ከስራ እና ከትምህርቶ ጎን ለጎን በወር ጥሩ ገቢ ምታገኙባቸው መንገዶችን ለማወቅ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇
/channel/zewdtech1
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
/channel/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
Sisters ከአስቴር አወቀ ተማሩ እሷም ፀይም ዘለግ ያለ ምናምን እያለች ነው ቁማ የቀረች አጭሮቹንም ቢሆን አግቡንና ልጅ አቅፋችሁ ሳሙ👨👩👦
Читать полностью…"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች
እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሳርቤት አፓርትመንት 40 ሚሊዮን ገባ ይሉኛል እንዴ..🤔
ለራሴ ጠዋት ካልሲ ዘፍዝፌበት የነበረው ጎርጓዳ ሰሀን ጠፍቶብኝ ተጨንቄአለው😏
🌲ልዩ የበአል ቅናሽ 🎄
🧸 Photo Globe 🎁
💰 ዋጋ 650 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
አረፈ 😭
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ፦
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅና መሪ የነበረው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉ ተስምቷል።
በሬድዮና በቴሌቭዥን መዝናኛ ፕሮግራሙ ለረጅም አመት በስፋት የሚታወቀው አስፋው ለወራት በህመም መቆየቱና ህክምናውንም በአሜሪካ ሲከታተል እንደነበር ይታወሳል።
ነፍስ ይማር
ያገለገሉ ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን
እንገዛዎታለን ይደውሉ ይሸምቱ (@Abdua15)
*Iphone
*Samsung
*Huawi tecno እና ሌሎችም
/channel/jewalSupply2
📞 09 33 72 98 22 0936121239
ማሳሰቢያ ችግር ያለበት ስልክ አንሸጥም!
የመርካቶ ልጅ ይዘህ ስታድር ልክ ልብስህን ስታወልቅ...
ይሄንን boxer ስንት ሸጡልህ እኛጋ በደርዘር ሲሆን ይቀንሳል ብዛት አለኝ ላምጣልህ? 😫
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
👏 100% ትክክል የሆነ
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
#እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ ሰርታ ምግብ ደርሷል ስትለኝ አላስፈለገኝም ብዬ መመለስ ከዛ ማሚ መታ ኧረ አንተ ልጅ በሩን ክፈት የሚበላ ብላ ስትለኝ ተይኝ ማሚ ብቻዬን መሆን ነው የምፈልገው የምለው መቼ ይሆን ?
#ጀለስ፦ የአማረኛ ፊልም ስትሰራ 😂😂😂
ሰዉየዉ ከባለቤቱ ጋር አንድ የከብቶች ማራቢያ ማእከል በመጎብኘት ላይ ነዉ። #በመጀመሪያ የተመለከቱት ኮርማ አንገት ላይ " ይሄ ኮርማ ባለፈዉ አመት ብቻ 250 ቀናት አጥቅቷል "የሚልፅሁፍ ተንጠልጥሎ ይመለከታሉ የሚቀጥለዉ ላይ " 300 ቀናት አጥቅቷል " ይላል የመጨረሻዉ ኮርማ ላይ "ባለፈዉ አመት ብቻ 365 ቀናት አጥቅቷል" ይላል።
#በዚህ_ጊዜ ሚስትየዉ አፏን ከፍታ " ዋ...ዉ! በፍፁም አላምንም በቀን አንዴ እኮ ነው ከዚያ ወደ ባሏ ዞር ብላ" እዉነቴን ነዉ ከዚህ ኮርማ ብዙ መማር ይኖርብሀል " ስትለው
#ባልም ... "እስቲ ሂጂና 365 ቱንም ቀናት አንዲት ላም ብቻ ነዉ ወይ ያጠቃዉ ብለሽ ጠይቂያቸዉ" 😂
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች
ወጥራችሁ ስሩ
እግዚአብሔርንም ፍሩ
ሰዉን አክብሩ
ኦንላይን ተማሩ
በወሬ አትስከሩ
በሀሰት አትመስክሩ
ሳታዩ ሳትሰሙ አትናገሩ
ኑሯችሁን ብቻ ኑሩ!!
#መልካም_ቀን 😘😘