mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Label 5 whiskey 18 years
Price 27000 original yaltewga
0963191793

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተወዳጁን ድራማ አፍላ ፍቅር አዲስ ክፍል ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💝 Oval Light frame
💰 ዋጋ  3000 ብር
በ15 ደቂቃ ሰርተን እናስረክቦታለን
🔹 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
                   
☎️ +251921935862
                          
+251911518012
  
📸 @Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የመሬት መንቀጥቀጡ የተሰማው ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

DV ሲሞላ ትንሽ መስመር ደብዳቤም ቢፈቀድ። ብሶታችንን አይተው ቢቀበሉን☹️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔍የተወለዱበትን ወር በመንካት የወደፊት እጣ ፈንታዎን ይመልከቱ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
/channel/addlist/ywaPLkXhze04NGY0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#አንድ_አንድ_ወንዶች...
እንደ ሙዝ ልስልስ ብላቹ ገብታቹ ቺኮቹን ስክስ ታደርጉና ቅምስ አድርጋቹ እብስ የምትሏትን ነገር እረፉ...

#አንድ_አንድ_ሴቶች...
መጀመሪያ ላይ ፉክስ ብጥስጥስ ትሉና የኋላ የኋላ ዳቦውን ፍርክስ አድርጋቹ ወንዱ ቁርስ አድርጎ እብስ ሲል እልቅስ የምትሏትን ነገር ተውት
😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀና ብዬ ሳየው ሠማይ ደፈረሠ
እንዲ ብሎ ይገጥማል ሲጋራ እያጨሠ...

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለ 12 ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና 😍

ስለማለፊያ ነጥብ የወጣው አዲስ ህግ ለማንበብ 👇🏽👇🏽

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የአንድ አንድ ሰው walk ይለያል ስደት እየተለማመዱ ነው ሚመስለው እኮ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቶ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይህ ሲለው
.
#ብዙ እዩኝ እዩኝ አልወድም😊😊

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀጫጫ ሴት ኪሎዋ እንጂ... ሴራዋ ከባድ ነው😕

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
see more....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💝 Haino Teko Smart Watch
💰 ዋጋ 4500 ብር
Free Delivery አለን

🔹 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
                   
☎️ +251921935862
                          
+251911518012
  
📸 @Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🫴 ጠፍቶ የነበረው ፎቶ ግሎብ ገብቷል
💰 ዋጋ 1000 ብር
በ15 ደቂቃ ሰርተን እናስረክቦታለን
🔹 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
                   
☎️ +251921935862
                          
+251911518012
  
📸 @Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጠፍቶ የነበረው ፎቶ ግሎብ ገብቷል
💰Price 1000 Birr
💻 Order Us 🖱
@Teke_Man
                    ☎️
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  ⌨
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንተ ታክሲ አጥተህ ዝናብ እየመታህ በእግር
ስቴድ ይቀርፁህና

እዩት አባትነት የልቡን መጎዳት
ማን እወቀለት የዉስጡን ስብራት 🥹💔

ምናምን በሚል ግጥም ቲክቶክ ላይ ይለቁሀል እረ አልተሰበርኩም ታክሲ አጥቼ ነዉ ብትል ራሱ አይሰሙህም ...

በቃ ሳትፈልግ ታለቅሳለህ ትሰበራለህ…😭

ምን አይነት ሀገር ላይ ነዉ ምንኖረዉ ግን ?
😬

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሚዳቋ🦌 ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።

#አንበሳውም🐆 ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።

ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🌚ሌሊት ነው በግምት 11:30 አካባቢ ተኝቻለው😴፣ለስራ ለመንቃት እየታገልኩ ነው፣ ድምጻቸውን የሰማውት ፣ከግቢ አልፈው ፣የተኛውበትን ክፍል አካባቢ በቅርብ ርቀት ድምጽ ሰምቼ ነበር።
#እንደነቃው፣ አንዱ ሊያጠቃኝ ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ አየሁት ፣ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም፣ በፍጥነት ቀደምኩት። ሁለተኛው እላዬ ላይ ዘሎ ተከመረ፣ ሁሉም ነገር ለማመን በሚያስቸግር ፍጥነት ነበር እየሆነ ያለው
#ፈላው_ወንድሜ👶 ነቅቶ ፣ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ጓግቷል፣ በስተመጨረሻ ሁለተኛውንም ጠብቄ መታውት፣ እጄ በደም ተጨማልቆ ነበር። ሁለቱም ተዘርረዋል ፣በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አላወኩም፣ አንዱ ሲንቀሳቀስ አየሁት ድጋሚ በንዴት በጣም መታውት፣

ዝዝዝዝ እያሉ ከእንቅልፌ የቀሰቀሱኝ ሁለት ቢንቢዎችን ከለሊቱ 11:40 የገደልኩበት አገዳደል ነበር
#ታላቅ_ገድል☺️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ

ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Kids Bottle (የውሃ ኮዳ)
💰Price 1000 Birr
💻 Order Us 🖱
@Teke_Man
                    ☎️
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  ⌨
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባልታደሰ አስተሳሰብ ከተሻገርክ አትርሳ አዲስ ዓመትም አሮጌ ነው!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የፆም ምግብ ለDate አይሆንም...
Imagine ቺኳን አስቀሀት ፈገግ ስትልልህ ጥርሷ ላይ ጎመን ተለጥፎ🤔🤔

Читать полностью…
Subscribe to a channel