muktarovichousmanova | Unsorted

Telegram-канал muktarovichousmanova - Muktarovich Ousmanova

71256

Ethiopia forever

Subscribe to a channel

Muktarovich Ousmanova

ከሌላ ወንድ ጋር ትወሰልችብኛለሽ በሚል ጥርጣሬ የትዳር አጋሩን የገደለው ተከሳሽ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ

አቃቤ ህግ የትዳር አጋሩ የሆነችውን ከሌላ ወንድ ጋር ትወሰልችብኛለሽ በሚል ምክንያት የገደለው ተከሳሽ ላይ ክስ መስርቶበት በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ አደረገ፤

ፍርድ ቤቱም ከህዝባዊ መብቶቹ ለዘወትር እንዲሻር ሲል ወስኖበታል፡፡

ፈቃዱ ሽፈራው አያኖ የተባለው ተከሳሽ በጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 3፡30 ሲሆን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አርሴማ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የትዳር አጋሩ የሆነችውን ሟች ሃረገወይን አሰፋ ከሌላ ወንድ ጋር ትወሰልችብኛለሽ በሚል ጥርጣሬ ያለመግባባት በመፍጠር በአጥንት መከትከቻ መጥረቢያ የተለያዩ የሰውነቷ ክፍሎች ላይ ደጋግሞ በመምታት ሕይወቷ እንዲያልፍ በማድረጉ ዐቃቤ ህግ ክስ መስርቶበታል፡፡

በተከሳሹ ላይም በአአ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ተጣርቶ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 539/1/ሀ/ ሥር የተመለከተውን በመተላለፍ በከባድ የሰው ግድያ ወንጀል ልደታ ምድብ 1ኛ ሰው ግድያና ከባድ ውንብድና ወንጀል ችሎት ክስ ቀርቦበት የወንጀል ድርጊቱን አልፈጸምኩም ጥፋተኛም አይደለሁም በማለት ክዶ ተከራክሯል።

በክርክሩ ሂደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ ተከሳሽ የመከላከያ ምስክሮችና የተለያዩ ሰነዶች በመከላከያ ማስረጃነት አቅርቦ ያሰማ ቢሆንም በዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ክስ እና ማስረጃ ማስተባበል ባለመቻሉ ፍ/ቤቱ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣና ከህዝባዊ መብቶቹም ለዘወትር እንዲሻር ሲል ወስኗል፡፡

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኢጋድ፤ የዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን ዋና ጸሀፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የዋና ጸሀፊው ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን የስራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። የቀድሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢጋድ ዋና ጸሀፊነታቸው እንዲቀጥሉ የተወሰነው፤ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 5፤ 2015 በጅቡቲ በተካሄደው የድርጅቱ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ነው።

ከመሪዎቹ ውሳኔ በኋላ ዶ/ር ወርቅነህ በይፋዊ የትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ “ጉባኤው በእኔ ላይ ሙሉ መተማመን አሳድሮ የስልጣን ዘመኔን ለሁለተኛ 4 አመት ስላራዘመልኝ ጥልቅ ደስታ ይሰማኛል” ብለዋል። ዶ/ር ወርቅነህ ኬንያዊውን ማህቡብ ማሊምን በመተካት የኢጋድ ዋና ጸሀፊነት ኃላፊ ሆነው የተሾሙት በህዳር 2012 ዓ.ም ነበር።

በዛሬው የኢጋድ ስብሰባ፤ አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ኃላፊነት ስልጣን ላይም ለውጥ ተደርጓል። ላለፉት አራት ዓመታት ኢጋድን በሊቀመንበርነት ስትመራ የቆየችው ሱዳን የዛሬውን ጉባኤ ላስተናገደችው ጅቡቲ ኃላፊነቱን አስረክባለች። ኢትዮጵያ ይህን የኃላፊነት ቦታ ለሱዳን አሳልፋ ከመስጠቷ በፊት ለዘጠኝ ዓመታት ኢጋድን በሊቀመንበርነት መምራቷ ይታወሳል።

በጅቡቲ በተካሄደው በዛሬው የመሪዎች ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ጨምሮ የጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንቶች ተሳትፈዋል። በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ እና በሶማሊያ ጉዳዮች ላይ በዋነኛነት በመከረው በዚህ ስብስባ ላይ፤ ኤርትራ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኦስማን ሳለህ ተወክላለች። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጎጃም ጅጋ ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ነው። መንገድ ተዘግቷል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

📍ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ትልቅ ዕድል

⚡️አንደአከፋፈሉ ከ 14% - 35% ቅናሽ ያግኙ

ከ 70% በላይ የተጠናቀቁ አፓርታማዎችን በመግዛት ተ ጠቃሚ ይሁኑ!

ቀድመው በመምጣት ቤትዎን ይያዙ

የቀሩን የካሬ አማራጮች፦

107 ካሬ

110 ካሬ

115 ካሬ

120 ካሬ

127 ካሬ

138 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን

ለበለጠ መረጃ ፦

⚡️ t.me/Tsion_won
⚡️ /channel/nvhfjnfdhnojbfedgjn
☎️ +251912287354 / +251904444670

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጌታቸው ረዳ ባህርዳር ተገኝቶ ከህዝብ ጋር ባደረገው ቆይታ በፕሮፓጋንዳ በሰራሁት ነገር ልጠየቅ ይገባል አለ።

"ህዝባችንን ለዚህ ችግር የዳረግነው እኛ ፓለቲከኞች ነን። ህዝቡማ ተጋብቶና ተዋልዶ አብሮ ይኖራል። እኔ በሚዲያ ለሰራሁት የፕሮፖጋንዳ ስራ ልጠየቅ ይገባል። ይቅርታም እጠይቃለሁ።" ጌታቸው ረዳ።

በእውነት ማገዶ የፈጀ ቢሆንም ለህዝቡ ሲባል ይሄ አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያስኬድ ነው። በፖለቲከኞቹ ስህተት የሆነው ሁሉ ሆኗል። ብዙ ህይወት ጠፍቷል፣ ብዙ ሰው አልቅሷል፣ ብዙ ውድመት ደርሷል።

በተለይ እነ ጌታቸው የሰሜን እዝን በመምታት በይፋ በጀመሩት ጦርነት የትግራይ ህዝብ ተጎድቷል። ሂሳብ እናወራርዳለን በማለት ወደ አማራ ክልል ገብተው ብዙ መከራ አድርሰዋል፣ ደርሶባቸዋል።

ሁሉ ከሆነ በኋላ ወደ ሰላም መመለስ መልካም ነው። የሰላም ፍላጎቱ ግን በቅንነት ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የሆኑት በወይዘሮ አዳነች አበቤ የሚመራ የልዑካን ቡድን ባለፈው እርዳታ ለማድረግ ቃል በገቡት መሰረት ለትግራይ ህዝብ የተለያየ ድጋፍ ይዘው መቀሌ ራስ አሉላ አባነጋ አይሮፕላን ማረፍያ ሲዳርሱ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ እና ካብኒያቸው አቀባበል አድርጎላቸዋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

NISS በዚህ ወር ከሰራቸው ድንቅ ስራዎች ውስጥ አንዱ ስራ እነዚህን ሌቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉ ነው። ሌቦቹ ከኢትዮዽያ እስከ ዱባይ ቻይና ቱርክ ድረስ የሌብነት ኔቶርክ አላቸው። በዚህ ዝርፊያ ላይ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሳይቀሩ ተሳትፈዋል። ከዚህ በፊት በጅቡቲ በኩል ሳይቀር አደገኛ የሆነ የወርቅ ሀብት እየተዘረፈ ወደውጭ እንደሚሄድ መፃፌ አይረሳም። ሆኖም ዛሬ የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ሌቦቹን በቁጥጥር ስር መዋሉን የመንግስት ሚዲያዎች ዘግበዋል። አብረዋቸው ሲሰሩ የነበሩ ባለስልጣናት የቀሩ ሲሆን ተቋሙ በቀጣይ ቀናት በቁጥጥር ስር ያውላቸዋል ተብሎ ይጠብቃል።

እንደ ተቋም ጥሩ ሲሰሩ እናበረታታለን። ይህ ነገር እንዲሆን የሰራችሁ የተቋሙ ሰዎች እናመሰግናለን።

ሱሌማን አብደላ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጤና በለሙያ በአምቡላንስ ላይ በተተኮሰ ጥይት መገደላቸው ተነገረ።
OMN
==============================================

አቶ ገመቹ ጀቤሣ የተባሉ የጤና ባለሞያ በትናንትናው ዕለት ከፊንፊኔ ወደ ደምቢ ዶሎ በመመለስ ላይ እያሉ እናንጎ እከባቢ ድንገት በአምቡላንስ ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል።

ዩኒቨርስቲው ለሕልፈተ ሕይወቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለፆ ለቤትሰቦቹ፥ ለወዳጅ ዘመዶቹ፥ ለሥራ ባልደርቦቹ እና ለደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ መጽናናትን ተመኝቷል።

ዩኒቨርስቲው አክሎም አቶ ገመቹ ጀቤሣ በሞያቸው ለህዝባቸው በታማኝነት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ እና ተወዳጅ ሰው ነበሩ ብሏል።

ጥቃቱ በማን እንደተሰነዘረ እስከአሁን በይፋ የተገለፀ ነገር የለም።

አምቡላንስ በአለም አቀፍ የጦርነት ህጎች ጨምሮ በተለያዩ ህጎች የጥቃት ሰለባ እንዳይሆኑ የተደነገገ ሲሆን በህክምና ተቋማት እና ባለሞያዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንደሁኔታው በከባድ ወንጀል ያስጠይቃል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#DMCRealEstate ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው፤
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 53 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 631,200 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 80,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለ 1 ቀን ብቻ ነው ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ መብራት
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895 ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ዋሽንግተን ዲሲ
የኢትዮጵያ ኢንባሲ ፊት ለፊት የሙስሊሙ ተቃውሞ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#DMCRealEstate ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው፤
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 53 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 631,200 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 80,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለ 1 ቀን ብቻ ነው ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ መብራት
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895 ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሸኔ አፍንጫው ስር ሰው ያፍናል። እሱ ጎጃምና ጎንደር ጦር ያዘምታል። አኞ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አሸምቆ ጭቃ መለጣጠፉ ተጀምሯል። ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ይጠበቃል :-
By Mushe Semu

መስተዳድሩ አከራይ ላይ 100% ጫነ፣ አከራይ በ50% የፕሮፐርቲ ታክስ ክፍያ ተከራይ ላይ 60% ጫነ (ቀጣዩን ገና እናያለን) ተከራይ ሸማች ላይ 160% ይጭናል ሸማች ፕሮፐርቲ ታክሱንና በተዋረድ የሚመጣውን ጭማሪ ከነ-ግሽበቱና ኑሮ ውድነቱ ጋር በመራብ፣ በመጠማት በመታረዝ ከመሸከም ውጭ ማን ላይ ይጫነዋል ?!

"ሀዘንሽ በረታ ከቤትሽም አልወጣ ማለት ይህ ነው።"
የደብዳቤ ምስል ከዘሐበሻ የተወሰደ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

" ከ9 ክልሎች መካከል በ7ቱ የእርዳታ እህል ስርቆት ተፈፅሟል "

ሳማንታ ፓወር የወያኔን ስርቆት ለመከላከል በሚመስል መልኩ በሰባት ክልሎቸ ስርቆት አለ በማለት እርዳታ ለማገድ እንደ ቅድመ ምክንያት ወስዳዋለቸ።

እርግጥ ያለችው እውነት ከሆነ አሳፋሪ ነው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ያልተጠራ የበጀት ጉድለት መሆኑ ተገለጸ።

የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የበጀት ሪፖርት እንደገለጹት ለ2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ በጀት አብዛኛው ከአገር ውስጥ የገቢ ምንጮች የሚሸፈን ነው።

ነገር ግን ለበጀቱ መሸፈኛ ይገኛል ተብሎ በታቀደው አጠቃላይ ገቢና ወጪ ይሆናል በተባለው 801.65 ቢሊዮን ብር መካከል፣ 281 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉደለት መሆኑን ተናግረዋል።

ይህ የበጀት ጉድለት የሚሸፈነውም ከአገር ውስጥና ከውጭ ብድር እንደሚሆን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፣ ከአጠቃላይ የበጀት ጉድለቱ ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ከውጭ ብድር እንደሚሸፈን ተናግረዋል። የተቀረው 242 ቢሊዮን ብር ደግሞ ከአገር ውስጥ ብድር እንደሚሸፈን ገልጸዋል።

ይገኛል ተብሎ ከታቀደው የአገር ውስጥና የውጭ ብድር ውስጥ 53.7 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ተመልሶ ለአገር ውስጥና ለውጭ ዋና ብድር ክፍያ የሚውል በመሆኑ፣ የበጀት ዓመት የተጣራ የበጀት ጉድለት 227 ቢሊዮን ብር እንደሚሆንና ይህም ከአጠቃላይ የአገር ምርት ያለው ድርሻ 21 በመቶ መሆኑን ተናግረዋል።

ለበጀት ጉድለቱ መሸፈኛ የሚሆነው አብዛኛው ብድር ከአገር ውስጥ ምንጮች የሚወሰድ ከመሆኑ አኳያ የዋጋ ንረት ሊያስከትል የሚችል ቢሆንም በዋጋ ንረት ላይ የጎላ ተጽዕኖ እንዳይፈጥር ብድሩ በግምጃ ቤት ሰነድና የመካከለኛ ዘመን ቦንድ በመሸጥ ለማግኘት መታቀዱን ገልጸዋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የሰሜን እዝን በማጥቃት ጦርነቱን የጀመረው ህወሓት ውስጥ ማዕከላዊ ኮሚቴ እኮ ነው ይህን የሚለው።
"ጦርነቱን የጀመሩት አካላት ይጠየቃሉ" ሲል ስለእራሱ እያወራ አይመስልም

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

"ሳፋሪኮም 20 ሺህ ሰራተኞችን ለመቅጠር የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ሀሰት ነው"
- ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
*****************
(ኢ ፕ ድ)

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 20 ሺህ ሰራተኞችን ለመቅጠር የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው መረጃ የሀሰት መሆኑን አስታውቋል፡፡

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ ተወዳጅ እሸቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ ድርጅቱ ሃያ ሺህ ሰራተኞችን ይቀጥራል በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚዘዋወረው መረጃ ሀሰተኛ ነው።

መረጃ ሀሰተኛ ወይም ፌክ ነውስ እንጂ ተቋሙ ያወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የለም ብለዋል።

ወደፊት የሰራተኛ ቅጥር ቢወጣ እንኳን በዚህ ደረጃ እነደማይሆን ገልጸዋል።

በጸጋዬ ጥላሁን

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ተፈቷል‼️

የፊልም ዳይሬክተሩ እና የጉማ አዋርድ ሽልማት መሥራች CEO ዮናስ ብርሃነ መዋ ተፈቷል!


በሌላ አርቲስት የስነ ጥበብ ተቃውሞ የተነሳ ዮናስ ብርሃነ መዋን ማሰር እና በዋስ የመፈታት መብት መከልከል ሕግን የጣሰ እና ተቀባይነት እንደሌለው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ን ጨምሮ ብዙዎች አውግዘውታል።

የ"ጉማ አዋርድ" አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ አርብ ምሽት ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ሥነ ስርዓት በኋላ በመንግሥት የጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ሥር የሰነበተ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ከእስር መፈታቱ ታውቋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የቀድሞው የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

እ.ኤ.አ. በ 1994 እና 2011 መካከል ጣሊያንን የመሩት የሚዲያ ባለጸጋው ለተወሰነ ጊዜ በደም ካንሰር ሲሰቃዩ ቆይተዋል።

በርሉስኮኒ በ 2017 በጾታዊ ቅሌቶች ፣ ስፍር ቁጥር በሌላቸው የሙስና ውንጀላዎች እና የታክስ ማጭበርበር ጥፋተኛ በመኾን ስማቸው በክፉ ሲነሳ ስለመክረሙ ዘጋርዲያን ዘግቧል።

በርሉስኮኒ ለስድስት ህክምና ሲደረግላቸው ከቆዩ በኋላ ሚላን በሚገኘው የሳን ራፋሌ ሆስፒታል ህይወታቸው አልፏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በትግራይ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ምን እንዳነሳሳት የሰጠቺው የመጀመሪያ ቃለ መጠየቅ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሰበር ዜና!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ጄነራል ይልማ መደርሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።
አሻራ ሚዲያ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአማራ ሕዝብ የማንነትና የወሰን ጥያቄዎች እንዲፈቱ እንዲሁም ግድያና መፈናቀል እንዲቆም የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡

ደሴ፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች በከተማ አሥተዳደሩ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ለአመራሩ ያላቸውን አጋርነት በድጋፍ ሰልፍ ገልጸዋል፡፡

በቅርቡ ብልፅግና ፓርቲ ‹‹ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› በሚል መሪ ሃሳብ ከፓርቲው አባለትና ከሕዝቡ ጋር ባደረገው የውይይት መድረክ የተላለፉ የውሳኔ ሃሳቦችን በመደገፍ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡

በድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊ የኾኑ የኀብረተሰብ ክፍሎችም በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ለአመራሩ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል፡፡

ከዚህም ባሻገር የአማራ ሕዝብ የማንነትና የወሰን ጥያቄዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ በተለያዩ አካባቢዎች እየደረሱ ያሉ መፈናቀሎችና ግድያዎች እንዲቆሙም ጠይቀዋል፡፡

የደሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞላ ሁሴን በበኩላቸው የአማራ ሕዝብ አንድነቱን በማስጠበቅ ጥያቄዎቹን በኢትዮጵያዊነት ማዕቀፍ ውስጥና በሃሳብ የበላይነት እንዲፈቱ ማድረግ ይገባል ብለዋል፡፡ አመራሩና ሕዝቡም በአንድነት መሥራት ይኖርብናል ብለዋል፡፡

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ፤ ሕዝቡ ለአመራሩና ለፓርቲው የሠጠውን ድጋፍ አድንቀዋል፡፡ የአማራ ሕዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦችጋር በጋራ በመኾን ግድያና መፈናቀል እንዲቆም፣ የማንነትና የወሰን ጥያቄዎች እንዲፈቱ በጋራ ይሠራል ብለዋል፡፡ በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችም ኅብረተሰቡን በማስተባበር ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡

ዘጋቢ፡- ሰይድ አብዱ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የ "ጉማ አዋርድ" አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ ትናንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ስነ ስርአት በኋላ ለእስር ተዳርጓል።

በስፍራው ከነበሩ ሰዎች በደረሰኝ መረጃ መሰረት ዮናስን ሲቪል የለበሱ ደህንነቶች ከምሽቱ 5 ሰአት ገደማ ከነባለቤቱ አስረው ወስደዋቸዋል። ባለቤቱ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ብትፈታም ዮናስ አንበሳ ጋራዥ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኝ ታውቋል።

በትናንትናው ፕሮግራም ላይ "ልጅ ማኛ" በሚል የምትታወቀው ቲክቶከር ባደረገችው ሜካፕ ምክንያት "ልጅቷን አምጡ" በሚል አዘጋጆቹ ተጠይቀው እንደነበር እና እስሩም ከእሱ ጋር ሊያያዝ እንደሚችል በስፍራው የነበሩ ግለሰቦች እና ሌሎች ምንጮች አረጋግጠውልኛል።

የኔ ጥያቄ:

- ሜካፕ ተቀብቶም ይሁን ፒካፕ ተኮናትሮ ሀሳብን ሰላማዊ በሆነ መንገድ መግለፅ በቃ ተከልክሏል?

- የፕሮግራሙ አዘጋጅ የተለያየ ልብስ ለብሶ እና ሜካፕ ተቀብቶ ለሚመጣው የሀገር ህዝብ ሁሉ ሀላፊነት አለበት?
ኤሊያስ መሰረት

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኮንዶሚኒየም ደርሷቸው “በቀበሌ ቤቶች” ውስጥ የሚኖሩ ግለሰቦች፤ በአንድ ወር ውስጥ ቤቶቹን እንዲያስረክቡ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው

የከተማ አስተዳደሩ የሚረከባቸውን እነዚህን የቀበሌ ቤቶች “የደሀ ደሀ” ተብለው ለተለዩ ነዋሪዎች ለማከፋፈል እቅድ መያዙን አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የግንባታ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቶማስ ደበሌ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” እንደተናገሩት፤ የቀበሌ ቤቶቻቸውን አስረክበው ወደ ኮንዶሚኒየም ቤት እንዲገቡ ደብዳቤ የተሰጣቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች፤ በየካቲት 2011 ዓ.ም እና በዘንድሮ ዓመት ህዳር ወር ላይ ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ናቸው። በቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ የሚመራው አስተዳደር፤ በየካቲት 2011 ዓ.ም. ዕጣ ያወጣባቸው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ብዛት 51,200 ገደማ ነበር።

በወቅቱ ለነዋሪዎች ሊተላለፉ በዝግጅት ላይ እያሉ በተነሳባቸው ተቃውሞ ምክንያት ከባለ እድለኞች ጋር ርክክብ ሳይፈጸምባቸው የዘገዩት እነዚህ የኮንዶሚኒየም ቤቶች፤ የቁልፍ ርክክብ የተፈጸመባቸው ግን ባለፈው ዓመት ነው። የከተማ አስተዳደሩ በዚህ ዓመት ህዳር ወር በ25,791 ቤቶች ላይ ዕጣ ያወጣ ሲሆን፤ ከዕድለኞች ጋር ውል የመዋዋል ስራው የተከናወነው ደግሞ ካለፈው ጥር እስከ ግንቦት ወር ባሉት አምስት ወራት ውስጥ ነበር።

በከተማ አስተዳደሩ የሚገነቡ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የመከታተል ኃላፊነት ያለበት የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን፤ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ወጥቶባቸው ነገር ግን እስካሁን ድረስ ያላለቁ 139 ሺህ ቤቶች ላይ የማጠናቀቂያ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ የግንባታ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የኤሌክትሪክ የድህረ ክፍያ አገልግሎት ከፊታችን ሐምሌ ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ በዲጂታል ክፍያ ስርዓት ሊተካ ነው
***********************
ከፊታችን ሐምሌ ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ የድህረ ክፍያ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ክፍያ ስርዓት ሊተካ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

በአገልግሎቱ ዲስትሪቢዩሽን ሲስተም፣ የደንበኞች አገልግሎትና ቴክኒካል አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ መንግሥቱ ካሴ በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር እንደገለጹት በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ላይ ያለው የህብረተሰቡ ግንዛቤ እየጨመረ በመምጣቱ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡

አቶ መንግሥቱ እንደገለጹት በዚህ ዓመት መጀመሪያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ሥርዓትን በመጠቀም የአገልግሎት ክፍያቸውን የሚፈጽሙ ደንበኞች ቁጥር ከ24 በመቶ አሁን ላይ 41 ወደ አድጓል፡፡

ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ 21 የክፍያ ማዕከላት ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል ክፍያ ስርዓት መሸጋገራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው ፣ ከቀጣዩ ሐምሌ ጀምሮ በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ሥርዓቱን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
አገልግሎቱ እንደ ድህረ ክፍያ ደንበኞቹ ሁሉ የቅድመ ክፍያ ደምበኞቹን(ካርድ በማስሞላት የሚጠቀሙ) በዲጂታል ክፍያ ስርዓቱ ውስጥ ለማካተት የሚያስችል ስራ በመከናወን ላይ መሆኑንም አመልክቷል።

ዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ለደንበኞችም ሆነ ለተቋሙ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው ያሉት አቶ መንግሥቱ፣ ደንበኞች ካሉበት ሆነው በፈለጉት ጊዜ የድህረ ክፍያ አገልግሎታቸውን በመፈጸም ጊዜና ጉልበታቸውን እንደሚቆጥቡ ገልጸዋል፡፡

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በ2016 መንግሥት አዳዲስ ሠራተኛ አልቀጥርም ብሏል ።
https://www.facebook.com/552746410/posts/10160772008891411/?mibextid=Nif5oz
***********
ሠራተኛ መቅጠር አንዱ የመንግሥት ግዴታ ነው ። በመመሪያ ሥራ ቅጥር አትፈጽሙ እንዴት ይባላል ? ካልተባለስ ይህ ሁሉ የመንግሥት ሠራተኛ እንዴት እኩል ክፍት የሥራ ቦታ አጣ ?

መቅጠር እንዴት ይቀራል?
ለምሳሌ በአንድ ቢሮ ሦስት ጥበቃ ቢኖርና ሁለቱ በራሳቸው ምክንያት ቢለቁ ሥራውን 24 ሰዓት አንድ ሰው ብቻው ሊሰራው አይችልም። የሥራው ጸባይ ከ1 ባለይ ሰው እንዲኖር ያስገድዳል፤ ስለዚህ ይቀጠራል።
አይቀጠርም ማለት ቅጥፈት ነው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

✅For Grade 12 National Exam (ለማትሪክ) ESSLCE ዝግጅት

📌መለማመጃ (Model) ፈተናዎች
📌የማትሪክ ሶልሽኖች
📌Past Exam Solutions
📌ማብራሪያና መልሶች💡
📌አጫጭር ኖቶች📝

✅ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ

📌ፈተናዎች ከሙሉ ማብራሪያና መልሶች፣
📌 መፅሃፍትና Lecture Notes
📌 አጫጭር ኖቶች

JOIN በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ✅️

✅️ለውዳጅ ዘመድ ያጋሩ
✅Share to families and friends

👍 Telegram Channel👇👇👇

/channel/tutorialpointeth
/channel/tutorialpointeth
/channel/tutorialpointeth

👉SUBSCRIBE👇YouTube Channel for video tutorials

Tutorialpointeth" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Tutorialpointeth

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#DMCRealEstate ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው፤
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር

👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 53 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 631,200 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 80,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።

❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለ 2 ቀን ብቻ ነው ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ መብራት
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895 ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

“መታወቂያ አምጭ” በማለት ተኩሶ የገደለው ተከሳሽ በ11 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ
=======#=======

ሐሙስ ሰኔ 1 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በሰሜን ወሎ ዞን ወልደያ ከተማ መነኻሪያ አካባቢ፤ ጋሻው ምስጋን የተባለው ተከሳሽ መስከረም 2/2015 ከቀኑ በግምት 10፡00 ሰዓት ሟች ስንዴ ተሰፋውን “መታወቂያ አሳይኝ” በማለት በያዘው ክላሽ በመተኮስ የመታት ሲሆን፤ የሕክምና እርዳታ ቢደረግላትም ሕይወቷን ማለፉ ተሰምቷል።

በመሆኑም ተከሳሹ በፈጸመው የግድያ ወንጀል የሰሜን ወሎ ዞን ዐቃቤ-ሕግ የሰው ማስረጃዎችን በማያያዝ የክስ ማመልከቻውን ለሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቧል።

ጉዳዩን የተመለከተው የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም የተከሳሹን ማንነት አረጋግጦ ክሱን እንዲረዳው ካደረገ በኋላ፤ የወንጀል ድርጊቱን አስመልክቶ ዐቃቤ-ሕግ እንደክሱ በማሰረዳቱና ተከሳሽ መከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹን ጥፋተኛ ነህ ብሎታል።

በዚህም ፍርድ ቤቱ የከሳሽ እና የተከሳሽን የቅጣት አስተያየት ተቀብሎ ግንቦት 29/2015 ባዋለዉ ችሎት ተከሳሹን ያርማል ሌሎችን ያስጠነቅቃል በማለት፤ ተከሳሹ በ11 ዓመት ጸኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ አስተላልፎበታል፡፡
/channel/addismaleda

Читать полностью…
Subscribe to a channel