ዘጠነኛውንና አስረኛውን ቀን ትፆሙ ዘንድ እናስታውሳለን:-
#ሙሐረም_እሁድ_9
መልዕክተኛው (ﷺ) "አላህ ብሎ መጪው ዓመት
ከደረስን ዘጠነኛውን ቀን እንፆማለን።"
📚(ሶሒሕ ሙስሊም 1134)
#ሙሐረም_10_ሰኞ
መልዕክተኛው (ﷺ) "የዓሹራን ቀንን መፆም የመጪውን
ዓመት ኃጢአት ያስምራል ብዬ ከአላህ እከጅላለሁ።" ብለዋል
📚(ሶሒሕ ሙስሊም 1162)
አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን! 🤲
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
የእርዳታ ጥሪ
በፈጣሪያችሁ ይዣችኋለው ሼር አድርጉት ‼️😭
• እናቷ እያለቀሰችየነገረችን 😭
• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !
ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች
094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
እጃችሁ ላይ ያለውን ትኬት በማስቀመጥ ለቀጣዩ ፕሮግራም መግቢያነት መጠቀምትችላላችሁ ሌላ ተጨማሪ ትኬት ስለማይሰራ።
ምርጫው ጥቂት ግዜ ነው ሚወስደው ተመርጦ እንዳለቀ በአላህ ፍቃድ ታላቅና ደማቅ መውሊድ ይሆናል።
@IkhlassTube
#ሴትየዋና_ጂኒው
አንድ ሰው ሚስቱ ጂኒ እንደያዘው ሲያደርጋት "ጂኒ ሳይዛት አይቀርም" ይልና እንዲቀራባት ወደ አንድ ሸህ ይዟት ይመጣል
ከተቀራባት በኋላ ጂኒው ለመውጣት ዝግጁ እንደሆነና ለመውጣት ግን አንድ መስፈርት እንዳለው ይናገራል
"ካለመስፈርት ነው መውጣት ያለብህ" በማለት ሸይኹ ያስተባብላሉ
ጂኒውም "እስቲ መስፈርቱን ስማኝ"
ሸይኹም "እሺ ተናገር"
ጂኒው "እወጣና ባሏ ውስጥ እገባለሁ"
ባልየው "ይህን ሲሰማ በድንጋጤ ብድግ ይልና
"በፍፁም አይሆንም" ይላል
ጂኒው "ለምን በሱ አካል ልገባ እንደፈለኩ ታቃለህ?"
ሸይኹ "ለምንድነው?"
ጂኒው "ሰላት አይሰግድም"
ሸይኹም ባልየውን "ጂኒው ባለው ትስማማለህ ወይ?" ብሎ ጠየቀው
ባል" ኧረ በፍፁም እንደማይስማማ ተናገረ
ሸይኹም ለጂኒው "ከሴቷ ውጣና ከቤታቸው አቅራቢያ ሁን ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ግን ትገባበታለህ" የሚል ሀሳብ አቀረበለት
ጂኒው ተስማማ
ከጊዜያት በኃላ ሴቲቱ ሸይኹን ለማመስገን ደወለች
ሸይኹም ስለባሏ ሁኔታ ጠየቃት
ሚስትም "የመስጂድ በር የሚከፍተው እሱ ነው፡፡ አንዲት ሰላት አምልጣው አታቅም" አለች
፡
የሚገርመው ሚስት ሲጀምርም ጂኒ አልያዛትም ነበረ ቧሏ ሰላት ስለማይሰግድ ጂኒ እንደያዘው ሰው መስላ ቧሏ ሰጋጅ እንዲሆን ከሸይኹ ጋ ተነጋግረው የፈጠሩት ዘዴ ነበረ
በዱንያም በአኺራም ለባሏ ቅጣትን የምትፈራለት ባሏን ከልቧ የምትወድ ምርጥ ሴት ማለት ይህች ሴት ናት
@sule_habibi
@sule_habibi
join my channal👆
25ኛ የተራዊህን ለይል☞ የዛሬውን ተራዊህ ለአላህ ብሎ የሰገደ ሰው አላህ የቀብርን ቅጣት ያነሳለታል
👇👇ሼር ማድረግ አይርሱ👇👇
@BURDAA_BURDA
@BURDAA_BURDA
@BURDAA_BURDA
🎉🎉🎉 ተ ለ ቀ ቀ! ነቢ እና ሚዳቆዋ !!! 🎉🎉🎉🎉
Track 6 ''ነቢ እና ሚዳቆዋ'' አዲስ መንዙማ
#ፉአድ_ሙሐመድ || VOL_12 || 2013 / 2021
***
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/DxLPxHeb3uE
https://youtu.be/DxLPxHeb3uE
https://youtu.be/DxLPxHeb3uE
ግጥም እና ዜማ፡ ማዲህ ፉአድ ሙሐመድ
Sound Record & MIX፡ ኸድር ሁሴን
*
https://www.youtube.com/iNayaRecords
*
http://t.me/iNayaRecords
http://t.me/iNayaRecords
🎉🎉🎉 ተለቀቀ !!! 🎉🎉🎉🎉
Track 4 ''መዲና ልሂድ ናፈቁኝ'' አዲስ መንዙማ
#ፉአድ_ሙሐመድ || VOL_12 || 2013 / 2021
***
ግጥም እና ዜማ፡ ማዲህ ፉአድ ሙሐመድ
Sound Record & MIX፡ ኸድር ሁሴን
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Ed4foDDzV6o
https://youtu.be/Ed4foDDzV6o
*
http://t.me/iNayaRecords
http://t.me/iNayaRecords
😔😔 ይቅርታ😔😔
እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
፡
፡
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአቹ
የምታቁኝንም የማታቁኝንም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር Awfu እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
#ወንድማቹህ ኡመር 😘😘😘😘😘😘
ዘጠነኛውንና አስረኛውን ቀን ትፆሙ ዘንድ እናስታውሳለን:-
#ሙሐረም_እሁድ_9
መልዕክተኛው (ﷺ) "አላህ ብሎ መጪው ዓመት
ከደረስን ዘጠነኛውን ቀን እንፆማለን።"
📚(ሶሒሕ ሙስሊም 1134)
#ሙሐረም_10_ሰኞ
መልዕክተኛው (ﷺ) "የዓሹራን ቀንን መፆም የመጪውን
ዓመት ኃጢአት ያስምራል ብዬ ከአላህ እከጅላለሁ።" ብለዋል
📚(ሶሒሕ ሙስሊም 1162)
አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን! 🤲
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
የመውሊዱ መራዘም መልካም ጎኖች
1 ) ሙፍቲ ነገ እጅግ ትልቅ ፕሮገራም ነበረባቸው ጉንችሬ የተዘጋጀ የሀፊዞች ምርቃት ። እሱን ቀርተው ሊመጡ ነበር እዛም ተሳቀዋል።
2 ) ቀኑ በመድረሱ የተተወ ደም የሚያሞቅ ነሺዳ እየተዘጋጀ ነበር
3 ) ነገ መስቀል አደባባይ ስለሚመረቀ መንገድ ዝግ ነው።
4) ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ ሀጃ አጋጥሟቸው ክፍለ ሀገር ትላንት ስለሄዱ ለነገ ገጠር ድረስ መኪና ልንልካቸው አቅደን ነበር ኮንትራት እስከ 5 ሺ ብር ተጠይቀን ነበር እዛው አድሮ እንዲያመጣቸው ደግሞ 10 ሺ ብር
5) ኡስታዝ ፈድሉ ትንሽ አመም ስላረጋቸው እስኪሻላቸው ተጨማሪ ቀናት ያስፈልግ ነበር
6) ነገ የሰለሀዲን ሁሴን ሰርግ በመሆኑ ብዙ ማዲሆች እኛ ጋር መጥተው ስለሆነ ወደ ሰርጉ ለመሄድ ያሰቡት በጣም ይቾካከልብን ነበር
7) በቃ አላህ አልፈቀደውም።
ለቀጣዩ ኢንሻ አላህ ከመውሊዱ በፊት ትንሽ መውሊድ አውጥተን ፣ ዱዓ አስደርገን ፣ ሶደቃ ሰጥተን አገር ጉድ ያሰኘ መውሊድ ይሆን ዘንድ ትልቅ ሜዳ ላይ እናዘጋጀዋለን ዱዓችሁ ስንቃችን ነው።
👉 @IkhlassTube
ሰበር ዜና!!!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሰኔ 6 ታላቁ መውሊድ ተራዘመ።
አሁን ካለንበት ወቅት ጋር በተያያዘ መንግስት ለፕሮግራሙ እውቅና እና ፍቃድ ስለከለከለ ላልተወሰነ ግዜ ለማራዘም ተገደናል።
የምርጫ ወቅት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሁሉም ትላልቅ ስብሰባዎችና ፕሮግራሞች ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በወረደ አቅጣጫ መሰረት ተከልክሏል።።
እኛም ክልከላው የደረሰን ዛሬ በመሆኑ ፕሮግራማችንን አራዝመን ከምርጫ በኋላ በተሻለ ዝግጅት ፕሮግራሙን ለማሰናዳት ተገደናል።
እስከዛው ድረስ ትኬት የገዛችሁ መውሊድ አፍቃርያን አብራችሁን ለቀጣዩ ቀን መሶበር አልያም ትኬቱን በሸጠላችሁ ሰው አማካይነት ትኬት መመለስና ብራችሁን መውሰድ የምትችሉ ይሆናል።
ሁላችን ቀልባችን ተሰብሯል ፣ ለከፍተኛ ኪሳራም ተዳርገናል ነገር ግን ከኛ ፍላጎት የአላህ ውሳኔ ቀደመ።
ቀደረሏህ! ያመሰገናችሁኝ እንደሆነ በኒዕማ ላይ ኒዕማ እጨምርላችኋለሁ ያስተባበላችሁ እንደሆነ አያያዜ ብርቱ ነው ብሏልና ጌታችን አናስተባብልም ለዚህም አልሀምዱሊላህ አላህ የሻውን አደረገ 🙏🙏🙏
👉 @IkhlassTube
ውድ አንባቢ ይህንን ፅሁፍ ከማንበብህ በፊት እንዳትወጣ።
ይህንን ፅሁፌን ማንበብ ከመጀርህ በፊት በጣም አስፈላጊ ከሆነ ነገር አንተን ማስጠንቀቅ ይኖርበኛል።ምክኒያቱም ጀምረኸው ካልጨረስከው ከሰባት ሰአታት በሇላ ምን እንደሚከሰትብህ አታውቅም። ውድ አንባቢ ማስጠንቀቄን እደጋግምልሀለው፣ይህንን ሁሉ ፅሁፍ ሳታነብ እንዳትወጣ ካልሆነ ከሰባት ሰአታት በሇላ ምን እንደሚከሰትብህ አታውቅም፣ እንደዚህ ነው አንዳንድ የዋትሳፕ መልክቶች ላይ የተፃፈው።
ደህና እስከዚህ ዓረፍተ–ነገር ከደረስክ ስለዚህ አሰገራሚ እና ድንቅ ፅሁፍ ማውራት ልጀምር...
ሙሉ ፅሁፉን ለማንበብ...
/channel/shamilkaml
#ረህማንየኛጌታ
በቅርብ ቀን
በልጆች የተሰራ ምርጥ ነሽዳ አልዋህዳ መድረሳ
https://youtu.be/zTvgL91ow20
አዲሱ ቻናላችን ሊንኩን በመንጫን ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCDVHTcilk-M-ERB-K-75FqA
አስተያየትዎን በዚህ ሊንክ ያድርሱን 👇👇👇
************
/channel/mohammediymultimedia
/channel/mohammediymultimedia
/channel/mohammediymultimedia
/channel/mohammediymultimedia
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
የፌስቡክ ገፅ ||
https://m.facebook.com/MuhammediyMultiMedia/?ref=bookmarks
ቴሌግራም ||
/channel/mohammediymultimedia
/channel/mohammediymultimedia
/channel/mohammediymultimedia
Watch "#ሰላም_ዓላ || ሙሐመድ ሙሰማ ( አሕመዱ ) || SELAM ALA MUHAMMED MUSEMA @AL Faruq Tube" on YouTube
https://youtu.be/f4YpttW9UQM
🎉🎉🎉 ተ ለ ቀ ቀ !!! 🎉🎉🎉🎉
Track 5 ''ኢለሏህ'' አዲስ መንዙማ
#ፉአድ_ሙሐመድ || VOL_12 || 2013 / 2021
***
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/YZWUpgFvAQE
https://youtu.be/YZWUpgFvAQE
https://youtu.be/YZWUpgFvAQE
ግጥም እና ዜማ፡ ማዲህ ፉአድ ሙሐመድ
Sound Record & MIX፡ ኸድር ሁሴን
*
http://t.me/iNayaRecords
http://t.me/iNayaRecords
🎉🎉🎉 ተለቀቀ !!! 🎉🎉🎉🎉
Track 2 ''ጀዲ ሌንጮታ'' አዲስ መንዙማ
#ፉአድ_ሙሐመድ || VOL_12 || 2013 / 2021
ግጥም እና ዜማ፡ ማዲህ ፉአድ ሙሐመድ
Sound Record & MIX፡ ኸድር ሁሴን
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_XvJxMLAPtk
https://youtu.be/_XvJxMLAPtk
https://youtu.be/_XvJxMLAPtk
http://t.me/iNayaRecords
http://t.me/iNayaRecords
🎉🎉🎉 🎉🎉 🎉🎉🎉
''እንደልጅነቴ'' (ጡሃ ነቢ)
💫💫💫💫💫💫💫
በአይነቱ ልዩ የሆነው የቢላል ፋሪስ እንደልጅነቴ የተሰኘ የቪዲዮ ክሊፕ ተለቀቀ!!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/obFgTpY24mg
https://youtu.be/obFgTpY24mg
https://youtu.be/obFgTpY24mg
***
መንዙማ: ቢላል ፋሪስ
ግጥም እና ዜማ:- ፉአድ አልቡርዳ
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
ዒናያ ሪከርድስ!
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://www.youtube.com/iNayaRecords
Telegram:
t.me/iNayaRecords
Facebook:
https://www.facebook.com/iNayaRecords