mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ደስታህን_ቅርብ_ቦታ_ላይ_አስቀምጥ...!

💞ወንድሜ ደስታህ #ብር 💵 💶 ላይ ከሆነ ኪስህ ባዶ ሲሆን ይከፋሃል 😢😢

💗ደስታህ #የጠበስካት_ቺክ🙍 ላይ ከሆነ ስትጣሉ ሰላም ታጣለህ....😪😰

💁‍♂No one is a result of your happiness except your self...

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለህ😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እሷ:- የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም
#እሱ:- የራስሽ ፀጉር ከሌለሽ አላገባሽም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
           ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !! 😂😅

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሰፈራችን ቀጫጫዋ ልጅ አርግዛ ያበጠ Nokia ባትሪው መስላ አየኋት🤣🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ገባ ገባ በሉ 👇👇👇
/channel/+FWtaUTV7_iE3ZTc8

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..

🚘 30 የሆነው በምክንያት ነው 🚖 !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለመጀመሪያ ግዜ ቤቱ ቺክ ከቀጠረ ወንድ በላይ የጽዳት ሰራተኛ የለም🤣🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የዘንድሮ ሴቶች ለV8 እንጂ ለ March 8 ግድ የላቸውም😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጣም እንዋደድ እኮ ነበር ለሚስቱ ጡት ማስያዣ ልንገዛ ሔደን ይሄኛው ይጠባታል ስለው አኮረፈኝ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
           ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሰኞ_በመጣ ብሎ የሚመኘው ከስራ ባልደረባው ፍቅር የያዘው ሰው ብቻ ነው😜😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለየት ለየት ያሉ የቁልፍ መያዣዎች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከስፖርት ዉጭ ባለፉት ቀናት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ ወጪ ስታደርጉ ለነበራችሁ የጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ

ከትክክለኛ ሂሳባችሁ ውጪ ገንዘብ ወጪ ያደረጋችሁ ተማሪዎች ዝርዝራችሁ ከባንኩ እየመጣ እና #በሕግ የሚያስጠይቃችሁ መሆኑን እየገለጽን ይህ ከመሆኑ በፊት ግን በታማኝነት የራሳችሁ ያለሆነውን ገንዘብ በአስቸኳይ ዛሬውኑ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማንኛውም ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ተመላሽ እንድታደርጉ በጥብቅ  እናሳስባለን፡፡

[ጅማ ዩኒቨርሲቲ]

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ደካማ ሰዎች ለበቀል ይነሳሉ #ጠንካራ ሰዎች ይቅርታ ያደርጋሉ #አራዳ_ላሽ_ይላል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የማይቻል ነገር የለም ያለው ሰውዬ ግድግዳ ላይ ዉሀ በስቴፕላር መቶ እንዲያሳየኝ ነዉ ምፈልገው🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ፈጣሪ ፀሎታችንን Accept ጠላታችንን Block ሀፅያታችንን Delete ያድርግልን🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

- በጫት የተነሳ ስንቱ ሚስቱን ረሳ -
* * *
በሙድ እንያዝ የተነሳ ስንቱ በሳቅ ከሳ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሚቀጥለውን DV #ኢትዮጽያ እራሷ ሞልታ ጥላን እንዳትሔድ ነው የምሰጋው😜😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በእኛ አብይ ፆም በእናንተ ረመዳን
እምዬ ኢትዮጵያ ከህመሟ ትዳን
🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንደዛ ደክሞኝ ቤቴ ገብቼ እየተንፏቀኩ የሰራሁት እራቴ ላይ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨመርኩበት😏😢
#ማታ_ጾሜን_አድሬ ይሀው በጣዋት ቁርስ ፈልጋ ወጥቻለው🚶

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እነሆ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ እግርኳስ አስደናቂ ታሪኮችን የሚያቀርበው ተወዳጁ ከ እግርኳስ ዓለም በቴሌግራም መጥቶላችኋል

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ካልሲ እንዳናጥብ የሚያደርጉን... ሜክሲኮ ና መገናኛ ካልሲ በ 10 ብር የሚሸጡ ሰዎች ናቸው 👐

Читать полностью…
Subscribe to a channel