muktarovichousmanova | Unsorted

Telegram-канал muktarovichousmanova - Muktarovich Ousmanova

71256

Ethiopia forever

Subscribe to a channel

Muktarovich Ousmanova

ይህ ምስል ከትግራይ መቀሌ ነው።
የትግራይ አክቲቪስቶችን በጎራ ከፍሎ እያጨቃጨቀ ነው።
አንዳንዶ ዳሽን ቢራ እንዴት እንዲህ በመቀሌ ይጠጣል ይላል። (ዳሽን የአማራ ነው ዳግም አንጠጣም ብለን ወደ ራያ ቢራ ዞረን ነበረ ይላሉ)
ሌላው ደግሞ ከዚህ ሁሉ መከራ በኋላ አሁንም በመጠጥ ልደነዝዝ ነው ወይ ይላል።

አቦ መንፈሱ የተረበሸ፣ ቃል የተገባለት፣ የተፎከረው ሁሉ ያልሰመረለትን ወጣት ምን አድርግ ነው የምትሉት? ተውት በቃ!

ይላል።

ሌላው እንዲህ ተዘፍዝፎ ለምን ይጠጣል። ተበታትኖ አይጠጣም? ይላል።

ጊዜ ብዙ ያሳያል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ማስታወቂያ! እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።

👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

“የልጄን ሕይወት በአንድ ሚሊዮን ብር ገዛሁ” - ልጃቸውን ከእገታ ያስለቀቁ አባት


ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ስለሚፈጸሙ እገታዎች መስማት በተለይ በሀገራችን አስደንጋጭነቱ እየቀረ ይመስላል። ተደጋግሞ እየተከሰተ ቤተሰብ ያለውን ሁሉ በማሟጠጥ ከፍሎ ሲያስለቅቅ፣ በአጋቾች እጅ ወጥተው የቀሩ ሰዎችም አሉ።

ልጃቸው የታገተባቸው የምሥራቅ ጎጃሙ ጡረተኛ መምህር ቤታቸውን እንኳን ሸጠው የማይመልሱት ዕዳ ውስጥ በመግባት ልጃቸውን አስለቅቀዋል። እንዴት ልጃቸውን በእጃቸው እንዳስገቡ ሲያስገዱም “በአንድ ሚሊዮን ብር የልጄን ነፍስ ገዛሁ” ብለዋል ለቢቢሲ በሰጡት ቃል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ማስታወቂያ! እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።

👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በጉራጌ ዞን በነዋሪዎች ላይ ግድያና እገታ እየፈጸሙ ነው ተባለ

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በተለይም ሶዶ ወረዳ፤ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራውና መንግሥት "ኦነግ ሸኔ" በሚል በአሸባሪነት የፈረጀው ኃይል በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ግድያና እገታ እንደሚፈጽም ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።

በዚህም የቡድኑ አባላት ነዋሪዎችን አግተው በመውሰድ አርደን የምንበላው ከብት ስጡን፣ የግል የጦር መሳሪያችሁን እንዲሁም ብር አምጡ በማለት በደል እንደሚፈጽሙ ተነግሯል።

ባለፈው ሃሙስ ሰኔ 22/2015 በነዋሪዎቹ ቤት በመግባት "የመንግሥት የጸጥታ አካላትን ትደብቃላችሁ እንዲሁም ያሉበትን ጥቆማ አልሰጣችሁንም" በሚል ነዋሪውን ሲያሰቃዩ እንደነበርና በዚህም ምክንያት አንድ የቀበሌው ነዋሪ የነበሩ አርሶ አደርን መግደላቸው ነው የተገለጸው።

የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በአካባቢው ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ በተደጋጋሚ ጥቃት እያደረሱ ነበር ያሉት ነዋሪዎቹ፤ ከባለፈው ሰኔ 20/2015 ጀምሮ ግን ግድያ እና እገታ እየፈጸሙ ነው ሲሉ ተደምጠዋል።

ነዋሪዎችን አግተው በመውሰድ እስከ 200 ሺሕ ብር እንደሚጠይቁ በመጥቀስም፤ በአካባቢው (በቀበሌው) በቂ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ባለመኖራቸው ችግሩ ተባብሶ መቀጠሉን ተናግረዋል።

የታጣቂ ቡድኑ አባላት ወደ ቀበሌው ዘልቀው የሚገቡት ከኦሮሚያ ክልል በመንግሥት የጸጥታ አካላት ሲሳደዱ መሆኑም ተጠቁሟል።

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳው በጉዳዩ ላይ መረጃ እየተሰባሰበ መሆኑን ጠቅሰው፤ "ሙሉ መረጃ ሲገኝ የምንገልጽ ይሆናል።" ገልፀዋል።

በጌታሁን አስናቀ
/channel/addismaleda

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝነት ለመሸጋገር ዝግጅቱን አጠናቆ ደንቡ እስኪጸድቅለት እየተጠባበቀ ነው -ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና
**********************

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝ የትምህርት ተቋም ለመሸጋገር ዝግጅቱን አጠናቆ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንቡን እስኪያጸድቅለት እየተጠባበቀ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና ገለጹ።

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት የመጀመሪያው ትውልድ የሚባሉት 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደር እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስቴር መግለጹ ይታወቃል።

ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና ለኢዜአ እንዳሉት፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስ ገዝ አስተዳደር መሆን ለአካዳሚክ ነጻነት፣ ለምርምርና መማር ማስተማር ሂደት የጎላ አበርክቶ አለው።

ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል የመጀመሪያው የራስ ገዝ አስተዳደር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንደሚሆን አስታውሰው፤ ለዚህም አስፈላጊውን የአስተዳደር መመሪያዎችና የግብዓት ዝግጅት አጠናቋል ብለዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በራሳቸው ገቢ ከማመንጨት ባለፈ ስርዓተ ትምህርቱን በራሳቸው መንገድ በመቅረጽ ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት የሚችሉበት አዋጅ ቁጥር 1294/2015 መጽደቁን ጠቅሰው፤ አዋጁ ለአካዳሚክ ነጻነት በር የሚከፍት ውሳኔ መሆኑን ገልጸዋል።

ዩኒቨርሲቲው ለራስ ገዝነት የሚያበቃውን የትምህርት ክፍሎች የአሰራር ክለሳ ማጠናቀቁን አመልክተዋል።

"የዩኒቨርሰቲው ደንብ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ተልኳል፤ ወደ ራስ ገዝ ምዕራፍ ለመሸጋገርም የደንቡን መጽደቅ ብቻ ነው የምንጠብቀው" ብለዋል ፕሬዚዳንቱ።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

✅For Grade 12 National Exam (ለማትሪክ) ESSLCE ዝግጅት

📌መለማመጃ (Model) ፈተናዎች
📌የማትሪክ ሶልሽኖች
📌Past Exam Solutions
📌ማብራሪያና መልሶች💡
📌አጫጭር ኖቶች📝

✅ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ

📌ፈተናዎች ከሙሉ ማብራሪያና መልሶች፣
📌 መፅሃፍትና Lecture Notes
📌 አጫጭር ኖቶች

JOIN በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ✅️

✅️ለውዳጅ ዘመድ ያጋሩ
✅Share to families and friends

👍 Telegram Channel👇👇👇

/channel/tutorialpointeth
/channel/tutorialpointeth
/channel/tutorialpointeth

👉SUBSCRIBE👇YouTube Channel for video tutorials

Tutorialpointeth" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Tutorialpointeth

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

እንደዚህ አይነት ጋዜጠኞችም አሉ !

የአሚኮ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ሙሃባ በዛሬ የአማራ ቴሌቪዥን ዜና «አሸባሪው ፋኖ» የሚል ዜና እንዲያነብ ሲቀርብለት ይህን አይነት ዜና አላነብም በማለት ስቱድዮ ለቆ ወጥቷል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ማስታወቂያ! እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።

👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የደረሰ የትራፊክ አደጋ

በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ መቃ ቀበሌ አጋም ጎጥ አንድ የህዝብ መጫኛ መለስተኛ ተሽከርካሪ በህገ ወጥ መንገድ የመንቀሳቀስ ፈቃድ የሌላቸውን 19 ኤርትራዊያን በመጫን በፍጥነትና ህጋዊነት በጎደለው መንገድ በማሽከርከሩ የመገልበጥ አደጋ የደረሰ ሲሆን በአደጋው አንድ የሞት፣አንድ ከባድ ጉዳትና ስድስት ሰው ቀላል ጉዳት ሊደርስ ችሏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🛎 ሰበር የምስራች!!! 🛎
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን በብቃት እንዲያልፉ ለማገዝ
👉 ለ200 ተማሪዎች የ35% ወጪ ሸፍኗል።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድርጅታችን አስተባባሪነት የመውጫ ፈተና መለማመጃና መዘጋጃ ሲስተም በአንጋፋ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች ተዘጋጅቶ በርካታ ተማሪዎች በብቃት እየተዘጋጁበት ይገኛል።
***
በመሆኑም አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ በድርጅታችን የተዘጋጀውን የመውጫ ፈተና መዘጋጃና መለማመጃ ከሰኔ 20 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ለሚከፍሉ
👉👉👉 200 ቀዳሚ ተማሪዎች ብቻ ሙሉ ፓኬጅ (4Mock +3 model):-

💥 ለኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በ800
የነበረውን 550 ብቻ
💥 ለሌሎች ፕሮግራሞች 1400 የነበረውን
በ 900 ብር ብቻ
እንዲሆን ስፖንሰር አድርጎላችኋል።
***
እድሉን ለምታገኙ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

የመውጫ ፈተና መለማመጃዎቹን ለማግኘት ድረ ገጻችንን
👉👉 www.elts.com.et ይጎብኙ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን
👉👉 t.me/aec_ethiopia ይቀላቀሉ

🧑‍🎓መልካም ዝግጅት!! 👨‍🎓
አተርቴክን በድጋሚ እናመሰግናለን!!!

አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት
ማዕከል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የጊኒዋ ባለ ውቃቢ እንስት ውሸት ተጋለጠ..🇬🇳

የጊኒዋ ባለ ውቃቢ ራሷን ሩቅ አዋቂ ነኝ በማለት ከፈጣሪ የተሰጣት ልዩ ተሰጥኦ ያላት በማስመሰል'ና በሙስሊም ካባ ሙዕሚኖችን ከቀጥተኛው መስመር ለማስዎጣት በማሰብ ጧት ወደ አንድ ውቅያኖስ በማምራት ከመካከል ላይ ወደ ፈጣሪዋ በልዩ ተዓምር የምትቃረብ ለመምሰል የሰራችው ድራማ በሐገሪቱ ፖሊሶች ውሸቱ ተጋልጧል።

እንስቷ ከውቅያኖሱ መካከል ላይ አንጥፋ የምትሰግድበትን ሁኔታ የተመለከቱ ብዙዎች በሰዓቱ አምነውባት የነበረ ሲሆን የማጭበርበር ጥቆማው የደረሰው የጊኒ ፖሊስ ከስፍራው ደርሶ የምትሰግድበትን ሙሰላ ሲገልጠው ከውስጥ ጠረጴዛ በመዘርጋት የውሸት ተዓምሯ አጋዢ ለማድረግ የተጠቀመችበት ያገጠጠ ውሸት በተከታዮቿ ፊት ተጋልጧል።

ፖሊስም እንስቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ወደ ፍርግርጉ ሲዎስዳት ተዓምሯን ለማዬት የታደሙት ተከታዮቿ በስድብ ሸኝተዋታል። አሏሁ አክበር!

E/r Mohammed Jemal-ማሜ 🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

እንዲህ አካል ጉዳት ኖሮባት የተወለደችው ልጅት እነሆ ደስተኛ ካደረጋት ትዳርዋ አርግዛ የመጀመሪያ ልጇን እየጠበቀች ነው። የዝንባብዌ ዜጋ ናት። እህታለም፣ በህይወት ብትከፊም ባለሽ መልካም ነገር በመፅናናት፣ ፀጋሽን በመቁጠር፣ ነገን በተስፋ ኑሪ። የትዳር አጋጣሚ ሲመጣ ተቀብለሽ ቤተሰብ መስርቺ፣ ወልደሽ ሳሚ። የህይወት ትርጉም ይኸው ነው ሀቢብቲ 😍 👌

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የጊዜ ገደቡ ያለፈበት ጭማቂ/ጁስ በቁጥጥር ስር ውሎ ተወገደ

በቀን 21/10/2015 ከመቀሌ ጊዜ ገደቡ ያለፈበት 4000 ደርዘን በፍሬ 48,000 የሀይላንድ ጁስ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ወልዲያ ላይ በቁጥጥር ስር ውሏል።
የጤና ባለሙያ፣ንግድ ባለሙያና፣የዞኑ ኮሚኒኬሽን ባለሙያ እና የፖሊስ አባላት ባሉበት የቆሻሻ ማስወገጃ ላይ እንዲወገድ ተደርጓል።
መረጃው የወልዲያ ከተማ ፖሊስ ነው

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

📍ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ትልቅ ዕድል

⚡️አንደአከፋፈሉ ከ 14% - 35% ቅናሽ ያግኙ

ከ 70% በላይ የተጠናቀቁ አፓርታማዎችን በመግዛት ተ ጠቃሚ ይሁኑ!

ቅናሹን በመጠቀም ቤትዎን ይያዙ

የቀሩን የካሬ አማራጮች፦

107 ካሬ

110 ካሬ

115 ካሬ

120 ካሬ

127 ካሬ

138 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን

ለበለጠ መረጃ ፦

⚡️ t.me/Tsion_won
⚡️ /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn
☎️ +251912287354 / +251904444670

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

Breaking

በአማራ ክልል፤ የደጀን ወረዳ ፖሊስ አዛዥ እና ምክትላቸው “በግለሰብ በተፈጸመባቸው ጥቃት” ተገደሉ

በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን የምትገኘው የደጀን ወረዳ ፖሊስ አዛዥ እና ምክትላቸው በተከፈተባቸው ተኩስ ሲገደሉ ሁለት ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የወረዳው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስታወቀ። ለወረዳዋ ፖሊስ አዛዦች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ተኩስ ከፍቷል የተባለ ተጠርጣሪን ለመያዝ ፍለጋ እየተከናወነ መሆኑንም ጽህፈት ቤቱ ገልጿል።

የደጀን ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ዘውዱ ታደለ እና ምክትላቸው ኢንስፔክተር ወርቁ ሽመልስ ጥቃት የተፈጸመባቸው ዛሬ ሰኞ ሰኔ 26፤ 2015 ከቀኑ ስምንት ሰዓት ገደማ እንደሆነ የወረዳው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታሁን ጋሻዬ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። የፖሊስ አዛዦቹ ላይ ተኩስ የተከፈተባቸው፤ በዛሬው ዕለት በተለያዩ አካባቢዎች እየተሰጠ ያለውን “የስምንተኛ ክፍል ፈተና ደህንነት ለመከታተል ወደ አባይ ሸለቆ ትምህርት ቤት በመኪና እየተጓዙ በነበረበት ወቅት” መሆኑን የኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊው አስረድተዋል።

ሁለቱ የፖሊስ አዛዦች “ግልገሌ” የተባለች ቀበሌ ላይ ሲደርሱ “መንገድ ላይ ሲጠብቃቸው ነበር” በተባለ ግለሰብ ተኩስ እንደተከፈተባቸው አቶ ጌታሁን ተናግረዋል። በዚህ ጥቃት በጥይት የተመቱት የፖሊስ አዛዡ ኢንስፔክተር ዘውዱ እና ምክትላቸው ኢንስፔክተር ወርቁ ወዲያው ህይወታቸው ሲያልፍ፤ ሹፌራቸው “እግሩ ላይ ተመትቶ” ጉዳት እንደደረሰበት ኃላፊው አክለዋል።

* * ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2023/11344/

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በመንግሥት የጸጥታ አካላትና በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መካከል ጠንካራ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ
=======#=======

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በመንግሥት የጸጥታ አካላት እና ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራውና በመንግሥት "ኦነግ ሸኔ" ተብሎ በአሸባሪነት በተፈረጀው ታጣቂ ቡድን መካከል ከባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ በተለየ መልኩ ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ገልጸዋል፡፡

ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የአካባቢው ነዋሪዎች፤ "በዞኑ በኹለቱ ኃይሎች መካከል ውጊያ መደረግ ከጀመረ ዓመታት ቢቆጠሩም፣ ካለፈው ሳምንት ሰኔ 17/2015 ጀምሮ እየተደረገ ያለው ውጊያ ግን ጠንካራ ነው።" ብለዋል።

ውጊያው በዞኑ በተለይም ኮምቦሻ እና ጮመን ጉዱሩ ወረዳዎች በስፋት እየተካሄደ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን በእነዚህም አካባቢዎች የንጹሃን ዜጎች ሕይወት መጥፋቱና እና በርካታ የቤት እንስሳት መሞታቸው ተመላክቷል።

በተለይም በኮምቦሻ ወረዳ ቱሉ ሀቢብ ቀበሌ ከአንድ አካባቢ ብቻ ቁጥራቸው ከአስር በላይ የሚሆን ንጹሃን ዜጎች ሕይወታቸው ማለፉን ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።

ነዋሪዎቹ አክለውም፤ የመንግሥት የጸጥታ አካላት በዋናንተ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአካባቢው እያደረጉት ባለው ኦፕሬሽን ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የኦነግ ሸኔ አባላት ሳይገደሉ እንዳልቀረ ነው የጠቀሱት።

የአካባቢው ማህበረሰብ በየጊዜው በሚካሄዱ ውጊያዎች ከቀዬው ሲፈናቀል እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፤ በዚህ ወቅትም ብዙዎች አካባቢያቸውን ለቀው እየወጡ ነው ተብሏል።

በዚህም ጠንካራ ውጊያ ከሚካሄድባቸው አካባቢዎች የሚፈናቀሉ ሰዎች በብዛት ወደ ሻምቡ ከተማ እንዲሁም ሀባቦ ወረዳና ወደ ሌሎች አንጻራዊ ሰላም ወዳለባቸው የተለያዩ ሥፍራዎች እንደሚሄዱ ተገልጿል።
አዲስ ማለዳ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል የመንፈስ እህት ሀኪም ነኝ ብላ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስታለች

ዶክተር ዊንታ መሀሪ ተከስተ እባላለሁ ብላ ከካናዳ ትምህርቱም ልምዱም ሳይኖራት የተለያየ ህክምና የማህጸን ቀዶ ጥገናን ጨምሮ አገራችን እየተዘዋወረች ምስኪኑን ህዝብ መጫወቻ አድርጋለች። የውሸት ዌብሳይትና ሻሎም የሚባል ድርጅትም አቋቁሚያለሁ በማለት እያወናበደች ትገኛለች (ለዝርዝሩ የተያያዘውን ቪዲዮና ዌብሳይት ይመልከቱ) አጨበርባሪዋ ሰሞኑን ዱቡብ ክልል በፕሬዚደንቱና ሹማምንት በመታጀብ የ250ሚሊዮን ዶላር ሆስፒታል እገነባለሁ ብላም አገር እያተራመሰች ነው።

አገራችን አሁን ያለችበት ሁኔታ ላገር በቀልና በተለይ እንደዚች እስስት ቀቢጸ ተስፋ ጭና ህዝባችንን መጫወቻ ማድረጎን ማጋለጥና የሚመለከታቸው ጤና ጥበቃና ፖሊስን ጨምሮ እርምጃ እንዲወስዱ እናሳስባለን።

https://shalomhealthcaresolutions.com/board-members/

https://youtu.be/CHJJTyPCs14

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🛎 ሰበር የምስራች!!! 🛎
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን በብቃት እንዲያልፉ ለማገዝ
👉 ለ200 ተማሪዎች የ35% ወጪ ሸፍኗል።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድርጅታችን አስተባባሪነት የመውጫ ፈተና መለማመጃና መዘጋጃ ሲስተም በአንጋፋ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች ተዘጋጅቶ በርካታ ተማሪዎች በብቃት እየተዘጋጁበት ይገኛል።
***
በመሆኑም አተርቴክ የቴክኖሎጂ ግሩፕ በድርጅታችን የተዘጋጀውን የመውጫ ፈተና መዘጋጃና መለማመጃ ከሰኔ 20 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ለሚከፍሉ
👉👉👉 200 ቀዳሚ ተማሪዎች ብቻ ሙሉ ፓኬጅ (4Mock +3 model):-

💥 ለኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በ800
የነበረውን 550 ብቻ
💥 ለሌሎች ፕሮግራሞች 1400 የነበረውን
በ 900 ብር ብቻ
እንዲሆን ስፖንሰር አድርጎላችኋል።
***
እድሉን ለምታገኙ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

የመውጫ ፈተና መለማመጃዎቹን ለማግኘት ድረ ገጻችንን
👉👉 www.elts.com.et ይጎብኙ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን
👉👉 t.me/aec_ethiopia ይቀላቀሉ

🧑‍🎓መልካም ዝግጅት!! 👨‍🎓
አተርቴክን በድጋሚ እናመሰግናለን!!!

አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት
ማዕከል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሳተፉበት የእግር ኳስ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይታያል
*****

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሳተፉበት የእግር ኳስ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ይታያል።

ጨዋታው የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ ምርቃትን ምክንያት በማድረግ የተደረገ እንደሆነ ተቋሙ አስታውቋል።

ጨዋታው ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በኢቲቪ ዜና ቻናል፣ በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል እና በኢቢሲ የዩቲዩብ ገጽ የሚተላለፍ ሲሆን፤ ኢፕድም ይህንኑ ጨዋታ በማህበራዊ ገጾቹ የሚያጋራ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል።

(ምንጭ፡ ኢፕድ)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሁሉም የአገሪቱ የንግድ ስርዓት በሙሉ ተበላሽቷል በሚባልበት ደርጃ ላይ ደርሷል ተባለ
=======#=======
ከአዲስ ማለዳ ዘገባ ተቀንጭቦ የተወሰደ

ሁሉም የአገሪቱ የንግድ ስርዓት በሌቦች፣ በኮትሮባንዲስቶችና በሽፍቶች የተተበተበና ስርዓት አልበኝነት የሰፈነበት በመሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ተበላሽቷል የሚባልበት ደረጃ ላይ መድረሱን ትናንት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮችን ቋሚ ኮሚቴ እንዲሁም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ባዳመጠበት ወቅት ገልጿል።

በዚህም የሲሚንቶ፣ የጤፍ፣ የምግብ ዘይት፣ የስንዴ፣ የወርቅ፣ የማዳበሪያ፣ እና የሌሎች ፍጆታዎች የንግድ ስርዓት ህግን ባልተከተለ አሰራር የሚመራና ህገወጥ ደላሎች የበዙብት በመሆኑ እጅግ የተበላሸ ነው ተብሏል።

የኢትዮጵያ ህዝብ በኑሮ ውድነትና በሕገወጥ ንግድ ተማሯል ያሉት የምክር ቤቱ አባላት፤ የመንግሥት አመራሮች፣ ደላሎችና ባለሀብቶች ተቀናጅተው በፈጠሩት ብልሹ አሰራር ሕዝቡ እየተጎዳ ነው ሲሉ ተደምጠዋል።

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዋነኛ ተልዕኮ ጤናማ የተረጋጋ የአገር ውስጥ ብሎም የጠረፍ ንግድ ስርዓት መፍጠር ቢሆንም፣ ህግወጥ ንግድና ኑሮ ውድነት በከፍተኛ ሁኔታ በመባባሱ ይህ ተቋም አለ ወይ የሚያስብል ጥያቄ እንደሚፈጥር በምክር ቤቱ አባላት ተጠቅሷል።

ስለሆነም በዚህ ልክ የተበላሸው የንግድ ስርዓት ባስከተለው ጥፋት የተቋሙ አመራሮች "ተጠያቂ ለመሆን ዝግጁ ናችሁ ወይ?" የሚል ጥያቄ ከምክር ቤቱ አባላት ተነስቷል።

ምክር ቤቱ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ11 ወራት አፈጻጸም ዝቅተኛ ነው ሲል የገለጸ ሲሆን፣ ለአብነት የበጀት አጠቃቀሙን በማንሳት ሥራ ላይ መዋል ሲገባው ስራ ላይ ሳይውል የቀረ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ መኖሩን ጠቅሷል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

እገታ የሚባል ነገር ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅበት ሀገር ያለን ይመስል ይህን "መናኛ" ዜና እንዲህ ሲቀባበሉት ስናይ ይገርመናል።

ከሰሞኑ እንኳን 50 ሹፌሮች እና መንገደኞች ታግተው ከ50 ሚልዮን ብር በላይ ሲጠየቅባቸው እነዚህ ሚድያዎች አንድ ነገር እንኳን ትንፍሽ አላሉም ነበር፣ አሁን ግን... ⬇️

ሳትታገት ታገትኩ ብላ ብር ጠየቀች፣ ይገርማል፣ ክፉ ድርጊት ነው። ግን ገንዘብ ካልተከፈለባቸው ህይወታቸውን እያጡ ስላሉት ዜጎቻችንስ ማን ይናገርላቸው?

ዋናውን ድርጊት ለማስካድ #ማደንዘዣ መሆኑ ነው።
Via Elias Meseret

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በፓስተር ዮናታን ንብረቶች ላይ ንብ ባንክ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አወጣ

"…ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ላበደረው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ አውጥቷል።

•አበዳሪው ወይም የመያዢያ ሰጪ ስም፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ የሐራጁ መነሻ በብር፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓትም ተገልጿል።

1ኛ፥ አቶ ዮናታን አኪሊሉ አንጀሎ አራት ኪሎ ፕሪሚየም፣ በስማቸው የተመዘገበ ሀዋሳ ምሥራቅ ከተማ የሚገኝ 400 ሜትር ካሬ ቦታ ያለው ባለ 3 ወለል መኖሪያ ቤት፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር። 22 ሚሊዮን፣ የሀራጁ ቀንና ሰዓት በ17/2015ዓም ከ4:00–6:00 ሰዓት

2ኛ፥ አቶ ዮናታን አክሊሉ አንጄሎ/ ዜብራ ሓላ/የተ/የግ/ማ / 4ኪሎ ፕሪምየም/ በዜብራ ግሪል ሓላ/የተ/የግ/ማ ስም የተመዘገበ ሀዋሳ ከተማ ምሥራቅ ክፍለ ከተማ የሚገኝ 1,271.83 ሜትር ካሬ ይዞታ ያለው ባለ 4/ባለ 2 እና ባለ 1 ወለል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃ፥ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር 30 ሚልዮን፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓት 17/11/2011 ዓም። ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት

3ኛ፥ አቶ ዮናታን አክሊሉ አንጄሎ ዜብራ ግሪል ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ 4ኪሎ ፕሪምየም፣ በዜብራ ግሪል ሓላ/የተ/የግ/ማ ስም እየተመዘገበ። አዲስ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 500 ካሜ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ የሐራጁ መነሻ 25 ሚልዮን የሐራጁ ቀንና ሰዓት 17/11/ 2015 ከ4:00 እስከ 6:00 ሰዓት።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በጦርነቱ ወቅት የሞቱ ሰዎችን አጽም ለማውጣት እስከ ስድስት ሺሕ ብር ይጠየቃል ተባለ
=======#=======

አርብ ሰኔ 23 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በትግራይ ክልል ለኹለት ዓመት በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት ወቅት ሕይወታቸው አልፎ በየቦታው የተቀበሩ የጦርነቱ ተሳታፊዎችን አጽማቸውን ለማንሳት ክፍያ እየተጠየቁ መሆኑን የክልሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።

ነዋሪዎቹ "በጦርነቱ ወቅት ሕይወታቸው አልፎ በተንቤን በረሃና ሌሎች የክልሉ አካባቢዎች የተቀበሩ ሰዎችን ከተቀበሩበት ቦታ አጽማቸውን በማውጣት ወደ ትውልድ ሥፍራቸው ለመመለስ ክፍያ እየተጠየቅን ነው።" ብለዋል።

ወላጆች የሞቱ ልጆቻቸውን አጽም ከተቀበሩበት አውጥቶ ለማምጣት እስከ ስድስት ሺሕ ብር እየከፈሉ ነው የተባለ ሲሆን፤ ወላጆቹ ልጃቸው የት እንደተቀበሩ የሚያውቅ ሰው አስከትለው በመሄድ የልጃቸውን አጽም እንደሚያመጡም ተመላክቷል።

የልጆቻቸውን አጽም ለማምጣት ወደ በረሃ ከሚሄዱ ወላጆች ክፍያ የሚጠይቁትም በሕወሓት ሥም የታጣቁ ኃይሎች ናቸው ተብሏል።

ሰሞኑን የሕወሓት የጦር አመራሮች በጦርነቱ ተሳትፈው ሕይወታቸው ስላለፈ ሰዎች ከሰኔ 15/2015 ጀምሮ መርዶ እንናገራለን ከማለታቸው ጋር ተያይዞ፤ ነዋሪዎቹ "ልጆቻችን የት ናቸው?" በማለት እየጠየቁ ነውም ተብሏል።

በጦርነቱ ተሳትፈው የሞቱ ሰዎችን በተመለከት ይፋዊ መርዶ ባይነገርም፤ የሕወሓት አመራሮች ቀስ በቀስ ነዋሪዎቹ እንዲሰሙ እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል።

ከአንድ ቤተሰብ እስከ ሦስት ሰዎች በጦርነቱ ምክንያት ሞተዋል የተባለ ሲሆን፤ በአማራና አፋር ክልሎች የተቀበሩ የጦርነቱ ተሳታፊዎችን አጽም ለመመለስ፣ የሟች ቤተሰቦች በክልሎች ወሰን የሚገኙ የጸጥታ አካላትን ፈቃድ እየጠየቁ መሆኑ ተጠቅሷል።
ዘገባው የአዲስ ማለዳ ነው

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ከ250 በላይ የሚሆኑ በተለያዩ ሃላፊነቶች ላይ የነበሩት የኢዜማ አባላት ድርጅቱን ለቀቁ ።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኢትዮጵያ የ BRICS አባል ለመሆን ጠየቀች
"አሁን እየተለወጠ ካለው የዓለም ሁኔታ እና የኃይል አሰላለፍ ሁኔታ ብሔራዊ ጥቅምን ለማረጋገጥ የሚረዱ የሌሎች ዓለምአቀፍ ተቋሞች አባል እንድንሆን እንሠራለን" ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ከእነዚህ ተቋማት አንዱ BRICS መሆኑን አረጋግጠዋል።

ይህን ዜና ስሰማ ያሰብኩት

ኢትዮጵያ ወደ ምዕራባውያን ፊቷን በማዞሯ ምንም አልተጠቀመችም። ብድር አልሰጥም ብለዋል።
እርዳታ ከልክለዋል።

የአቋም ሺፍት ያለ ይመስላል። ነገር ግን ብሪክስ አባላት ይቀበላሉ?

የተወዛገበ አቋም አልባ አካሄዳችን ሁሉም እንዲጠራጠረን ሆነ።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የትግራይ ህዝብ ዘር ወቅት ነው ብሎ ትግራይን ለቆ የወጣው መከላከያ በአማራ ገበሬ ላይ በሰኔ የዘር ወቅት ለምን ግጭትን አያበርድም? ለምን ከግጭት ይልቅ በመነጋገር አይፈታም። ኸረ ሰላም ይሻላል። ሁለት አመት ከመዋጋት ሀያ አመት መደራደር ይሻላል ተብለን አልነበረ? ምነው?
ለታሪክ ይቀመጥ!!



Loul Mekonnen

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

መንገድ ዳር ወድቆ የነበረው የዚህ ቤተሰብ ህይወት በእናንተ ደጋጎች ርብርብ ተቀይሯል።

የተደረገላቸውን ድጋፍ ተጠቅመው አቶ ባሚሌ አበበ እና ባለቤታቸው ወደ ልብስ ስፌት ሙያቸው ሊመለሱ እያሰቡ ነው፣ አሁን ቤት ተከራይተው መኖር ጀምረዋል፣ ልጆቻቸውንም እያስተማሩ ይገኛሉ።

ለትብብራችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ፣ በተለይ አክሊሉ ተስፋዬ ትልቁን ድርሻ ተወጥቷል፣ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
ኤሊያስ መሰረት

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሥራ አቁሞ የነበረው የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ ወደ ሥራ ሊመለስ መሆኑ ተገለጸ
=======#=======

ረቡዕ ሰኔ 21 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ከኹለት ዓመታት በፊት ሥራ አቁሞ የነበረው የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ በቅርቡ ዳግም ወደ ስራ ሊመለስ መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌድሬሽን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌድሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት አያሌው አሕመድ፤ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ አፈፃጸምን እንዲከታተልና በሠራተኞች ጉዳይ የሚወጡ ህጎች ላይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን እንዲያማክር የተቋቋመው የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ በቅርቡ ሥራውን እንደሚጀምር ነው የተናገሩት።

ምክትል ፕሬዝዳንቱ አማካሪ፤ "ቦርዱ ሥራውን ካቆመ ኹለት ዓመት አልፎታል። በዚህም ለሚመለከተው አካል ጥያቂያችን አቅርበን ተቋርጦ የነበረውን ሥራ ለማስጀመር በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል ተወስኗል።" ብለዋል።

ይሁን እንጂ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርዱ ሥራ የሚጀምርበት ቀን እስካሁን በትክክል አለመታወቁን ጠቁመዋል።

በወቅቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዲስ የሥራ አወቃቀር ሲዘረጋ ከአዲሱ የሥራ አደረጃጀት ላይ ትኩረት ያደርግ ነበር ያሉት ምክትል ፕሬዝዳንቱ፤ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበረው አሁን ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተብሎ ሲሰየም ብዙ የሥራ ዘርፎችን አቅፎ ይዞ የመጣ ነው ብለዋል።

አዲስ የአደረጃጀት ስርዓት በተካሄደበት ወቅት የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ ሥራ እንዲያቆም ተደርጓል ሲሉም አክለዋል።

አክለውም ቦርዱ በሴክተር ደረጃ የተደራጁ ዘጠኝ ኢንዱስትሪ ፌድሬሽኖች መኖራቸውን ገልጸው፤ በኢንዱስትሪ ፌድሬሽን ሥር 2 ሺሕ 300 የሚጠጉ ማህበራት መኖራቸውን ተናግረዋል።

/channel/addismaleda

Читать полностью…
Subscribe to a channel