ጉድ ነው
ይህ ኢራናዊ ሜሲ ነኝ በሚል አታሎ ከ23 ሴቶች ጋር ወሲብ በመፈፀም በማታለል ተከሰሰ።
ሴቶቹ ተደፈርን ነው የሚሉት። ምክንያታቸው ደግሞ ሜሲን መስሎን ነው ቀሚሳችነንን ከፍ ያደረግንለት የሚል ነው። rape by deception የሚል የህግ መከራከሪያ አቅርበዋል። አታሎ መድፈር።
ሰውዬው ከእግርኳስ ችሎታው ይልቅ የአልጋ ላይ ችሎታው ብርቱ ነው ተብሏል።
ጆሮ አልሰማም አይልም‼
በቢሾፍቱ ኩርፊቱ ሀይቅ ሩሲያዊው ህይወቱ አለፈ
#Ethiopia | በቢሾፍቱ ኩርፊቱ ሀይቅ በመዝናናት ላይ ከነበሩት የዉጭ ሀገር ዜጎች መካከል አንድ የሩሲያ ዜግነት ያለዉ የ55 ዓመት ጎልማሳ በሀይቁ 150 ሜትር ድረስ ርቀት ዘልቆ በመዋኘት ላይ ሳለ መመለስ ሳይችል ቀርቶ ህይወቱ አልፏል።
ዋና ለመዋኘት የገባዉ እሁድ፣ ሰኔ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ሲሆን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጠላቂ ዋናተኞች በትላንትናዉ እለት ከሁለት ሰዓት ፍለጋ በኋላ አስከሬኑን አግኝተዉታል።
እንዲህ ባሉ ሰፋፊ ሀይቆች ዋና መዋኘት እጅግ አደገኛና የሚፈቀድም አይደለም ያለው ኮሚሽኑ በተለይ በሚቀጥሉት ጊዚያት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸዉን ተከትሎ ተማሪዎች በእንዲህ ባሉት ስፍራዎች በሚያደረጓቸዉ መዝናናት ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
🛎 ሰበር የምስራች!!! 🛎
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን በብቃት እንዲያልፉ ለማገዝ
👉 ለ200 ተማሪዎች የ35% ወጪ ሸፍኗል።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድርጅታችን አስተባባሪነት የመውጫ ፈተና መለማመጃና መዘጋጃ ሲስተም በአንጋፋ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች ተዘጋጅቶ በርካታ ተማሪዎች በብቃት እየተዘጋጁበት ይገኛል።
***
በመሆኑም አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ በድርጅታችን የተዘጋጀውን የመውጫ ፈተና መዘጋጃና መለማመጃ ከሰኔ 20 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ለሚከፍሉ
👉👉👉 200 ቀዳሚ ተማሪዎች ብቻ ሙሉ ፓኬጅ (4Mock +3 model):-
💥 ለኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በ800
የነበረውን 550 ብቻ
💥 ለሌሎች ፕሮግራሞች 1400 የነበረውን
በ 900 ብር ብቻ
እንዲሆን ስፖንሰር አድርጎላችኋል።
***
እድሉን ለምታገኙ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የመውጫ ፈተና መለማመጃዎቹን ለማግኘት ድረ ገጻችንን
👉👉 www.elts.com.et ይጎብኙ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን
👉👉 t.me/aec_ethiopia ይቀላቀሉ
🧑🎓መልካም ዝግጅት!! 👨🎓
አተርቴክን በድጋሚ እናመሰግናለን!!!
አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት
ማዕከል።
#ማስታወቂያ! እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw
ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ ተስሯል
ዛሬ ሰኔ 20/2015 በሁለት ፖትሮን መኪና በመጡ የፌደራል ፖሊሶች ከቤቱ ተወሰዷል። 12: 30 ላይ የመጡት የተመሰገን አሳሪዎች እስካሁን የት እንደወሰዱት ማወቅ አልቻልንም።
#Ethiopia
ሰኔ 20/2015
ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ
" እቆማለሁ እንጂ አለመንገዴ አልሄድም፡፡ "
ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ
******************************************
ቴዎድሮስ፡- የማያስደስትሸን ውሣኔ ልትወሥኚ ትችያለሽ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎች የማትፈልጊውን ልታደርጊም ትችያለሽ፡፡ ነገር ግን በምንም አይነት መደለል ወይም በምንም አይነት ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀሽ የማይገባን እንደማታደርጊና (ከኃላፊነትሽ ጋር ተያይዞ) በጥቅም እና ፍርኀት ውስጥ እንደማታልፊ እርግጠኛ ነሽ?
ወ/ት ብርቱካን፡- ልክ ጭንቅላቴ ውስጥ እንደመጣውና እንደወረደ ነው የምነግርህ፡፡ መደለል የሚባለው ጉዳይ ለእኔ ከጨዋታ ውጭ ነው፡፡ ለሰኮንድም አላስበውም፡፡ በምንድነው ልትደልለኝ የምትችለው? በገንዘብ፣ በሀብት፣ በቁሳዊ ነገሮች ነው አይደለም? እነዚህ በሕይወት ታሪኬ ውስጥ ገብተው አያውቁም፡፡ ሌላው ኃይልና ማስፈራራት፣ በዚያም ተጽዕኖ ውስጥ መውደቅ ነው አይደለም? ስለፈራሁ በታች በኩል መሄድ ያለብኝን በላይ በኩል መሄድ ነው አይደለም? እቆማለሁ እንጂ አለመንገዴ አልሄድም፡፡ ሊሆን የሚችለው የመጨረሻው ነገር ስለፈራሁ ከተቀመጥኩበት ወንበር መነሣት ነው፡፡ እሱን የማደርገው ደግሞ ስለፈራሁ ብቻ አይደለም፡፡ ፍርሀት መቆሚያ ስለሌለው ነው፡፡ አንዱን ፍርኀት ማስተናገድ ከጀመርክ ቀጥሎ የሚመጣው ድፍረት ሣይሆን ሌላ ፍርኀት ነው ።
👉 ከ " ፍልስምና ፮ " የተወሰደ።
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ገለፁ።
በመልቀቂያ ደብዳቤያቸው፣
ሆኖም ጤናዬን በሚገባ ለመጠበቅ የረጅም ጊዜ እረፍት የሚያስፈልገኝ ሆኖ በመገኘቱ ከ ነሀሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነቴ በገዛ ፍቃዴ መልቀቄን ለተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ጽህፈት ቤት ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም አሳውቄያለሁ። በሚቀረኝ ጊዜ ያልተጠናቀቁ ስራዎችን የማጠናቀቅ እና አስተዳደራዊ ሽግግር የመፈፀም ሃላፊነቶችን የምወጣበት ይሆናል።
ብለዋል
በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ተልተሌ በሚባለው ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
በአምስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡
አደጋው የደረሰው ዛሬ 3፡00 ላይ ሲሆን ÷ ከአምቦ ወደ ጉደር ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ የነበረ አነስተኛ የሕዝብ ተሸከርካሪ ከሌላ የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ጋር በመጋጨታቸው ነው፡፡
FBC
📍ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ትልቅ ዕድል
⚡️አንደአከፋፈሉ ከ 14% - 35% ቅናሽ ያግኙ
ከ 70% በላይ የተጠናቀቁ አፓርታማዎችን በመግዛት ተ ጠቃሚ ይሁኑ!
ቅናሹን በመጠቀም ቤትዎን ይያዙ
የቀሩን የካሬ አማራጮች፦
107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን
ለበለጠ መረጃ ፦
⚡️ t.me/Tsion_won
⚡️ /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn
☎️ +251912287354 / +251904444670
የሶስት ክልል አመራሮች በህገወጥ የወርቅ ግብይት ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ተገለፀ
በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር አመራሮችና አምራቾች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች በሕገወጥ መንገድ ወርቅ ሲያመርቱ፤ ሲያዘዋውሩ፣ በጥቁር ገበያ ሲሸጡ እንዲሁም ከውጭ ሀገራት ዜጎች ጋር የጥቅም ትስስር ፈጥረው የሀገርን ጥቅም ሲጎዱ ነበር ተብሏል።
ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት 29 የውጭ ሀገራት ዜጎችን በህገወጥ የወርቅ ግብይት ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል ማሰሯ ይታወሳል።
ተጨማሪ ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ያንብቡ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopia-official-arrested-gold-scandal
#ማስታወቂያ! እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw
አእምሮዋችን ማግኔት ነው
የምናስበው ስለ በረከታችን ከሆነ የምንስበው በረከት ነው
የምናስበው ስለ ችግር ከሆነ የምንስበው ችግር ነው
ሁሌ ምርጥ ሀሳቦችን እያሰብን በተስፋ እንኑር
በሩስያ በ24 ሰዓት የተካሄደው አስደንጋጭ ጉዳይ
∘ ዋግነር የተባለው የሩሲያ ቅጥር ወታደር ከድቶ የሩሲያ መደበኛ ጦር ጋር ጦርነት ውስጥ በመግባት Rostov እና Voronezh የተባሉ ደቡባዊ የሩሲያ ከተሞችን ተቆጣጥሮ ወደ ዋና ከተማዋ Moscow እያመራ ነው።
∘ ዋግነር በተቆጣጠራቸው ከተሞች የሩሲያ መከላከያ ንብረቶችን በቁጥጥሩ ስር አውሏል።
∘ የሞስኮ ከንቲባ ሰኞ የስራ ቀን እንደማይሆን ተናግረዋል፣ ይህም በሞስኮ የፀረ ሽብር አዋጅ መታወጁን ተከትሎ ነው። ከንቲባው የሞስኮ ነዋሪ እንቅስቃሴውን እንዲገድብ አሳስበዋል፣ ሁኔታውም አስቸጋሪ መሆኑን ገልፀዋል።
∘ በሞስኮ መተላለፊያ ድልድዮች ተዘግተዋል፣ ፍተሻ ተጠናክሯል፣ ህዝብ ሰብሰብ ብሎ የሚያሳልፋቸው ዝግጅቶች ታግደዋል።
∘ ከትላንት አርብ ምሽት ጀምሮ በሞስኮ ጥበቃው ጠንክሯል፤ ወታደራዊ መኪኖች በብዛት በከተማዋ ይታያሉ፣ የኢንተርኔት አገልግሎትም ተገድቧል።
∘ የክሬምሊን ቤተመንግሥት ከበረራ ተቆጣጣሪዎች የወጣውን መረጃ ‘ፑቲን ዋና ከተማዋን ሞስኮን ለቀው በመውጣት ወደ ሰሜን ምእራብ ሩስያ ወደሚገኘው ሁለተኛው ቤተመንግስታቸው አቅንተዋል’ የሚለውን መረጃ በማስተባበል ፑቲን ሞስኮ በክሬምሊን ስራቸው ላይ እንደሚገኙ አስተባብሏል።
∘ የዋግነር ጦር ወደ ዋና ከተማዋ የሚያደርገውን ግስጋሴ ለመግታት በ Lipetsk ግዛት በከባድ ማሽኖች መንገዶችን ማፍረስ እና መዝጋት ተጀምሯል።
∘ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዜለንስኪ በጉዳዩ ላይ ‘የሩሲያ ድክመት ግልፅ ነው’ የሚል አስተያየታቸውን በሁኔታው ላይ አክለዋል።
∘ አሜሪካ አሁን ከመሸ (ለነሱ ከነጋ) ፕሬዝዳንቱ እና ምክትሏ በብሔራዊ የደህንነት ቡድን ጉዳዩ እንደተብራራላቸውና ነጩ ቤተመንግስትም ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ እንደሚገኝ አሳውቀዋል።
Efrem Baye
#Update ሰኔ 17 ቀን በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገርበ ጉራቻ አካባቢ የታገቱትን ሹፌሮች፣ ረዳቶች እና መንገደኞች ለማስፈታት ከ50 ሚልዮን ብር ተጠይቋል።
እገታው እስካሁን መፍትሄ ስላልተገኘለት የታጋቾቹ ቤተሰቦች በየቦታው ጨርቅ አንጠፈው የተጠየቁትን ገንዘብ በመለመን ላይ መሆናቸውን አዲስ ማለዳ ዘግቧል።
ኤሊያስ መሰረት
[ማስታወቂያ]
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትን ይቆጥቡ
በ ቤትዎ ሆነዉ ቀጠሮ ያስይዙ።
✔️ፖስፖርት ለማሳደስ
✔️አዲስ ፖስፖርት ለ ማዉጣት
✔️ለ ጠፋ ፓስፖርት
✔️የ ስም እና የ እድሜ ቅያሪ አገልግሎት ከፈለጉ 0944311346
0900577529 ይደውሉ
1⃣4⃣3⃣PassportService
🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን
ቀደም ሲል እንሰጥ የነበረዉን የ ኦን-ላይን ፓስፖርት አገልግሎት በተቀላጠፈ መንገድ መስጠታችንን እየገለፅን፤በፋጥነት ይህንኑ እድል እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳዉቃለን።
🏁አዲስ አበባ
ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች
🏁ድሬዳዋ
🏁ጅጅጋ
🏁 አዳማ
🏁 ጅማ
🏁ባህርዳር
🏁ደሴ
🏁ሰመራ
🏁ሀዋሳ
በ 0900577529
0944311346 ይደዉሉ
Dear Clients⚡️⚡️⚡️
We are Very happy to inform you that,We are doing the online passport service appointment Efficiently,Hence We Sincerely Encourage all Of You to Seize this opportunity in the earliest possible time.
📞☎️ 0944311346
0900577529
ለ በለጠ መረጃ Join Our Telegram Channel ከ ታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
/channel/Ethiogood
/channel/Ethiogood
/channel/Ethiogood
1⃣4⃣3⃣PassportService
🛎 ሰበር የምስራች!!! 🛎
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን በብቃት እንዲያልፉ ለማገዝ
👉 ለ200 ተማሪዎች የ35% ወጪ ሸፍኗል።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድርጅታችን አስተባባሪነት የመውጫ ፈተና መለማመጃና መዘጋጃ ሲስተም በአንጋፋ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች ተዘጋጅቶ በርካታ ተማሪዎች በብቃት እየተዘጋጁበት ይገኛል።
***
በመሆኑም አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ በድርጅታችን የተዘጋጀውን የመውጫ ፈተና መዘጋጃና መለማመጃ ከሰኔ 20 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ለሚከፍሉ
👉👉👉 200 ቀዳሚ ተማሪዎች ብቻ ሙሉ ፓኬጅ (4Mock +3 model):-
💥 ለኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በ800
የነበረውን 550 ብቻ
💥 ለሌሎች ፕሮግራሞች 1400 የነበረውን
በ 900 ብር ብቻ
እንዲሆን ስፖንሰር አድርጎላችኋል።
***
እድሉን ለምታገኙ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የመውጫ ፈተና መለማመጃዎቹን ለማግኘት ድረ ገጻችንን
👉👉 www.elts.com.et ይጎብኙ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን
👉👉 t.me/aec_ethiopia ይቀላቀሉ
🧑🎓መልካም ዝግጅት!! 👨🎓
አተርቴክን በድጋሚ እናመሰግናለን!!!
አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት
ማዕከል።
በቡራዩ ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ የመጣ የጅምላ እስር መኖሩ ተገለጸ
=======#=======
ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በቅርቡ በአዲስ አበባ ዙሪያ በተዋቀረው ሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክፍለ ከተማ የጅምላ እስር ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ መምጣቱን ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።
በዚህም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እንደዚህ ዓይነት ተግባራት እየተበራከቱ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ድርጊቱን የሚፈጽሙት የኦሮሚያ ፖሊስ እና የአካባቢው ሚሊሻ አባላት መሆናቸን የገለጹት ነዋሪዎቹ፤ ወጣቶች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በየዕለቱ ወደ እስር ቤት በጅምላ እየተጋዙ ነው ብለዋል።
በከተማው ያሉ ወጣቶች ለእስር የሚዳረጉበት ዋነኛ ምክንያት፤ በብዛት ከወለጋ እንዲሁም ከተለያዩ የምዕራብ ሸዋ እና የሰሜን ሸዋ አካባቢዎች በጸጥታ ችግሮች ተፈናቅለው የመጡ በመሆናቸው፣ “ከኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ” በሚል ጥርጣሬ ነው ተብሏል።
ወጣቶቹን ከተለያዩ የመዝናኛ ሥፍራዎች ጭምር እንደሚታፍሱ እና ሲያዙም ኃይል የተቀላቀለበት ድርጊት እንዲሁም ሌሎች የመብት ጥሰቶች እንደሚፈጸምባቸው ተመላክቷል።
ድርጊቱ በከተማዋ ባሉ ድሬ፣ ከታ እና ማርያም በተባሉ ሰፈሮች በስፋት እንደሚፈጸምም ተጠቁሟል።
በዚህ የተነሳ በከተማው ያሉ እስር ቤቶች ከእስረኞች መሙላታቸው እና ቀሪዎቹ ደግሞ በክፍለ ከተማው የመሬት አስተዳደር ጽህፈት ቤት እና በተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ታስረው እንደሚገኙ ነው የተገለጸው።
ወጣቶቹ ወደ እስር ቤት ከገቡ በኋላም ወደ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከሦስት እስከ አራት ወራት እንደሚቆዩ ብሎም ዛቻ እና ከፍተኛ ድብደባ እንደሚያደርሱባቸውም ተጠቁሟል።
በኢዮብ ተስፋዬ
/channel/addismaleda
በአማራ ክልል ባለው ህግ የማስከበር ዘመቻ የፈጠረው የፀጥታ ችግር የገበሬውን አሳር እጥፍ ድርብ ሆኗል።
ባንድ በኩል ማዳበሪያ የለመደ መሬት ማዳበሪያ በጊዜ ባለመቅረቡ ገበሬው እያማረረ ነው።
በሌላ በኩል የደረሰ የጥጥ ምርት ከማሳ ላይ ባለመሰብሰቡ እየተበላሸ ነው።
ይህ ድርብርብ ችግር ለሀገር እዳ ይዞ መምጣቱ አይቀርም።
መንግስት በጊዜ ወደ ቀልቡ መመለስ አለበት።
የፌደራል መንግስት የበጀት ቅነሳ፤ የ12ተኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ “ጉድለት ያመጣል” ተባለ
የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2016 በጀት ዓመት ከጠየቀው ገንዘብ ውስጥ 476 ሚሊዮን ብር ገደማ ተቀንሶ መያዙ፤ በዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ላይ ጉድለት እንደሚያስከትልበት አስታወቀ። ለ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተጠየቀውን ገንዘብ በተመለከተ፤ “ከመንግስት ውሳኔ መተላለፍ” እንዳለበት የገንዘብ ሚኒስቴር ምላሽ ሰጥቷል።
የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ይህንን ጥያቄ ያነሳው፤ የ2016 ረቂቅ በጀትን አስመልክቶ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 19፤ 2015 ዓ.ም በተካሄደ የህዝብ ይፋዊ ውይይት ላይ ነው። የተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባዘጋጀው በዚህ ውይይት ላይ፤ የተቋማት ተወካዮች፣ የፓርላማ አባላት እና ሌሎች ተሳታፊዎች በጀቱን የተመለከቱ ጥያቄዎችን አቅርበዋል።
ከእነዚህ ተቋማት ውስጥ አንዱ በሆነው በትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በኩል የተነሳው ጥያቄ፤ የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለማከናወን ከሚያስፈልገው በጀት ጋር የተያያዘ ነበር። የዘንድሮውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 870 ሺህ ገደማ ተማሪዎች እንደሚወስዱ ዛሬ በተካሄደው የበጀት ውይይት ላይ የጠቀሱት የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት የስትራቴጂክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ግርማ መኮንን፤ ለእነዚህ ተማሪዎች ለሚቀርብ ቀለብ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚስፈልግ አስረድተዋል። ለእነዚህ ተፈታኞች ቀለብ ለማቅረብ፤ በመደበኛው የዩኒቨርስቲዎች አሰራር ለአንድ ተማሪ በቀን የሚመደበው 22 ብር በቂ አለመሆኑንም ጠቁመዋል።
ለዝርዝሩ፦ https://ethiopiainsider.com/2023/11281/
@EthiopiaInsiderNews
በአዲስ አበባ ከተማ በአጠቃላይ 297 ያክል ቦታዎች ለጨረታ የቀረቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 4 ቦታዎች ለጨረታ ብቁ እንዳልሆኑ በባለሙያዎች መለየታቸው እና ሌሎች 6 ቦታዎች ደሞ በቂ ተጫራች ሳያገኙ መቅረታቸውን አቶ ሃብታሙ ተናግረዋል።
በድምሩ13 ሄክታር ገደማ ስፋት ባላቸው በቀሪዎቹ 287 ቦታዎች ላይ በቂ ተጫራቾች ተገኝተው አሸናፊዎች የተለዩ ሲሆን አሁን ላይ ወደ ውል ማሰር እና ሌሎች ሂደቶች እንደተገባ ገልጸዋል።
በሊዝ ለጨረታ ከቀረቡት ቦታዎች 7.7 ቢሊዮን ብሩን ተጫራቾች ቦታውን እንደተረከቡ ክፍያ የሚፈጽሙበት ሲሆን ቀሪው 4.5 ቢሊዮን ብር ደግሞ ከተማ አስተዳደሩ በሰጠው የሊዝ መክፈያ የ5 ዓመት የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚከፈል ነው።
በተደረገው ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ የማስተላለፍ ሂደት በአራዳ ክፍለ ከተማ 1 ካሬ በ414 ሺህ ብር በከፍተኛ ዋጋ የተሸጠው ሲሆን ዝቅተኛው ደግሞ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ20 ሺህ ብር የተሸጠው መሆኑ ተነግሯል።
አቶ ሀብታሙ የጨረታ ሂደቱ ከዚህ በፊት ከነበረው የተሻለ ግልጽነት የተስተዋለበት እና ተጫራቾች እያንዳንዱን ሂደት በአካል እንዲከታተሉ የተደረገበት እንደሆነም ገልጸዋል።
ነገር ግን በጨረታው ሂደት ላይ ከቴክኖሎጂ ጋር በተያያዙ አሰራሮች ስህተቶች ተፈጥረው እንደነበር ጠቅሰው፤ በችግሮቹ ላይ ማስተካከያ መደረጉን ነው የተናገሩት።
ተጫራቾችም ምንም አይነት ቅሬታ ካላቸው መስሪያ ቤቱ ይህንን ለማስተናገድ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል።
ላለፉት አምስት ዓመታት መሬትን በሊዝ የማስተላለፍ ሂደት ተቋርጦ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ሀብታሙ፤ ለዚህ ምክንያቱ በመሬት አያያዝ ስረዓቱ ላይ ክፍተት እና ህገ ወጥነት ይስተዋል ስለነበር መሬት ኦዲት እየተደረገ በመቆየቱ ነው ብለዋል።
እነዚህ ሁለት መረጃዎችን ስናገናኝ ምን እናገኛለን
ብርቱካን ሚደቅሳ በጤና አሳበው ዛሬ ከሀላፊነት ለቀቁ።
ህወሓትን ደግሜ በፓርቲነት አልመዘግብም በማለት አቋማቸውን አሳውቀው ነበረ።
ህወሓትም የፕሪቶሪያ ስምምነትን የጣሰ ነው የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በማለት ከሰሰ
እነዚህን መረጃዎች ስንገጣጥም፣ ምናልባት ብርቱካን ህወሓትን እንድትመዘግብ ጫና ኖሮባት ይሆን?
ጥርጣሬ ነው።
ለማንኛውም ብርቱካንን የሚተካው ሰው ህወሓትን እንደ ፓርቲ መልሶ እውቅና ከሰጠ የጠረጠርነው እውነት ሆነ ማለት ነው።
ጊዜ ይፈታዋል።
ጎጃም ደብረ ማርቆስ አርሶ አደሮች በዚህ መልኩ የሰሚ ያለህ፣ ወዴት እንሂድ እያሉ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ!
የእርሻ ጊዜአችን አለፈ። መሬቱ ማዳበሪያ የለመደ ነው። ኸረ ባካችሁ እያለ ነው።
መንግስት የበልግ ስንዴ በኩታ ገጠም መሬት አምርቼ ኤክስፖርት አደርጋለሁ ካለ በኋላ ትንሽ ቆየት ብሎ ደግሞ አለምአቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን የእርዳታ ስንዴ ከራሳችን እንዲገዙ በማድረግ የውጭ ምንዛሬ ችግራችንን እንቀርፋለን ማለቱ ይታወሳል።
መንግስት ኤክስፖርት እናደርጋለን እንዲሁም የእርዳታ ድርጅቶች ከራሳችን ገዝተው ለኛ እንዲያቀርቡልን ስንዴ እንሸጥላቸዋለን ሲል የነበረው በእርዳታ የሚቀርበውን ስንዴ በከፍተኛ ሁኔታ በመዝረፍ ለመሸጥ አስቦ እንደሆነ አልጠረጠርኩም ነበር። 🙄🤔
ወራዳ እና አሳፋሪ መንግስት።
ይኸው ማስፈራሪያ አይሉት ልመና ዳግም ስጡኝ ይላል።
መጥኔ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ የተጠለሉ 200 ኤርትራዊያን ዜጎችን በግዳጅ ወደ አገራቸው መልሷል መባሉ ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ደኅንነት ስጋት እንዲገባው እንዳደረገው አስታውቋል።
ኢሰመኮ መንግሥት ኤርትራዊያኑን ወደ አገራቸው የመለሰው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩት "በሕጋዊ አግባብ" አይደለም በማለት መኾኑን ጠቅሷል።
ኢሰመኮ ኤርትራዊያኑ በግዳጅ ተመልሰዋል የተባለውን መረጃ እውነተኛነት ለማረጋገጥ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር በመነጋገር ክትትል እንደሚያደርግ ገልጧል።
(ዋዜማ)
አቶ ይርጋ ሲሳይ በቅርቡ የተገደለውን አቶ ግርማ የሺጥላን በመተካት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአብክመ ር ዕሰ መስተዳደር የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ (የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ) ሆኖ መሾሙ ተረጋገጠ። ዘ-ሐበሻ ሊሾም እንደሆነ መዘገቡ አይዘነጋም።
አቶ ይርጋ ሲሳይ በአሁኑ ሰዓት በደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆኖ እያገለገለ ያለወጣት አመራር ሲሆን "በበርካታ ጉዳዮች ላይ የተሻለ አፈፃፀምና ውጤት ያለው ትጉ አመራር ነው" በሚል ሹመት እንደተሰጠው የውስጥ ምንጮች ይናገራሉ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የተጻፈው የሹመት ደብዳቤ ላይም፤ ርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ይርጋን "የተጣለብዎትን ኃላፊነት በቅንነትና በታማኝነት እንዲወጡ ከአደራ ጭምር አሳስባለሁ" ብለውታል።
የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ወር ባካሄደው ጉባኤ አቶ ይርጋን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈሚ ኮሚቴ አባል እንዲሆን መምረጡ ይታወሳል።
የሠራባቸው ቦታዎች፦
◉ በታች ጋይንት ወረዳ የትምህርት ጽሕፈትቤት ሃላፊ፣
◉ በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣
◉ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ድርጅት ጽሕፈት ቤት ሃላፊ፣
◉ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የሲቪል ሰርቪስ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ፣
◉ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የፖለቲካ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ፣
◉ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ፣
◉ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ሃላፊ፣
◉ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ::
ምንጭ
ዘሀበሻ
ዋግነር ውጊያ ለማቆም መስማማቱን የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሴንኮ ተናገሩ
ፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ከዋግነር መሪው ይቪግኒ ፕሪጎዥን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
የፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ፥ ቀኑን ሙሉ በተደረገው ምክክርም ፕሪጎዥን በሩሲያ ደም አፋሳሽ ግጭት ውስጥ ላለመግባትና የተጀመረውን ውጊያ ለማቆም መስማማቱን አስታውቋል።
የቅጥረኛ ወታደር ቡድኑ መሪ ተዋጊዎቹ የደህንነት ዋስትና እንዲሰጣቸው ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጡንም መግለጫው ማመላከቱን አርቲ አስነብቧል።
ፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋርም መወያየታቸው የተነገረ ሲሆን፥ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የወጣው ዘገባ ውጥረቱን እንደሚያረግበው ይጠበቃል።
በዩክሬኑ ጦርነት ባክሙትን በመቆጣጠር ለሩሲያ ወታደሮች አስረክቦ የወጣው ዋግነር ትናንት ምሽት በተዋጊዎቼ ላይ ጥቃት ደረሰ በሚል በሩሲያ መከላከያ ሃይል ላይ ውጊያ መጀመሩን ገልጾ ነበር።
በደቡባዊ ሩሲያ የምትገኘውን ሮስቶቭ ከተማ በመቆጣጠርም ወደ ሞስኮ በመገስገስ ላይ መሆኑን ማሳወቁ ይታወሳል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ /channel/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
#ቮልስዋገን ከሰሞኑ ቮልስዋገን ኩባንያ ID4 እና ID6 መኪኖቹን የገዙ ከቻይና ውጪ ያሉ ደንበኞች ለተሸከርካሪዎቹ የዋስትና መብት አያገኙም፣ ለሌሎች ሀገራት ተስማሚነታቸውም አልተረጋገጠም ብሎ ነበር።
እዚህ ጋር ዋናው ጥያቄው መሆን ያለበት ለሀገራችን ተስማሚነቱ ካልተረጋገጠ የሰው ህይወት ላይ ጭምር አደጋ ሊያስከትል የሚችል የተሽከርካሪ "ፍቃድ በሌላቸው ሻጮች" እንዴት ወደ ሀገር ሊገባ ቻለ? ጉዳዩ የሚመለከተው የመንግስት አካል ወደ ሀገር የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ የራሱ ምዘና የለውም?
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እግዱን ያስተላለፈው ቮልስዋገን ኩባንያ አስቁሙልን ብሎ ጠይቆ እንጂ የደህንነት ችግር ሊኖርባቸው ይችላል ብሎ በራሱ ወስኖ አይደለም።
ሚኒስቴሩ ስለጉዳዩ ሲጠየቅ "መኪኖቹን ያገድነው ለኢትዮጵያ መንገዶች ብቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ ስለሚኖርብን ነው" የሚል ምክንያት ሰጥቷል፣ ታድያ ይህ ማረጋገጫ የሚሰጠው ዜጎች ሚሊዮኖችን ከፍለው ካበቁ እና መኪናው ሀገር ውስጥ በገፍ ከተሸጠ በኋላ ወይስ በፊት?
ለማንኛውም፣ የጀርመን ኤምባሲን በዚህ ጉዳይ መረጃ ጠይቄ "ዜናውን እስካሁን በሚድያ ያስነገረው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ነው፣ ኤምባሲያችን በቮልስዋገን ኩባንያ እና በሚመለከታቸው የመንግስት አካላት መሀል ውይይት ለማስጀመር ጥረት እያረገ ይገኛል" የሚል ምላሽ አድርሶኛል።
በነገራችን ላይ እንደ ጆርዳን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ግብፅ ያሉ ሀገራት ይህን የመኪና ሞዴል እንደ ባትሪ እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮች እንዳሉበት በመጥቀስ ሀገራቸው እንዳይገባ ያገዱት ከበርካታ ወራት በፊት ነበር።
ኤሊያስ መሰረት የዘገበው 👆
አስደሳች ዜና 💕🙏
**************
ሳዑዲ አረብያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአረፋ ኹጥባን በ20 ቋምቋ ስትተረጉም የቢላልን ሀገር ኢትዮጵያ ቋንቋ በአማርኛም እንደሚተረጎም ይፋ ሆኗል።
ኢንጅነር አብዱ ሙሃመድ
በኦነግ ሸኔ ታግተው ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ለተጠየቁ ሹፌሮች ገንዘብ እየተሰበሰበ ነው ተባለ
=======#=======
ቅዳሜ ሰኔ 17 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ከአምስት ቀን በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገርበ ጉራቻ ከተማ አካባቢ ለታገቱ ከ50 በላይ ሹፌሮች፣ እገታውን የፈጸሙት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች የጠየቁትን ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ህዝቡ እየሰበሰበ መሆኑን አዲስ ማለዳ ከምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የሥራ ኃላፊዎች ሰምታለች።
በዚህም በደብረ ማርቆስ እና ደንበጫ መካከል አማኑኤል ከተማ ላይ የታገቱ ሹፌሮች ይለቀቁልን በሚል ለሦስት ቀናት ያህል መንገድ ተዘግቶ እንደነበር የተጠቀሰ ሲሆን፤ መፍትሔ ባለመገኘቱ የታጋቾቹ ቤተሰቦች በየቦታው ጨርቅ አንጠፈው የተጠየቁትን ገንዘብ በመለመን ላይ ናቸው ተብሏል።
"እኛም ግራ ገብቶናል" ያሉ አንድ የሥራ ኃላፊ፤ "አብዛኛው ሹፌሮች የታገቱት ከዚህ አካባቢ ስለሆነ ሕዝቡ ልጆቻችን ይፈቱልን በማለት መንገድ ተዘግቶ ነበር።" ካሉ በኋላ፣ "ሕግ እና መንግሥት ባለበት አገር ሰው ታግቶ በሚሊየን ክፈሉ እየተባለ ነው፣ አጣርታችሁ ለመንግሥት ይፋ አድርጉ የሚሰማ ካለ።" ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም፤ "ከታገቱት ውስጥ ዕድል ቀንቶት ለአንድ ሰው አንድ ሚሊየን ከፍሎ የሚለቀቅ አለ። አልፎ አልፎ እየከፈሉ እየተለቀቁ ነው፣ ክፍሎ ያልተለቀቀም አለ" ብለዋል።
ከ50 በላይ ሹፌሮች ታግተው ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ነው የተጠየቀው ያሉት የሥራ ኃላፊው፤ "በዚህ ኑሮ ውድነት ምንም የሌለው ድሃ ልጆቹን ለማትረፍ በየቦታው ጨርቅ አንጥፎ እየለመነ ነው። የሚመለከተው አመራር ማብራሪያ ይስጥ።" ሲሉ አሳስበዋል።
በጌታሁን አስናቀ
/channel/addismaleda