ከደብረማርቆስ ወደ ደንበጫ የሚወስደው መንገድ መዘጋቱ ተገለጸ
=======#=======
ሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ከደብረማርቆስ ወደ ደንበጫ የሚወስደው መንገድ አማኑኤል ላይ መዘጋቱን ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።
መንገዱ ሙሉ ለሙሉ የተዘጋው ከዛሬ ሰኔ 12/2015 ከ3 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፤ የመንገዱ መዘጋት ምክንያት ሰሞኑን ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራውና በመንግሥት "ሸኔ" በመባል የተፈረጀው ሃይል በገብረጉራቻ አካባቢ ሹፌሮችን በማገቱ መሆኑን ተናግረዋል።
"ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚያሽከረክሩ በርካታ ሹፌሮች ታግተው ቤተሰቦቻቸው ከ500 ሺህ ብር በላይ እየተጠየቁ ናቸው።" ብለዋል።
"መንግስት የታገቱትን ሹፌሮች እስከሚያስለቅቅ ድረስ መንገዱ ዝግ ይሆናል።" ሲሉም አክለዋል።
በጌታሁን አስናቀ
/channel/addismaleda
*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!
ዓላማ
1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች
☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤
☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤
☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8
#ትኩረት ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር በሚወስደው መንገድ ላይ "አሊዶሮ" ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ቁጥራቸው ቢያንስ 30 የሚሆኑ በአብዛኛው ሹፌሮች እና ተጓዦች ዛሬ ጠዋት በ "ታጣቂዎች" ታግተው እንደተወሰዱ የአይን እማኞች ያደረሱኝ መረጃ ይጠቁማል።
እገታው በመሀል መንገድ ላይ በርካታ ደቂቃዎችን ፈጅቶ ሲፈፀም የደረሰ አንድም የፀጥታ ሀይል እንዳልነበር፣ "መንግስት ኦነግ ሸኔ የሚላቸው" ናቸው ብለው ምንጮች ያደረሱኝ ታጣቂዎች ሲፈልጉ ወደሰማይ ደጋግመው ሲተኩሱ እና ዘና ብለው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር ገልፀዋል።
አዲስ ማለዳ እንደዘገበው በተመሳሳይ እሁድ ሰኔ 4/2015 ዕለት ከሌሊቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ከዚሁ ሀይል ጋር ባደረጉት ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
ከሟቾቹ መካከል አንዲት ሴትን ጨምሮ ሦስቱ የመንግሥት የጸጥታ አካላት መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፤ አንዱ ደግሞ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን አባል ነው ተብሏል። የተገደለው የታጣቂ ቡድን አባል እግሩን ተመትቶ መሸሽ ባለመቻሉ፤ የታጣቂ ቡድኑ አባላት መረጃ እንዳያወጣ በማለት ገድለውት እንደሸሹ ተጠቁሟል።
ለተከታታይ ሁለት ሰዓታት በላይ ሲደረግ ነበር የተባለው የተኩስ ልውውጥ ዓላማው እስረኛ ለማስፈታት እንደሆነ ተገልጿል።
የታጣቂ ቡድኑ አባላት አሉ ወደተባለበት ኦኢቱ አካባቢ የመንግሥት የጸጥታ አካላት በተደጋጋሚ ቢያቀኑም "በሕይወት ተርፈው የሚመለሱት ጥቂቶች ናቸው" ሲሉ ነዋሪቹ ተደምጠዋል ብሎ ሚድያው ዘግቧል።
በሌላ በኩል፣ በቅርብ ቀናት በሱሉልታ ከተማ እና አካባቢው በርካታ እገታዎች እየተፈፀሙ፣ የታገቱት ሰዎችን ለመልቀቅ ደግሞ እስከ ሚልዮኖች እየተጠየቀ እንደሆነ ታውቋል።
የኢትዮጵያ ሌበር ፓርቲ /ኢሌፓ/ ምስረታ አስተባባሪ ኮሚቴ
ጋዜጣዊ መግለጫ
***********************************************
ሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ..ም.
ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ (ኢሠፓ) በሚል ስም የጊዜያዊ ምዝገባ ጠይቀን ስላልተፈቀደልን የኢትዮጵያ ሌበር ፓርቲ /ኢሌፓ/ በሚል ስም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ፈቃድ ተሰጥቶናል። በዚህም መሰረት ፓርቲውን ለመመስረት የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን ስናደርግ ቆይተን የአስር ሺህ የመስራች አባላት ፊርማ እያሰባሰብን እንደምንገኝ በደስታ በይፋ እንገልፃለን።
በመሆኑም መገናኛ ብዙሐናችሁ የኢትዮጵያ ሌበር ፓርቲ /ኢሌፓ/ ከላይ በገለጽነው መሰረት የሚገኝበትን ደረጃ ለህብረተሰቡ እንዲያደርስልን በትህትና እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ሌበር ፓርቲ /ኢሌፓ/ ምስረታ አስተባባሪ ኮሚቴ
#SHARE
ከፈረንጅ መኮረጅስ እንዲህ ያለውን ባህል ነው።
አዲስ ባሎች ልጅ ሲመጣ ያለውን ጭንቀትና ከልምድ ማነስ የሚመጣውን ችግር ለመቅረፍ ትምህርት ቤት ገብተው ይማራሉ።
የህፃናት ቋንቋ፣
ልብስ አቀያየር፣
አስተቃቀፍ፣
እናትን ማገዝ፣
የመሳሰሉትን እየተማሩ ይቆያሉ ልክ ሚስታቸው ስታረግዝ፣
ልጅ ሲመጣ የተማሩትን ወደ ተግባር 👌
የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ልናውቃቸው የሚገቡ እውነታዎች
********************************************************
እንደ ትምህርት ሚንስቴር ገለጻ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሀምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በመንግሥት ዩንቨርሲቲዎች ይሰጣል የተባለው ይህ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን ሚንስቴሩ አስታውቋል።
# DMC Real Estate
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw
#ቤተክርስቲያን #በአርቴፊሻል #ኢንተለጀንት #ማምለክ #ጀመረች
በጀርመን አንዲት ቤተ ክርስቲያን በአርቴፊሻል ኢንተልጀንስ የተመራ አምልኮ መርሃ ግብር መደረጉን ተሰምቷል።
ዎርዚ ኒውስ እንዳስነበበው፥ በደቡብ ምስራቃዊ ጀርመን የባቫርያ ግዛት ኑረምበርግ ከተማ የምትገኝ አንዲት የፕሮቴስታንት ቤተ ክርስቲያን ናት የአምልኮ መርሃ ግብሩን ሙሉ በሙሉ በአርቴፊሻል ኢንተልጀንስ የተፈበረከ አምልኮን ያካሄደችው።
አርብ አርብ ለሚካሄደው የአምልኮ መርሃ ግብር ማስታወቂያ ያዩ ሰዎችም በገፍ ወደ አምልኮ አዳራሹ ከ1 ሰዓት በፊት በመምጣት ተሰልፈው ተስተውለዋል ነው የተባለው።
ChatGPT chatbot በሚባለው AI የተመራው የ45 ደቂቃ ፕሮግራም ከ300 በላይ ሰዎች መሳተፋቸውም ተሰምቷል።
ፕሮግራሙ የተለመዱትን የጸሎት፥ መዝሙር፥ ቅዳሴ እና የባርኮት ጊዜ መርቷል።
በሰው ምትክ አቫታር የሚባሉ በሰው ምስል የሚሰራ ሰው መሰል ገጸባህሪ ፕሮግራሙን መርቶታል። አግራሞትን የሚያጭረው ደግሞ አባታችን ሆይ የሚለው የፕሮግራም ማሳረጊያ ጸሎት ጋር ሲደርስ አንድ አንዶች ምቾት እንደነሳቸው መግለጻቸው ነው።
አስተባባሪዎቹ በAI እዚያው መድረክ ላይ የተቀናበረ መዝሙርም መለቀቁን ተናግረዋል።
AI በእለቱ የእምነት መግለጫ ሲመራ፥ ሲባርክም ነበረ። የበረከቱ ወቅት እንደ ሰው እጅ የሚያነሳ አቫተር ቢጠበቅም እንደ ጉርድ ፎቶ ከወገብ በላይ ብቻ ያለው ገጸባህሪ ባርኮት ሲያደርግ ነበረ።
ይሄ ዜና የተሰማው በሺዎች የሚቆጠሩ ተመራማሪዎች AI የሚፈጥረው አደጋ ብዙ ስለሆነ ቢያንስ ለ6 ወራት ገደብ ይጣልበት ሲሉ ፊርማ አሰባስበዋል። የትዊተር ባለቤት እውቁ ኢሎን መስክ ከፈራሚዎቹ መካከል ነው።
*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!
ዓላማ
1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች
☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤
☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤
☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8
የ1953ቱ መፈንቅለ መንግሥት ገና ብዙ ሊጻፍበት የሚገባ ክሥተት ነው። ማነው አነሣሹ? ስንት ዓይነት መፈንቅለ መንግሥት ነበረ? በመፈንቅለ መንግሥቱ የንጉሡ ተሳትፎ ምን ነበር? ብዙ ብዙ።
እስከአሁን ድረስ በአንዳንድ ተሳታፊዎች፤ በአንዳንድ አክሻፊዎችና በአንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የተጻፈውን አንብቤያለሁ። በመፈንቅለ መንግሥቱ ተሳታፊ ቤተሰቦች ዓይን ምን ይመስል እንደነበር ብዙም የማንበብ ዕድል አልገጠመኝም። ያ ቤተሰብ እንዴት ሆነ? በልጆች ዓይን ምን ይመስል ነበር?
ይህ መጽሐፍ በመፈንቅለ መንግሥቱ ተሳታፊዎች ቤተሰቦች ዓይን ክሥተቱ ምን እንደሚመስል ይነግረናል። ጭካኔውን፣ ዝርፊያውን፣ ይሉኝታ ቢስነቱን፣ ክህደቱን በትንንሽ ልጆች ዓይን ያሳየናል።
የጄኔራል ጽጌ ዲቡ ሕጻናት ልጆች የአባታቸው አስከሬን ከተማ ውስጥ ሲጎተት፣ መሿለኪያ ላይ ሲሰቀል፤ እነርሱ ውስጥ እያሉ ቤታቸው በባለ ሥልጣናትና በጎረቤቶቻቸው ሲዘረፍ፣ የአባታቸውን መኪና ባለሥልጣናት ሲነዱት፣ የሞት ትእዛዝ ሲሰጥባቸው አይተዋል። መንከራተቱ፣ መጠጊያ ማጣቱ፣ ከሀብት ወደ ድህነት መራቆቱ፣ በዘመድ አዝማድ መከዳቱ ለዚህ ቤተሰብ ከባድ ነበር።
የ1966 ጭካኔ ሲያያዝ የመጣ ያልተከፈለ ዕዳ መሆኑን በታሪካቸው ውስጥ እናያለን።
አታመንታ ጽጌ ስሙ ትክክል ነበር። የአባቱን ታሪክ ከየመዛግብቱ ሰብስቦ፣ ከየሰው ቃል መዝግቦ፣ የራሱንና የቤተሰቡን እማኝነት ጨምሮ አቅርቦልናል። ሳያመነታ እንደ ደከመበት ያሳያል።
እናታቸው ወሮ ከበቡሽ ግን የጀግና መጨረሻ ናቸው። በጄኔራሉ ላይ ለተዋለው ግፍ ታሪክ ፍርዱን ሰጥቷል።
ዳኒኤል ክብረት
# DMC Real Estate
የመጨረሻ ዙር ማስታወቂያ ዋጋ !!!
ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሠጠ፤ ታላቅ ቅናሽ ለቡ መብራት ላይ የሚገኝ፤ በ4ቱም አቅጣጫ ድንቅ እይታ ያለው
65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉 ይህ የብልሆች የኢንቨስትመንት ምርጫ ነው።
👉ከ 52.6 ካሬ ጀምሮ እስከ 147 ካሬ አፓርታማዎችን ይዞ እየተገነባ ያለ!
👉ከ 20 ካሬ ጀምሮ Ground ላይ ለንግድ እሚሆኑ ሱቆችንም ይዟል
15% ቅድመ ክፍያ በ 710,100 ብር በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለካሬ 90,000 ብር ከ ሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ በመዲናችን አዲስ አበባ በተንጣለለ እና ለኑሮ አመች በሆነ ስፍራ ላይ አፓርትመንቶችን እና ሱቅችን በሽያጭ ላይ መሆናችነን ስናበስረዎት በታላቅ ደስታ ነው።
❤ ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ እሚቆየው ለትንሽ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ!
👉 Aluminum Formwork መጠቀማችን ልዩ ያደርገናል
DMC Real Estate
ዋና ቢሮ ለቡ
ለበለጠ መረጃ:-
+251918642895
+251906949686
ወይም
You can contact direct call or via Telegram , WhatsApp , Imo , Viber +251906217873
kefiegashaw12@gmail.com
/channel/Engineergashaw
በጦርነቱ ወቅት የታሰሩ ወታደሮች አድራሻቸው አይታወቅም ተባለ
=======#=======
ሐሙስ ሰኔ 8 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በሰሜን ኢትዮጵያ በፌደራል መንግሥት እና በሕወሓት መካከል በተካሄደው ጦርነት በኹለቱም ወገኖች የታሰሩት ተዋጊዎች የት እንዳሉ እስካሁን እንደማይታወቅ ተገለጸ።
ከተኩስ አቁም ስምምነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ በጦርነቱ ወቅት ስለታሰሩት በሺዎች የሚቆጠሩ የጦርነት ተሳታፊዎች እና ስለተማረኩት ተዋጊዎች እጣ ፈንታ ከፌደራል መንግሥትና ከሕወሓት በኩል የተሰጠ ምላሽ አለመኖሩ ቅሬታን መፍጠሩ ተገልጿል፡፡
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የሕግ አማካሪ ፍስሃ ተክሌ፤ በእስር ላይ የሚገኙ የፌደራል መንግሥቱ እና የሕወሓት ወታደሮች እንዲሁም በየአካባቢው በጦርነቱ ተሳትፋችዋል ተብለው ያለክስ የታሰሩ የሚሊሻ አባላት የት እንዳሉ አይታወቅም ማለታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።
በኹለቱ ኃይሎች መካከል በተደረገው ጦርነት የት እንዳሉ ከማይታወቁት ከታሰሩት ተዋጊዎች በተጨማሪ እስካሁን ምን ያክል ሰዎች እንደሞቱም በፌደራል መንግሥቱም ይሁን በሕወሓት በኩል ይፋ የተደረገ ቁጥር የለም ተብሏል፡፡
በፌደራል መንግሥቱና በሕወሓት መካከል በነበረው የሰላም ድርድር የአፍሪካ ህብረት የሰላም ድርድር ዋነኛ መሪ የነበሩት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ፤ በሰሜኑ ጦርነት ከ600 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን መግለጻቸው ይታወሳል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኤጄንሲ ባለፈው ህዳር ወር ባወጣው ዘገባ፤ ለኹለት ዓመታት በዘለቀው ጦርነት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፣ ከ70 ሺሕ በላይ ሰዎች ደግሞ ወደ ሱዳን ተሰደዋል።
/channel/addismaleda
አንድ የአይናችን ማረፊያ፣ የባንዲራችን ተሸካሚ፣ የጥቁር ህዝቦች የስኬት ምልክት እና የውጭ በር ከፋቻችን የሆነው አየር መንገዳችን ላይ ደግሞ ምን ታስቦ እንደሆነ አልገባኝም።
ዛሬ በደረሰኝ የተረጋገጠ መረጃ መሰረት የአየር መንገዱ የቀድሞው ስራ አስፈፃሚ፣ እስከ ሁለት ቀናት በፊት ደግሞ የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት አቶ ግርማ ዋቄ ካለፍላጎታቸው በመንግስት ከስራቸው እንዲነሱ ተደርገው በምትካቸው የአየር ሀይል ጀነራል ተሹመዋል።
አቶ ግርማ በደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ ለአመራርነት በ20 ሺህ ዶላር የወር ደሞዝ ሲጠሩ "እኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ አባል ነኝ፣ የጥቅም ግጭት ሊፈጠር ስለሚችል ይቅርብኝ" ብለው ሀገራቸውን ያስቀደሙ በአቪዬሽን ዘርፍ እጅግ የካበተ ልምድ ያላቸው ግለሰብ መሆናቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፣ በስማቸውም በየአመቱ ሽልማት ይሰጣል።
የጦር ጀነራልን ንግድ ላይ መሾም ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል በሜቴክ ታይቷል፣ በዛ ላይ የቦርድ ሰብሳቢ ከአውሮፕላን ግዢ እስከ ሰፋፊ የስትራቴጂ እቅዶች ላይ ውሳኔ የሚሰጥ ቁልፍ አካል ነው። በአየር መንገድ እና በአየር ሀይል መሀል ሊኖር የሚችል የማኔጅመንት መሳሳብ እና የጥቅም ግጭት በራሱ ማሰብ ይቻላል።
ሲጀምር፣ በቅርቡ በነበረው አስከፊ ጦርነት ወቅት በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ስሙ በብዙ የሚነሳ ተቋምን ሀላፊ የስኬታማ አለም አቀፍ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ አርጎ መሾም ምን ይፈይዳል? ሲቪል ሆኖ ብቃቱ እና ልምዱ ያለው ሌላ ሰው ጠፍቶ ነው?
ሲቀጥል፣ ከአፄ ሀይለስላሴ እስከ ደርግ፣ ብሎም እስከ ኢህአዴግ ባሉት መንግስታት ጣልቃ ገብነት ሳይኖርበት ላለበት ስኬት የበቃ ተቋምን አንዴ ስራ አስፈፃሚውን፣ አሁን የቦርድ ሰብሳቢውን "ማተራመስ" አላማው ምን እንደሆነ ግልፅ ባይሆንም ዝም ማለት ግን ይከብዳል።
©ኤሊያስ መሰረት
አክሲዮን ሲሸጥ የነበረው "ሰላም ባንክ" ተበተነ!!
***************************************
አክሲዮን ሲሸጥ የነበረው ሰላም ባንክ አክሲዮን መሸጥ አቁሞ መበተኑን የባንኩ መስራች መካከል አንዷ የሆነችው ወ/ሮ ቤተልሄም ጥላሁን ለሸገር ሬዲዮ መናገሯን ፋስት መረጃ ሰምቷል።
ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ አክሲዮን መሸጥ የጀመረው ባንኩ ለመዘጋቱ ምክንያት የተባሉት የዓለም እና የሀገራችን ሁኔታ አንዳንድ ነገሮች እንዲዘገዩብን ሆኗል የሚሸጠው የሼር ብዛት እና የጊዜው ሁኔታ እየተመጣጠነ ስላልሆነ ለሰላም ባንክ መዘጋት ምክንያት ነው ሲሉ ወ/ሮ ቤተልሄም ገልፇል።
ሼር የገዙ ባለአክሲዮኖች ገንዘብ የሚፈልጉ ገንዘቡ ተመላሽ ይሆናል፣ ሌላኛው አማራጭ ከሌላ ባንክ አክሲዮን መግዛት የሚፈልጉ ወደ ጎህ ቤቶች ባንክ እናስተላልፋን ተብሏል።
Refund የሚሆነው ገንዘብ በወቅቱ የነበረው የብሩ ዋጋ እና አሁን ያለው አይገናኝም ይህ እንዴት ታይቷል ሲል ጋዜጠኛው ላቀረበው ጥያቄ ወ/ሮ ቤተልሄም ሲመልሱ "ባንኩ ስራ የጀመረ ባንክ አይደለም ከየትም አምጥቶ ሌላ ተጨማሪ ገንዘብ ሊሰጥ አይችልም" ብለዋል።
ባንኩ በ2 አመታት 5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ለማድረስ አስቦ ነበር።
#FastMereja
በዝዋይ ከተማ በመንግሥት የጸጥታ አካላትና በ"ሸኔ" ታጣቂዎች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ እሁድ ሰኔ 4/2015 ዕለት ከሌሊቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራውና በመንግሥት ኦነግ ሸኔ ተብሎ በአሸባሪነት በተፈረጀው ታጣቂ ቡድን መካከል በተደረገ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡
ከሟቾቹ መካከል አንዲት ሴትን ጨምሮ ሦስቱ የመንግሥት የጸጥታ አካላት መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፤ አንዱ ደግሞ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን አባል ነው ተብሏል።
የተገደለው የሸኔ ታጣቂ ቡድን አባል እግሩን ተመትቶ መሸሽ ባለመቻሉ፤ የታጣቂ ቡድኑ አባላት መረጃ እንዳያወጣ በማለት ገድለውት እንደሸሹ ተጠቁሟል።
ለተከታታይ ኹለት ሰዓታት በላይ ሲደረግ ነበር የተባለው የተኩስ ልውውጥ፤ ዓላማው እስረኛ ለማስፈታት እንደሆነ ተገልጿል።
እስር ቤቱ በተለምዶ ሀይቅ ዳር ወይም የቀድሞ ጤና ጣቢያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንደሚገኝ እና ታጣቂዎቹ ከዚህ ቀደምም በእስር ቤቱ የታሰረባቸውን አባል ለማስፈታት ጥረት ሲያደረጉ የሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎቹ አውስተዋል።
የሸኔ ታጣቂ ቡድን አባላት ቡልቡላ እና ቱሉ መካከል በተለምዶ ኦኢቱ በምትባል ስፍራ መሽገው እንደሚገኙ የገለጹት ነዋሪዎቹ፤ እስረኞቻቸውን ለማስፈታትም የዝዋይን ሀይቅ በጀልባ እየቀዘፉ መጥተው ጀልባቸውን ጦጣ ወንዝ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ እንዳቆሙ አብራርተዋል፡፡
(አዲስ ማለዳ)
የ9 አመትን ልጅ የገደለችዋ ሰራተኛ በዋስ ተለቃለች😭
አባት ልጁን የገደለችበትን ይቅር ብያታለሁ አለ። 😭
⚡️እስከ ሰኔ 12/2013 ዓ/ም ድረስ ገና የ9 አመት ልጅ ነበረች የአርቲስት ገነት ንጋቱ የወንድም ልጅ ሳምራዊት ታገል ንጋቱ የዛሬ ሁለት ዓመት በመኝታ ክፍሏ ሞታ ተገኘች።
⚡️በወቅቱ ቤተሰቦቿ በምን ምክንያት እንደሞተች ግራ ቢጋቡም ልቅሶ ላይ እያሉ የቤት ሰራተኛቸው እኔ ነኝ የገደልኳት ብላ ቃሏን ሰጠች።
⚡️ሁሉም ቤተሰብ ተደናገጠ ልጂት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አርገው ለሲቪል ፖሊሶች አስረከቧት ታሠረች ፍርድ ቤት ስትቀርብ ግን ነገሩ ሁሉ ተቀየረ።
⚡️የሳምራዊትን ቤተሰቦች ልብ የሚሠብር ዜና ሰሙ ገዳይዋ ምንም ማስረጃ አላገኘንባትም ተብላ ተለቀቀች በአሁን ሰአትም የ9 አመት ልጅ ገላ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ተንደላቃ እየኖረች ትገኛለች።
⚡️አባትየው ያለንን መረጃ ብንሰጥም ነጻ ብለዋታል ከእዚህ በኋላ ምንም ማድረግ ስለማንችል እኛ ይቅር ብለናታል።
⚡️የአርቲስት ገነት ንጋቱ ወንድም ፍትህን የምናገኘው ከፈጣሪ ስለሆነ በልጃችን ስም ፋውንዴሽን ከፍተን በልጃችን ስም የተቸገሩትን እንረዳለን ለእዚህ ደግሞ ገነት ንጋቱን አምባሳደር አድርገናል ብለዋል።
Via ዋልተንጉስ ዘሸገር
የ8ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድን በመጥለፍ ወንጀል የተጠረጠረው ወጣት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለጸ
=======#=======
በሀዋሳ ከተማ ሰሞኑን ተጠልፋ የነበረችውን የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ሜላት መሀመድን በመጥለፍ ወንጀል የተጠረጠረው ወጣት ሳምሶን ሸኑ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
የፖሊስ መምሪያው አዛዥ ረ/ኢንስፔክተር መልካሙ አየለ፤ ፖሊስ ባደረገው ብርቱ ክትትል እና በደረሰው መረጃ መሰረት በይርጋለም ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ፍል ውሀ አካባቢ በአንድ ቤት ውስጥ በተደበቁበት በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 5:30 ላይ ሜላት መሀመድና ተጠርጣሪውን ሳምሶን ሸኑ በቁጥጥር ሥር ማዋል መቻሉን ገልጸዋል።
አክለውም፤ "ወንጀል የሰራ ለጊዜው ይደበቃል እንጅ ከህግ አያመልጥም" ያሉ ሲሆን፤ የምርመራ ሂደቱን በተመለከተ በየጊዜው ይፉ የሚደረግ መሆኑን ተናግረዋል።
በተመሳሳይ ከቀናት በፊት በከተማዋ ፀጋ በላቸው የተባለች ወጣት ላይ የጠለፋ ወንጀል ፈፅሞ የተሰውረውና በፖሊስ ክትትል ሲደረግበት የነበረው ተጠርጣሪ ሣጅን የኃላሼት መብራተ ከሁላ ወረዳ በሀገረ ሰላም ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ይታወሳል።
ተጠርጣሪው በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጊዜ ቀጠሮ መዝገብ ተከፍቶበት የቀረበ ሲሆን፤ መርማሪ ከሳሽ በተጠርጣሪው ላይ 14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፍርድ ቤቱን ጠይቋል። ችሎቱም የምርመራ መዝገብን አስቀርቦ ከተመለከተ በኃላ ከተጠየቀው 14 ቀን ውስጥ 12 ቀን ፈቅዶ ለዛሬ ሰኔ 12/2015 መቀጠሩ ተገልጿል።
/channel/addismaleda
የ“ኦነግ” ሸኔ ታጣቂዎች ከአዲስ አበባ 75 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኝ ወረዳ አንድ ቀበሌ መቆጣጠራቸው ተገለጸ
=======#=======
እሁድ ሰኔ 11 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው እና በመንግሥት ኦነግ ሸኔ ተብሎ በአሸባሪነት የተፈረጀው ታጣቂ ቡድን አባላት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ፣ አርብ ሰኔ 9/2015 ተኩስ ከፍተው አንድ ቀበሌ መሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን አዲስ ማለዳ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምታለች።
በዚህም ታጣቂዎቹ በወረዳው ሥር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች አንዷ የሆነችውን ጉምቢቹ ቀበሌ አርብ ዕለት ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥራቸው ሥር ማድረጋቸውን የተገለጸ ሲሆን፤ የቀበሌው ነዋሪም በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ናቸው ተብሏል።
በተጨማሪም በዕለቱ ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ገደማ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 75 ኪሎሜትር እርቀት ላይ ከምትገኘዋ የወረዳው ከተማ ሙከጡሪ በመግባት ኹለት ሰዎችን አፍነው ሲወስዱ አንድ ሰው ላይ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰው መሰወራቸው ተገልጿል።
በአካባቢውም ከሰላሳ ደቂቃ በላይ ከፍተኛ የተሰኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበር ነዋሪዎች ጨምረው ገልጸዋል።
የታጣቂ ቡድን አባላት በአካባቢው በተለይም ከአንድ ዓመት ወዲህ በስፋት እንደሚንቀሳቀሱና በፈለጉት ሰዓት በመምጣት ነዋሪዎችን አፍነው እንደሚወስዱ ነው የተገለጸው፡፡
ነዋሪዎቹን በተለያዩ ጊዜያት አፍነው ከወሰዱ በኋላም "ከ200 ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ክፈሉ" እያሉ እንደሚደራደሩ ነው የተገለጸው፡፡
ከአንድ ሳምንት በፊት የወረዳው የባህል እና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሌሊት ላይ በታጣቂዎች በመሳሪያ ተመትተው መገደላቸው የተጠቀሰ ሲሆን፤ የአካባቢው ነዋሪዎችም ከሚኖሩበት ቀዬ በየዕለቱ እንደሚፈናቀሉ ተመላክቷል።
Addis Maleda
ትክክለኛው መደመር
አሜሪካኖች ላለመለያየት ብለው በሲቪል ዋር መቶ ሺሆችን ገብረው ነው አንድ ትልቅ ሀገር የሆኑት። አባቶቻቸው የአንድነትን ሀይል ስላወቁ ሀገሪቱን አንድ አድርገው ሀያል አደረጉ። ቦዪንግ ለምሳሌ ተፎካካሪዎችን የሚያስከነዳ አውሮፕላን አምራች ሊሆን የበቃው በአሜሪካ የአንድነት ጥላ ስር ነው።
አውሮፓውያን የአንድነት ሚስጢር ገብቷቸው የአውሮፓን ዩኒየን ፈጠሩ። ቦዪንግን ሊወዳደር የሚችል ድርጅት በአንድ ሀገር ብቻ ማሳካት ስለማይችሉ በፈጠራ ተሰባሰቡና Airbus ፈጠሩ። የኤርባስን አውሮፕላን ለማምረት ከ20 በላይ የአውሮፓ ሀገራት በሂደቱ ውስጥ ይሳተፋሉ። ጎማው ጀርመን፣ ክንፉ ስፔን፣ ወንበሮቹ ሌላ ሀገር፣ ብሎኖችን ሌላ፣ መስኮቶቹን ሌላ፣ ሞቶሮችን ሌላ ...... እያለ እያለ በፈረንሳይ ቱሉዝ ከተማ የመጨረሻው ኤርባስ አውሮፕላን ተገጣጥሞ ይወጣል።
አንዲት አሜሪካ የምታመርተው ቦይንግን በገበያ እኩል ለመፎካከር ከሀያ በላይ የአውሮፓ ሀገራት በህበረትና አንድነት ተቀናጅተው ሰሩ። እነሆ የአውሮፓው ኤርባስ የቦይንግ ቀንደኛ የገበያ ተፎካካሪ ነው።
ወዳጄ፣ ለእኛ ኢትዮጵያውያን ከአንድነት ውጪ ምንም አማራጭ የለንም። ከአለም ጋር ለመራመድ በአንድነት እና በህብረት ከመነሳት ውጪ አማራጭ የለንም።
የብሄር ፖለቲካ እጅና እግራችንን አሳስሮ እከካም ለማኞች ከማድረግ ውጪ የፈየደን ነገር የለም።
አጠግብህ ያለ ወንድምህና እህትህ ሀብትህ እንጂ ስጋትህ አይደለም፣ አይደለችም።
መደመር ማለት እንደ አውሮፓውያን መተባበር ነው እንጂ እንደኛ መሰሪዎች በአፍ የሚናገሩት ሌላ፣ የሚሰሩት ሴራ ሌላ ሆኖ አይደለም።
*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!
ዓላማ
1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች
☑️ የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤
☑️በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤
☑️ የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
☑️ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ /channel/+PvdivOnnBTs1ZDQ8
የገነት መግቢያ ትኬት በ 500$ እየሸጠ የነበረ የዝንባብዌ ፓስተር ታሰረ። እየሱስ ክርስቶስ በአካል መጥቶ አግኝቶኝ ነው ትኬቶቹን የሰጠኝ ብሏል።
ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም 😳
በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ከ58 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በረሀብ እየተሰቃዩ ነው ተባለ!
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ከተለያዩ የወለጋ ዞኖች በተለይ ከምስራቅ ወለጋ በብዛት የተፈናቀሉ ሰዎች፤ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የሰሜን ወሎ ዞን የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና መምሪያ ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል፡፡
የዞኑ የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና መምሪያ ኃላፊ ዓለሙ ይመር፤ በሰሜን ወሎ ዞን አጠቃላይ የተፈናቃይ ቁጥር ከ58 ሺሕ 600 በላይ መድረሱን ተናግረዋል።
ከአጠቃላይ ተፈናቃዮች ውስጥ 18 ሺሕ 213 የሚሆኑት በዞኑ ባሉ ዘጠኝ መጠለያ ጣቢያዎች እንደሚገኙ ጠቅሰው፤ ቀሪዎቹ ደግሞ በተለያዩ አካባቢዎች በህብረተሰቡ ውስጥ ተበትነው እንደሚገኙ ገልጸዋል።
የተፈናቃዮቹ ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ እንደመጣ እና ይህ ዘገባ እየተጠናቀረ ባለበት ሰዓት ብቻ 246 ተፈናቃዮች ወደ መጠለያ ካምፑ እየገቡ እንደሚገኙም ጠቁመዋል፡፡
በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች በብዛት ሴቶች፣ ሕጻናት እና አረጋዊያን መሆናቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ተፈናቃዮች የምግብ፣ የመድኃኒት፣ የአልባሳት እና የመኝታ አገልግሎት እያገኙ እንዳለሆነ ተናግረዋል፡፡
በተለይም ሀብሩ ወረዳ ጃራ ቀበሌ በሚገኘው መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ከ10 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች መኖራቸው ተጠቁሟል።
የጃራ መጠለያ ጣቢያ የተፈናቃዮች ተወካይ ሲሳይ መላኩ ተፈናቃዮቹ ካለፉት ኹለት ዓመታት ጀምሮ ከተለያዩ የወለጋ ዞኖች በተለይም ከምስራቅ ወለጋ በተፈጠረው የሰላም ችግር ምክንያት ተፈናቅለው በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ ናቸው ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።
ዘገባው የአዲስ ማለዳ ነው ።
የጉድ ሀገር
እነ ጄነራል ክንፈ ዳኘውን በድብቅ መርከብ ሸጡ እያሉ በአደባባይ ሲከሱ እና ሲፈርዱ የነበሩት የወቅቱ ሹመኞች፤ እነሆ በተራቸው መርከቦችን ለሲንጋፖር የመርከብ ኩባያን በድብቅ መሸጣቸው ይፋ ሆኗል።
ገና በአራትና አምስት ዓመት፦በሰፈሩት ቁና ተሰፍረዋል፤ በፈረዱበት ፍርድ ወድቀው ተገኝተዋል።
ለሲንጋፖሩ ኩባንያ የተሸጡት ፦"ባህር ዳር እና ሀዋሳ"የተሰኙት ታሪካዊ መርከቦች ናቸው።
የኢትዮጵያ መርከቦች ሲሸጡ ህዝብ አያውቅም፣ ፓርላማው አያውቅም፣ ሙዲየው አያውቅም።
ዜናው ከውጭ ነው የተሰማው።
የጉድ ሀገር
በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳት አደጋ 21 ሱቆች ወደሙ
በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሰፈራ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 21 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋትሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
አደጋው የደረሰው ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ50 ደቂቃ መሆኑን የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል፡፡
በአደጋው የተቃጠሉት ሱቆችም የተለያየ የንግድ ሥራ የሚከናወባቸው መሆናውን ተናግረዋል፡፡
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር 11 የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪና ሁለት የውሀ ቦቴዎች ከ70 የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ጋር መሠማራታቸውን ጠቁመዋል፡፡
የንግድ ቤቶቹ የተገነቡበት ቁሳቁስና ቤቶቹ ተጠጋግተው መሰራታቸው እንዲሁም ለአደጋ ምክንያት የሚሆኑ አሰራሮች መኖራቸው የእሳት አደጋው በቀላሉ እንዲስፋፋ ምክንያት ሆኗል ብለዋል።
አደጋው ተዛምቶ ተጨማሪ ጉዳት ሳይደርስ መቆጣጠር መቻሉን እና ሥራውም 3 ሰዓት መውሰዱን አስገንዝበዋል፡፡
የኢዜማ የወላይታ ዞን አስተባባሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ
በደቡብ ክልል የወላይታ ዞን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አስተባባሪ የሆኑት አቶ እስራኤል ካሳ ከዞኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር “በተያያዘ” በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። ኢዜማ፤ የፓርቲው የወላይታ ዞን አስተባባሪ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቋል።
በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን የኢዜማ አስተባባሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት፤ ከትላንት በስቲያ ረቡዕ ሰኔ 7፤ 2015 መሆኑን የፓርቲው የህግ እና የአባላት ደህንነት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ አቶ ስዩም መንገሻ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። አቶ እስራኤል በፖሊስ በቁጥጥር ሲያዙ የተጠረጠሩበት ምክንያት እንዳልተገለጸላቸውም የፓርቲው የመምሪያ ኃላፊ አስረድተዋል።
የወላይታ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በበኩሉ፤ የኢዜማ አስተባባሪው በፖሊስ የተያዙት ቀድሞ በኃላፊነት ሲመሩት ከነበረው ከዚሁ ምክር ቤት ጋር በተያያዘ ነው ብሏል። ከህዳር ወር ጀምሮ በወላይታ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ የነበሩት አቶ እስራኤል፤ በሚያዝያ ወር ውስጥ “አዲስ አመራሮች በመመረጣቸው” ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አብርሃም ጦና ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል።
* * ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2023/11201/
የሱዳንን ግጭት ለመፈታት ያሰበው ኢጋድ አዲስ አበባን መርጧል
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ መለስ ዓለም የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ተወካዮች በኢጋድ አሸማጋይነት አዲስ አበባ እንዲገናኙ እንቅስቃሴ እንደተጀመረ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መናገራቸውን መግለጫውን የተከታተለው ዶይቸቨለ ዘግቧል። የኢጋድ አደራዳሪዎች፣ በ10 ቀናት ውስጥ ኹለቱን ወገኖች አዲስ አበባ ውስጥ የማገናኘት ዕቅድ መያዛቸውን መለስ መግለጣቸውን ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። ኢጋድ ለሱዳን ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲያፈላልጉ የኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሱማሊያና ደቡብ ሱዳን መሪዎች የተካተቱበት አሸማጋይ ቡድን የሰየመ ሲኾን፣ ቡድኑን የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እንዲመሩት መርጧል።
6፤ የሱዳኑ ግጭት ከተቀሰቀሰ ዛሬ ሦስተኛ ወሩን ይዟል። ትናንት የምዕራብ ዳርፉር አስተዳዳሪ ካሚስ አብዱላህ አባካር ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች ተገድለዋል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ዋና አዛዥና ጀኔራል ቡርሃን፣ ለግድያው ባላንጣቸው ጀኔራል ደጋሎ የሚመሩትን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት ተጠያቂ ያደረገ ሲኾን፣ ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊቱ ግን በግድያው እጁ እንደሌለበት ገልጦ ግድያውን አውግዟል። በግጭቱ እስካኹን 2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሕዝብ የተፈናቀለ ሲኾን፣ 528 ሺህ ሕዝብ ወደ ጎረቤት አገራት እንደተሰደደ የዓለማቀፉ ፍልሰት ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
[ማስታወቂያ]
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትን ይቆጥቡ
በ ቤትዎ ሆነዉ ቀጠሮ ያስይዙ።
✔️ፖስፖርት ለማሳደስ
✔️አዲስ ፖስፖርት ለ ማዉጣት
✔️ለ ጠፋ ፓስፖርት
✔️የ ስም እና የ እድሜ ቅያሪ አገልግሎት ከፈለጉ 0944311346
0900577529 ይደውሉ
1⃣4⃣3⃣PassportService
🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን
ቀደም ሲል እንሰጥ የነበረዉን የ ኦን-ላይን ፓስፖርት አገልግሎት በተቀላጠፈ መንገድ መስጠታችንን እየገለፅን፤በፋጥነት ይህንኑ እድል እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳዉቃለን።
🏁አዲስ አበባ
ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች
🏁ድሬዳዋ
🏁ጅጅጋ
🏁 አዳማ
🏁 ጅማ
🏁ባህርዳር
🏁ደሴ
🏁ሰመራ
🏁ሀዋሳ
በ 0900577529
0944311346 ይደዉሉ
Dear Clients⚡️⚡️⚡️
We are Very happy to inform you that,We are doing the online passport service appointment Efficiently,Hence We Sincerely Encourage all Of You to Seize this opportunity in the earliest possible time.
📞☎️ 0944311346
0900577529
ለ በለጠ መረጃ Join Our Telegram Channel ከ ታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
/channel/Ethiogood
/channel/Ethiogood
/channel/Ethiogood
1⃣4⃣3⃣PassportService
የመብረቁ ተልዕኮ!
ሰሞኑን "የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ሲያስፈጽም የነበረ ቤተስኪያን በመብረቅ ተመትቶ ነደደ። ማንም አልተረፈም" የሚሉ ወሬዎች አየሩን ሞልተውት ነበር። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ግን የግብረ ሰዶማውያኑን አካሄድ በሚደግፍ መፈቅርና ቅስት የደመቀው የማሳቹሴቱ የስፔንሰር መንደር "ቤ/ክ" በመብረቅ ሲቀሰፍ ሕንፃው ባዶ እንደነበር አጣርቻለሁ ይላል። ቢሆንም የመብረቁ ተልዕኮ ምን ይሆን ብሎ የሚጠይቅ ሰው ብልኅ ነው። ካልጠፋ ሕንፃ ያንን ቤት ለምን ነጥሎ መታው ብሎ የሚያሰላስል ሰው ጥበበኛ ነው። "ንቃ፣ ብቃ፣ ድቃ" ያለው ማን ነበር?
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታወቀ።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዛሬ ለኢፕድ በላከው መረጃ እንዳመለከተው የተቋሙ አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች ወይም ዋሌቶችን በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደረጉ የነበሩ ተጠርጣሪ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ገልጾ ኅብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ዋሌቶችን መታወቂያ አስመስለው በማዘጋ ለማሰራጨት ሙከራ ሲያደርጉ እንደነበርና ካዘጋጇቸው
እነዚህ ግለሰቦች የተቋሙ አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች እንደመታወቂያ በማሳየት በሕገወጥ ተግባር መሰማራታቸውንና በተቋሙ ስም ያለአግባብ አገልግሎት ለማግኘት ሙከራ እያደረጉ መሆኑ እንደተደረሰበት አስታውቋል፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መረጃ እንዳመለከተው የተቋሙ አርማ የታተመበትን የኪስ ቦርሳ ወይም ዋሌት ይዞ መገኘት ብሎም ሕገ-ወጥ ለሆነ ተግባር ማዋል ሕጋዊ ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
በመሆኑም ይህ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ አርማ የታተመበት የኪስ ቦርሳ በእጁ የገባ ግለሰብ በአካባቢው ለሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ እንዲያስረክብ ወይም በስልክ ቁጥሮች 0115543681 እና 0115543804 በመወደል እንዲያሳውቅ በጥብቅ ያሳስባል፡፡
ይህን ተላልፎ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።
"ህወሓት" በሚል ስያሜ አዲስ የትግራይ ክልላዊ ፓርቲ ማቋቋም እንፈልጋለን ያሉ ግለሰቦች ፊርማ አሰባስበው ምርጫ ቦርድ አስገቡ። (ህወሓትን እንውረስ ያሉ ናቸው 😊) ምርጫ ቦርድም "ህወሓት" በሚል ስያሜ ለረጅም ጊዜ በፖለቲካ ፓርቲነት የሚታወቅ ድርጅት "የነበረ" በመሆኑ መራጮች ስሙ ስለሚያምታታቸው በዚህ ስም አዲስ ፓርቲ ማቋቋም አትችሉም ብሏቸዋል።
Читать полностью…