muktarovichousmanova | Unsorted

Telegram-канал muktarovichousmanova - Muktarovich Ousmanova

71256

Ethiopia forever

Subscribe to a channel

Muktarovich Ousmanova

ተጨማሪ መረጃ፦ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ካስፈተኑ 3,106 ትምህርት ቤቶች መካከል 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል።

አምስት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ ማሳለፋቸውንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። ሌሎች አምስት ትምህርት ቤቶች ደግሞ ለፈተና ካስቀመጧቸው ተማሪዎች ውስጥ 94.5 በመቶ በላይ የሚሆኑትን ማሳለፋቸውንም ጨምረው ገልጸዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

(ፎቶ፦ ከፋይል የተወሰደ)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል።

መስከረም 27/2016 ዓ/ም (የትምህርት ሚኒስቴር) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ለ 4 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

📍እስከ 6,000,000 ሚሊዮን ብር በሚደርስ ቅናሽ አፓርታማ ይግዙ

📍ይህ ቅናሽ የሚቆየው ለ 4 ቀን ማለትም እስከ ማክሰኞ ብቻ ነው::

ዛሬውኑ ወደቢሮአችን መተው ድጋሚ ከማይገኘው እድል ይጠቀሙ::

በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ::

የቀሩን የካሬ አማራጮች፦

85 ካሬ

107 ካሬ

110 ካሬ

115 ካሬ

120 ካሬ

127 ካሬ

138 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን

ለበለጠ መረጃ
👉 @Tsion_won
👉 /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ:
☎️ +251912287354
+251946404247

#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የሰማዕታቱ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈጸማል።
በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት በአርቱ መካነ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገለዋል፡፡
---------------------------------------------
መስከረም 24/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በመካነ ቅዱሳን አርቱ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያንን በማገልገል ላይ የሚገኙ ታላቁ የጸሎት አባት አባ ተክለ አብ እና ቀሲስ መሠረት በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሲሆን መሪጌታ ፍሰሐ እና መርጌታ ተቅዋም የተባሉ አገልጋዮችን ታፍነው ባልታወቁ ኃይሎች መወሰዳቸውን የሀገረስብከቱ ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ ዘግቧል።

በአዳማ ወረዳ ዙሪያ በቤተ ክርስቲያንና አገልጋዮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት የቀጠለ ሲሆን በታላቋ የጸበል ቦታ በመካነ ቅዱሳን አርቱ ቅድስት አርሴማ የተፈጸመው ይኼ አሰቃቂ ድርጊት ነውርና ግፍ አሰቃቂና አሳዛኝ ጥቃት ስለሆነ አሁንም መሰል ጥቃት እንዳይስተናገድ የሚመለከተው አካል በርካታ ጸበልተኛ በቦታው ስለሚገኝ አስፈላጊ ጥበቃ እንዲደረግ ጥያቄ ቀርቧል።

በተፈጸመው ግፍና በደል የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ማዘኑን የገለጸ ሲሆን ከሚመለከተው አካል ጋር በጉዳዩ ዙሪያና ጥብቅ ጥበቃ በሚደረግበት ዙሪያ እየተነጋገረ መሆኑን የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ ገልጿል::

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ የአርሴማ ቤተክርስቲያን ካህናት ሌሊቱን መገደላቸውን የኢኤሜስ እና መሳይ መኮንን መንጮች ተናገሩ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ዶ/ር ጫኔ ፍርድ ቤት አልቀረቡም!!
:
ፌዴራል ፖሊስ የኢዜማ ሊቀመንበር የሆኑትን ዶ/ር ጫኔ ከበደን ችሎት ይዞ እንዲቀርብ እና ለምን እንደያዛቸው :ለምንስ እንደማይለቃቸው ምክንያቱን እንዲያስረዳ ታዞ ነበር። አንድ ፖሊስ ከአንድ አንቀጽ ደብዳቤ ጋር ልኮ 'አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስለሆነ አላቀረብኳቸውም :ልፈታቸውም አልችልም!' ብሏል።

እኛም አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከፍርድ ቤት እንደማይበልጥ: አዋጁም የሚተረጎመው በዳኛ እንጂ በፖሊስ እንዳልሆነ ተከራክረን ለፖሊስ በድጋሚ ዶ/ር ጫኔን በአካል እንዲያቀርብ ጥብቅ ትእዛዝ እንዲሰጠው ጠይቀናል።ፖሊስ በበኩሉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅን መነሻ አድርጎ የታሰሩ ሰዎች ሁሉ እስከዛሬ ድረስ ፍርድ ቤት ቀርበው እንደማያውቁ ገልጾ ተከራክሯል።ያው እንግዲህ የቀደመ ስህተት የአሁኑን ስህተት ትክክል እንደማያደርገው ተገልጾለት ዶ/ር ጫኔን በአካል ይዞ እንዲቀርብ ጥብቅ ትእዛዝ ተሰጥቶታል!

አንዳንድ ነገሮችን እስከመጨረሻው ጥግ ድረስ ሄዶ መፈተሽ ሆቢያችን ነው!😁(ትንሽ ጉራማ ያስፈልጋል!)

ዛሬ በችሎት የተገኘነው እኔና የዶ/ር ጫኔ ባለቤት ብቻ ነበርን!!

ጀስቲስ በተለይም ፕሮሲጀራል ጀስቲስ ምን እንደሆነ ለመረዳት በቦታው መገኘት እና ትንሽም ቢሆን ፊደል ከመቁጠር በዘለለ ንቃተ ህሊና ይጠይቃል!!

ሁለታችን ለዛሬ ፈገግ ብለን ወጥተናል! ፖሊስ በትእዛዙ መሰረት ይፈጽማል አይፈጽምም : ይሄ ነገርስ ምናልባት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አረዳድ ጋር በተያያዘ ላንድ ማርክ ኬዝ ይሆናል ወይስ አይሆንም የሚለውን አብረን የምናየው ይሆናል!!

የዛሬን እዚህ ደርሰናል ነገን ደግሞ ነገ ያውቃል!!

ቀጣይ ቀጠሮ ለ28/01/2016 አ.ም .ነው።

ጠበቃ አንዱአለም ቡቀቶ የፃፈው

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

50/50 ብድር የተመቻቸለት

አፓርታማዎችን በረጅም ጊዜ ክፍያ

ገዝተው እፎይ ለማለት

ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው።
105 ካሬ
117 ካሬ
162 ካሬ

*ለበለጠ መረጃ

👉 http://t.me/lxapa

👉http://t.me/REstate12

👉 /channel/Realestateconsult12
☎️ +251904444670
+251946404247

#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ለከባድ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀሻ ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ለከባድ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀሻ ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

በመዲናዋ በተከለከሉ ሰዓቶች ለሚንቀሳቀሱት ከባድ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ፍቃድ እንደሚሰጥ የኤጀንሲዉ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ተወካይ መኳንንት ምናሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡

ከጳጉሜን 6 ቀን 2015 እስከ መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት ማቋረጡን ያስታወሱት ኃላፊው፤ ውሳኔው ማሻሻያዎችን ለማድረግ ታስቦ እንደሆነ አንስተዋል፡፡

አገልገሎት አሰጣጡን በማዘመን ሰዓት ያለፈበት ፍቃድ እንዳይጠቀሙና ሃሰተኛ የፍቃድ ሰነድ ይዘው እንዳይንቀሳቀሱ ለማድረግ የሚያስችል ስርዓት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡

መንቀሳቀሻ ፈቃድ የተሰጣቸዉ ተሽከርካሪዎች ብዛት የትራፊክ ፍሰቱን የሚያስተጓጉል ከሆነ ፈቃድ የተጠየቅባቸው ተሸከርካሪዎች ቁጥር እየታየ እንደሚቀነስም ጠቁመዋል፡፡

በሃይማኖት ወንድራድ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

👌 አስደሳች ዜና ለኢንቨስተሮች እና ለባለሀብቶች 👌

እነሆ
በመሀል አዲስ አበባ ዲፕሎማቶች አንዲሁም
ባለሀብቶች ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እና ምቹ በሆነው በብስራተገብርኤል 500ካሬሜትር የሆነ ቦታ በማይታመን ዋጋ 🙏

⏩ ለኢንቨስትመንት እስከ "G+15" መገንባት የሚያስችል ምቹ ቦታ

⏩ ቢሻዎ ለመኖሪያ

⏩ ቢሻዎ ለዲፕሎማቶች፣ ለባለሀብቶች፣ ለኢንቨስተሮች፣ ለዲያስፖራዎች በዶላር የሚያከራዩት G+1 ቅንጡ ቪላ ቤት ያለው

እንዳያመልጥዎ ፈጥነው ይደውሉ

☎ :-0973023522

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በሰሜን ጎንደር ዞን የተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ።

የሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ በድርቅ ምክንያት እስካሁን 32 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል። ከ53 ሺህ በላይ እንስሳትም ሞተዋል። ድርቅ ከከፋባቸው ወረዳዎችም እና አካባቢዎች ዜጎች ቄያቸውን ለቀው እየተሰደዱ እንደሚገኙ ሸገር ኤፍ ኤም ዘገባ ያሳያል። ዞኑ ያለው ችግር ከዞንም ከክልልም አቅም በላይ እንደሆነ ገልጿል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በኢትዮጵያ ለተከሰተው የ1977ቱ አስከፊ ረሃብ እርዳታ እንዲውል በገንዘብ ማሰባሰቢያነት ከ38 ዓመታት በፊት የተዘጋጀው የሙዚቃ ዝግጅት ዳግም ወደ መድረክ ሊመጣ ነው።
‘ላይቭ ኤይድ’ የሚል ስያሜ የተሰጠው እና በርካታ ሙዚቀኞችን ያሰባሰበው የሙዚቃ ዝግጅት በዝነኛነቱ አሁንም ዓለማችን ከምታወሳቸው አንዱ ነው።

BBC አማርኛ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በመስቀል ደመራ ዋዜማ መስከረም 15/2016 በምሥራቅ አርሲ ዞን በኦንቆሎ ዋቤ ወረዳ ብሎ ቀበሌ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ስድስት አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ እንደተገደሉ ማረጋገጡን እናት ፓርቲ ይፋ አድርጓል።

ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ።
ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል።
በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት እና በጎርጎሪያኑ ነሃሴ 4 ቀን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ ሁኔታው በእጅጉ መባባሱን ኮሚሽኑ አመልክቷል። ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 183 ሰዎች ሞተዋል ሲልም፤ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ቢሮ ቀደም ሲል ያወጣውን መረጃ ጠቅሷል።
እንደ ኮሚሽኑ፤ ባለሥልጣናቱ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር እንዲያውሉ፣ የሰዓት እላፊ ገደብ እንዲጥሉ እና ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዲከለክሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሰፊ ሥልጣን ሰጥቷቸዋል።
በዚህ ህግ 1,000 በላይ ሰዎች ከመላው ኢትዮጵያ መታሰራቸውን ዘገባዎች ደርሰውናል ያለው ኮሚሽኑ ፤ ከታሰሩት መካከል ብዙዎቹ የፋኖ ደጋፊዎች ተብለው የተጠረጠሩ የአማራ ብሄር ተወላጅ ወጣቶች መሆናቸውን አመልክቷል። እንደ መግለጫው ከነሃሴ ወር መጀመሪያ ጀምሮ በጅምላ ከቤት ወደ ቤት ፍተሻ እየተካሄደ ሲሆን የአማራ ክልልን ሁኔታ ሲዘግቡ ቢያንስ ሶስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ታስረዋል። እስረኞቹ ምቾት በሌላቸው የእስር ማቆያ ማዕከላት ውስጥ እንዲቀመጡ መደረጋቸውንም ገልጿል።
ባለሥልጣናቱ የጅምላ እስራት እንዲያቆሙ፣ ማንኛውም ነፃነት መነፈግ በፍርድ ቤት እንዲታይ እና በዘፈቀደ የታሰሩትን እንዲፈቱ እንጠይቃለን ያለው መግለጫው፤ የእስር ሁኔታዎች ዓለም አቀፍ ደንቦችን እና ደረጃዎችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለባቸውም ብሏል።
DW

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

50/50 ብድር የተመቻቸለት

አፓርታማዎችን በረጅም ጊዜ ክፍያ 

ገዝተው እፎይ ለማለት

ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው

     105 ካሬ
     117 ካሬ
     162 ካሬ


*ለበለጠ መረጃ

👉 http://t.me/lxapa

👉http://t.me/REstate12

👉 /channel/Realestateconsult12
☎️ +251904444670      
      +251946404247

#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

👬 ልዩ ጥቆማ‼️‼️
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ????

👉መኖርያ ቤት፣ ንግድ፣ ቤት
👉 እናም የተለያዩ ህንፃወች ሆቴል አፓርታማ ኮንዶሚኒየም ባዶ ቦታ፣ የፈለጉት ሁሉም ከእኛ ከልዩ ቃና የቤት ጭያጭና ኪራይ የኮሚሽን ስራ ጋር አለ

👍‼️ ያለምንም~ ድካም~ ገንዘቦ ን ~ወደ ~ንብረት !
ንብረቶን ~ወደ ~ገንዘብ ~ይቀይሩ !!

👍👉 ከስር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ
👉 በቴሌግራም ቻናላችን ሁሉንም ይመልከቱ Join👇👇👇
/channel/Joni9971
/channel/Joni9971
/channel/Joni9971
ልዩ ቃና የቤት ጭያጭና ኪራይ የኮሚሽን ስራ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 845 ሺህ ገደማ ተማሪዎች መካከል፤ ወደ ዩኒቨርስቲ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ተፈታኞች ብዛት 27,267 ተማሪዎች አሊያም 3.2 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡት 12ቱ ብቻ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአማራ ክልል የከፋ የድርቅ አደጋ ከፊቱ ተደቅኗል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሚዲያ ዳሰሳ።
ዛሬ ለንባብ የበቃው እንግሊዝኛው ዘ ሪፖርተር ጋዜጣ ለንባብ ካበቃቸው ዜናዎች መካከል ...
Zehabesha

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የፋየናንስ ኢንተለጀንስ መረጃ መጠለፉን ብሉንበርግ ዘገበ።

ብሉምበርግ ይሄን መረጃ ያገኘው ከዚህ የመረጃ መንታፊዎች እንደሆነ እየተነገረ ነው። ዜናውን ለማንበብ ሊንኩን ይከተሉ
https://www.bloomberg.com/news/newsletters/2023-10-03/ethiopia-s-secret-campaign-against-who-leader-tedros

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በፋብሪካ ውስጥ የዉሀ ማሞቂያ ቦይለር ፈንድቶ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 11 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ
=======#=======

ሐሙስ መስከረም 24 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አአባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የቀድሞ አቃቂ ጨረቃ ጨርቅ ጊቢ ዉስጥ በሚገኝ ሶሻል ሳሙናና ኘላስቲክ ፋብሪካ፤ የዉሀ ማሞቂያ ቦይለር ፈንድቶ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 11 ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸል።

አደጋው ዛሬ መስከረም 24/2016 ከቀኑ 10:35 ሰዓት ላይ የደረሰ ሲሆን፤ በአደጋው ሕይወታቸዉ ያለፉትና ጉዳት የደረሰባቸዉ ሰዎች የፋብሪካዉ ሠራተኞች መሆናቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።

ጉዳት የደረባቸዉ ተጎጂዎች ወደ ሕክምና ተቋም ተወስደዉ ሕክምና እየተደረገላቸዉ እንደሚገኝም ኮሚሽኑ ገልጿል።
/channel/addismaleda

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

👌 መልካም እድል👌

እነሆ
በመሀል አዲስ አበባ ዲፕሎማቶች አንዲሁም
ባለሀብቶች ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እና ምቹ በሆነው በብስራተገብርኤል 500ካሬሜትር የሆነ ቦታ በማይታመን ዋጋ 🙏

⏩ ለኢንቨስትመንት እስከ "G+15" መገንባት የሚያስችል ምቹ ቦታ

⏩ ቢሻዎ ለመኖሪያ

⏩ ቢሻዎ ለዲፕሎማቶች፣ ለባለሀብቶች፣ ለኢንቨስተሮች፣ ለዲያስፖራዎች በዶላር የሚያከራዩት G+1 ቅንጡ ቪላ ቤት ያለው

እንዳያመልጥዎ ፈጥነው ይደውሉ

☎ :-0973023522

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አለማቀፉ የኢኮኖሚክስ ባለሞያ Steve Hanke የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት inflation 48% በመሆን በታሪክ ያልታየ ዝቅጠት እንደገጠመው ገለፀ።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በዛሬው እለት በዋለው ችሎት የፌዴራል ፖሊስ ዶ/ር ጫኔ ከበደን(የኢዜማ ሊቀመንበር) ለሃሙስ መስከረም 24 ቀን 2016 አ.ም ችሎት እንዲያቀርብ :የማይለቃቸውም ከሆነም በእለቱ ምክንያቱን ቀርቦ እንዲያስረዳ ትእዛዝ ሰጥቷል።
The federal First instance court,after taking note of submmissions in Dr.Chane kebede's Habeas corpus case,orderd the federal police to produce Dr.Chane kebede before court.The hearing is scheduled to take place on October 5.
ጠበቃቸው አንዱአለም ቡቀቶ የፃፉት

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ህንፃ በከባድ መሳሪያ ተመታ። ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል። ሁለቱም ጄኔራሎች አንደኛው ሌላኛውን ለጥቃቱ ተጠያቂ እያደረጉ ነው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ምክንያቱ እስካሁን ባልታወቀ ጉዳይ የኢትዮ ጂቡቲ መንገድ አፋር ላይ መዘጋቱ ተዘግቧል።
ምክንያቱ ሲታወቅ መረጃውን አጥርተን እንመለሳለን

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኢዜማ የሊቀመንበሩን መታሰር ደገፈ

በመግለጫው

"ኢዜማውያን ይህን በውል በመገንዘብ ከሰላማዊ ትግል እና ከዜግነት ፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ውጭ ያለን የፖለቲካ እንቅስቃሴ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ መደገፍ፣ የሀሳብም ሆነ የተግባር ተሳትፎም ሆነ ትብብር ማድረግ ከኢዜማዊነት መርኅ ማፈንገጥ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡

የፓርቲያችን ሊቀመንበር ጉዳይም ከዚህ ከላይ ከተገለፀው መርኅ አንጻር የሚታይ ይሆናል ሲል ፓርቲያችን ይገልፃል።"

ብሏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የነዳጅ ዋጋ ጨምሯል‼

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በዚህም መሠረት ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
በዚሁ መሠረት

1. ቤንዚን በሊትር 77 ብር ከ65 ሳንቲም
2. ነጭ ናፍጣ በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም
3. ነጭ ጋዝ በሊትር 76 ብር ከ75 ሳንቲም
4. የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 70 ብር ከ83 ሳንቲም
5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 62 ብር ከ36 ሳንቲም
6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 61 ብር ከ83 ሳንቲም መሆኑ ተገልጿል፡፡

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ዜና፡ #አንቶኒ ብሊንከን በአማራ እና ኦሮምያ ክልል ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለጠ/ሚኒስትር #አብይ ደውለው እንደነገሯቸው ተገለጸ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ማውራታቸው ተገለጸ። አንቶኒ ብሊንከን ከዶ/ር አብይ ጋር ባደረጉት ውይይት አሜሪካ #በአማራ እና #ኦሮምያ ክልል ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባት መግለጻቸውን የቃል አቀባይ ቢሯቸው መግለጫ አስታውቋል።

አንቶኒ ብሊንከን የአማራ እና ኦሮምያ ክልሎች ችግሮችን ለመፍታት ዋነኛው መንገድ ሰላማዊ አማራጮችን መከተል ብቻ ነው እንዳሏቸው የጠቆመው መግለጫው የፖለቲካ ውይይት እና ሰብአዊ መብትን ማክበር እንደሚገባ አሳስበዋቸዋል ብሏል።

የእርዳታ አቅርቦቱን ለማስጀመር የሚያስችል የተሻሻለ ስራዎች ማከናወን እንደሚገባ በሁለቱ ውይይት መነሳቱን የቃል አቀባዩ መግለጫ አመላክቷል። ቀና፣ እውነተኛ እና ሁሉን አሳታፊ የሆነ የየሽግግር ፍትህን ለማስፈን እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ሲሉ ሃላፊው ለጠ/ሚኒስትሩ እንደገለጹላቸው የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ ቢሮው ያወጣው መግለጫ አካቷል።
https://addisstandard.com/Amharic/?p=1821

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

ጸሎተኛው፣ደጉ፣ርህሩሁና ታጋሹ አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ዛሬ መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።ብፁዕ አባታችን ባደረባቸው ህመም ምክንያት በአዲስ አበባ ሀሌሉያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንዳሉ ነው ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት።
የብፁዕነታቸው የሽኝት መርሐ ግብር በቋሚ ሲኖዶስ ሲወሰን ይፋ ይደረጋል ተብሏል።(EOTC)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🔴የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ 1ኛ የሙት አመት መታሰቢያና የሐውልት ምረቃ ሥነ ስርአት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተከናወነ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel