📌በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት ይግዙ
እጅግ በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ አፓርታማዎችን
በረጅም ጊዜ ክፍያ
ገዝተው ቋሚ ንብረትዎ ያድርጉ
የ60/40 የአከፋፈል አማራጫችንን ይጠቀሙ
የቀሩን የካሬ አማራጮች፦
107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን
ለበለጠ መረጃ
👉 http://t.me/Tsion_won
👉 /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn
☎️ +251912287354
+251946404247
#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com
በጎንደር ከተማ ታግቷል የተባለዉ እስራኤላዊ አዛዉንት ቤተሰቦቹን ገንዘብ ለመቀበል አልሞ መሆኑን የእስራኤል መንግስት አሳወቀ
በጎንደር ከተማ ታግቷል በተባለዉ የ 79 አመት አዛዉንት እስራኤላዊ ጉዳይ ዉዝግብ አስነስቶ እንደነበር ይታወሳል።
የእስራኤል ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢንተርፖልን አጋር በማድረግ ግለሰቡን በእገታ ለማስለቀቅ ጥረት እያደረኩ ነዉም ብሎ ነበር።
ለህክምና እና ለቤተዘመድ ጥየቃ ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል የተባለዉ አዛዉንቱ ግለሰብ ሳይታገት ታግቻለሁ ማለቱን የእስራኤል መንግስት አረጋግጫለሁ በማለቱ ጥረቱን እንዳቋረጠዉ ገልጿል።
በሀገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲመራ የነበረዉም ግለሰቡን የማስለቀቅ ጥረት እንዳቆመዉ አሳዉቋል።
ግለሰቡ በእስራኤል የሚኖሩ ቤተሰቦቹን እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር ድረስ ታግቻለሁ በሚል ሰበብ ሲጠይቅ እንደነበር የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኀን መዘገባቸዉን ብስራት ራዲዮ ተመልክቷል።
ግለሰቡ ታግቷል በተባለበት ወቅትም የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምንም የቀረበለት አቤቱታ አለመኖሩን አሳዉቆ ነበር። አቪ የተሰኘዉ የግለሰቡ ወንድ ልጅ እገታዉ የዉሸት እንነበር እና ገንዘብ ፍለጋ መሆኑን አረጋግጧል።
ከቅርብ ግዜ ወዲህ ሳይታገቱ ታግቻለሁ በማለት ከቅርብ ቤተሰብ ፣ ከፍቅረኛ እና ከዘመድ አዝማድ ገንዘብ ለማግኘት የመሞከር ጥረት አሁን ድንበር ተሻጋሪ ሆኗል።
በትናንትናው እለትም በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ወረዳ የሚኖር ወጣት ቤተሰቦቹን ሳይታገት ታገቻለሁ በሚል 500 ሺህ ብር የጠየቀ ቢሆንም በደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል።
አትዮ ቲዩብ
#ማስታወቂያ!
እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
በዚህ መንደር ውስጥ 5 የመዋኛ ቦታዎች አዘጋጅተናል
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉 የካሬ አማራጨ
55.4 ካሬ
76.4 ካሬ
132.38 ካሬ
137.14ካሬ
141 ካሬ
147 .33ካሬ
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 751,000 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
በደንበኞቻችን ዘንድ ተመራጭነት ያተረፉትን፣ተሽጠው አልቀው የነበሩትን ባለአንድ መኝታ አፓርታማዎች በድጋሜ በአዲስ ህንጻ ላይ ለሽያጭ ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ይፍጠኑ!
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw
“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ቢሮ ተዘረፈ
በሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥር የሚተዳደረው “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነመረብ ሚዲያ እሁድ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 ለሰኞ አጥቢያ በቢሮው ውስጥ ያለ ካዝና ባልታወቁ አካላት ተሰብሮ፣ ንብረቱ ተዘርፏል። የሚዲያ ተቋሙ በሚሠራቸው ዘገባዎች ሳቢያ ተደጋጋሚ ጫናዎች እየደረሰበት ሲሆን፣ ይህ ዘረፋም የነዚህ ተደራራቢ ጫናዎች ተቀጥያ እንደሆነ ሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ያምናል።
ትላንት እሁድ የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ባልደረቦች እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት በዜና ክፍሉ ውስጥ በሥራ ላይ ቆይተው፣ ቢሮውን ቆልፈው ከወጡ በኋላ፣ ዛሬ ጠዋት 1፡00 ሰዓት ገደማ ቀድመው የደረሱ ባልደረቦች የቢሮው በር እንደተቆለፈ ነገር ግን ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ የዜና ክፍሉ ንብረቶች የተቀመጡበት ካዝና በኃይል ተሰብሮ አግኝተውታል።
በዘረፋው ካዝናው ውስጥ የነበሩ ሦስት አዳዲስ እና ዘመናዊ ዲጂታል ካሜራዎች፣ ሁለት ዙም ሌንሶች፣ ሌሎች አራት መደበኛ ሌንሶች፣ አራት ላፕቶፖች እና አንድ ስማርት የሞባይል ስልክ ተወስደዋል። ሐቅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘረፋውን ቦሌ ክፍለ ከተማ ለሚገኘው ለአደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ያመለከተ ሲሆን፣ የጣቢያው ፖሊሶች በ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ቢሮ በመገኘት አሻራ አንስተው፣ የተወሰኑ ባልደረቦችን ቃል ተቀብለዋል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተመሳሳይ ዘረፋዎች በአስቸጋሪው የኢትዮጵያ የሚዲያ ምኅዳር ውስጥ በሁለት እግር ለመቆም እየተፍጨረጨሩ ያሉ ታዳጊ ሚዲያዎች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ እየተስተዋሉ ስለሆነ፣ ሐቅ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን “ጉዳዩ የተቀነባበረ ሳይሆን አይቀርም” የሚል ምክንያታዊ ጥርጣሬ አለው። ለአብነትም፣ ከዚህ በፊት የኢትዮ 251 ሚዲያ ስቱዲዮ እና ኢሰመጉ የምርምራ ቢሮ በተመሳሳይ ሁኔታ ተሰብረው መዘረፋቸው ተገልጸው ነበር።
ገብረ ጉራቻ
ትናንት ሐምሌ 9/2015 ጠዋት 3:45 አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም መስመር ገብረጉራቻ በደረሰ የመኪና አደጋ በርካታ ሰዎች ህይወታቸው አጥተዋል።አስክሬን ለማውጣት ክሬን በማስፈለጉ ሂደቱ ጊዜ ፈጅቷል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል።የሟቾችንና የተጎዱትን ሰዎች ቁጥር ፖሊስ ገና ይፋ አላደረገም።
Via Wasu Mohammed
"ጉድና ጅራት ወደ ኃላ ነው አሉ
ዛሬ አክሱም ላይ ከተሾሙት "ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በለንደን ሲያገለግሉ የነበሩ በኃላ ከአገልግሎት ቤተክርስቲያን ያገደቻቸው በእንግሊዝ ፖሊስ የሚፈለጉ የቀድሞው ስማቸው ቀይረው ዛሬ የተሾሙበት ስም እከሌ ብሎ እንደተጠሩ አንድ ለንደን ነዋሪ የሆነ ሰው በቅርብ የሚያውቃቸው ዝርዝር ጉዳዩን ፅፎልኝ ነበር።እንግዲህ ቤተክርስቲያን በእኝህ ሰው ላይ መግለጫ እስከምትሰጥ ለጊዜው መረጃውን ይፋ ከማድረግ እቆጠባለሁ።
ወደ ሻምበል የፃፈው ነው 👆
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከአምስት ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው
የኢትዮጵ ኤርትራ ወዳጅነትን ለማደስ ከሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በቀረበላቸው ግብዣ መሠረት ከአምስት ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ወዳጅ የሆኑት፤ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ተሰምቷል፡፡
የኤርትራው ፕሬዝደንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ያስታወቁት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ ደኅንናት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሲሆኑ፤ አምባሳደሩ የትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፕሬዝደንቱ በቅርብ ቀን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ጠቁመዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ባሳለፍነው ረቡዕ ሐምሌ 5/2015 ካይሮ ላይ በሱዳን ጉዳይ ከሱዳን ጎረቤት አገራት ጋር ለመምከር በተገናኙበት መድረክ ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡
ኹለቱ መሪዎች በተገናኙበት ወቅት በሱዳን እየተደረገ ስላለው የእርስ በርስ ግጭት በዘለለ ስለ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ መጻኢ ሁኔታ ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን፤ እንዲሁም ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ውይይቱን እንደሚቀጥሉ ሬድዋን አሳቀውዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ወደ ስልጣን መምጣትን ተከትሎ፤ ከኹለት አስርት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የቆየውን የኢትዮ ኤርትራን ግንኙነት፤ ከአምስት ዓመት በፊት መታደሱን ተከትሎ የኹለቱ አገራት መሪዎች በየተራ ተገባብዘው ጉብኝት ማድረጋቸው የሚታወስ ነው፡፡
የአሁኑ የኤርትራ ፕሬዝደንት ጉብኝት የኤርትራ ጦር ከተከሰሰበት ከሰሜኑ ጦርነት መቀስቀስ በኋላ፤ የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ነው፡፡ በተለይ በግንኙነቱ መታደስ ወቅት በኹለቱ አገራት መሪዎች መካከል ሽር ጉድ የበዛበት ግንኙነት ነበራቸው፡፡
በኢዮብ ተስፋዬ
/channel/addismaleda
"በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ባልተጠበቀና ባልተለመደ ሁኔታ ብቅ ብቅ ሲሉ የሚታዩት ራስን በራስ የመሾም አባዜ መገታት አለባቸው:: ማንኛውም ችግር በውይይትና በምክክር የተበደለውንም በትክክል በመካስ መፈታት ይገባዋል! ከዚህ ውጭ በጥፋት ላይ ጥፋት እየተከሠተ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና የሚፈታተን ድርጊት ማቆም አለብን።"
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት።
♨ ያለጥፋቱ ህይወቱ የተበላሸው ሜንዲ
- ፈረንሳዊው ኮኮብ በሀሰተኛ ክስ ላለፉት ሁለት አመታት ከእግር ኳስ ውጪ እንዲሆን በማድረግ በማረሚያ ቤት እንዲቆይ ተደረገ።
- አሰሪዎቹ በሀሰተኛ ክሱ ምክንያት ከሱ ጋር ያላቸውን ውሎች በሙሉ አቋረጡ።
- ፍርድ ቤት እሱ ላይ የቀረቡት 10 የአስገድዶ መድፈር ክሶች በሙሉ አንድ በአንድ አጣርቶ እሱ ከወንጀል ነፃ መሆኑን በማረጋገጥ ይፋ አድርጓል።
- ዝናው እና ህይወቱ በሀሰተኛ ክሶች ምክንያት ሙሉለሙሉ ተበላሽቶበታል፤ በሀሰት ስሙ ጠፍቷል።
- ይህን ያህል ጊዜ ያለጥፋቱ አንገላተውታል።
ቤንጃሚን ሜንዲ ንፁህነቱን ካረጋገጠጠለት ከትላንትናው የመጨረሻ የፍርድ ቤት ቆይታው በኋላ ጋዜጠኞች ስለ ንፁህነቱ እና ስለወደፊት የእግር ኳስ ህይወቱ በርካታ ጥያቄ ቢያቀርቡለትም ግን በስሜት እያነባ 'አልሀምዱሊላህ' በማለት ለፈጣሪው ምስጋናውን በማቅረብ ብቻ ጥያቄዎቹን በዝምታ መልስ ሰጥቶባቸው አልፏል። ❤😢
የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና /Exit Exam / ውጤት ይፋ ሆነ!
62 ነጥብ 37 በመቶ የመንግስት ተቋማትና 17 ነጥብ 2 በመቶ የግል ተቋማት ተማሪዎች የማለፊያውን 50 በመቶና ከዛም በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
-------------------------------------------------------------------
ሐምሌ 8/2015 ዓ.ም ( ትምህርት ሚኒስቴር ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ለስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና በስኬት አጠናቋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ ( ዶ/ር ) ፈተናውን አስመልክተው ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
የመውጫ ፈተናውን ከ48 የመንግስት ተቋማት 84ሺ 627 እና ከ171 የግል ተቋማት ደግሞ 109ሺ 239 በድምሩ 194 ሺ 239 ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ ብቁ ሆነው መመዝገባቸውን ዶ/ር ሳሙኤል አስታውቀዋል።
ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡት ከመንግስት 77ሺ 981 ወይም 92ነጥብ 15 በመቶ ከግል 72ሺ 203 ወይም 65ነጥብ 87 በመቶ በድምሩ 150ሺ 184 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸውን ተናግረዋል።
ከመንግስት ተቋማት ለፈተና ከተቀመጡት 48ሺ 632 ተማሪዎች ውስጥ 62ነጥብ 37 በመቶ ከግል ተቋማት ተማሪዎች ውስጥ ደግሞ 17ነጥብ 2 በመቶ የማለፊያውን 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
በድሞሩ ለመውጫ ፈተናው ከተቀመጡት 61ሺ 54 ተማሪዎች 40 ነጥብ 65 በመቶ የማለፊያውን ነጥብ ማስመዝገባቸውን ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ በhttps://result .ethernet.edu.et በመግባት ማወቅ እንደሚችሉም ዶክተር ሳሙኤል ተናግረዋል።
📌በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት ይግዙ
እጅግ በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ አፓርታማዎችን
በረጅም ጊዜ ክፍያ
ገዝተው ቋሚ ንብረትዎ ያድርጉ
የ60/40 የአከፋፈል አማራጫችንን ይጠቀሙ
የቀሩን የካሬ አማራጮች፦
107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን
ለበለጠ መረጃ
👉 http://t.me/Tsion_won
👉 /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn
☎️ +251912287354
+251946404247
#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com
አቶ ጌታቸው ረዳ የፈረንሳይ አብዮት በዓልን ለማክበር በፈረንሳይ ኤምባሲ ተገኝተዋል ።
👉 ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ እና አቶ ጌታቸው ረዳ ሲጨባበጡ ታይተዋል ።
********************************************************
.
የፈረንሳይ አብዮት በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ግቢ ውስጥ ተከብሯል ። ብዙዎቹን የውጭ አምባሳደሮች ፣ ዲፕሎማቶችና የየሀገራቱ ተወካዮች ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠው የአቶ ጌታቸው ረዳ በቦታው መገኘት ነው ። ብዙዎቹ ም ከበው በትኩረት ሲያናግሯቸው እንደነበር ከፎቶ ጋር አያይዞ የላከልኝ የመረጃ ምንጬ ሲገልጽ " በዓሉ የእሳቸው ይመስል ነበር " ነው ያለው ። በኤምባሲው ከተጠሩት መሀል አንዱ የሆኑት የኢዜማው መሪ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ጋር ሲጨባበጡ መታየታቸው አንዳንዶችን ሲያስገርም በቦታው ሌሎች የክልል እና የፌደራል መንግሥት ባለስልጣናት እምብዛም አለመታየታቸውን የመረጃ ምንጬ ነግሮኛል ። ፕ/ር መረራ ጉዲና እና ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሴ በኤምባሲው ተጋብዘው ከተገኙ እንግዶች መሀል ይገኙበታል ።
ቴድሮስ ተክለአረጋይ
[ መቸም የእኛ ቅሌት ማለቂያ የለውም ]
ከወላይታ ሶዶ የተሰማ ዜና ነው...
*******************************
በወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪ የሆነ የፖሊስ አባል፣ ውሻ የማስሮጥ ቁማር ወይንም የVirtual Betting ሱስ አለበት። እናም፣ ይህን ሱስ ለማርካት ሲል፣ በተደጋጋሚ ቁማሩን ይጫወታል።
ዛሬ ግን አልቀናውም፤ በቁማሩ ገንዘቡን ተበላ። በዚሁ ንዴት ተገፋፍቶ ከተማዋ ውስጥ አዲሱ የመምሕራን ሕንጻ ጀርባ ሄዶ በገዛ ሽጉጡ፣ ጭንቅላቱ ላይ ተኩሶ ራሱን አጥፍቷል።
መረጃው እና ምስሉ የ Fitsum Yonass ነው...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት አርብ ሰኔ 30 በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት፤ ሶስት የአካባቢ ሚሊሺያዎችን ጨምሮ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ሌሎች 16 ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና ላይ መሆናቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋሙ ገልጿል።
ኢሰመኮ በታጣቂዎች ጥቃት የሰዎች ህይወት መጥፋት እና አካል ጉዳት መድረሱን የገለጸው፤ ትላንት ሐሙስ ሐምሌ 6፤ 2015 ምሽት ባወጣው መግለጫ ነው። ኮሚሽኑ ከጥቃቱ በኋላ አደረግኩት ባለው ክትትል፤ ድርጊቱን የፈጸሙት “ከመንግሥት ጋር በተደረገው ስምምነት መሠረት ትጥቅ ለማስፈታት በሚል አንድ ካምፕ ውስጥ እንዲሰፍሩ የተደረጉ የጉሙዝ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) ታጣቂ ቡድን አባላት” መሆናቸውን እንደደረሰበት ገልጿል።
ኢሰመኮ የአካባቢውን ነዋሪዎች እና የአስተዳደር ኃላፊዎች በማናገር “ጥቃቱን ያደረሱት የጉህዴን ታጣቂዎች ናቸው” ይበል እንጂ፤ የጉህዴን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ደርጉ ፈረንጅ ግን “እነሱ እንደሚያወሩት አይደለም” ሲሉ የኮሚሽኑን መግለጫ ተቃውመዋል። “የጉህዴን ታጣቂ ተብለው የሚጠሩት ታጣቂዎች “ትጥቃቸውን እንዲፈትቱ አድርገናል” የሚሉት አቶ ደርጉ፤ በሌሎች የመተከል ዞኖች የገቡ የጉህዴን ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታታቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።
* * ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2023/11453/
#ማስታወቂያ!
እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
በዚህ መንደር ውስጥ 5 የመዋኛ ቦታዎች አዘጋጅተናል
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉 የካሬ አማራጨ
55.4 ካሬ
76.4 ካሬ
132.38 ካሬ
137.14ካሬ
141 ካሬ
147 .33ካሬ
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 751,000 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
በደንበኞቻችን ዘንድ ተመራጭነት ያተረፉትን፣ተሽጠው አልቀው የነበሩትን ባለአንድ መኝታ አፓርታማዎች በድጋሜ በአዲስ ህንጻ ላይ ለሽያጭ ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ይፍጠኑ!
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw
የባል በቀል
ናይጄሪያ ውስጥ ነው፣ ባል ሚስቱ የሱን እግር እየጠበቀች እንደምትማግጥበት ይጠረጥራል። አውጥቶ አውርዶ ለስራ ፊልድ በሚወጣበት ጊዜ ከመኝታ ክፍሉ ውስጥ ድብቅ ካሜራ ይገጥማል።
ከስራ ሲመለስም በድብቅ የተገጠመው ካሜራ ያስቀረውን ተነቀሳቃሽ ምስል ሲፈትሽ እውነትም ሚስት የገዛ አልጋው ላይ ከጎረምሳ ጋራ አንሶላ ስትጋፈፍ ቀድቶ ኖሮ ከሀ እስከ ፐ ለባል ያሳየዋል።
በዚህ የሚስቱ ድርጊት ቆሽቱ ያረረው አቶ ባል የሆዱን በሆዱ ይዞ ሚስቱን ለልደቷ ቤተሰቦቿን ሁሉ እንድትጠራ፣ ሰርፕራይዝ ሊያደርጋት እንደሚፈልግ ይነግራታል። ሚስትም አንደታዘዘችው ቤተሰቦቿን በሞላ ለልደቷ ትጠራለች። ባልም እሱ ቤት ባልነበረበት ወቅት በገዛ መኝታ ክፍሉ ውስጥከጎረምሳ ጋራ ስትዛለል ያስቀረውን ፎቶ በፍሬም ውስጥ አድርጎ በስጦታ ወረቀትም ጠቅልሎ የልደት ስጦታ ያበረክትላታል። ምንነቱን ለማየት የጓጉት ቤተሰቦች እንድትከፍተው በሞራል ይገፋፏትና ወረቀቱን ስትገልጠው የራሷ ጉድ መሆኑን ስታይ በድንጋጤ እራሷን ሳተች።
ሰውየው የሰራው ስራ ልክ ነው አይደለም የሚለው ጥያቄ በናይጄሪያ ማህበራዊ ሚዲያ የጭቅጭቅ አርዕስት ሆኖአል።
ከደብረ ማርቆስ~ ደጀን ~ አዲስ አበባ መንገድ ሙሉ ለሙሉ ትራንስፖርት ዝግ መሆኑ ተገለፀ‼
ከደብረ ማርቆስ~ ደጀን ~ አዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ መንገድ ተቋርጧል። ትላንት የወደቀ ነዳጅ የጫነ መኪና መነሳት ባለመቻሉ በርካታ መኪኖች በግራ ቀኝ በኩል ለመቆም ተገደዋል ።
ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ማርቆስ በሚወስደው መንገድ ላይ ሉማሜ አቅራቢያ ናፍታ ይዞ ሲጓዝ የነበረ ቦቲ መኪና በመውደቁ መንገድ ዝግ ነው። መኪናው ትናንት ማለትም 10/11/2015 የውደቀው ነገር ግን ዛሬም ባለመነሳቱ መንገዱ ተዘግቷል::
"ኢትዮጵያ በችግኝ አለመጽደቅ ከ65 ቢሊዮን ብር በላይ ከስራለች" ብሎ የነገረን ራሱ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ነው። መረጃውን እያስታወሳችሁ ዛሬ ጌች የሚተክልበትን ቦታ እንድታዩት ብዬ ነው።
በነገራችን ላይ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል በተያዘው በዛሬው ዘመቻ አስር ሚሊዮን ከተተከለም በጣም በጣም ብዙ ነው። ከዚያም "500 ሚሊዮን ይተከላል ብላችሁን ነበርኮ?"ብለን ስንጠይቅ፦"ከፍ አድርገን እናቅዳለን፤የቻልነውን እናሳካለን"የሚል ምላሽ ይሰጠናል።
ደረጀ ሀብተወልድ
📌በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት ይግዙ
እጅግ በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ አፓርታማዎችን
በረጅም ጊዜ ክፍያ
ገዝተው ቋሚ ንብረትዎ ያድርጉ
የ60/40 የአከፋፈል አማራጫችንን ይጠቀሙ
የቀሩን የካሬ አማራጮች፦
107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን
ለበለጠ መረጃ
👉 http://t.me/Tsion_won
👉 /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn
☎️ +251912287354
+251946404247
#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com
የጃል መሮን የሸኔ ጦር ለምን እንዲህ መንግስት አይከታተልም። ዜጎች በጠራራ ፀሀይ ታፍነው ሚሊየን ሲጠይቅባቸው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የት ነበረ?
Читать полностью…#ማስታወቂያ!
እንዳያመልጣችሁ‼️
# DMC Real Estate‼️
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
በዚህ መንደር ውስጥ 5 የመዋኛ ቦታዎች አዘጋጅተናል
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉 የካሬ አማራጨ
55.4 ካሬ
76.4 ካሬ
132.38 ካሬ
137.14ካሬ
141 ካሬ
147 .33ካሬ
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 751,000 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
በደንበኞቻችን ዘንድ ተመራጭነት ያተረፉትን፣ተሽጠው አልቀው የነበሩትን ባለአንድ መኝታ አፓርታማዎች በድጋሜ በአዲስ ህንጻ ላይ ለሽያጭ ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ይፍጠኑ!
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com /channel/Engineergashaw
የትግራይ ክልል የኦርቶዶክስ ሲኖዶስን የሚከፍል፣ በአንድ ሀገር ሊኖር የሚገባውን አንድ ሲኖዶስ ቀኖና በሚጥስ መልኩ ኤጶስ ቆጶሳትን ሾመዋል።
የኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ህጋዊ ጥበቃ በህግ የተሰጣት ሉዓላዊ ቤተክርስቲያን ነች።
በተግራይ የሚገኙ ቤተክርስቲያናት፣ ገዳማ እና ደብራት ሁሉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ንብረትና ሀብት ናቸው።
ሁሉ ኢትዮጵያዊ ሊቃወመው ይገባል።
ወደ ኢትዮጵያ ስንመልሰው 1 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብድር እፈልጋለሁ እያለ ነው። እየለመነ እየተበደረ ቤተመንግስት በ500 ቢሊየን ብር እገነባለሁ የሚል እብድ መንግስት ነው ያለን።
Читать полностью…*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!
ዓላማ
1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች
☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤
☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤
☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8
የሆስፒታሉ ነርስ ነች ይህንን ፎቶ ያነሳችው
👇🏾
ይህ ሰው አደጋ ደርሶበት እዚህ ሆስፒታል ከገባ 23ኛ ቀኑ ነው:: ሰውዬው ቤት አልባ ሆኖ ጎዳና ላይ ለረጅም ጊዜ በመኖሩ የተነሳ ከቤተሰቡ ጋር እምብዛም ግንኙነት የለውምና በእነዚህ ቀናቶች ሁሉ ሊጠይቀው የመጣ ቤተሰብ አልነበረም
ሆኖም ግን ሰውዬም በሆስፒታሉ በቆየባቸው ቀናቶች ውስጥ በየሁለት ቀናት አንዴ ሰውዬው ወደተኛበት አልጋ በመስኮት በኩል ገበታ የምትቆይ እርግብ ነበረች
የሆስፒታሉ ሀኪሞች ይህንን ጉዳይ ሲያጣሩ
👇🏾
ሰውዬው ሆስፒታሉ ፊት ለፊት የሚገኝ የአትክልት ቦታ/ግሪን ኤርያ ላይ በየቀኑ እርግቦችን እየሰበሰበ ይመግብ እንደነበር ድረሱበት::
ይህች እርግብ ከእነዚያ እርግቦች ውስጥ አንዷ ነበረች
በደግነት ዝለቅ
ደግነት ይከተልሃልና🙌🏼❤️
Zemelak Endreas
ሙሽራ አጅበው ሲሄዱ የነበሩ 9 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህወይታቸው አለፈ
በትላንትናው እለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 9 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ።
በትላንትናው እለት ከምሽቱ አራት ሰአት ገደማ በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በጃረሞ ሰምቦዬ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጀኔ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሙሽራ አጅበው ሲሄዱ በነበሩ ኣጃቢዎች በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን 9 እድሜያቸው ከ30 በላይ የሆኑ ሴቶች መሞታቸው ተረጋግጧል።
በትራፊክ አደጋው ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች ሰዎች ሆሰዕና ንግስት እሌኒ ሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ እንዳሉና የሞት አደጋውም ከዚህ ልያሻቅብ እንደምችል የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ሙሀባ አልዬ ገልፀዋል።
መረጃው የምዕ/አዘርነት በርበሬ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን ነው።
አባ ሰረቀብርሀሰን በህንድ አድርገው ወደ ሲዲኒ አውስትራሊያ እንዲመለሱ ሆኖአል።
ኢትዮጵያ ጋለሞታ ነች። ከምላስህ ላይ ትፋት። ኢትዮጵያ ኤልዛቤል ነች።
እያሉ ሀገርን ሲሳደቡ የነበረ መሆኑ ይታወሳል።
የሰደቧትን ሀገር ተመልሰው የመጡት የኦርቶዶክስ ሲኖዶስን የመክፈል ሴራ ይዘው ነበረ።
በቀን 9 ሀምሌ 2015 የትግራይ ኤጶስ ቆጶሳትን ለመሾም ነበረ አመጣጣቸው።
ትፋት ያሏት ኢትዮጵያ ተፍታቸው ወደ መጡበት አውስትራሊያ ተመልሷል።
ኮማንደር ምንውየለት ባልታዎቁ ሰዎች ተገደሉ
የሰሜን ሸዋ ዞን ደብረብርሀን ከተማ ፖሊሰ አዛዥ ኮማንደር ሙንየለት ጭንቅሎ በዛሬው ዕለት ባልታዎቁ ኃይሎች መገደላቸው ተገለፀ።
የፀጥታ ሀይሎች ሶስተኛው ግድያ ነው።
አባ ሰረቀ በቦሌ ኤርፖርት እንዲህ ቁጭ ብለዋል። አድረዋል።
ወደመጡበት አውስትራሊያ እንዲመለሱ ተነግሯቸዋል። አልታሰሩም።
ኤጶስ ቆጶሳትን በህገወጥ መንገድ ያለ ቤተክርስቲያን ቀኖና ለመሾም ወደ ትግራይ ለመሄድ ቢፈልጉ ተከልክለዋል።
አባ ሰረቀ ኢትዮጵያ ጋለሞታ ነች፣ ኢትዮጵያ ኤልዛቤል ነች እያሉ ሀገርን ሲሳደቡ እንደነበረ ይታወሳል።
አማራንም እንዲሁ እንደ ህዝብ ሲሳደቡ ነበረ።
ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለመክፈል ተልዕኮ ይዘው ነው።
⭐️ ከመገናኛ ወደ ኢንግሊዝ ኢንባሲ መንገድ ላይ 75% ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት ይዘን ቀርበናል
🎖በ30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ ቤትዎን ይግዙ
🎖ባለ 3 መኝታ ቤቶች
🎖ካርታ የተዘጋጀላቸው
🎖በ6 ዙር ረጋ ብለው የሚከፍሉበት አማራጭ
🎖በቂ የመኪና ማቆሚያ
🎖ጂምናዚየም
🎖በ4 ቱም ማዕዘን ከተማውን የሚያስቃኝ ሰፊ ሰገነት
🎖ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
🎖አስተማማኝ ጀነሬተር
🎖የከርሰ ምድር ውሀ
📞ይደውሉ ከጠበቁት በላይ ሆኖ ያገኙታል
0964784722