muktarovichousmanova | Unsorted

Telegram-канал muktarovichousmanova - Muktarovich Ousmanova

71256

Ethiopia forever

Subscribe to a channel

Muktarovich Ousmanova

#ሁለት አስቸኳይ መረጃዎች!

መረጃው የጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ነው!

👇

አንደኛ በቤተክህነት አከባቢ ያለው ነገር ጥሩ እንዳልሆነ ከተለያዩ ወገኖች መረጃው እየደረሰኝ ነው። የዛሬውን ስብሰባ ውጤት ለመቀልበስ ያስፈሰፈው የመንግስት ሃይል በዋናነትም የኦሮሚያ ብልጽግና ቡድን የፖሊስና ደህንነት ሃይሉን አሰማርቶ ዙሪያውን ወሮታል። አባቶች እየተዋከቡ ነው። ምዕመናን ጉዳዩን በጥንቃቄ ማየትና ለአባቶቹ እንዲደርሱላቸው ጭምር የሚገልጽ መልዕክት ነው እየተቀበልኩ ያልሁት። ዘውትር የምደውልላቸው አባትን አግኝቼ ብዙም ሳላወራቸው ስልኩን ዘጉት። ''ሌላ ጊዜ ደውል'' አሉኝ። እንዲህ ብለውኝም አያውቁም። የሆነ ነገርማ አለ።


ሁለተኛው 👇

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ግስጋሴ ነው። ከምንግዜውም በላይ እየቀረበ ነው። አንዳንድ ከተሞችን የተቆጣጠረ እስኪመስል ገብቶባቸዋል። ፊንጫ፡ መቂ፡ ዝዋይ ያለው ሁኔታ ጥሩ አይደለም። መንግስት ሸኔ እያለ የሚጠራው ታጣቂ ሃይል ወደ መሀል እየተጠጋ ነው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ዛሬ ፒያሳ በዕድሳት ላይ የነበረ ቤት ተደርምሶ በሰዉ ላይ ጉዳት ደረሰ

ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ረፋድ 4 ሰዓት በእድሳት ላይ የነበረ ቤት ተደርምሶ በሰዉ ላይ ጉዳት ደርሷል። በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 10 ፒያሳ ደሀብ ሆቴል አጠገብ በእድሳት ላይ የነበረዉ አንድ ካፌ ተደርምሶ በዚያዉ ስፍራ በመንገድ ላይ ሻይ ከሚሸጡት መካከል 5 ሰዎች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷባቸዋል።

ጉዳት ከደረሰባቸዉ ተጎጂዎች ዉስጥ ሶስቱ በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አንቡላንስ ወደ ጤና ጣቢያ ተወስደዋል ። የእድሳትና የግንባታ ስራዎች በሚከናወኑበት ጊዜ መሰል አደጋዎችን ለመከላከል አስፈላጊዉን የደህንነት መስፈርቶችን አሟልቶና ጠብቆ መስራት አስፈላጊና ግዴታም ጭምር ያለበት በመሆኑ ልዩ ትኩረትም እንዲሰጠዉ ኮሚሽን መ/ቤቱ አሳስቧል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ባልደራስ ዛሬ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ወደ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት ለማደግ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ወደ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት ለማደግ ዛሬ እሁድ ግንቦት 13፤ 2015 ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ወሰነ። በዛሬው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ፤ ባልደራስን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ አምሃ ዳኘው በፕሬዝዳንትነት ተመርጠዋል።

ባልደራስ ከምስረታ ጉባኤው በኋላ ባካሄደው የዛሬው የመጀመሪያ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የፓርቲውን የወደፊት አቅጣጫ በሚወስኑ ዋነኛ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች ተላልፈዋል። ለፓርቲው አዲስ ፕሬዝዳንት መሾም፤ በጠቅላላ ጉባኤው ቅድሚያ ውሳኔ የተሰጠበት ጉዳይ ነው። ባልደራስ አዲስ ፕሬዝዳንት ለመምረጥ የወሰነው፤ ፓርቲውን ከምስረታው ጀምሮ በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ እስክንድር ነጋ ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ ራሳቸውን ከኃላፊነት በማግለላቸው ምክንያት ነው።

አቶ እስክንድርን ለመተካት በዛሬው ጠቅላላ ጉባኤ ከቀረቡ ሶስት ዕጩዎች መካከል፤ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አምሃ ዳኘው ይገኙበታል። ለፕሬዝዳትነት ለመወዳደር የቀረቡት ሌሎች ዕጩዎች፤ የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት ጸሀፊ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ እና የፓርቲው የህግ ክፍል ኃላፊ የሆኑት አቶ ሳምሶን ገረመው ናቸው።

ድምጽ ከሰጡ 208 ጉባኤተኞች መካከል አቶ አምሃ 170 ድምጽ በማግኘት ቀዳሚ ሲሆኑ፤ አቶ በቃሉ 25 ድምጽ በማግኘት ተከታይ ሆነዋል። የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ሳምሶን ደግሞ የሰባት ሰዎችን የድጋፍ ድምጽ አግኝተዋል። ስድስት ጉባኤተኞች በትክክል ድምጽ ባለመስጠታቸው ድምጻቸው ሳይቆጠር ቀርቷል።

* * ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2023/11005/

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የቡድን ሰባት ሀገራት፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ለፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ ትግበራ ቁርጠኛ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በደቡብ አፍሪካ ለተፈረመው ግጭት የማቆም ስምምነት ሙሉ ትግበራ ቁርጠኛ እንዲሆኑ የቡድን ሰባት መሪዎች ጉባኤ ጥሪ አቀረበ። በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሰባት አገራት መሪዎች ትላንት ቅዳሜ ግንቦት 12፤ 2015 ባወጡት መግለጫ በፕሪቶሪያ ግጭት የማቆም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ “የተገኙትን መልካም ለውጦች” በአዎንታ እንደሚቀበሉ አስታውቀዋል።

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና የፈረንሳዩ አቻቸው ኤማኑዌል ማክሮን ጨምሮ የቡድን ሰባት መሪዎች፤ ባለፈው ጥቅምት ወር በፕሪቶሪያ ከተማ የተፈረመውን ስምምነት በተመለከተ ጠቅለል ያለ አቋማቸውን የገለጹት በጃፓን ሂሮሺማ ባካሄዱት ጉባኤ ባወጡት መግለጫ ነው። መሪዎቹ በዚሁ ጉባኤያቸው ዋነኛ ትኩረታቸውን ያደረጉት ዩክሬን፣ ሩሲያ እና ቻይናን ለተመለከቱ ጉዳዮች ቢሆንም ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካን በተመለከተ ያላቸውን አቋም ጭምር አንጸባርቀዋል።

በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሀገራት መሪዎች፤ በኢትዮጵያ ጎረቤት ሱዳን ስድስተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረውን ጦርነት እንዲሁም የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት ጉዳይን በመግለጫቸው ትኩረት ሰጥተው አንስተዋል። የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ “ቅድሚያ ለሚሰጧቸው ማሻሻያዎች” እና በአልሸባብ ላይ ለጀመሩት ዘመቻ ዓለም አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግም ጥሪ አቅርበዋል።

* * ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2023/11000/

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ከትልቅ_ሰው_ሪል_ስቴት
በመሀል ካዛንቺስ በሽያጭ ላይ ነን

#በመሃል_ካዛንችስ #ዋና_መንገድ ላይ

50/50 #የባንክ_ብድር_ ዝቅተኛ ወለድ

ግንባታወች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡ ናቸው።

በአንድ ወለል ላይ አራት አባወራዎች ብቻ

ባለ 2 መኝታ ቤት
#169ካሬ
#171ካሬ

ባለ 3 መኝታ ቤት
#167ካሬ
#178ካሬ

ቅድመ ክፍያ #30%

~ሁሉም መኝታዎች የራሳቸውን መታጠቢያ ክፍል ያላቸው።

~ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ

በ 10 ወራት የሚጠናቀቅ

/channel/Realestateconsult12
ለበለጠ መረጃ
+251946404247

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

"የክብር ዶ/ር አርቲስት ቴዲ አፍሮ ምስጋና ቀረበለት"

በሶሻል ሚዲያ በመተዋወቅ በጎ ፈቃደኞች ተሰባስበው የመሠረቱት በአካል ጉዳተኝነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ እየሰራ የሚገኘው ሰው መሆን ይቀድማል የአካል ጉዳተኞች ማህበር የተመሠረተበትን 1ኛ አመት በዛሬው ዕለት ግንቦት 13/2015 ዓ/ም በግሮቭ ጋርደን ወክ አክብሯል።

በክብረ በዓሉ ላይ ከማህበሩ ጎን ሆነው በሀሳብ እና በተለያዩ ነገሮች ያገዙትንና እና እያገዙ የሚገኙትን አካላት አመሥግነዋል።

ከተመሠገኑት መካከልም ከጎናቸው ሆኖ እያገዘ የሚገኘው የክብር ዶክተር አርቲስት ቴዲ አፍሮ አንዱ ነው።

የማህበሩ ዋና አላማ አካል ጉዳተኞች ወገኖቻችን በሚፈልጉትና በሚያስፈልጋቸው ነገር ራሳቸው መሆን የሚፈልጉትን ለተነፈጉ ድምጽ መሆን እንዲሁም መረዳት ያለባቸውን እየረዳ ዘላቂ የሆነ ነገር ለማስቀመጥ የተቋቋመ ማህበር መሆኑ ተገልጿል።

የማህበሩ መስራቾች አካል ጉዳተኛ ያልሆነም የማህበሩ አባል መሆን ስለሚቻል ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ አባል እንዲሆን ጥሪ አስተላልፈዋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

[ማስታወቂያ]
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትን ይቆጥቡ
በ ቤትዎ ሆነዉ ቀጠሮ ያስይዙ።
✔️ፖስፖርት ለማሳደስ
✔️አዲስ ፖስፖርት ለ ማዉጣት
✔️ለ ጠፋ ፓስፖርት
✔️የ ስም እና የ እድሜ ቅያሪ አገልግሎት ከፈለጉ 0944311346
0900577529 ይደውሉ
1⃣4⃣3⃣PassportService
🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን
ቀደም ሲል እንሰጥ የነበረዉን የ ኦን-ላይን ፓስፖርት አገልግሎት በተቀላጠፈ መንገድ መስጠታችንን እየገለፅን፤በፋጥነት ይህንኑ እድል እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳዉቃለን።
🏁አዲስ አበባ
ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች
🏁ድሬዳዋ
🏁 አዳማ
🏁 ጅማ
🏁ባህርዳር
🏁ደሴ
🏁ጅጅጋ
🏁ሰመራ
🏁ሀዋሳ
በ 0900577529
0944311346 ይደዉሉ
Dear Clients⚡️⚡️⚡️
We are Very happy to inform you that,We are doing the online passport service appointment Efficiently,Hence We Sincerely Encourage all Of You to Seize this opportunity in the earliest possible time.
📞☎️ 0944311346
0900577529

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ተወሰደ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ ግንቦት 12፤ 2015 ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መወሰዱን የዓይን እማኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ተመስገንን የወሰዱት በሁለት ፒክ አፕ ተጨነው የመጡ እና የፖሊስ ደንብ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

እስከ ምሽት ድረስ ከቅርብ ጓደኞቹ የነበረው ተመስገን፤ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በሚገባበት ወቅት፤ የግቢ ዙሪያው በጸጥታ ኃይሎች ተከብቦ ማግኘቱን የዓይን እማኞቹ ተናግረዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ለዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተፈታኞችና እና በየዩንቨርስቲው የመጀመሪያ ድግሪ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሁነኛ አጋዥ የቴሌግራም ቻናሉን ለየት የሚያደርገው 👇

⏩ የሒሳብ ትምህርት ለማትሪክ(ESSLCE)ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣

⏩ ለመውጫ ፈተና(Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣

⏩ እንዲሁም ጠቃሚ መፅሃፍትና አጫጭር ኖቶች ተዘጋጅቶ ያቀርባል 👌
ይህን ሁነኛ ቻናል join በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ። ለሚያውቁት ወዳጅ ዘመድ ሼር አርጉት 👇

/channel/tutorialpointeth

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!

ዓላማ

1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡

የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች

☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤

☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤

☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡

☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡

0118126616
0911022445

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ከትልቅ_ሰው_ሪል_ስቴት
በመሀል ካዛንቺስ በሽያጭ ላይ ነን

  #በመሃል_ካዛንችስ #ዋና_መንገድ ላይ 

50/50 #የባንክ_ብድር በዝቅተኛ ወለድ አመቻችተናል

ግንባታወች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡ ናቸው።

በአንድ ወለል ላይ አራት አባወራዎች ብቻ

ባለ 2 መኝታ ቤት
#169ካሬ
#171ካሬ

ባለ 3 መኝታ ቤት
#167ካሬ
#178ካሬ

ቅድመ ክፍያ #30%

~ሁሉም መኝታዎች የራሳቸውን መታጠቢያ ክፍል ያላቸው።

~ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ

በ 6 ወራት የሚጠናቀቅ

ለበለጠ መረጃ
+251946404247

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኢትዮጵያ በምግብ ዋጋ ማሻቀብ እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ገብታለች። መንግስቷ ፈርሶ ባልተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ያለችው ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ከፍተኛ ነው።

በአዲስ አበባ አንድ እንቁላል ከ14 ብር እስከ 16 ብር እየተሸጠ ነው። አአ አሁን በአፍሪካ ለመኖር እጅግ ውዷ ከተማ ተብላለች። ይህ የምግብ ውድነት እየጨመረ መምጣቱ የሚቀር አይመስልም።
ገዢዎቻችን ቅንጡ ፕሮጄክቶችና ቤተመንግስት ግንባታ ላይ ስለሆኑ ደሃ ተኮር መፍትሄ የሚያመጡ ነገር አይደለም።

የሚበላው ያጣ ህዝብ መሪውን ይበላል የሚለውን ምክር የሚሰሙበት ጆሮ የላቸውም።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የሐረርጌ ዞኖች አርሶ አደሮች በጫት ንግድ ላይ በተጣለው ገደብ ለኪሳራና ለሀብት ብክነት እንደተጋለጡ ገለጹ።
================================================

መንግስት የጫት የወጪ ንግድ በመቀነሱ እና ጫት ለውጭ ገበያ ከሚልኩ አካላት ፍቃድ በማስመለሱ አርሶአደሩ ለጫት ብክነት እንዱሁም በነጋዴዎች ላይ ኪሳራ መድረሱን ተናግረዋል።

በአሁኑ ወቅት የጫት ገበያ ወድቋል ያሉት አርሶ አደሮች የጫት ምርት በማሳ ላይ እየተበላሸ ነው፣ ለሽያጭ የተሰበረውም በእጃችን ላይ እየደረቀ ነው ብለዋል።

የጫት ምርት ለሃገር ውስጥ ገበያ እንዳይሸጥ መንግሥት የጣለውን ግብር በሦስት እጥፍ ማሳደጉን ገልጸው፣ መንግሥት የምሥራቅ ኦሮሚያ አርሶ አደሮች የኢኮኖሚ ማዕከል የሆነውን የጫት ገበያ እያዳከመው ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ከየካቲት 5/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ የዋለ ሲሆን ይህ አዋጅ የታክሱን መሰረት በማስፋት እና የታክሱን አስተዳደር ስርዓት በመቀየር ከፍተኛ ጠቀሜታን አስገኝቷል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው በአዋጁ ላይ የቀረቡ ማሻሻያዎችን ታሳቢ በማድረግ የአዋጁ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡

የአዋጁ ማሻሻያ ታሰቢ ያደረገው ተደራራቢ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ ማሻሻያ ለማድረግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላይ የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈል ለማድረግ፣ የኤክሳይዝ ታክስ ተጥሎባቸው የነበሩት አንዳንድ ምርቶች ላይ ታክሱን ለማንሳት፣ እንዲሁም በአስተዳር ምክንያት የተደረጉ ማስተካከያዎችን እና የማሻሻያውን ዋና ዋና ምክንያቶችን ከመረመረ በኋላ የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1287/2015 እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡

ከኤክሳይዝ ታክስ ነጻ የተደረጉት የትኞቹ ናቸው

በተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1287/2015 መሰረት የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ ይከፈልባቸው የነበሩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ከኤክሳይዝ ታክስ ነጻ ተደርገዋል፡፡
(ገቢዎች ሚኒስቴር)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በዚህ በቅርቡ በጀመርነው የ Ethio funny ቻናላችን በጓደኛሞች የእርስ በርስ ፕራንክ እንድትስቁና እንድትዝናኑ እንጋብዛችኋለን።
ቻናላችንን Subscribe፣ Share፣ comment እና Like በማድረግ እንድታግዙን እንጠይቃለን። በሳምንት ሁለቴ ፖስት የምናደርገውን ይህን አዝናኝ ፕሮግማችንን እንድትከታተሉ ግብዣችን ነው። ከስር ያስቀመጥነውን link በመጫን ቀደም ሲል ፖስት ያደረግናቸውንን መከታተል ይችላሉ።

https://youtu.be/QRMK4voT4Rs

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ለሦስተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ሰጭ ተቋም ፈቃድ ለመስጠት በሰኔ ወር ጨረታ ሊወጣ መሆኑ ተገለጸ
=======#=======

ሰኞ ግንቦት 14 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ ለሦስተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ሰጭ ተቋም ፈቃድ ለመስጠት በሰኔ 2015 ጨረታ ሊወጣ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ።

የባለስልጣኑ ዋና ዳሬክተር ኢንጅነር ባልቻ ሬባ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ባለስልጣኑ በኢትዮጵያ ለሦስተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።

ከዚህ ቀደም ለኹለት አዳዲስ የቴሌኮም ተቋማት ፈቃድ ለመስጠት ጨረታ ወጥቶ የነበረ ሲሆን፤ ሳፋሪኮም ኩባንያ በ2013 የመጀመሪያውን ፈቃድ መውሰዱ ይታወሳል።

በዚህ ጨረታ ላይ ተሳትፎ የነበረው ኤምቲኤን ግሩፕ በወቅቱ አቅርቦት የነበረው ገንዘብ ከሳፋሪኮም አንጻር ልዩነቱ በመስፋቱ የኹለተኛው ፈቃድ ሳይሰጥ መቅረቱን ኢንጅነር ባልቻ አስታውሰዋል።

በመሆኑም ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቀጥሎ ኹለተኛውን አዲስ የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ ለመስጠት በሚያወጣው የፍላጎት ፈቃድ መግለጫና ጨረታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ሲያደርግ መቆየቱን ገልጸዋል።

የመጀመሪያውን ፈቃድ ያገኘው ሳፋሪኮም ገበያውን በውድድር ላይ የተመሰረተ ያደረገው መሆኑን ጠቅሰው፤ በኢትዮጵያ ሦስተኛ አገልገሎት ሰጪ እንዲኖር መነሳሳት የፈጠረ መሆኑንም ዋና ዳሬክተሩ ጨምረው ተናግረዋል።

በመሆኑም ባለስልጣኑ በባለድርሻ አካላት የተገኙ ግብረ መልሶችን ትንተና ጨርሶ የጊዜ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን፤ በተጨማሪም ኢንቨስተሮች አማራጮችን ተጠቅመው በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የማስተዋወቅ ሥራ መከናወኑን ገልጸዋል።

/channel/addismaleda

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የመንግስት እግድ በማሕበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ላይ
ለመሆኑ ሕጉ ወይም አዋጁ ምን ይላል፣
መንግስት በእሁድ ደብዳቤ አርቅቆ፣ እሁድ ደብዳቤ ለመጻፍ ምን አተጋው?
***
እንደ ብሮድካስት አዋጁ ፣ ችግር ላለበቸው ( ችግር ቢኖር እንኳን)ሚድያዎች የመጀመርያ ው እርምጃ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡
በመቀጠልም፣ ሚድያው አስተያየቱን በጽሁፍ እንዲሰጥ ይጠየቃል፡፡ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያው ተሰጥቶት ማስተካከያ ካላደረገ ይታገዳል፡፡

ይህ እግድ በእሁድ እንዲህ ተቻኩሎ የወጣበት ምክንያት ሌላ ነገር ከኋላው ያለ ይመስላል።
ህጋዊ መንገዶችን ሁሉ ስቷል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሰበር

የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ታገደ

ሚዲያው አንቀጽፅ 70 በመተላለፉ እንደታገደ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ገልጿል።

ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭ ስርጭት በማድረጉ ነው ሲል የእግድ ደብዳቤው ገልፇል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ
***********************

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስክሬን ሽኝት መደረጉን የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።

ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተገኘው መረጃ ራቅ ካሉ አካባቢዎች መጥተው በተቋሙ ሲያስተምሩ ለነበሩና በትላንትናው አሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ መምህራን የአስክሬን ሽኝት አድርጓል።

በትላንት ዕለት የመደ ወላቡ መምህራንን ይዞ ሲጓዝ በነበረው ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ቁጥር 19 መድረሱ ተገልጿል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ሰበር

አቶ አምሃ ዳኜው የባልደራስ ፕሬዝዳንት ተደርገው ተሾሙ።

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ለእጩነት ከቀረቡት ሶስት አባላቶቹ ውስጥ በም/ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ አምሃ ዳኜውን ፕሬዝዳንቱ አድርጎ መርጧል።

ለእጩነት የቀረቡት አባላት አቶ በቃሉ አዳነ፣ አቶ አምሃ ዳኜው እና አቶ ሳምሶን ገረመው ነበሩ። ከእነዚህም ውስጥ በአብላጫ ድምፅ አቶ አምሃ ዳኜውን ለቀጣይ 3 አመታት በፕሬዝዳንትነት እንዲያገለግሉ ተመርጠዋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በድሬደዋ የተስተዋለውን ከፍተኛ የሙቀት ተከትሎ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላለፈ።

በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ጥቂት ቀናት ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ የሆነ የሙቀት መጠን መስተዋሉን አስመልክቶ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ለነዋሪዎች የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፏል።

ቢሮው በተለይም አረጋውያን እና የተለያዩ ተጓዳኝ ህመም ያለባቸው(ከፍተኛ ደም ግፊት፣የስኳር ህመም፣የልብ ህመም፣የኩላሊት ህመምና ሌሎችም)፣እራሳቸውን መንከባከብ የማይችሉ የአይምሮ ህሙማን እና ህፃናት በተለየ መልኩ ከታች የተዘረዘሩትን የጥንቃቄ መልእክቶች ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

1. ወቅታዊው ከፍተኛ የሙቀት መጠን እስኪያልፍ መኖሪያ ቤትዎን በተለያዩ መንገዶች ማቀዝቀዝ፤

2. እቤትዎ በሚሆኑበት ግዜና በእንቅልፍ ወቅት የቤትዎን መስኮትና በር ክፍት ማድረግ፤

3. በቤትዎ የአየር መታፈን እና ከፍተኛ ሙቀት በሚኖርበት ወቅት ከቤትዎ ውጪ/በረንዳዎ ላይ መቆየት፤

4. ጥም ባይኖርቦትም በቂ ፈሳሽ/ውሃ/ መውሰድ፤

5. አመጋገብዎን ማስተካከል(ስብና ቅባት የበዛባቸው ምግቦችን መቀነስ)፤

6. ቀለል ይሉ አካላዊ እንቅስቃሴዎችን ጥላማ በሆኑ ቦታዎች ላይ መስራት፤

7. የአልኮል መጠጦችን አለመጠቀም/መቀነስ፤

8. ህፃናትን እና የአዕምሮ ህሙማንን በተዘጉ/አየር በሌላቸው ክፍሎች ለብቻ አለመተው፤

9.የተለያየ ህመም  ማለትም እንደ ከፍተኛ ደም ግፊት፣ ስኳርና የልብ ህመም ካለብዎ የህክምና ክትትልዎን በሚገባ ማድረግ፣ የታዘዘውን መድኃኒት በትዕዛዙ መሰረት በመውሰድ ጤናዎን እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተለቀቀ

ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የተወሰደው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ምሽት አምስት ሰዓት ገደማ መለቀቁን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገረ። ተመስገን ለ“ጥያቄ ትፈለጋለህ” በሚል፤ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ወደሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስዶ ለሁለት ሰዓት ገደማ መቆየቱን ገልጿል።

ተመስገን ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤት ነጻ በተባለበት ክስ ጋር በተያያዘ፤ ይግባኝ እንደተጠየቀበት ዛሬ ምሽት በፖሊስ እንደተገለጸለት አስረድቷል። በዚህ ክስ ይግባኝ የቀረበለት ጠቅላይ ፍርድ ቤት መዝገቡን በሚያዝያ 12፤ 2015 ዘግቶት እንደነበር ተመስገን አስታውሷል። ይህም ሆኖ ጉዳዩ እንደገና በጠቅላይ ፍርድ ቤት እንደሚታይ በፖሊስ እንደተነገረው ተመስገን አክሏል።

ለዚህም ሲባል ሰኞ በአካል የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንዲቀርብ መጠየቁን እና ይህንኑ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ላይ መፈረሙንም ጋዜጠኛው አስታውቋል። ከዚህ ሂደት በኋላ የመታወቂያ ዋስ በማስያዝ ከሁለት ሰዓት እስር በኋላ መለቀቁን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አብራርቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ ከፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ በኩል የሚገኘውን መረጃ አካትተን፤ ዝርዝር ዘገባ ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን።

ጋዜጠኛ ተመስገን ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 12፤ 2015 ምሽት በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የተወሰደው በሁለት ፒክ አፕ ተጭነው በነበሩ እና የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በለበሱ የጸጥታ ኃይሎች መሆኑን የዓይን እማኞች ቀደም ብለው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስታውቀው ነበር። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የሟቾች ቁጥር 20 ደረሰ!!

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው መኪና በደረሰበት አደጋ በአሁኑ ወቅት የሟቾች ቁጥር 20 መድረሱ ተገለፀ። አደጋው የደረሰው መምህራኑ ሻሸመኔ ካምፓስ ለማስተማር ወደ ዶዶላ እየተጓዙ እያሉ በም/አርሲ ዋሻ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መኪናው መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ መሆኑን ለፋስት መረጃ የደረሰው መልዕክት ያመላክታል። የቀሩት አዳባ፣ ዶዶላ እና ሮቤ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አሳዛኝ መረጃ 15 መምህራን ህይወታቸው አለፈ

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል፡፡

የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩንቨርሲቲው መምህራን ህይወት ማለፉን ገልፀዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሁለት መረጃዎች

1፤
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ "የኤርትራ ሠራዊት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ስምምነት ተቆጣጣሪ ሥራን እያደናቀፈ ነው" በማለት መክሰሳቸውን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ጌታቸው ይህን የተናገሩት፣ በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ዙሪያ ለተቆጣጣሪ ቡድኑ በሰጡት ገለጻ መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል። የተቆጣጣሪ ቡድኑ ሃላፊ ሜጀር ጀኔራል ስቲፈን ራዲና፣ ቡድናቸው ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውጭ ሌሎች ኃይሎች ይኑሩ አይኑሩ ለማጣራት በቀጣዩ ወር ደቡባዊና ምዕራብ ትግራይን እንደሚጎበኝ መናገራቸውን ዘገባው ጨምሮ አመልክቷል።
 
2፤

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት ለአገሪቱ ችግሮች ዘላቂ ሰላምና መረጋጋትን የሚያሰፍኑ መፍትሄዎችን እንዲያመጣ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። በመላ አገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መኾኑን የገለጠው ባንኩ፣ የሰላም ግንባታ፣ የእርቅና ዘላቂ ልማት መርሃ ግብሮችን መደገፉን እንደሚቀጥል ገልጧል። ባንኩ ድጋፍ የሚደግፋቸው ዘርፎች፣ የሁሉንም ሕዝብ ፍላጎቶች የሚመልሱ ስለመኾናቸውና ከመድልዖ የጸዱ፣ በሕዝባዊ ምክክርና አሳታፊነት ላይ መመስረታቸውን፣ የንብረት ባለቤትነት፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት መስፈኑን በቅድሚያ እንደሚያረጋግጥ አመልክቷል። ባንኩ እንደ ትምህርት፣ ጤና፣ የምግብ ዋስትና፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ፣ ሴቶችን ማብቃትና የማኅበራዊና የአካባቢ ጥበቃ የመሳሰሉ መሠረታዊ አገልግሎቶችን በማገዝ ላይ እገኛለኹ ብሏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ተወዳጁ የህንድ ምርት😱
❤️በማይታመን ዋጋ ፍሊክ ባጃጅ እየተሸጠ ነው!!
ፍሊክ ባጃጅ ከሌላው ምን ይለየዋል?
✊ባለ ካርቡሬተር ነው።
✊ሸራ ፣ የኋላ በር፣ ታፒሴሪ፣ ዙርያውን መጋጫ እና ሌሎች ጌጣጌጦች ከየአሽከርካሪ ደህንነት ቀበቶ ጋር ከፋብሪካው ተገጥሟል።
✊ነዳጅ ቆጣቢ ነው በ1 ሊትር እስከ 28ኪ.ሜ ይጓዛል።
✊ለገጠር፣ ለከተማ፣ ለአስፋልት፣ ለኮርኮንች የሚስማማ እንዲሁም ባለ 200 ሲሲ ጉልበት ያለው።
✊የ6 ወር ዋስትና ከበቂ መለዋወጫ እና ጥገና ጋር።
ፍሊክ ባጃጅ
ከኒው ፍላወር ጀነራል 😳ሌላው ከተሟላ ዶክመንት እና ደረሰኝ ጋር በሰዓቱ እናስረክባለን !!!!
🇮🇳MADE IN INDIA🇮🇳
❤️በማይታመን ዋጋ
ዋና መ/ቤት
አዲስ አበባ ስቴድየም ናሽናል ታወር 5ኛ ፎቅ
📞9449/0975101010
ቅርንጫፎቻችን
ጨርቆስ የገበያ ማዕከል የሱቅ ቁጥር B_122
📞 0903006022
ለቡ መብራት ሮያል ከረሜላ ህንፃ ስር
📞 0979652424
አሸዋሜዳ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር
📞0975909090
ሰበታ ሳምቡሳ ቤት ቶታል ማደያ ፊት ለፊት
📞 0979202020
አዳማ ፓናፍሪክ ሆቴል ፊት ለፊት ጄላን ህንፃ ስር
0964772020

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ከሳምንት በላይ ከቆየበት ቻይና ተመልሷል።
ኤርትራ ወደ ቻይና እና ራሺያ ጎራ ላይታለች።
እኛ ወደ ምዕራባውያን ሙጥኝ ያልን ይመስላል።

ከዚያ ሁሉ ሴራና ሀገርን የማፍረስ ዘመቻ በኋላ አሜሪካና ሸሪኮችዋን የመረጥን ይመስላል።

አሁን በሱዳን በተነሳው የሁለቱ ጄነራሎች ውጊያ ጎራ ለይተን አንዱን ከደገፍን ጦርነቱን ወደ አፍሪካ ቀንድ ልንስበው ነው።

እነ ኤሜሬትስ፣ ቻይና እና ራሺያ የሀሜቲ ደጋፊ ናቸው።

ግብፅን ጨምሮ አሜሪካና አውሮፓ የቡርሃን ደጋፊ ናቸው።

በዚሀወ አሰላለፍ ኢትዮጵያ ጎራ መለየት እና መደገፍ የለባትም።

አልያ ከኤርትራም ጋ ያጋጩናል። ለነገሩ የሁለቱ ሀገራት ግኑኝነት ከፕሪቶሪያው ስምምነትና አፈፃፀሙ ላይ በታየው የተዛነፈ አካሄደ መሻከሩ ብዙዎች ሀሳብ ሰጥተውበታል።

የውክልና ጦርነት ውስጥ መግባት ሀገራችንን ያደቃል።

የበሰለ ውሳኔ ይፈልጋል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!

ዓላማ

1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡

የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች

☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤

☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤

☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡

☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡

0118126616
0911022445

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

"በአዲስ አበባ ዙሪያ የሸገር ከተማ ለመመስረት ብለው 20 እና 30 ከዚያ በላይ አመት ከኖሩበት ቀዬ የተፈናቀሉ #ከ10_ሺህ በላይ የጋሞ ዞን ማህበረሰቦች ዛሬ በጋሞ ዞን በእያንዳንዱ ወረዳዎች ተበትነው የምግብ ችግር፣ የመድኃኒት ችግር ፣ የመጠለያ ችግር እንደገጠማቸውና ለኩፍኝ እና ለኮሌራ በሽታዎች መጋለጣቸውን እንዲሁም ከፍተኛ እንግልት ላይ መሆናቸወ ለፓርላማ አቅርበዋል "

ዶ/ር አዳነ አልቶ ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል።

Absurd at its best.
ጠያቂ የህዝብ ተወካይ እና ተጠያቂ አፈጉባኤው ሁለቱም የጋሞ ተወላጆች ናቸው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ  የተሠጠ  ታላቅ ቅናሽ
  ከ CDC በ2 ኪ.ሜ  ርቀት  ወደ ሳር ቤት  አቅጣጫ ላይ የሚገኝ 
በ4ቱም አቅጣጫ  ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።

👉ከ 53 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!

👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል

15% ቅድመ ክፍያ በ 631,200 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 80,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለ 4 ቀን ብቻ ነው ይፍጠኑ!

👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል

DMC  Real Estate

ዋና ቢሮ ለቡ መብራት
    

ለበለጠ መረጃ:-

+251918642895    ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp  , Imo  , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com

/channel/Engineergashaw

Читать полностью…
Subscribe to a channel