ታታሪዎችን ማበረታታት ይልመድብን❗
የበርካቶች ምርጫ ስለሆነ ቻናሉን ለማታውቁት ልዩ ጥቆማ ነው‼️
✅እውነት ለመናገር መረጃ በፍጥነት እና በጥራት በማቅረብ ረገድ ሁላችሁም ሊኖራችሁ የሚገባ የቴሌግራም ቻናል ነው።
✅ በተመሳሳይ ስም እና ፕሮፋይል የተከፈቱ የውሸት አካውንቶች ስላሉ ተጠንቀቁ።
ከስር ባለው ሊንክ join ያድድጉት፣በእርግጠኝነት ያተርፋሉ👇👇👇👇
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
አውደምህረት ላይ ህዝብ እየባረኩ ሳሉ በጥይት ተመትተዋል
መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ኤርምያስ ወ/ጻድቅ የፈረንሳይ ደብረ ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩና በአሁኑ ሰዓት በቦሌ ቡልቡላ ምስካበ ቅዱሳን አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት በደብሩ ለሁለት ቀን በተዘጋጀ ጉባኤ ላይ ህዳር 1. 2016. ዓ.ም በምሽቱ ጉባኤ ላይ ጉባኤው ተጠናቆ ምዕመናንን እየባረኩ ባሉበት ሰዓት በ ተ ተ ኮ ሰ ጥ ይ ት ተመተው ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ሆስፒታል ገብተው በህክምና ላይ ይገኛሉ። እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው።
Roha Media
በመንግስትና በሸኔ መካከል በታንዛኒያ እየተደረገ ያለው ድርድር እንደቀጠለ ነው። ሸኔ ሪፍረንደም፣ የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ፣ በኦሮሚያና በፌደራል የስልጣን መጋራት ጥያቄዎችን እንዳነሳ አንዳንዶች እየገለፁ ነው።
የመጀመሪያው ድርድር ያልተሳካው በነዚህ ጥያቄዎች ላይ መንግስት ባለመስማማቱ ነበረ። አሜሪካ ድርድሩ በመግባባት እንዲያልቅ ጫና እያደረገች ነው። ኬንያ፣ ኖርዌይ፣ አሜሪካ እና ኢጋድ አደራዳሪዎች ናቸው።
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
----------||----------
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
ለቸኮለ ማለዳ! ማክሰኞ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም የዋዜማ ዕለታዊ ዜናዎች
1፤ በአማራ ክልል በማዕከላዊ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ሰሞኑን ውጊያ መካሄዱን ዋዜማ ከአካባቢዎቹ ምንጮቿ ሰምታለች። ኹለቱ ወገኖች፣ በደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖችም ውጊያ እንዳካሄዱ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በውጊያው ሳቢያ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች እንዲኹም ከወረታ ከተማ ወደ ወልድያ ከተማ የሚወስዱ መንገዶች ለትራስፖርት ተዘግተዋል ተብሏል። በምዕራብና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች ባለፉት ቀናት በተካሄዱ የተኩስ ልውውጦችም፣ ከአዲስ አበባ በሞጣና ደብረማርቆስ በኩል ወደ ባሕርዳር የሚወስዱ መንገዶች ለትራንስፖርት እንደተዘጉ ዋዜማ ትናንት ነዋሪዎችን ጠቅሳ መዘገቧ ይታወሳል።
ዋዜማ
❗️ G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ አፓርታማ ዋጋ ከ 3.3 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🔥 ድጋሚ የማይገኝ እድል ውስን ቪላዎች ነው የቀሩት
እንይ ሪልስቴት / ENYI Real Estate
👉ከ 18 ዓመት በላይ ልምድ ያለው
👉ከ 6 በላይ እህት ኩባንያዎች ያሉት ሲሚንቶ ፋብሪካን ጨምሮ
👉ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሮዝላንድ መንደር ከ 100 በላይ ቪላ ቤቶች እና ከ 400 በላይ አፓርታማዎች አስረክቧል
📍 አሁን ደግሞ በጀሞ 2 እየሰራን ያለውን G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ 30% ቅድመ ክፍያ በ 1 ዓመት ከ 6 ወር ልናስረክብ ሽያጭ ጀምረናል
👉G+2 127 ካሬ
ዋጋ - 13,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,960,000 ብር
👉G+1 120 ካሬ
ዋጋ - 11,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,300,000 ብር
አሁን ይደውሉ ፥ ሳይት ይጎብኙ ከዛ ይወስኑ
+251967770077
Telegram - /channel/Apartmentconsultant
Whatsapp - https://wa.me/251967770077?text
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክሶች ላይ የክስ መቃወሚያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅፅል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች ላይ የክስ መቃወሚያ አቀረበ፡፡
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በዛሬው ቀጠሮ ከማረሚያ ቤት ቀርቧል።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ በኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) ላይ ባቀረበበት በኮምፒዩተር የሚፈጸም ወንጀል ድንጋጌን መተላለፍ፣ የቤተክርስቲያንና የሰዎችን ክብርና መልካም ስም በማጉደፍ፣ ጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የሚሉ ተደራራቢ ክሶች ማቅረቡ ይታወሳል።
የቀረበበትን ተደራራቢ ክስ በሚመለከት ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) የክስ መቃወሚያውን በጽሁፍ አቅርቧል።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብርና የህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በቀረበው የክስ መቃወሚያ ላይ ዐቃቤ ህግ መልስ እንዲያቀርብ ለህዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱ የማህበረሰቡን ክብርና ስነ-ልቦናን ከግምት ውስጥ በማስገባት የክሱ ዝርዝር ጉዳይ በሚዲያ እንዳይሰራጭ ችሎቱም በዝግ እንዲሆን ብይን መስጠቱ ይታወሳል።
በታሪክ አዱኛ
ትልቅ ትኩረትና ክትትል የሚሻ ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ
Fitch S&P Moody ብድር የመክፈል አቅምን ( Credit Rating Worthiness) የሚመዝኑ ተቋማት ናቸው። ተቋማቱ የሀገራትን፣ የትልልቅ ኮርፓሬሽኖችን፣ የግዙፍ ድርጅቶችን የብድር አከፋፈል ስርዓት ይመዝናሉ። ቦንድ ክሬዲት ሬቲንግ ይባላል። በነዚህ ተቋማት የቦንድ ክሬዲት ሬቲንግ ላይ ተመስርተው አበዳሪ ሀገራት፣ የገንዘብ ተቋማትና የተለያዮ አበዳሪ ድርጅቶች፣ ግለሰቦች ወይም ፋውንዴሽኖች ብድር ይሰጣሉ፣ ኢንቨስትመንት ላይ ይሰማራሉ፣ የብድር መክፈያ ጊዜን ያራዝማሉ፣ የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ቁመና ይለኩበታል።
መስከረም ላይ ሙዲ የተባለው ተቋም የኢትዮጵያን ብድር የመከፈል አስተማማኝነት ከCaa2 ወደ Caa3 አውርዶታል። ፊችም በዚህ ሰሞን የኢትዮጵያን ብድር የመመለስ አቅምና ተስፋ ከCCC- ወደ CC አውርዷታል ።
ከታች በተያያዘው ሰንጠረዠ ላይ እንደሚታየው CC ምዘና ማለት የብድር ክፍያን የማዘግየት ችግር ያለባቸው ሀገራት የሚገኙበት ምድብ ብቻ ሳይሆን ብድርን ለመመለስ አስተማማኝ ቁመና ላይ የማይገኙና ወደፊትም የመክፈል አቅማቸው አጠራጣሪ የሆኑ ሀገራት የሚጣሉበት በተለምዶ አጠራር (Junk) የሚባለው ምድብ ማለት ነው።
በ2023 ፊችና ሙዲ ኢትዮጵያ ብድሯን በወቅቱ መክፈል ያልቻለች ሀገር ብቻ ሳትሆን ወደፊትም ለመክፈል አስተማማኝ ቁመና ከሌላቸው ሀገራት ምድብ ውስጥ አካተዋታል።
ይህ ማለት በአጭር ጊዜ ውስጥ መሻሻል ካልታየ በስተቀር በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከመገተር ጀምሮ፣ የውጭ ሀገር የበረራ እንቅስቃሴዋ መገታት፣ በኮረስፓንዳት ባንኮች አማካኝነት የኤልሲ አገልግሎት መሰረዝ፣ የአዲስ ብድር መነፈግ፣ የክፍያ ጊዜን ማራዘም እድል ማጣትና አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን የማግኘት እድል መሰናከል ሊያጋጥማት ይችላል።
ሙሼ ሰሙ
📌25 አመታትን በኮንሥትራክሽን የቆየው አንጋፍው ጃንቦ ሪልእሥቴት በአሁን ሠአት በመሀል ከተማ ለመኖሪያ ብትሉ ለ ኢንቨሥትመንት ምቹ በሆነው
👉 በገርጂ (unity unveristy office ) ፊት ለ ፊት
👉በ አዋሬ ና
👉በዲፕሎማት መንደር በሆነው - አፍሪካ ህብረት
✅በ20% እና በ40% ቅድመ ክፍያ
✅ከ 2መኝታ - 4 መኝታ (ፔንትሃውስ ) ጨምሮ በተለያየ የካሬ አማራጮች አዘጋጅተን በጥራት , በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ልናረጎት ተዘጋጅተናል .
☑️ድርጅታችን ከ350 በላይ አባወራዎችን የቤት ባለቤት አድርጓል
ይጎብኙ በምርጫዎት ይደሠታሉ !
0977191398 = WhatsApp number
email= selamesayas@gmail.com
Telegram user name =@selamssa
❗️ G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ አፓርታማ ዋጋ ከ 3.3 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🔥 ድጋሚ የማይገኝ እድል ውስን ቪላዎች ነው የቀሩት
እንይ ሪልስቴት / ENYI Real Estate
👉ከ 18 ዓመት በላይ ልምድ ያለው
👉ከ 6 በላይ እህት ኩባንያዎች ያሉት ሲሚንቶ ፋብሪካን ጨምሮ
👉ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሮዝላንድ መንደር ከ 100 በላይ ቪላ ቤቶች እና ከ 400 በላይ አፓርታማዎች አስረክቧል
📍 አሁን ደግሞ በጀሞ 2 እየሰራን ያለውን G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ 30% ቅድመ ክፍያ በ 1 ዓመት ከ 6 ወር ልናስረክብ ሽያጭ ጀምረናል
👉G+2 127 ካሬ
ዋጋ - 13,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,960,000 ብር
👉G+1 120 ካሬ
ዋጋ - 11,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,300,000 ብር
አሁን ይደውሉ ፥ ሳይት ይጎብኙ ከዛ ይወስኑ
+251967770077
Telegram - /channel/Apartmentconsultant
Whatsapp - https://wa.me/251967770077?text
በጉምሩክ በኩል ለጨረታ የቀረቡ የተሽከርካሪዎች መነሻ የዋጋ ዝርዝር ሲሆን ያገኘሁት ከትጉዎቹ ድራይቪንግ ኢን አዲስ ገጽ ላይ ።
በተራ ሰው ግምት ( layman guss) የቀረበው የጨረታ መነሻ ዋጋ ከገበያ ዋጋ እጅግ በጣም የናረና አስተዛዛቢ ነው ?! መንስኤ መታጣቱ ለምን ይሆን ?!
የተሽከርካሪ ዋጋ በዚህ ደረጃ እንደሚንር መረጃ ተገኝቷል እንበል ወይስ ገንዘብ የዘረፉ ሰዎች ገንዘባቸውን እንዲያጥቡ ( Money laundering) ሁኔታዎች እየተመቻቹላቸው ነው ?! ወይስ የተሽከርካሪ ዋጋን በማጋነን የግብይት ስርዓትንና የተሽከርካሪ ዋጋን መረበሽ ተፈልጓል ?! ማንን ለመጥቀም ይሆን ?! መንግስትን ሀገርን ወይንስ እራስን ? ያጠያይቃል ?!
ለማንኛውም የመንግስታዊ ተቋማት ተግባር ይመለከተናል፣ የማወቅም መብት አለን ?! መልስ እንሻለን ?!
ወገን የምጽአት ቀን ቀርቧል እንዴ፣ ከሆነም ይነገረን ?!
"በሐሰተኛ የግዥ ሰነድና በኮንትሮባንድ የሚገባ የግንባታ ብረት የአገር ውስጥ አምራቾችን እያንኮታከተ ነው ተባለ መንግስት በቢሊየኖች እያጣ ነው" ሪፓርተር ጋዜጣ
Mushe Semu የፃፉት ነው።
https://www.ethiopianreporter.com/123661/
በአዲስ አበባ ከንቲባ ግማሽ ሚሊየን ሰራዊት ተቋቋመ እየተባለ ነው። ይህ ጉዳይ አማራ ክልል ያለው ግጭት ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ ፍራቻ ያመጣው ነው እያሉ ነው ታዛቢዎች። በዚህ ቁጥር ያህል ሰራዊት መኖሩን የሚጠራጠሩ ብዙዎች ናቸው። የሀገራችን ጉዳይ ዜናውና ሁሉ ነገሩ ሰራዊትና ግጭት ብቻ መሆኑ አንጀት ይጠብሳል!
Читать полностью…ትላንት በሰሜኑ ኢትዮጵያ የሀገራችን ክፍል በተካሄደው ጦርነት በጠፋው የሰው ሕይወትና በወደመው ንብረት ከደረሰብን ሐዘን እኛ ኢትዮጵያውያን ገና ሳንጽናና ዛሬም በሀገራችን ኢትዮጵያ በበርካታ አካባቢዎች የተከሰቱት ጦርነቶች፣ ግጭቶችና አለመግባባቶች እያስከተሉት ያለው የንጹሐን የሰው ሕይወት መጥፍትና የንብረት ውድመት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤን በእጅጉ አሳዝኖታል፡፡ በመሆኑም ችግሩ በውይይትና በስምምነት እንዲፈታ የፌዴራልን የክልል መንግሥታት፣ እንዲሁም በግጭቱ ተሳትፎና ድርሻ ያላችሁ በሁሉም አካባቢ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ የበኩላችሁን ሚና በመወጣት እናት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟና አንድነቷ ተጠብቆ ይቀጥል ዘንድ ቅዱስ ሲኖዶስ ከአደራ ጭምር በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ተዋህዶ ሚዲያ
❗️ G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ አፓርታማ ዋጋ ከ 3.3 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🔥 ድጋሚ የማይገኝ እድል ውስን ቪላዎች ነው የቀሩት
እንይ ሪልስቴት / ENYI Real Estate
👉ከ 18 ዓመት በላይ ልምድ ያለው
👉ከ 6 በላይ እህት ኩባንያዎች ያሉት ሲሚንቶ ፋብሪካን ጨምሮ
👉ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሮዝላንድ መንደር ከ 100 በላይ ቪላ ቤቶች እና ከ 400 በላይ አፓርታማዎች አስረክቧል
📍 አሁን ደግሞ በጀሞ 2 እየሰራን ያለውን G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ 30% ቅድመ ክፍያ በ 1 ዓመት ከ 6 ወር ልናስረክብ ሽያጭ ጀምረናል
👉G+2 127 ካሬ
ዋጋ - 13,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,960,000 ብር
👉G+1 120 ካሬ
ዋጋ - 11,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,300,000 ብር
አሁን ይደውሉ ፥ ሳይት ይጎብኙ ከዛ ይወስኑ
+251967770077
Telegram - /channel/Apartmentconsultant
Whatsapp - https://wa.me/251967770077?text
የህወሓት መግለጫ
የፓርቲያችን ህወሓትየካድሬ ስብሰባ በተለያዩ ውሳኔዎች ተጠናቀቀ።
በህወሓት መመሪያ መሰረት ጥቅምት 17 & 18/2016 ዓ.ም. ዛሬ ሊካሄድ የተጠራው የህወሓት ካድሬ ስብሰባ በጥሪው ውስጥ ያለውን ሁኔታ ገምግሟል። ስብሰባውን አጠናቋል።
በስብሰባው ላይ 82 በመቶ ካድሬዎች ተገኝተዋል። ካድሬው መድረኩ የተጠራው ተቋማዊ አሰራርን በመከተል ህጋዊ ነው ሲል ተናግሯል። የህወሓት ማዕከላዊ ቁጥጥር ኮሚሽን በበኩሉ መድረኩ ህጋዊ እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጧል። የህወሓት ካድሬ የሃይማኖት አባቶች፣ የጸጥታ ሃይሎች ከፍተኛ አመራሮች እና የቀድሞ የህወሓት አመራር አባላት በትዕግስት፣ በጥበብና በተረጋጋ መንፈስ ችግሮችን ለመፍታት ላደረጉት አስተዋፅኦ ያለውን አድናቆት አመስግኗል።
የህወሓት ካድሬዎች በየወቅቱ ተገናኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት፣ ማብራሪያ ለማግኘት እና ለችግሮች መፍትሄ ለመፈለግ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ የማድረግ መብትና ግዴታ ብቻ አይደሉም። ነገር ግን የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ይህንን የካድሬዎች መብት በወቅቱ ተግባራዊ ባለማድረጋቸው ተችተዋል። ወደፊትም መደገም እንደሌለበት አሳስበዋል።
በአጠቃላይ ማዕከላዊ ኮሚቴው የውስጥ ጉዳዮቹን በየጊዜው እየገመገመና እያጸዳ አይደለም ብለዋል። ነገር ግን አሁን የተፈጠረውን ችግር እንደ መልካም አጋጣሚ መውሰድ የሚቻለው በተረጋጋ መንፈስ ከውስጣችን ሁሉን አቀፍ የጽዳትና የግምገማ መድረክ በማዘጋጀት መሆኑንም አሳስበዋል።
የህወሓት ካድሬዎች ስብሰባ ሲጠናቀቅ የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል። እነሱ ተመሳሳይ ናቸው
1. ሕወሃት በሚቀጥለው ስብሰባ በመጀመሪያ ሁለት አጀንዳዎችን እንዲይዝ ወስኗል።
2. ቀጣዩ የህወሓት ካድሬ ስብሰባ በሚቀጥሉት 10 እና 15 ቀናት ውስጥ መጠራት አለበት።
በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለው ሸኔ እና የፌዴራል መንግስት ድርድር የጠቅላዩ የደህንነት አማካሪና ረድዋን ሁሴን እና የፍትህ ሚኒስቴር ዶክተር ጌዲዮን ለተሳትፎ መጓዛቸውን አዲስ እስታንዳድር ዘግቧል።
Читать полностью…ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
----------||----------
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
ጃል ማሮ የተካፈለበት በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና በፌደራል መንግስቱ መካከል በዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ተጀመረ
በፌደራል መንግስቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሁለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ትላንት ጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩን ጉዳዩን ከሚከታተሉ ሁለት ዲፕሎማቶች አዲስ ስታንዳርድ አረጋግጣለች።
በሰላም ውይይቱ ላይ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መሪ ኩምሳ ደሪባ በቅጽል ስሙ ጃል ማሮ በመሳተፍ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለአዲስ ስታንዳርድ እንዳስታወቁት ጃል ማሮ በሶስተኛ ወገን አደራዳሪዎች አመቻችነት በምዕራብ ኦሮምያ ከሚገኝ ጫካ ወደ አቅራቢያው ወደ ሚገኘው የደንቢዶሎ አየር ማረፊያ እንዲበር መደረጉን ጠቁመው ከዚያም ወደ ድርድሩ ቦታ በተዘጋጀለት ሄሎኮፕተር መጓዙን ተናግረዋል።
በዚህም ሂደት ጃል ማሮ ለመጀመሪያ ግዜ ከፌደራል መንግስቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ፊት ለፊት ለመገናኘት መቻሉንም አመላክተዋል ሲል አዲስ ስታንዳርድ ነው የዘገበው።
ለመንግስት ቅርብ በሆኑና በገዥው ፓርቲ በሚተዳደሩ የመገናኛ ብዙሀን ሲሰሩ የነበሩ አራት ጋዜጠኞች ሀገር ጥለው መኮብለላቸውን ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጠናል።
ዋዜማ
በ ሶማሌ ክልል ዶሎ ወረዳ የተፈጠረው የጎርፍ አደጋ ያስከተለው ችግር እጅግ ከፍተኛ እና ልብ የሚሰብር ነው።
ወረዳው የቻለውን እገዛ እያደረገ ቢሆንም ነገር ግን ችግሩ ከወረዳው አቅም በላይ የሆነ ሲሆን የፌደራል መንግስትን ከፍተኛ ትኩረት ይፈልጋል።
እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ የተፈናቀለ ሲሆን ከችግሩ ጋር ተያይዞ ህዝቡ ለተለያዩ ተዛማች ችግሮች ተጋልጧል
ትኩረት ለ ዶሎ ህዝብ
via Dagim Demelash
By Getachew Shiferahu
የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆይ! ለማለፍ ጫካ ግባ ተብለሃል!
በትግራይ ክልል አብዛኛውን ከፍተኛ ውጤት ያመጡት ታጣቂዎቹ ናቸው። ህክምና ላይ ያሉትማ ሰቃይ ናቸው። የሞቱትሞ ይኖሩበታል ግድየላችሁም። እንዲያውም አዝነው ሁሉንም 10ዐ አድርገውላቸው ይሆኗል።
እናማ! ታጣቂዎቹና ቁስለኞቹ ከፍተኛ ውጤት አመጡ ብላችሁ ፎቷቸውን አትለጥፉ እየተባለ በትግርኛ ማስጠንቀቂያ ሁሉ ተፅፏል።
ምግብ አልቀረበልንም ብለው ሰልፍ የከረሙት ልጆች ናቸው ባለውጤቶቹ። በጦርነቱ የደረሰው ጉዳት አለ። ሁለት አመት የቆዩበት ግልፅ ነው። ሀኪም ቤትም ካምፕም ያሉትም በኢትዮጵያ ትልቁን ውጤት አምጥተዋል።
ተሜ ሆይ! ዝም ብለህ ጫካ ግባ ተብለሃል!
በሶማሌ ክልል በደረሰ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ 20 ሰዎች ሞቱ
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በደረሰ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ፣ 20 ሰዎች መሞታቸውን እና 12ሺሕ የሚሆኑት ደግሞ ቤታቸውን ጥለው ለመውጣት መገደዳቸውን የክልሉ መንግስት ትናንት አስታውቋል።
የጣለው ድንገተኛ ዝናብ መንገዶችን እና ድልድዮችን በማፍረሱ፣ ለተጎጂዎች ርዳታ ማድረስ አለመቻሉም ታውቋል።
❗️ G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ አፓርታማ ዋጋ ከ 3.3 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🔥 ድጋሚ የማይገኝ እድል ውስን ቪላዎች ነው የቀሩት
እንይ ሪልስቴት / ENYI Real Estate
👉ከ 18 ዓመት በላይ ልምድ ያለው
👉ከ 6 በላይ እህት ኩባንያዎች ያሉት ሲሚንቶ ፋብሪካን ጨምሮ
👉ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሮዝላንድ መንደር ከ 100 በላይ ቪላ ቤቶች እና ከ 400 በላይ አፓርታማዎች አስረክቧል
📍 አሁን ደግሞ በጀሞ 2 እየሰራን ያለውን G+1 እና G+2 ቪላ ቤቶች በ 30% ቅድመ ክፍያ በ 1 ዓመት ከ 6 ወር ልናስረክብ ሽያጭ ጀምረናል
👉G+2 127 ካሬ
ዋጋ - 13,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,960,000 ብር
👉G+1 120 ካሬ
ዋጋ - 11,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,300,000 ብር
አሁን ይደውሉ ፥ ሳይት ይጎብኙ ከዛ ይወስኑ
+251967770077
Telegram - /channel/Apartmentconsultant
Whatsapp - https://wa.me/251967770077?text
ብልጽግና ምን ያህል በልጽጓል? የገለልተኛ ተቋምት ብልጽግናዊ ግምገማስ ምን ይመስላል ?!
ሌጋተም በሚል መጠርያ የሚታወቅ "ገለልተኛ" ኢንስቲቲዮት የብልጽግና መለኪያ ያላቸውን መሰረት በማድረግ የብልጽግና ዓመታዊ ሪፓርቱን አውጥቷል።
ሪፓርቱ መሰረታዊ የሆኑ (Inclusive society, Open Economics and Empowered People) የሚሉ መስፈርቶችን፣ በ12 ዓምዶች ( በመከፋፈልና በ62 አላባዎች (Element) በመዘርዘር የቀረበ ሪፓርት ነው።
በጥናቱ መሰረት የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምዘና እ.እ.አ ከ2021 ጀምሮ እያሽቆለቆለች በመምጣት ከ167 ሀገራት በ2022 ከነበርንበት 149ኛ ደረጃ ወደ 153ኛ ደረጃ መውረዳችንን ያመላክታል። በ2023 ሀገራችን 41.9% ውጤት ያስመዘገበች ሲሆን ከ41 የሰብሰሐራ አፍሪካ ሐገራት 39ኛ ቦታ ላይ ተገኝታለች። ኤርትራ 36% በማስመዝገብ 160ኛ ሀገር ሆናለች።
ብልጽግና የፓለቲካል ኢኮኖሚ ፓሊሲያቸው ባይሆንም ከጎረቤቶቻችን ኬንያ 52.2% በማስመዝገብ ከ167 ሀገራት 108ኛ ስትሆን፣ ሩዋንዳ 51.6% በማስመዝገብ 111ኛ፣ ታንዛኒያ 49.1% በማስመዝገብ 117ኛ፣ ጅቡቲ 48.5% በማስመዝገብ 122ኛ ደረጃን ይዘዋል። ከዓለም እጅግ የበለጸገችውና በአንደኛ ደረጃ የተመዘገበችው ሀገር ቤልጂየም ስትሆን ሁለተኛዋ ስዊድን 19ኛዋ ደግሞ አሜሪካ ሆናለች።
ኢትዮጵያ እጅግ ዝቅተኛ ነጥብ ያስመዘገበችባቸው መስፈርቶች የኢንቨስተር ሐብት ጥበቃ፣ የመንግስት ፓብሊክ ወጭና የብድርና የእዳ አለመጣጣም፣ የታክስ ሕግ ... የግሽበት ጡዘት ፣ የግለሰብ ሐብት ጥበቃ፣ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም የዜጎች አጠቃላይ ሀገራዊ ምርት አስተዋጽኦ ምጣኔ (GDP per capita Growth) እና የውጭ ኢንቨስቶሮች ላይ ማዕቀብ ናቸው።
ሙሼ ሰሙ የፃፉት ነው 👆
የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈረመ አንድኛ አመቱ አስመልክቶ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መግለጫ አወጣ። በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል እየታየ ያለው ውጥረት እንዲረግብ መክሯል። በአማራ እና በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው ግጭት አሳስቦኛልም ብሏል።
Читать полностью…#አሳዛኝዜና
በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ምድር የሚሰማው ግፍ እና በደል ከሰሞኑ በእጥፍ ጨምሯል። ከ3በላይ አብያተ ክርስቲያናት በታጣቂዎች ተቃጥሏል። ካህናት ታርደዋል። ከ400 በላይ የኦርቶዶክሳውያን ቤት ተቃጥሏል። ይህን ተከትሎ ህዝብ ቀዬውን ጥሎ እግሩ ወደ አመራው እየሸሸ መሆኑን ሰምተናል። እናት ጫካ ያለውን ሽፍታ ልጅሽን ካላመጣሽ በሚል ተገላለች።
የት ሄደን እንጩህ...? የንፁሃንን መሳደድ ና ሞት እስከ መቼ ከንፈር በመምጠጥ እናልፋለን....? ይሃን ታዳጊ የሌለው እና ድህነት ያቆራመደው ህዝብ ስቃዩ መች ይሄን የሚበቃው...? የእፉኚት ልጅ የሆኑ እርጉም መሪ ተብዬዎችንስ መች ይሆን የሚገላገለው...?
Hanna Waktola የፃፈችው 👆
📌25 አመታትን በኮንሥትራክሽን የቆየው አንጋፍው ጃንቦ ሪልእሥቴት በአሁን ሠአት በመሀል ከተማ ለመኖሪያ ብትሉ ለ ኢንቨሥትመንት ምቹ በሆነው
👉 በገርጂ (unity unveristy office ) ፊት ለ ፊት
👉በ አዋሬ ና
👉በዲፕሎማት መንደር በሆነው - አፍሪካ ህብረት
✅በ20% እና በ40% ቅድመ ክፍያ
✅ከ 2መኝታ - 4 መኝታ (ፔንትሃውስ ) ጨምሮ በተለያየ የካሬ አማራጮች አዘጋጅተን በጥራት , በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ልናረጎት ተዘጋጅተናል .
☑️ድርጅታችን ከ350 በላይ አባወራዎችን የቤት ባለቤት አድርጓል
ይጎብኙ በምርጫዎት ይደሠታሉ !
0977191398 = WhatsApp number
email= selamesayas@gmail.com
Telegram user name =@selamssa
ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በመግለጫው መከላከያ በአማራ ክል ሰራው ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በሪፖርቱ እንደሚከተለው አስቀምጦታል 👇
"ግጭቱ በተካሄደባቸው አካባቢዎች የመንግሥት የጸጥታ አካላት በመንገድ ላይ ወይም ቤት ለቤት ፍተሻ በማድረግ ከያዟቸው በርካታ ሲቪል ሰዎች ውስጥ “ፋኖን ትደግፋላችሁ፣ ለፋኖ መረጃ ትሰጣላችሁ፣ መሣሪያ አምጡ፣ የተኩስ ድምጽ ስለተሰማበት አቅጣጫ መረጃ ስጡ” በሚልና ይህንን በመሰሉ ምክንያቶች ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች መፈጸማቸውን የሚያሳዩ ተዓማኒ መረጃዎች ለኮሚሽኑ ደርሰውታል። እንደማሳያ በባሕር ዳር ከተማ፣ ሰባታሚት አካባቢ መስከረም 29 እና 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ሦስት ወንድማማቾችን ጨምሮ በርካታ ሲቪል ሰዎች፣ በሰሜን ጎጃም ዞን፣ አዴት ከተማ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ፍልሰታ ደብረ ማሪያም የሚኖሩ 12 የአብነት ተማሪዎችን ጨምሮ ሌሎች ሲቪል ሰዎች፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ አማኑኤል ከተማ ጥቅምት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢያንስ 8 ሲቪል ሰዎች በቤት ለቤት ፍተሻ እንደተገደሉ ለመረዳት ተችሏል። እንዲሁም በምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ፣ ግንደወይን ከተማ ሞጣ በር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ.ም. አንድ በጥይት የቆሰለን ግለሰብ እናቱና እህቱ በባጃጅ አሳፍረው ወደ ሕክምና ተቋም በመውሰድ ላይ እያሉ፣ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ባጃጁን አስቁመው ሁሉንም ተሳፋሪዎች ካስወረዱ በኋላ “የቆሰለው እኛን ሲዋጋ ነው” በሚል ምክንያት የባጃጅ አሽከርካሪውን ጨምሮ አራቱን ሰዎች በጥይት እንደገደሏቸው ኮሚሽኑ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች አስረድተዋል።"
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት "ሃላፊነቴ አብቅቷል" ብለው ማምሻውን የፃፉትን መልዕክት አነበብኩ።
የዛሬ አመት ተኩል ገደማ በዩኒቨርስቲው ስር ባለው ኦቶና ሆስፒታል ውስጥ ስላለው ብልሹ አሰራር፣ የታካሚዎች እና የህክምና ሰራተኞች እንግልት እና ስቃይ ደጋግሜ በመፃፌ በአንድ ወቅት ክስ እንደሚመሰርቱብኝ በዩኒቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ በኩል ዝተው ነበር።
"በሚሊዮኖች ተከፍሎት ዞኑን የግጭት ቀጠና ለማድረግ..." ምናምን ይል ነበር የሀሰት ወቀሳው።
የዛሬ አራት ወር አካባቢ ደግሞ እርሳቸው በሚመሩት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተካሄደ አንድ ስልጠና ላይ በአንድ ሰው እስከ 400,000 ብር የሚደርስ የተሳትፎ/የኪስ ክፍያ የተፈፀመበትን ጉዳይ እዚህ ማህበራዊ ሚድያ ላይ አቅርቤ ነበር።
ብቻ ብዙ ችግር ያለበት ተቋም ነበር፣ መልካም አዲስ አመራር እንዲገጥመው እመኛለሁ።
ፕ/ር ታከለ "በሥራ ምክንያት ያስቀየምኳችሁ ካለ ይቅርታ በአክብሮት እጠይቃለሁ" ብለዋል፣ በወቅቱ ስሜን በሀሰት አንስተው የነበረ ቢሆንም እኔም ይቅር ብያለሁ 😊
መልካም ምሽት።
ኤሊያስ መሰረት የፃፈው ነው
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።