ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ፤ ቢያንስ አምስት ታራሚዎች ቆስለው መያዛቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የተወሰኑ ታራሚዎች ትላንት ለሊት ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ፤ አንድ እስረኛ ሲገደል ቢያንስ አምስቱ መቁሰላቸውን እና አንዱ ሳያይዝ መቅረቱን የአይን እማኞች እና የአካባቢ ነዋሪዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ከቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የማምለጥ ሙከራ መደረጉን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያረጋገጠው የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግን ያመለጠ እስረኛ “የለም” ብሏል።
ከአስር ዓመት እና ከዚያ በላይ የተፈረደባቸው እስረኞችን ከሚያስተናግደው ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት የማምለጥ ሙከራ የተደረገው፤ ለዛሬ አጥቢያ ትላንት ረቡዕ ግንቦት 16፤ 2015 ለሊት አስር ሰዓት ገደማ መሆኑን “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው አንድ የአይን እማኝ እና አምስት የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የማምለጥ ሙከራውን ያደረጉት እስረኞች ብዛት 11 መሆኑን ከማረሚያ ቤት ፖሊሶች መስማታቸውን ነዋሪዎቹ አክለዋል።
እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ እስረኞቹ ከማረሚያ ቤቱ አምልጠው መውጣታቸውን ተከትሎ፤ በትንሹ ለአንድ ሰዓት ያህል የቆየ ተኩስ በአካባቢው ሲሰማ ቆይቷል። ድርጊቱ በተፈጸመበት ሰዓት በስራ ምክንያት በአካባቢው እንደነበሩ የተናገሩ አንድ የዓይን እማኝ በበኩላቸው፤ ተኩሱ ይበልጥ ጎልቶ ይሰማ የነበረው በማረሚያ ቤቱ መግቢያ ላይ ባለው አስፓልት መንገድ ላይ እና ተሻግሮ ባሉት አካባቢዎች እንደነበር አስረድተዋል።
የውሃ፥ የዘይትና የአልባሳት ሽያጭ እንዲሁም ሚራክል መኒ በማለት የሃሰት አስተምሮት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች ታገዱ!
ባማ ሆሊ ፋየር ኢንተርናሽናል ቸርች ዋና መሪ ዮሴፍ ኪዳኔ /ጆሲ/ ከታገዱት ውስጥ ነው።
ጋድስ ላይት ግሎሪ ኢንተርናሽና ቤተክርስቲያን የተባለውና በኢዮብ ጭሮ /ጆይ ጭሮ/ ዋና መሪነት በሚመራው ቤተ ክርስቲያን በተፈጸሙ ጥፋቶች ዙሪያ ከግለሰቡና ከቤተ ክርስቲያኗ ቦርድ አባላት ጋር በተደረገው ውይይት መሠረት ስህተታቸውን አርመው ለመቀጠል በጽሁፍ ማሳወቃቸውን ብስራት ሬዲዮ ዘግቧል።
እስራኤል ዳንሳ የተባሉ ግለሰብ በተደጋጋሚ በፈጸሟቸው ጥፋቶች ዙሪያ በተደጋጋሚ ውይይት ተደርጎ ለነበረባቸው ስሁት አካሄድ ስህተት የተባለውን ሁሉ እንደሚያርሙ በሚዲያቸው ወጥተው ይቅርታ እንደሚጠይቁ በማሳወቃቸው፥ ጉዳያቸውም በፍርድ ቤት የተያዘ ስለሆነ፥ ከፍርድ ቤት ውሳኔ በኋላ ካውንስሉ በመተዳደሪያ ደንቡና በአባላት የሥነ ምግባር መመሪያ መሠረት ተጨማሪ ውሳኔ የሚሰጥ ሆኖ ከአስተምህሮና ልምምድ ጋር በተያያዘ ለተነሳባቸው ጥያቄ መታረማቸውንና መስተካከላቸውን መግለጫው ከተሰጠበት ከግንቦት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ሁለቱም ለሁለት ወራት በራሳቸው ሚዲያ በግልጽ እንዲያሳውቁ ሆኖ ይህንን ማድረግ ካልቻሉ ካውንስሉ ያለ ተጨማሪ ውይይትና መግለጫ ቀጣይ እርምጃ እንደሚወስድ በመግለጫው ገልጿል።
“የሲዳማ ብቸኛው ነጻ አውጭ” እና ሲዳማን ለማሻገር ብሎም ነጻ ለማውጣት የተደራጀ ትግል እናደርጋለን በማለት አንድ አገልጋይን ለመሾም በሚል ተጽፎ በማህበራዊ ድረ ገጽ በመዘዋወር ላይ ያለ ደብዳቤ የወንጌላዊያን አማኞችን ገጽታ የሚያጠለሽ መሆኑ መግለጫው ጠቅሶ ይህን ስም የያዘ ተቋም ከየትኛውም የካውንስሉ አባል ቤተ ክርስቲያንም ሆን ህብረት ጋር ግኑኝነት የሌለው መሆኑን አሳውቋል።
Via: ዳጉ ጆርናል
#ከትልቅ_ሰው_ሪል_ስቴት
በመሀል ካዛንቺስ በሽያጭ ላይ ነን
#በመሃል_ካዛንችስ #ዋና_መንገድ ላይ
50/50 #የባንክ_ብድር_ ዝቅተኛ ወለድ
ግንባታወች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡ ናቸው።
በአንድ ወለል ላይ አራት አባወራዎች ብቻ
ባለ 2 መኝታ ቤት
#169ካሬ
#171ካሬ
ባለ 3 መኝታ ቤት
#167ካሬ
#178ካሬ
ቅድመ ክፍያ #30%
~ሁሉም መኝታዎች የራሳቸውን መታጠቢያ ክፍል ያላቸው።
~ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ
በ 10 ወራት የሚጠናቀቅ
/channel/Realestateconsult12
ለበለጠ መረጃ
+251946404247
🏢🏢YAMLOC REAL ESTATE🏢🏢
📍ሰሚት 72 አፓርታማዎችን እየገነባ ይገኛል በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
📍ዳሎል ማደያ ጎን , ዋናው መንገድ ላይ
50/50 የባንክ ብድር
🛌ባለ 2 መኝታ
110ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
152 ካሬ ሜትር
60% የተገነባ
በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚረከቡት
ዋጋ= 85,000.00 ብር/m2
ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተ
🏦💲ለ ዲያስፖራ እና ለ ''NGO'' ሰራተኞች በ አይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት
ለሌሎች አማራጮች ከታች ባለዉ የቴሌግራም ቻናላችን
ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ
☎️ 0930903762
☎️ 0929831836
ለመቃብር ሀውልት ግንባታ እስከ 40 ሺህ ብር ሲያስከፍል የነበረ የቀብር አስፈጻሚ ማህበር ከስራ ታገደ።
**************
ከመቃብር ሀውልት ግንባታ ጋር ተያይዞ እስከ 40 ሺህ ብር ሲያስከፍል የነበረ የቀብር አስፈጻሚ ማህበር ከስራ የታገደ ሲሆን በሀዉልት ግንባታ ከተሰማሩ 28 ማህበራት መካከል ለሀዉልት ግንባታ በሚል ከ30 እስከ 40 ሺህ ብር ድረስ ሲያስከፍሉ በነበሩ ሌሎች የቀብር አስፈጻሚ ማህበራት ላይም የተለያዩ እርምጃዎች መወሰዱን በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው ምክትል ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት በቢሮው የተተመነው ደረጃ አንድ የሚባለው የሃውልት ግንባታ ወጪ 8ሺህ 1መቶ 81 ብር ሲሆን ደረጃ ሶስት የሚባለው ደግሞ 3ሺህ 5 መቶ 2 ብር እንዲሆን ተወስኗል፡፡
ይሁን እንጂ ይህን ህግ በመጣስ ከ30 እስከ 40ሺህ ብር ድረስ የሚያስከፍሉ በርካታ የቀብር ስነ ስርአት አስፈጻሚ ማህበራት በአዲስ አበባ መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡
በቢሮው የተቀናጀ ዘላቂ ማረፊያ አስተዳደር የሆኑት አቶ አጃይብ ኩምሳ በበኩላቸው አላስፈላጊ ወጪን ለሃውልት ግንባታ ሲጠይቅ የነበረ አንድ ማህበር እንዲታገድ መደረጉን እንደዚሁም ለተቀሩት በርካታ የቀብር አገልግሎት ሰጪ ማህበራት የተለያዩ ማስጠንቀቂያዎች እንደተሰጣቸውም ተናግረዋል፡፡
ችግሩን ለመፍታት ቢሮው በቅርቡ የተቀመጡ ደረጃዎችን ጠብቀው ስራቸውን ማከናወን እንዲችሉ ከማህበራቱ ጋር የምክክር መድረክ ለማካሄድ አቅጃለሁ ብሏል፡፡እንደዚሁም የፍቃድና የብቃት ማረጋገጫን ከቢሮው ወስደው በአግባቡ የቀብር አገልግሎትን መፈጸም እንዲችሉ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል ተብሏል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል
በቋሚ ሲኖዶስ የተቋቋመው ዐቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ቀሲስ አክሊለ ዲበኩሉ ላይ ፖሊስ ክስ አቀረበ !
ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
በቋሚ ሲኖዶስ መልካም ፈቃድ ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም የተቋቋመውን ሀገር አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ በሰብሳቢነት እንዲያገለግሉ ተመድበው የነበሩት ከዐቢይ ኮሚቴው አባላት ጋር በጋራ በመሆን በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በኩል መግለጫ ከሰጡት እና በፀጥታ አካላት ታፍነው ከተወሰዱት መካከል የዐቢይ ኮሚቴው ሰብሳቢ የሆኑት ቀሲስ አክሊሉ ዳምጠው በዛሬው ዕለት በአራዳ ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን፤ ፖሊስ ቀሲስ አክሊሉ ዳምጠውን "ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለመናድ በመሞከር የጦር መሳሪያ በማስታጠቅ የተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎችን ወታደራዊ ስልጠና እንዲያገኙ በማድረግ እና በሃገር ማፍረስ ሴራዎች ጠርጥሬያቸዋለሁ በማለት ክሱን ያቀረበ ሲሆን
ፍርድቤትም ለምርመራ 12 ቀናት ፈቅዷል።
በተያያዘ ዜና በማኀበራዊ ሚዲያ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ መረጃዎችን ሲያጋራ የነበረው ዲያቆን ዮናስ ከግንቦት 14 ቀን ዕለተ ሰኞ 8 ሠዓት ጀምሮ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ ከአዲስ አበባ ፖሊስ እስከ ፌደራል ፖሊስ ያሉበት ሊታወቅ እንዳልቻለ ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰው ዜና ያመለክታል ።
በተጨማሪም የዐቢይ ኮሚቴው ጸሐፊ የሆኑት መምህር ተሾመ በየነ በግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ዕለት በጸጥታ አካላት ከተወሰዱ በኋላ እስከ ዛሬዋ ዕለት ያሉበት አልታወቀም።
#Ethiopia
#Tewahedo_Media_Center
#TMC_Addia_Ababa
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
#ከትልቅ_ሰው_ሪል_ስቴት
በመሀል ካዛንቺስ በሽያጭ ላይ ነን
#በመሃል_ካዛንችስ #ዋና_መንገድ ላይ
50/50 #የባንክ_ብድር_ ዝቅተኛ ወለድ
ግንባታወች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡ ናቸው።
በአንድ ወለል ላይ አራት አባወራዎች ብቻ
ባለ 2 መኝታ ቤት
#169ካሬ
#171ካሬ
ባለ 3 መኝታ ቤት
#167ካሬ
#178ካሬ
ቅድመ ክፍያ #30%
~ሁሉም መኝታዎች የራሳቸውን መታጠቢያ ክፍል ያላቸው።
~ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ
በ 10 ወራት የሚጠናቀቅ
/channel/Realestateconsult12
ለበለጠ መረጃ
+251946404247
#ከትልቅ_ሰው_ሪል_ስቴት
በመሀል ካዛንቺስ በሽያጭ ላይ ነን
#በመሃል_ካዛንችስ #ዋና_መንገድ ላይ
50/50 #የባንክ_ብድር_ ዝቅተኛ ወለድ
ግንባታወች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡ ናቸው።
በአንድ ወለል ላይ አራት አባወራዎች ብቻ
ባለ 2 መኝታ ቤት
#169ካሬ
#171ካሬ
ባለ 3 መኝታ ቤት
#167ካሬ
#178ካሬ
ቅድመ ክፍያ #30%
~ሁሉም መኝታዎች የራሳቸውን መታጠቢያ ክፍል ያላቸው።
~ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ
በ 10 ወራት የሚጠናቀቅ
/channel/Realestateconsult12
ለበለጠ መረጃ
+251946404247
ዘንድሮ 240 ሺህ ሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ
--------------------------------------------------------------------------
በ2015 በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተሰበሰበው መረጀ መሠረት 240 ሺህ የሚደርሱ ተማሪዎች በበይነ-መረብ የመውጫ ፈተና ለመስጠት መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቋል።
ሚኒስቴሩ ይህ ያስታወቀው የ9 ወራት የአፈፃፀም ሪፖርቱን ለህ/ተ/ም/ቤት እያቀረበ በሚገኝበት በአሁን ሰዓት ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ በ2015 በመጀመሪያ ዲግሪ ኘሮግራም ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ብሉ -ኘሪንት የተዘጋጀ መሆኑና የመውጫ ፈተና የክፍያ ተመን ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት አብራርተዋል።
የመውጫ ፈተናን ለመተግበር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ መገባቱንም የገለፁት ሚኒስትሩ፤ የመውጫ ፈተና ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ መመሪያ እና የድርጊት መርሃ-ግብር ዝግጅት መጠናቀቁንም አብራርተዋል።
በመውጫ ፈተና የሚካተቱ የትምህርት ዓይነቶች (ኮርሶች) ተለይተው፤ በቅድመ-ምረቃ በሚሰጡ በሁሉም የትምህርት መስኮት የፈተና ንድፍ ማሳያ መዘጋጀቱንም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ ያመለክታል።
#DMCRealEstate ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው፤
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 53 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 631,200 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 80,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለ 2 ቀን ብቻ ነው ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ መብራት
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895 ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw
በጋምቤላ ጥቃት 10 ሰዎች ተገደሉ፣ 12 ቆሰሉ ።
***************************************
ቅዳሜ ዕለት ከደቡብ ሱዳን በመነሳት የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን የገቡ የ " ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች " 10 ሰዎችን ገድለው 12 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ማድረሳቸውን ከጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ታጣቂዎቹ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ሰዓት ተኩል ገደማ ድንበር ጥሰው በመግባት በማኩዌይ ወረዳ ቢልኬች ቀበሌ እንዲሁም በዋንቱዋ ወረዳ መተሀር ከተማ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በፈፀሙት ጥቃት በአጠቃላይ 10 ሰዎችን ገድለው ፤ 12 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት አድርሰዋል።
በጥቃቱ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ወደ ጋምቤላ ጠቅላላ ሆስፒታል ለህክምና የተላኩ ሲሆን ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ደግሞ በኝንኛንግ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተነግሯል።
ከጥቃቱ በኃላ በጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴንኩዌይ ጆክ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በኑዌር ዞን በሙርሌ ጥቃት የደረሰባቸውን ዜጎች ምልከታ አድርጓል።
አቶ ቴንኩዌይ ጆክ ፤ በተደጋጋሚ ወቅትና ጊዜ እየጠበቁ ጥቃት የሚሰነዝሩት የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች፣ ቅዳሜ ምሽት ድንገተኛ ተኩስ በመክፈት ነው ጥቃቱን ያደረሱት ብለዋል።
የክልሉ መንግስት ጥቃት አድራሾችን ተከታትሎ ለማደን ጥረት እያደረገ ነው ያሉ ሲሆን ተመሳሳይ ጥቃት እንዳይፈፀም የተጠናከረ ጥበቃ ይደረጋል ብለዋል።
የክልሉ መንግስት በጥቃቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስረድተዋል።
ጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬተሪያት
'በአንድ ልብ፤ በአንድ ሃሳብ የተወሰነ ነው !'
(ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ፥ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ)
'ሁላችንም ተወያይተንበት፣ 'ቤተክርስቲያንን የሚጠቅማት ምንድነው?' ብለን በአንድ ልብ በአንድ ሃሳብ የወሰንነው ነው። በእውነት ደስ የሚል ነበር፤ ለዚህም እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።
ብዘዎች የተጨነቃችሁ ምዕመናን እንደነበራችሁ እናውቃለን፤ አንዳንዴ እውነት ነው፤ ብዙ ጊዜ ግን ወሬ ይበዛዋል !... በዚህ ሚዲያ በበዛበት ዘመን ... "
(ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ፥ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ)
በትግራይ የተፈጸመው የእርዳታ እህል ስርቆት በአስቸኳይ እንዲጣራ የትግራይ የዩንቨርቲዎች ሙሁራን ማሕበር አሳሰበ።
ማሕበሩ ባወጣው መግለጫእንዳመለከተው የተፈጸመው ስርቆት በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለውና የሕዝቡን የተከበሩ እሴቶች የማይመጥን ብሏል።በመሆኑም ይህን ተግባር በአስቸኳይ ተጣርቶ በአጥፊዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ማሕበሩ አሳስቧል።
ጉዳዩን ለማጣራት የተመደበው ኮሚቴ ደግሞ ሪፖርት የሚያቀርብበት የተገደበ ጊዜ ለሕዝቡ እንዲያሳውቅም ጠይቋል። በጉዳዩ ላይ ከማሕበሩ ፕረዚደንት ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።
DW Amharic
*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!
ዓላማ
1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች
☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤
☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤
☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡
0118126616
0911022445
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8
OPTIMUM PHYSIOTHERAPY SPECIALTY CLINIC
ወደ ኦፕቲመም ፊዚዮቴራፒ ስፔሺያሊቲ ክሊኒክ ሲመጡ እነዚህን አገልግሎቶች ከዘመኑ ህክምና መሳሪያዎች እና ብቁ ባለሞያዎች ጋር በጥራት ያገኛሉ 👇
⏩ የጀርባ/ዲስክ ህመም
⏩ የአንገትና የትከሻ ህመም
⏩ የጉልበት፣ የዳሌ እና የእግር ህመም
⏩ የቁርጭምጭሚት እና የመገጣጠሚያ ህመም
⏩ የጡንቻ መድከም እና የፊት መጣመም
⏩ በእጅ/እግር ላይ ለሚደርስ ድንዛዜ
⏩ ከስትሮክ በኋላ ለሚደርስ የሰውነት መድከም
⏩ ከማንኛውም ቀዶ ጥገና በኋላ ለሚያስፈልግ ማገገም
⏩ በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወቅት ለሚደርስ አካላዊ ጉዳት
⏩ ለህፃናት የእድገት ውስንነት እና የሰውነት ሚዛን ችግር
🌴 በአጠቃላይ ለማንኛውም የጡንቻ፣ የዲስክ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች የተሟላ ህክምና ያገኛሉ 👌
☀ ሌላም የምስራች አለን!
አዲስ በተከፈትነው ቤተል በሚገኘው ቅርንጫፋችን ከነበሩት አገልግሎቶች በተጨማሪ የዘመኑን ህክምና መሰረት ያደረገ የሐይድሮቴራፒ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል።
ለየት የሚያደርገን 👌
▶ ለድርጅቶች የዱቤ አገልግሎት
▶ የቤት ለቤት አገልግሎት
አድራሻችን
ቁጥር አንድ
አዲስ አበባ፣ ለቡ ቫርኔሮ ሪል ስቴት ፊትለፊት
ኦሳክ ታወር
☎ 251118442096
℡ 251939290222
ቁጥር ሁለት
አዲስ አበባ ቤተል፣ አዲሱ መንገድ፣ የውሃ ታንከሩ ጎን
☎ 251901845797
☏ 251901863797
Websites
https://optimumphysiotherapy.com.et
Email
optimumphysiotherapy3@gmail.com
Telegram
/channel/optimumphysiotherapyspecialty
Facebook
https://www.facebook.com/optimumphysioclinic?mibextid=ZbWKwL
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ለመወያየት ጠቅላላ ጉባዔ መጥራቱ ታውቋል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Mujib Amino
በክቡር ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የሚመራዉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 19/2015 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ለ 1 ቀን ብቻ የሚቆይ በጠቅላይ ም/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከናወናል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለሁሉም ክልሎች ከፍተኛ ምክር ቤቶች ጥሪ ያቀረበ ሲሆን በሶስት አጀንዳዎችን ትኩረት ሰጥቶ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
1)በወቅታዊ የሙስሊሙ ጉዳይ ላይ መወያየት፤
2)በአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ላይ የሙስሊሙ ሚና ለማጐልበት በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ
3)ከውጭ አገር የተገኙ ቁርዓኖች ለማሰራጨት የተያዘ ፕሮግራም
ይሕ ጠቅላላ ጉባዔ ወቅታዊ ያለንበትን ሁኔታ በስፋት የሚገልጽና የሚያብራራ ከመሆኑ ጋር የወደፊት አቅጣጫዎች ይቀመጡበታል ተብሎ ይጠበቃል።
የየክልሉ የእስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት የስራ ኃላፊዎችም የፌደራል መጅሊሱን በሀሳብና በተለያዩ መልኩ በመደገፍ ከጎኑ መቆማቸዉን ያረጋግጣሉ።
ኢንሻ አሏህ
ባህርዳር ከተማ ነገ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ላለበት ወሳኝ መርሐግብር ጨዋታው ወደ ሚደረግበት ሀዋሳ ከተማ ለማምራት ከባህርዳር በመውጣት ላይ የነበሩ የክለቡ ደጋፊዎች አንዱ የጉዞ መኪና የፍንዳታ አደጋ እንደገጠመው ለማወቅ ተችሏል።
አሁን ላይ በመኪናው ውስጥ የነበሩ 24 የክለቡ ደጋፊዎች በፍንዳታው ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል እንደሚገኙ እየወጡ ያሉ መረጃወች ያመላክታሉ።
ጉዳት ለገጠማችሁ ደጋፊዎች ፈጣሪ ምህረቱን እንዲልክላችሁ እመኛለው።
ከጎናችሁ ነን🙏❤
ክሊኒክ ዘው ብሎ የገባው ጅብ መርፌ ተወግቶ ወጥቷል‼️
በምዕራብ ሀረርጌ በገላምሶ ትናንት የተሰማው ዜና አስገራሚ ነው። ጠዋት ሲነጋ አንድ ጅብ ሚልኪ የሚባል የግል ክሊኒክ ዘው ብሎ ይገባል። በክሊኒኩ የሚሰራ ነርስ የተከሰተውን ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ እንዲህ ሲል ተናግረዋል እንደሚከተለው በፋስት መረጃ ይቀርባል።
"ጠዋት አራት ሰዓት አካባቢ ነው። የክሊኒካችን በር ክፍት ነበር። ሥራ እንኳን አልጀመርንም። ጅቡ በቀጥታ በተከፈተው በር ገብቶ ወደ ላቦራቶሪ ክፍል ገባ፣ ይህን ያዩ ሰዎች ደንግጠው ዱላ ይዘው ሊደበድቡት ነበር፣ የክሊኒኩ ባለቤት ግን ሰዎችን አረጋግቶ እንዳይመቱት አደረገ።
ጅቡ ወደ ላቦራቶሪ ክፍል ከገባ በኋላ ተጠቅልሎ እንደተኛ የገለፁት ሐኪሙ፣ ሁኔታው ታሞ እንጂ ሰው ላይ ምንም አይነት ጉዳት የሚያደርስ አይመስልም ብለዋል።
“ጅቡ ታሞ ሊሆን እንደሚችል ጠረጠርን። ከዚያም የእንስሳት ሐኪም ደወልኩ እሱም መጥቶ ‘Antirabies’ መርፌ ስጡት አለ፣ ከዚያም ወደ ፋርማሲ ሄጄ መድሃኒቱን ገዛሁና ቀስ ብዬ መርፌ ሰጠሁት” ይላል ነርሱ።
ጅቡም መርፌ ከተወጋ ከ20 ደቂቃ በኋላ ተነስቶ ሄዷል። ጅቡ የገባበትን የላብራቶሪ ክፍል በማጽዳት ክሊኒኩም መደበኛ ስራውን እና የሰው ልጅ ህክምናውን እንደቀጠለ ተናግረዋል(BBC Amharic)።
=======================
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ👇👇👇
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
"በዐማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር ወደ አዲስ አበባ እንዲመጣ እየሰራች ነው "
ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ጠዋት በዋለው ችሎት የፊልም ዳይሬክተር እና ተዋናይት ሜላት ዳዊት በፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ የወንጀል ችሎት
ቀርባለች ።
ተጠርጣሪ ሜላት ዳዊት የተባለችው ከሚያዚያ ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአ/አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታው አራት ኪሎ አካባቢ ከሌሎች አባሪዎች ጋር በመሆን የተለያዩ ማህበራዊ ድህረ- ገፅ በመጠቀም በቅርቡ በአማራ ክልል ከልዩ ሃይል ወደ ተለያዩ ተቋማት መበተን ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ችግሮችን ወደ አ/አበባ ከተማ በማምጣት በአ/አበባ ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማሰብ ወጣቶችን በመመልመል በማደራጀት የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃ እና ጦርነት ቀስቃሽ ፅሁፎች እና ንግግሮችን በማሰራጨት ሀይማኖትን ከሀይማኖት፣ ብሄርን ከብሄር የሚያጋጩ፣ እንዲሁም ህዝብ በመንግስት ላይ እምነት እንዳይኖረው ለማድረግ ከሌሎች ፅንፈኛ ሃይሎች ጋር እየተንቀሳቀስች ትገኛለች። ይህም በመሆኑ ፤ ተባባሪ አባሪዎችን ለመያዝ ፣ የኤልክትሮኒስ ማስረጃቸውን ምርመራ ለማከናወን ፣ ለማሰባሰብ ፤ ተጨማሪ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ይሰጠን በማለት ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ ጥያቄ አቅርቧል ።
በጠበቃዋ በኩል በፖሊስ የቀረበው የምርመራ መዝገብ እርሷን የሚመለከት እንዳልኾነ ፤ ሜላት ዳዊት በበጎ ሥራዎች የምትታወቀው መሆኑን በማስረዳት፤ ለቀጠሮ መጠየቂያ ምክንያት የሆኑት ነገሮችም ገና ወንጀል ስለመፈፀሙ ለማጣራት እንጂ ፓሊስ ምንም ዓይነት የተፈፀመ ወንጀል ስለመኖሩ ማስረጃ ኖሮት አይደለም፤ የዋስትና መብትዋ እንዲከበር
ፍርድ ቤት የገራና ቀኝ ክርክር ከሰማ በኋላ ተጨማሪ ስድስት (6) የምርመራ ቀናት በመፍቀድ ለግንቦት 22 2014 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ።
የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ከሕወሓት ፖለቲከኞች ቢማሩ
***********************************************
ነገሩ ሁሉ የተገላቢጦሽ ነው ፤ ውሀ ሽቅብ እንደመውጣት ያለ ። የትግራይ ሀይማኖት አባቶች ጦርነቱ እንዳይነሳ ምን ያህል ሞክረው እንደሆነ አላውቅም ። በመሰረቱ የትግራይም ይሁን ዋናው ሲኖዶስ ፖለቲካው የፈለገውን የማስቀረት አቅም የላቸውም ። ይሁንና ጦርነቱ ተጀምሮ መቶ ሺዎች አለቁ ። በመጨረሻ ፖለቲከኞቹ ከአንገትም ሆነ ከአንጀት ተነጋግረው " ሰላም " አወረዱ ። ይኸው ከታች እንደምታዩት በአንድ ወቅት ጦር ተማዘው የተገዳደሉት ፖለቲከኞች በስራ ጉዳይ ባህር ተሻግረው በእረፍት ጊዜያቸው እንደምታዩት ነው ።
የሌሎቹን ባላውቅም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቀራርቦ ለመነጋገርና አስፈላጊም ከሆነ ይቅርታ ለመጠየቅ ፍላጎቷን አሳይታለች ። የትግራዮቹ ግን ለመነጋገርም ለይቅርታም በራቸውን ዘግተዋል ። ጭራሽ የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ስለመስጠት ነው እያወሩ ያሉት ። መቸም እንደዚህ ዘመን በየትኛውም መልኩ በአጠቃላይ ሀይማኖት የከሸፈበት ጊዜ የለም ። " ይቅር እንዲላችሁ ይቅር በሉ " እያሉ ሲሰብኩን የነበሩ አባቶች ናቸው ከፖለቲከኞቹ ብሰው " ይቅር አንልም " ብለው በቂማቸው የጸኑት ። ለራሳቸው ይቅርታ የማያደርጉት ናቸው መስቀል አውጥተው የሚያሳልሙን ። ይቅርታ የማይሰበክበት መስቀል ። በይቅርታ የማያምን ክርስትና ። ከዓለማውያን እንኳን የማይማር ክርስትና ።
@ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ
በወለንጪቲ፣ በዙዋይ፣ በፊንጫ በደብረዘይት እየተረመሰመሰ ያለው ሸኔ አርሲ የገባ ይመስላል። ሪፖርተር ቦቆጂ ላይ የዘገበው ኦፕሬሺን
Читать полностью…ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን ከነገ ጀምሮ በቻይና ጉብኝት ያደርጋሉ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሺን ጋንግ በተደረገላቸው ግብዣ ነው በቤጂንግ ጉብኝት የሚያደርጉት ብሏል ሲጂቲኤን በዘገባው።
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ እንዳስታወቁት፥ አቶ ደመቀ በቻይና ከነገ ግንቦት 16 ጀምሮ የአምስት ቀናት ቆይታ ይኖራቸዋል።
ቃል አቀባዩዋ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቤጂንግ ቆይታቸው ከማን እና በየትኞቹ ጉዳዮች እንደሚመክሩ አልጠቀሱም ብሏል ዘገባው።
አል ዐይን
ገላችንን እንታጠብ ብሎ ሻወር ቤት አስገብቶ ግብረሶዶም የፈጸመው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ
ኢማሙ ኪትላ የተባለው ተከሳሽ ከራሱ ጋር አንድ አይነት ፆታ ካለውና ለአካለ መጠን ካልደረሰ ልጅ ጋር የግብረ-ሰዶም ግንኙነት ለመፈጸም አስቦ ታህሳስ 22/2015 ዓ.ም ከቀኑ በግምት 11፡00 ስዓት አካባቢ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ክልል ልዩ ቦታው እንደራሴ ኮንዶሚኒየም ጀርባ እድሜው 11 ዓመት የሆነን ህፃን ገላችንን እንታጠብ ብሎ ሻወር ቤት ውስጥ አስገብቶ ልብሱን አስወልቆ ግንኙነት በመፈጸሙ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ ቁጥር 631/1/ለ ስር የተመለከተውን በመተላለፍ ለአካል መጠን ባልደረሱ ልጆች ላይ የሚፈጸም የግብረ ሰዶም ጥቃት ወንጀል ተከሷል።
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የካ ምድብ የቀረበው ተከሳሽ የእምነት ክህደት ቃሉን ሲጠየቅ ድርጊቱን አልፈጸምኩም በማለት ክዶ ቃሉን ሰጥቷል፡፡
በመሆኑም ፍርድ ቤቱም ዐቃቤ ህግ ማስረጃውን እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቶ የዐቃቤ ህግም 3 የሰው ምስክር እና ከዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል የተቀናጀ ሴቶችና ህፃናት ማዕከል አገልግሎት የግል ተበዳይ ላይ የደረሰን ጉዳት ውጤት የሚያሣይ የህክምና ማስረጃ በማቅረቡ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክሮቹን አቅርቦ አሰምቶ የዐቃቤ ህግን ክስና ማስረጃ ማስተባበል ባለመቻሉ የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፎበታል፡፡
ዐቃቤ ህግ በተከሳሽ ላይ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ መሰረት አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ ሲያሳስብ ተከሳሽ በበኩሉ የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑን፣ የወንጀል ሪከርድ ባለመኖሩ እና ህመምተኛ ነኝ በማለት 3 የቅጣት ማቅለያዎችን አቅርቧል። ፍርድ ቤቱም ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል፡፡
ትግራይ ያሉት የአሜሪካን ባንዴራ እና የእርዳታ ድርጅት ባንዴራ በመያዝ በክራንች " ሀይ ሎጋ! እያሉ በሚመስል የተሰለፉ ሲሆን በተመሳሳይ ከማይካድራ አማራን ጨፍጭፎ ወደ ሱዳን የገባው የህውሃት የሳምሪ ቡድን ክንፍ በሱዳን ተጠልሎበት የነበረውን ካምፕ በእሳት አጋይተውታል። ምን አልባት ይህ ቡድን መጠለያውን ያቃጠለው የመጨረሻ እድል ወደ ወልቃይት ሰርጎ በመግባት ጥቃት ሊሞክር ይችላል። አለያም መጠለያው ስለተቃጠለ ወደ ኢትዮጵያ አስገቡን ብሎ ለፌደራል መንግስቱ አቤቱታ ሊያቀርብ ወይም ተመቻችቶለት ሊሆን ይችላል።
Читать полностью…ህወሀት በትግራይ ሰላማዊ ሰልፍ አደረገች
ወልቃየትና ራያ ይመለሱ
እርዳታ ይሰጠን
የተረጋጋ ህይወታችን ይመለስ
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ አትተውን የሚሉ መልእክቶችን ለአለማቀፍ ህብረተሰብ በተለይ ደግሞ በባንዲራ አጅባ አሜሪካን ጠይቀለች
ህወሓት ከጊዜያዊ የትግራይ ክልል አስተዳደር ጋር ቅራኔ ውስጥ የገባ ምልክት የሚሰጥ መግለጫ አውጥቷል
የሚከተለው የመግለጫው ሙሉ ቃል ነው
የህወሓት ሊቀመንበር ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ
በዚህ ሳምንት በሁሉም ዞኖች የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መድረኮች ተካሂደዋል ይህ መድረክ በዋናነት የፓርቲያችን ካድሬዎች መድረክ ነው።
የመድረኩ ቁጥር አንድ አላማ የፓርቲውን አቅም ከላይ እስከ ታች በማንቀሳቀስ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚሰጣቸውን ተግባራት ከዳር ለማድረስ ነው። ይህ ለጊዜያዊ አስተዳደር የተተወ ሳይሆን የወያኔ ተግባር ነው። በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ተግባራዊ እየተደረገ በመሆኑ በትግራይ በኩል ህወሀት ፈራሚ ነው። ስለዚህ ኃላፊነት አለበት ማለት ነው። የትግራይ ህዝብ መብት፣ የህዝብ አገልግሎት መጀመርም በዚህ ስምምነት መረጋገጥ አለበት።
ሌላው ህወሓት ማድረግ ያለበት እና የፌደራሉ መንግስት በስምምነቱ መሰረት ማድረግ ያለበት ነው። ስለዚህ ተልእኳችንን መወጣት አለብን እና የግዚያዊ አስተዳደሩ ተግባራት እና ግቦች ስኬት ወይም ውድቀት ጉዳይ የራሱ ተልእኮ ቢኖረውም ብቻውን የሚተው አይደለም። የግዚያዊ አስተዳደር ተግባራትና ግቦች ስኬትም ሆነ ውድቀት የህወሓት ሃላፊነት ነው። ህዝቡም ሆነ ሌላ አካል የሚጠይቀው ወያኔን ነው። ይህ ስምምነት አለም አቀፍ ስምምነት ሲሆን አለም አቀፉ ማህበረሰብ እየተከተለው ነው እንጂ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ጉዳይ አይደለም።
#DMCRealEstate ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው፤
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 53 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 631,200 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 80,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለ 2 ቀን ብቻ ነው ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ መብራት
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895 ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw
የልዕል አለማየሁ አስክሬን እንደማይመለስ እንግሊዝ አሳወቀች!
#Ethiopia | የልዑል አለማየሁን አስክሬን እንድትመልስ ጥያቄ የቀረበላት እንግሊዝ ከንጉሣውያን ጎን በመቀበሩ አጽማቸው ያረፉት ሳይረብሹ ለማውጣት አዳጋች ስለሆነ አልቀበልም አለች።
ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በዊንድሶር ካስል ውስጥ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተቀበረውን የኢትዮጵያዊ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን አጽም እንዲመለስ የቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበል ገለፀ።
ቤተሰብ፣ የልዑሉ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ እና መንግሥት የልዑሉ አጽም ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ ከየትኛውም ጊዜ በላይ አጥብቀው ቢጠይቁም፣ የእንግሊዝ ንጉሥውያን መልስ ግን “ለጥያቄው ምላሽ መስጠት አይቻለንም” የሚል ሆኗል።
የባኪንግሃም ቤተ መንግሥት ልዑል አለማየሁ ተቀብሮ ባለበት ስፍራ “አርፈው የሚገኙት ሳይረበሹ አጽሙን ማውጣት የሚቻል አይደለም፤ ስለዚህ ለጥያቄው ምላሽ መስጠት እንደማንችል እናሳውቃለን” ሲል ቢቢሲ ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል።
ልዑል አለማየሁ እግሩ የእንግሊዝ ምድርን ሲረግጥ ገና የሰባት ዓመት ታዳጊ የነበረ ሲሆን፣ እናቱ በጉዞ ላይ መሞታቸውን ተከትሎ ወላጅ አልባ ሆኖ ነበር።
በጎንደር ያሉት የልዑሉ ቤተሰቦች ግን አጭር ዕድሜውን በሰው አገር በብቸኝነት አሳልፎ በሐዘን ሕይወቱ ያለፈው ልዑል፣ ከእንግሊዝ ነገሥታት ጎን መቀበሩ ብቻ “ለነፍሱ እረፍት አይሰጥም” ይላሉ።
በጎንደር የሚገኙ የአጼ ቴዎድሮስ ሦስተኛ እና አራተኛ ትውልድ ቤተሰብም ልዑሉ “የዘላለም እረፍት” ያገኝ ዘንድ አጽሙ ወደ ትውልድ አገሩ መመለስ አለበት ሲሉ ለባኪንግሃም ቤተ መንግሥት ይፋዊ ጥያቄ አቅርበው ነበር።የአጼ ቴዎድሮስ አራተኛ ትውልድ ቤተሰብ የሆነው ፋሲል ሚናስ፣ ልዑሉ ማረፍ ያለበት በባዕድ አገር ሳይሆን በአባቱ አገር ጎንደር ነው ይላል።
BBC Amharic
ሰበር ዜና
የሀገሬ ቴሌቪዥን ሥራ አስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓም በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው መወሰዳቸውን ዋዜማ ከአይን እማኞች ሰምታለች። መ/ር ብርሃኑ የተወሰዱት "ለጥያቄ ትፈለጋለህ" ተብለው መሆኑንም ሰምተናል።
ዘገባው የዋዜማ ራዲዮ ነው