muktarovichousmanova | Unsorted

Telegram-канал muktarovichousmanova - Muktarovich Ousmanova

71256

Ethiopia forever

Subscribe to a channel

Muktarovich Ousmanova

የአህመድ ደጋሎ ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት፣ የህወሃት ተዋጊዎች ከጄነራል ቡርሃን ጋር በመወገን ጦሬን እየወጉት ነው በማለት ከሰሰ። ይህ የሆነው የወልቃይት ጉዳይ በተባባሰበት ወቅት መሆኑ በቀጠናው ላይ የአሰላለፍ ለውጥ መከሰቱን ያሳያል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የትግራይ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ‼️
ለሶስት አመታት ከስራ ውጪ ተንሳፈው የቆዩት የትግራይ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ መወሰኑ ተሰምቷል።
👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

መልካም ዜና

አርቲስት አዲስ አለም ጌታነህ በዛሬው እለት ከእስር ተፈታለች

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

✅100% ያለቁ ቤቶችን በ 60% ክፍያ ብቻ ከፍለው መኖር/ማከራየት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ ወደ እኛ ይምጡ!

✅ስልክ :- 09-82-65-33-15

✅የዋጋ ዝርዝር በቴሌግራም ቻናሉ ይመልከቱ

/channel/GetAsRealEstateA

🛑100% ያለቁ ቤቶችን በ 60% ቅድመክፍያ ቤትዎን መረክብ ይችላሉ።
✅118 ካሬ ፣ 133 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅150 ፣ 154፣ 158 ፣ 164 ካሬ ባለ 3 መኝታ

🛑እንዲሁም
✅ከ 60-85% የተገነቡ ቤቶችን በ 10% ቅድመክፍያ ቀሪ ክፍያውን ከ 2~3 አመት ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት አማራጭ
🛑የካሬ ስፋት አማራጮች
✅61 እና 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ በ 585,000 ብር ቅድመክፍያ
✅109 ፣115 ፣ 116 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉144 ፣147፣151 ካሬ ባለ 3 መኝታ

🛑የዋጋ ዝርዝር ፣ አከፋፈል እና መሉ መረጀ በቴሌግራም ቻናሉ ያገኛሉ!

/channel/GetAsRealEstateA

ስልክ
09-82-65-33-15

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#ሰበር
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸው ታውቋል።

የሁለቱ አገልጋዮች መኖሪያ ቤት መፈተሹም ተገልጿል።

በአሁኑ ሰዓት ሜክሲኮ ፌዴራል ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የሚገኙ ሲሆን የተያዙበት ምክንያት አልታወቀም።

ምንጭ፦ የማህበረ ቅዱሳን የፌስቡክ ገፅ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

መርጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ተይዘው ሜክሲኮ ወደ ሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስደዋል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት በጸሐፊነት ያገለግሉ የነበሩት መርጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን መሾማቸው ከቀናት በፊት ተገልጿል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

✅100% ያለቁ ቤቶችን  በ 60% ክፍያ ብቻ ከፍለው መኖር/ማከራየት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ ወደ እኛ ይምጡ!

✅ስልክ :- 09-82-65-33-15

✅የዋጋ ዝርዝር በቴሌግራም ቻናሉ ይመልከቱ

/channel/GetAsRealEstateA

🛑100% ያለቁ ቤቶችን በ 60% ቅድመክፍያ ቤትዎን መረክብ ይችላሉ።
✅118 ካሬ ፣ 133 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅150 ፣ 154፣ 158 ፣ 164 ካሬ ባለ 3 መኝታ

🛑እንዲሁም
✅ከ 60-85% የተገነቡ ቤቶችን በ 10% ቅድመክፍያ ቀሪ ክፍያውን ከ 2~3 አመት ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት አማራጭ
🛑የካሬ ስፋት  አማራጮች
✅61 እና 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ በ 585,000 ብር ቅድመክፍያ
✅109 ፣115 ፣ 116 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉144 ፣147፣151 ካሬ ባለ 3 መኝታ

🛑የዋጋ ዝርዝር ፣ አከፋፈል እና መሉ መረጀ በቴሌግራም ቻናሉ ያገኛሉ!

/channel/GetAsRealEstateA

ስልክ
09-82-65-33-15

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአብን አመራሩ ጣሂር መሀመድ ከመንግስታዊ ኃላፊነታቸው ተነሱ

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የክልሉን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጣሂር መሀመድን ከስልጣን አነሱ።

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በዛሬው ዕለት በሰጡት ሹመት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባሉን ጣሂር መሀመድ በሌላ የአብን አባል ተክተዋቸዋል።

አዲስ ማለዳ ከክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ባገኘችው መረጃ የአብን ከፍተኛ አመራር የሆኑት መልካሙ ፀጋዬ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።

የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ጣሂር መሀመድ መስከረም 20 ቀን 2014 በክልሉ ምክር ቤት ጉባዔ የ27 አስፈጻሚ አካላት ሹመት ሲጸድቅ ከተሾሙ ሁለት የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት አንዱ ናቸው።
———

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል)ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።

ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ተብሏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኬንያ በዘነበ ዝናብ ከመቶዎች በላይ መሞታቸው ተገለፀ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በእስር ላይ ከሆነች 2ኛ ሳምንቷን የያዘችው አርቲስት አዲስ ዓለም ጌታነህ በምርመራ ላይ ከ2 ዓመት በፊት ጎንደር ላይ ስለነበራት ቆይታ መጠየቋ ተሰማ።

"ከናሁሰናይ ጋር የፍቅር ግንኙነት አላት" በሚል ከዱባይ እንደተመለሰች ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ታስራ የገባችው አርቲስቷ፤ "በአሁኑ ሰዓት ላይ ከናሁሰናይ ጋር ግንኙነት የለኝም፤ እንደውም እኔ ቪክትም ነኝ" የሚል ማብራሪያ ለፖሊስ እንደሰጠች የነገሩን የፖሊስ ምንጮች፤ መርማሪዎች ምርመራ ሲያደርጉባት የሚጠይቋት ጥያቄ ግን ከ2 ዓመት በፊት ከናሁሰናይ ጋር ጎንደር ላይ ሲተዋወቁ ምን እንደተፈጠረ፣ እንዴት እንደተዋወቁ እንደሆነና ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮች እንደሆነ ነግረውናል።

እስካሁን ክስ ያልተመሰረተባት አዲስ ዓለም የምታውቀው ነገር እንደሌለ፤ ለጥምቀት በዓላት ጎንደር እንደምትሄድ ለመርማሪዎች ተናግራለች ሲሉ ምንጮቹ አስታውቀዋል።

አርቲስቷ እስካሁን ፍርድ ቤት አልቀረበችም። አብራትም አንዲት ጓደኛዋ በእስር ላይ እንደምትገኝም ሰምተናል።
ዘገባው የዘሀበሻ ነው

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

📲 ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት አስበዋል 🤔?

አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ

/channel/sellphone2777

📞 0929008292

📩 inbox @bina27

📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ

📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ለ2ኛ ጊዜ ታስሯል 😎

ነሐሴ, 4, 2015 ተይዞ ለ50 ቀን በእስር ቆይቶ ከዛ ተፈቶ የነበረው " ያያ ዘልደታ " በድጋሚ ዛሬ
ለ2ኛ ጊዜ ታስሯል::

* በበጎ አድራጎት ስራ የሚታወቀው

* ሀይማኖቱ ሲነካ ድምፅ በመሆን የሚጮህው

* ላመነበት ነገር ድምፅ የሚሆነው

* ድሀዎችን እንዲረዱ ምክንያት የሚሆነው

* እንዲሁም ብዙ አርቲስት ወዳጅ ያለው

ያያ ዘልደታ ዛሬ ከቀኑ 7 ስአት ቦሌ መድሀኒአለም አካባቢ የተያዘ ሲሆን ለጊዜው የት እንደወሰዱት አልታወቀም::

የአዲስ አበባ ፖሊስ:-

* በምን ምክንያት እንዳሰረው ና

* ለምን እንዳስረው ?

ሁሉንም አጣርቶ እንዲለቀው
በትህትና እናሳውቃለን::


* እናት አትጨነቅ

* ቤተሰብ አይጨነቅ

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

ምንጭ ጉርሻ ገፅ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው
#FastMereja
የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍና ጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው።

ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ሕገ-መንግስት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮችን በሚመለከተው ችሎት ነው።

የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሽ ታዬ ደንደአ ላይ ሶስት ክሶችን አቅርቧል።

በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 251/ሐ እና አንቀጽ 257/ሰ ስር የተመላከተውን ድንጋጌ እና የጦር መሳሪያ አዋጅን መተላለፍ የሚል ክስ አቅርቦባቸዋል።

በክሱ ላይ እንደተመላከተው÷ተከሳሹ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ሆነው ሲሰሩ የሀገርን፣ የመንግስትንና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ ሲገባቸው ይህን ወደጎን በመተው ፀረሰላም ኃይሎችን የሚደግፉ የፕሮፖጋንዳ መልዕክቶችን በማስተላለፍ በስማቸው በተከፈተ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ድጋፍ የሚገልጹ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ ነበር የሚል ነው፡፡

እንዲሁም ፍቃድ ሳይኖራቸው የጦር መሳሪያ አዋጁን በመተላለፍ በታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5 ሰዓት ላይ በልደታ ክ/ከ ወረዳ 6 በሚገኝ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተደረገ ብርበራ አንድ ታጣፊ ክላሽን ኮቭ መሳሪያ ከ2 ክላሽ ካዝና እና ከ60 ጥይት ጋር ይዘው መገኘታቸው ተጠቅሶ ክስ ቀርቦባቸዋል።

ተከሳሽ አቶ ታዬ ደንደአ በአራት ጠበቆቻቸው ተወክለው ችሎት ቀርበው የክስ ዝርዝሩ ተነቦላቸዋል።

ክሱ ከተነበበ በኋላ በጠበቆቻቸው በኩል የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጥያቄ ቀርቧል።


ዘገባው የፋና ነው።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ከባድ ዝናብ በጣለው የጎርፍ አደጋ 32 ሰዎች በኬንያ መሞታቸው ታወቀ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ወሳኝ የቴሌግራም የመረጃ ቻነል ልጠቁማችሁ‼️👇
ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል፣አሪፍ view ስላለው ቻናሉ ለማስታወቂያም ተመራጭ ነው👇👇👇
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

📲 ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት አስበዋል 🤔?

አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ

/channel/sellphone2777

📞 0929008292

📩 inbox @bina27

📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ

📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ተመራማሪዎች ኒያንደርታል የተሰኘውን የሰው ዝርያ የፊት ገጽታ ይፋ አደረጉ

ከ75 ሺህ ዓመታ በፊት አንድ የኒያንደርታል ዝርያ ፊት ምን እንደሚመስል በቴክኖሎጂ የተደግፈ የፊት ገጽታ ተሰርቷል። ኒያንደርታል የተሰኘው የሰው ዝርያ በአውሮፓ እና እስያ ላለው የሰው ልጅ ምንጭ ተደርጎ ይወሰዳል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UhgTqY

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ምጥ ይዟት ወደ ሆስፒታል እየሄዱ የነበሩ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላት እና አንድ ጎረቤትን ጨምሮ የ4 ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃረፊ ኢንስፔክተር ታምራት ደሳለኝ እንደገለፁት በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር ማዞሪያ ቀበሌ ሌሊት 11 ሰዓት 40 ከወላይታ ሶዶ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ፒካፕ መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚጓዝ ባለሶስት እግር ባጃጅ ጋር ተጋጭቶ በውስጡ የነበሩ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላት እና አንድ ጎረቤት በድምሩ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉን ተናግረዋል።

በ2 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው።

ከሟቾቹ መካከል ምጥ ይዟት ወደ ሆስፒታል እያመራች የነበረች እናት እንደምትገኝበት ነው ኢንስፔክተር ታምራት የገለጹት። የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑንም ኢንፔክተር ታምራት ጠቁመዋል።
****

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጥሩ ነገር ልጠቁማችሁ‼️👇
ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል፣አሪፍ view ስላለው ቻናሉ ለማስታወቂያም ተመራጭ ነው👇👇👇
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

👇👇
//...የፕሪቶሪያው ውል የተግባር መርሃግብር ላይ የራያንና የጠለምትን ጉዳይ
እስከ ግንቦት 30 የወልቃይት ጠገዴን ደግሞ እስከ ሰኔ 39 ለመጨረስ ስምምነት ፈፅመን ወደ ስራ ገብተናል... //

-ታደሰ ወረደ

ሌላ ዙር ጦርነት፣ ሌላ ዙር መከራ፣ ሌላ ዙር መርዶ። መጥኔ‼

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በላሊበላ መንገድ ሥራ ላይ የነበሩ ሁለት መሐንዲሶች መገደላቸው ተሰማ። ለመሐንዲሶቹ ግድያ ኃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም ያሉት የዘ-ሐበሻ መንጮች፤ የመሀንዲሶችን ግድያ ተከትሎ የመንገድ ሥራ ግንባታው እንዳይቆም ስጋት አለ ተብሏል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

➷አስገራሚው መንደር በፍጹም እንዳያመልጣችሁ!!!
ጊዮን ሆምስ የጊዮን ቢዝነስ ግሩፕ አካል
🤳+251921388158
በመሃል ከተማ ሌላ ከተማ እየገነባ ይገኛል።
➷ወሎ ሰፈር መስቀል ፍላወር አጠገብ
👉50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት
90% የተገነባ መንደር አፓርትመንቶች
በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት
ይሁኑ
ባለ 1,መኝታ ➷96.5ካሬ
ባለ 2 መኝታ ➷168.9ካሬ
➷144ካሬ
ባለ 3 መኝታ 205ካሬ
ባለ 4 መኝታ 215ካሬ
➷50 አመት በቢዝነሱ ዘርፍ ልምድ ያካበተው
በውስጡ ስምንት እህት ኩባንያዎችን የያዘ
ጊዮን ቢዝነስ ግሩፕ
Modernhouseinethiopia?si=O1OgP4AI7Re2Yv5w" rel="nofollow">https://youtube.com/@Modernhouseinethiopia?si=O1OgP4AI7Re2Yv5w

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት የኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ጊዜያዊ ገደብ ጣለ።

የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት በኅብረቱ አባል ሀገራት ውስጥ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ገደብ ማስቀመጡን ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።

ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያውያን ቪዛ አመልካቾች ቪዛ ሲፈልጉ ፦

- አስፈላጊ ሰነዶችን እንዲያቀርቡ እና በአውሮፓ ህብረት ህግ የተቀመጠውን መደበኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ እንደሚገደዱ፤

- አባል ሀገራት ከአሁን በኋላ ከ2 ጊዜ በላይ ወደ ህብረቱ አባል ሀገራት ለመግባት የሚያስችለውን ቪዛ ለኢትዮጵያውያን መስጠት እንደማይችሉ ፤

- የዲፕሎማቲክ ወይም የሰርቪስ ፓስፖርት የያዙ ኢትዮጵያውያን ቪዛ ሲፈልጉ መደበኛ የቪዛ ክፍያ ለመክፈል እንደሚገደዱ ተነግሯል።

በተጨማሪ መደበኛ ቪዛ ለማግኘት የሚጠበቀው የ15 ቀን ጊዜ ወደ 45 ቀን ተቀይሯል።

ይህ ውሳኔ የተወሰነው የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት ባደረገው ግምገማ መሰረት ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ መንገድ በአውሮፓ ህብረት ሀገራት የሚቆዩትን ዜጎቿን በማስመለስ ረገድ የምታደርገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ እንደሆነ ተነግሯል።

ይሄ ገደብ እንከመቼ እንደሚቆይ የተባለ ነገር የለም።

https://www.consilium.europa.eu/en/press/press-releases/2024/04/29/ethiopia-council-restricts-visa-provision/

Via @TikvahethMagazine

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

እጅግ ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ዜና ነው ።
********
*** ነፍሱን ይማረውና የወንድማችን የጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ ሚስትና የጣና ማርት ባለቤት የነበረችው ዶ/ር አርቲስት ትዕግስት ልዑልሠገድ ትላንት ምሽት በስራ ገበታዋ ላይ ሳለች በተፈጠረ አደጋ ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች።

*** ሳቂታዋ ÷ ተግባቢዋ ÷ ሰው አክባሪዋ ትዕግስት ዛሬ የለችም። ደከመኝ የማታውቀዋ መንፈሰ ጠንካራዋ ቲጂ ለብዙዎች ምሳሌ ነበረች ። ለጥበብም ጥልቅ ፍቅር ነበራት ቲጂ ... የአትላንታው የሎሬት የኪነ ጥበባት ማዕከል ወርዐዊ የጥበብ ድግሱን በጣና ማርት አዳራሽ ውስጥ በነፃ እንዲያደርግ የፈቀደችልን ቅን ሴት ነበረች።

*** "እናንተ የዳዊት ጓደኞች ናችሁ። ከዚህ እንዳትጠፉ። እሱ የሚወደውን የስነፅሑፍ ምሽት እቤቱ መጥታችሁ ስታደርጉ የዳዊት ነፍስም ደስ ይላታል" እያለች የምታበረታን መልካም እህት ነው ያጣነው።

*** ድምፀ መረዋዋ ቲጂ በርካታ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎችን ለጥበብ አፍቃሪዎች በመልቀቅ በኢትዮጵያ ብቸኛዋ ዶክተርም ... አርቲስትም የነበረች ጠንካራ ሴት ነበረች።

*** ፈጣሪ አምላክ ነፍሷን ከደጋጎቹ ተረታ ያሳርፋት ዘንደ ፀሎታችን ነው።
*** ለመላ ቤተሰብና ወዳጆቿም ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን።
*** አትላንታንም ከእንዲህ ዓይነት ተደጋጋሚ ድንገተኛ አደጋዎች በቃሽ ይበላት።
*** ቤተሰብ በ 4900 Memorial Dr ላይ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተቀምጧል።

Via - Thewodros Tadesse

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ቲክቶከሯን ባሳቃቂ ሁኔታ ገደሏት። ለምን በጂማችን እራስሽን እየቀረፅሽ ቲክቶክ ትሰሪያለሽ በሚል። እናቷ የፍትህ ያለህ እያሉ ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ሆና ቀረች 😭

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በዛሬው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ጥያቄ ካቀረቡ የምክር ቤት አባላት መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ፤ ከኮሪደር ልማት ተነሺዎች መካከል “1,135 ሰዎች አሁንም ምትክ ቤት ወይም ቦታ አለማግኘታቸውን” በማንሳት ጥያቄ አቅርበዋል። “1,135 ሰው ማለት ቀላል አይደለም። በዚህ ወቅት፣ በዚህ የኑሮ ውድነት፣ በዚህ ጊዜ ተረጋግቶ የሚኖርበት አጋጣሚ ካልተፈጠረ፤ የሚሰራውን ስራ ሁሉ በዜሮ ድምር የሚያባዛ ነው የሚሆነውና እርሱ ለምን ግምት ውስጥ አልገባም?” ሲሉ ጠይቀዋል።

የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በ90 ቀናት እንዲጠናቀቅ እቅድ እንደተያዘለት በመጥቀስም፤ “የግድ በዚህ ሶስት ወር ውስጥ ስራ ማለቅ አለበት ወይ?” ሲሉ ተጨማሪ ጥያቄ አስከትለዋል። “በጊዜ ተለክቶ ስራ መሰራት አለበት፤ ልክ ነው። አምናም የ90 ቀን እቅድ ተብሎ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል። ሁልጊዜ ግን በዚህ መልክ በዘመቻ መሰራት አለበት ወይ? የሚል ጥያቄ ይስነሳል” ያሉት ዶ/ር ሲሳይ፤ “ነገሮች በተረጋጋ እና በታቀደ መልኩ እንዲሄዱ ለማድረግ መሰራት የለበትም ወይ?” ሲሉ አስተያየት አዘል ጥያቄያቸውን አስደምጠዋል።

ከንቲባ አዳነች ለዚህ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ የምክር ቤት አባሉ ከጠቀሷቸው የልማት ተነሺዎች ውስጥ “አንድም ሰው ቤት ሳይሰጠው ተነስቶ ሌላ ቦታ የገባ ሰው የለም። በተለይ የመንግስት ቤት ተከራይ፣ የቀበሌ፣ የኪራይ ቤቶች፣ የቤተክህነት ጭምር ማለት ነው” ብለዋል። የከተማ አስተዳደሩ የልማት ተነሺዎችን በዚህ መልኩ የማስተናገድ አካሄድ ሲከተል “ለመጀመሪያ ጊዜ” መሆኑንም ጠቁመዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

📲 ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት አስበዋል 🤔?

አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ

/channel/sellphone2777

📞 0929008292

📩 inbox @bina27

📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ

📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

➷አስገራሚው መንደር በፍጹም እንዳያመልጣችሁ!!!
ጊዮን ሆምስ የጊዮን ቢዝነስ ግሩፕ አካል
🤳+251921388158
በመሃል ከተማ ሌላ ከተማ እየገነባ ይገኛል።
➷ወሎ ሰፈር መስቀል ፍላወር አጠገብ
👉50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት
90% የተገነባ መንደር አፓርትመንቶች
በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት
ይሁኑ
ባለ 1,መኝታ ➷96.5ካሬ
ባለ 2 መኝታ ➷168.9ካሬ
➷144ካሬ
ባለ 3 መኝታ 205ካሬ
ባለ 4 መኝታ 215ካሬ
➷50 አመት በቢዝነሱ ዘርፍ ልምድ ያካበተው
በውስጡ ስምንት እህት ኩባንያዎችን የያዘ
ጊዮን ቢዝነስ ግሩፕ
Modernhouseinethiopia?si=O1OgP4AI7Re2Yv5w" rel="nofollow">https://youtube.com/@Modernhouseinethiopia?si=O1OgP4AI7Re2Yv5w

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

በሪጅኑ በተፈፀመ ሥርቆት 2 የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች መውደቃቸው ተጠቆመ

ከለገጣፎ - ቃሊቲ በተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት ሁለት የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች መውደቃቸውን የማዕከላዊ አንድ ሪጅን አስታወቀ፡፡

የሪጅኑ የማስተላለፊያ መስመርና ፋይበር ኦፕቲክስ ሥራ አስኪያጅ አቶ በሱፈቃድ በቀለ እንዳስታወቁት÷ በመስመሩ ላይ ሚያዚያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት አካባቢ በሁለት የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች ላይ ስርቆት ተፈፅሟል፡፡

የተፈፀመው ሥርቆት የግሪድ ሥርዓቱን በመረበሽ በለገጣፎና ቃሊቲ አካባቢዎች ከፍተኛ የሆነ የኃይል መቆራረጥ ማስከተሉን ገልፀዋል፡፡

የወደቁ የኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎችን ጠግኖ ወደ ኦፕሬሽን ለማስገባት የአንድ ወር ጊዜ ያስፈልጋል ያሉት ሥራ አስኪያጁ÷ በመስመሩ አማካኝነት ኃይል የሚያገኙ አካባቢዎች ኃይል ለማግኘት ወደ ፈረቃ ሊገቡ ይችላሉ ብለዋል፡፡

በሁለቱ የኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች ላይ የተፈፀመውን ሥርቆት መልሶ ለመተካት ኃይል በመቋረጡ የሚታጣውን የኤሌክትሪክ ምርት ሽያጭ ሳይጨምር ተቋሙ እስከ 5 ሚሊየን ብር የሚደርስ ኪሳራ እንደሚደርስበት ጠቅሰዋል፡፡

የሪጅኑ የጥገና ባለሙያ አቶ ሰይድ አስማማው በበኩላቸው÷ በአካባቢው የሚፈፀመው ተደጋጋሚ ሥርቆት መደበኛ የጥገና ሥራዎችን ከማስተጓጎሉም በላይ ተቋሙን ለከፍተኛ ወጪ እየዳረገው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

በተለይ ከቃሊቲ - ለገጣፎ በሚያልፉ የኃይል ተሸካሚ ምሰሦዎች ላይ ስርቆቱ እጅግ የከፋ ነው ያሉት ባለሙያው አንድ የኃይል ተሸካሚ ምሰሶ እስከ 8 ጊዜ በሌቦች እንደተሰረቀ መግለጸቸውን የተቋሙ መረጃ ያመላክታል፡፡
FBC

Читать полностью…
Subscribe to a channel