muktarovichousmanova | Unsorted

Telegram-канал muktarovichousmanova - Muktarovich Ousmanova

71256

Ethiopia forever

Subscribe to a channel

Muktarovich Ousmanova

#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ያመለጣቹሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🇪🇹 አገለለች

ኢትዮጵያ በበጀት ዕጥረት እራሷን ከውድድሩ አገለለች !

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር በበጀት እጥረት ምክንያት ራሷን ማግለሏን እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡

ባሳለፍነው ወር ላይ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ተጋጣሚዎቿን ማወቋ ይታወሳል፡፡

በዚህም ብሔራዊ ቡድኑ በምድብ አንድ ከዩጋንዳ ፣ ታንዛኒያ እና ቡሩንዲ ጋር ተድልድሎ የማጣሪያ ውድድሩን በዩጋንዳ አዘጋጅነት

* ከታህሳስ 5 እስከ
* ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም ለማድረግ ውስኖ ነበር፡፡

አሁን ላይ ኢትዮጵያ ራሷን ከ 17ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ማግለሏ ይፋ አድርጋለች፡፡

ኢትዮጵያ ከውድድሩ ራሷን ያገለለችው በበጀት እጥረት ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለሴካፋ በላከው ደብዳቤ ገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ የማጣሪያ ውድድሩ ምድብ አንድ በሶስት ሀገራት መካከል የሚካሄድ ይሆናል ተብሏል፡፡

⚽️⚽️⚽️

🌴🌴🌴

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አሪፍ ፕሮጀክት ነው❗
በያዝነው የታህሳስ ወር መጨረሻ ወደ ገንዘብ ይቀየራል።
ያለምንም ወጪ ይሄን ፕሮጀክት ብሰሩ መልካም ነው፣ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣start በሉት👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7nLeTc0P

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ።

ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር የሰላም ስምምነቱን የፈረሙት፡፡
(ዘገባው የፋና ነው)
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት÷ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለመጡት ምስጋና አቅርበዋል።

ከጦረኞች በላይ ጦርነትን የሚያባብሱት ስለጦርነት የማያውቁ ናቸው ያሉት ፊልድ ማርሻሉ÷ እኔ ካለኝ ልምድ አንፃር ጦርነት ጎጂ በመሆኑ የሰላምን መንገድ መርጣችሁ በመምጣታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ብለዋል።

ይህ አይነቱ ተግባር በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ መግለጻቸውን የመከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መረጃ አመላክቷል፡፡

አቶ ሽመልስ በበኩላቸው የኦሮሞ ሕዝብ በባህሉ መሰረት ሰላም ይውረድ ብሎ ያቀረበውን ጥሪ ተቀብላችሁ በመምጣታችሁ በክልሉ መንግሥት ስም አመሠግናለሁ ብለዋል።

የመከላከያ ሠራዊቱ ለሰላም ስምምነቱ ላበረከተው አስተዋፅኦም አቶ ሽመልስ አመሥግነዋል፡፡

በዚህ ዓለም የሰው ልጅ የፖለቲካ ልዩነት ያለው መሆኑን ያወሱት ጃል ሰኚ ነጋሳ÷ እኛም ያለንን የፖለቲካ ልዩነት በጠመንጃ ከመፍታት በሰለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ወስነን ነው ስምምነቱን የመረጥነው ብለዋል።

ስምምነቱ ለኦሮሞ ሕዝብ ትልቅ እፎይታን እንደሚሰጥም በአጽንኦት ገልጸዋል፡፡

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የብሪክስ ሀገራትን አስጠነቀቁ

ከጥቂት ሳምንታት በኋላ የአሜሪካ ፕሬዝደንት በመሆን ኋይት ሀውስ የሚገቡት ዶናልድ ትረምፕ የብሪክስ ሀገራት ዶላርን በራሳቸው አዲስ መገበያያ ለመተካት ከሞከሩ ከአሜሪካ ጋር እንደሚቆራረጡ አስጠንቅቀዋል።

ትረምፕ ከደቂቃዎች በፊት በማህበራዊ ሚድያ ገፆቻቸው ላይ እንዳሰፈሩት የብሪክስ ሀገራት ከዶላር ለመራቅ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ሀገራቸው ቆማ አትመለከትም።

"እነዚህ ሀገራት አዲስ መገበያያ እንደማይፈጥሩ ወይም ዶላርን በሌላ መገበያያ እንደማይቀይሩ ማረጋገጫቸውን እንፈልጋለን፣ አለበለዛ 100 ፐርሰንት የታሪፍ ጭማሪ ይጠብቃቸዋል፣ በአሜሪካ ገበያ ላይም [ምርቶቻቸውን] እንዳይሸጡ ይደረጋሉ" ብለው ተመራጩ ፕሬዝደንት ፅፈዋል።

ኢትዮጵያን ጨምሮ ቻይና እና ሩስያ ያሉበት የብሪክስ ሀገራት ስብስብ አዲስ መገበያያ ሊኖረው እንደሚችል በመጀመርያ የተጠቆመው እ.አ.አ በ2023 ሲሆን በቅርቡ በሩስያ በተካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ላይም በአጀንዳነት ቀርቦ ውይይት እንደተደረገበት ተዘግቦ ነበር።

ይህ አዲስ የመገበያያ ስርአት ተገፍቶበት ተግባራዊ ከሆነ እና አሜሪካ ታሪፍ፣ ማዕቀብ እና እርዳታ ብታቆም ከፍተኛ ተጎጂዎች እንደ ቻይና ያሉ ምርታቸውን በብዛት ወደ አሜሪካ የሚልኩ ሀገራት እና እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የውጭ ብድር እና እርዳታ የሚያገኙ ሀገራት እንደሆኑ ተንታኞች ሲገልፁ ቆይተዋል።

መረጃን ከመሠረት!

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

​ሩሲያ እና አጋሮቿ በአሜሪካ ከሚዘወረው ኔቶ ጋር የሚደርጉት አስፈሪው ፍልሚያ ቀን የተቆረጠለት መስሏል፡፡ ሶስተኛውን የዓለም ጦርነትን ሊቀሰቀስ ይችላል የሚባልለት የሀያሉ ጦርነት የኒውክሌር አረር ጭምር ያለበት መሆኑ ደግሞ አስጊነቱን ሀያል ያደርገዋል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም ሁለቱን በጠላትነት የሚፈላለጉ ሀይሎች ወታደራዊ አቅም በተመለከተ ከእግረኛ ሰራዊት እስከ ባህር ሀይል እና የኒውክሌር ብሎም የሳይበር ሰራዊታቸው ድረስ በቁጥራዊ መረጃዎች የታጀበ ዝርዝር ንጽጽሮሽ የያዘ ልዩ መሰናዶን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።
https://youtu.be/h3ijUPcXwzg?si=r_xXF7pwM8ezDrYU

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጥቆማ‼️

በሀገራችን እዉቅ ጋዜጠኞች የተመሰረተና የመረጃ አነፍናፊና አዲሱ tikvah የተባለለት የቴሌግራም ቻናል እናስተዋዉቃችሁ

እውነተኛ መረጃ ከፈለጋቹ በፍጥነት ይህን ቻናል መቀላቀል ይኖርባችኋል።

በዚ LINK ግቡ👇
👇👇👇
/channel/+FVSi8OrKSso3MjY0
/channel/+FVSi8OrKSso3MjY0
/channel/+FVSi8OrKSso3MjY0

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🔴🔴ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት 🔴🔴
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0942585355 ይደውሉ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ያመለጣቹሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
0939770177/0996856273

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🔴🔴ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት 🔴🔴
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0942585355 ይደውሉ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ባንኩ የብድር ወለድ እና የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ሊያደረግ ነው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ በሚያደርግበት ወቅት ለደንበኞቹ ቀደም ብሎ እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡

ይህን ተከትሎም ባንኩ በሚሰጣቸው የብድር፣ የቅርንጫፍ እና የዲጂታል እንዲሁም በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ላይ በቅርቡ የብድር ወለድ እና የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ፖሊሱ 10 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባት

የዶ/ር እስራኤል ጥላሁን ተሽከርካሪን ለማስቆም በተኮሰው ጥይት ግድያ የፈፀመው ኮንስታብል ማክቤል ሮባ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

ባለፈው ዓመት ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን ሲያሽከረክር የነበረውን ተሽከርካሪ ለማስቆም በተኮሰው ጥይት ግድያ የፈጸመው ኮንስታብል ማክቤል ሮባ በ10 አመት ጽኑ እስራት ተቀጥቷል፡፡

ወንጀለኛው ህዳር 3 ቀን 2016 ሌሊት በግምት 11:20 ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ አራት በተለምዶ ፋሲካ መኪና መሸጫ አካባቢ በመደበኛ የወንጀል መከላከል ስራ ላይ እንደነበር የክስ መዝገቡ ያስረዳል፡፡

ፍርደኛው ሟችን በወቅቱ በፍጥነት ሲያሽከረክር ከነበረበት ለማስቆም ምልክት ሲያሳየው እልታዘዝ ማለቱን ተከትሎ ተሽከርካሪውን ለማስቆም የተኮሰው ጥይት ተሽከርካሪዋን አልፎ ዶ/ር እስራኤል ጥላሁንን የቀኝ ደረቱን በመምታት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡

በመሆኑም ሰው ለመግደል አስቦ ቢተኩስ በከባድ ግድያ ሊመሰረትበት የነበረው ክስ በወንጀል ህጉ 540 ተራ የሰው ግድያ ክስ ተመስርቶበት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የከባድ ግድያ እና ውንብድና ጉዳይ ችሎት ጉዳዩ ሲታይ ቆይቷል፡፡

የተላለፈበትን የጥፋተኝነት ውሳኔ ተከትሎ ዛሬ ችሎቱ በልዩነት ሀሳብ በአብላጫ ድምጽ ነው የተወሰነው፡፡

በውሳኔ መዝገቡ የሰፈረው የልዩነት ሀሳብ ወንጀለኛው ሊከላከል የሚገባው በቀላል ግድያ እንጂ በተራ ግድያ መሆን የለበትም የሚል ነው፡፡

ይህ የልዩነት ሀሳብ የተንጸባረቀበት የወንጀል ህጉ 541 ቀላል ግድያ ደግሞ ቅጣቱ ከአምስት ዓመት ያልበለጠ ነው፡፡

ከዚያ በላይ የሚያስቀጣው ተራ የሰው ግድያ 540 አብላጫ ድምጽ አግኝቷል በችሎት ዳኞች፡፡



ኢቢሲ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

መረጃ -ቴክኖሎጅ
******
የጃፓን የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅቶች ቡድን ከ5G በ20 እጥፍ መረጃን የሚያስተላልፍ እጅግ በጣም ፈጣን 6G መሳሪያ ሰሩ። በ 330 ጫማ ክልል ውስጥ በሴኮንድ 100Gbps መረጃን ማስተላለፍ ይችላል።

ይህ ፍጥነት በየሰከንዱ አምስት HD ፊልሞችን በገመድ አልባ ማስተላለፍ ይችላል፣ይህም በአሜሪካ ውስጥ ከ T-Mobile ከተለመደው 5G ፍጥነት እስከ 500 እጥፍ ፈጣን ነው ሲል ስታቲስታ ዘግቧል።

ዘመን ተሻጋሪው

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ወሳኝ የቴሌግራም የመረጃ ቻነል ልጠቁማችሁ‼️👇
ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል፣አሪፍ view ስላለው ቻናሉ ለማስታወቂያም ተመራጭ ነው👇👇👇
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
/channel/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አሁንም እንዳትቆጩ❗❗
Major ያመለጣችሁ seed ሞክሩት።
አንድ seed 1.1$ ነው።
አሁኑኑ ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በሉት👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=473382500

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ሲኤምሲ ጎሮ የእሳት አደጋ ተከስቷል። ይህ አደጋ መደራረቡ ህዝቡን አስጨንቋል

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

🌻 የሚሰሩ እጆች ይባረኩ 👌

ይህን አጭር ቪዲዮ ተመልከቱ 👇
🌾 SMART SOFA SOLUTION🌴

በውጭ ሀገር ሶፋ ስታንዳር የተሰራ ሶፋን በጥራት ይሰራል። እንዲህ አይነት ሀገር በቀል ስራዎች ከውጭ የሚገቡ ሶፋዎችን በሀገራችን በማምረት የውጭ ምንዛሪ ወጭን በመቀነስ ለሀገር ኢኮኖሚ ወሳኝ አብርክቶ አለው።

⏩ያረጁ ሶፋዎችን ያድሳሉ

⏩ ምርቶቻቸውን ጥራት ከፍ ለማድረግ ውጭ ሀገር ስልጠናና ዘመናዊ መሰራሪያዎች ይታገዛሉ።

መንግስት በቂ የመስሪያ ቦታ በመስጠት ቢያበረታታቸው እና የፋይናንስ ተቋማት ደግሞ ብድር ቢያመቻችላቸው ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ያስገኛሉ 🙏
ሶፋ ለማሰራት ለማሳደስ ይደውሉላቸው
+25192317125
+251938300946 ላይ ይደውሉላቸው

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጃዋር መሀመድ ስለ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ይህን በፌስቡክ ፅፏል

ባቲ ኡርጌሳ ከተገደለ ከስድስት ወራት በላይ አልፏል። ሆኖም፣ እስከ ዛሬ ድረስ፣ ፍትሐዊ ፍትሐዊ ፍትሐዊ ሆኖ ቆይቷል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በነፍስ ግድያው ላይ ምርመራውን እንዳጠናቀቀ ቢነገርም ግልጽ ባልሆነ መልኩ ግኝቱ ለህዝብ እንዳይታይ ተደርጓል። ይህ ግልጽነት የጎደለው ግልጽ ተጠያቂነት ውድቀት ነው።

የባቲ ግድያ አፋጣኝ እና ጥልቅ ተጠያቂነትን የሚጠይቅ አሰቃቂ የአመፅ ድርጊት ነበር። ኢሰመጉ እውነቱን ለመግለጥ በመጀመሪያ ቃል የገባ ቢሆንም፣ የምርመራ ሪፖርቱ ከተጠናቀቀ ከረጅም ጊዜ በኋላ ይፋ ለማድረግ አለመቻሉ ወይም አለመስጠቱ ወሳኝ ጥያቄዎችን ያስነሳል፡ ምን እየተደበቀ ነው? ከዚህ ዝምታ ማን ይጠቅማል?

የዚህ ውድቀት መዘዙ ብዙ ነው። የባቲ ቤተሰቦች አሁን በስደት በዩናይትድ ስቴትስ ይኖራሉ፣ ለደህንነታቸው በመስጋት ከኢትዮጵያ ለመሰደድ ተገደዋል። የእነሱ መሰደድ መንግስት ዜጎቹን ለመጠበቅ ፈቃደኛ አለመሆኑ አሳዛኝ ማሳያ ነው። ባለፉት ስድስት ዓመታት ያየነውን የቅጣት እርምጃም አጉልቶ ያሳያል።

የኢሰመጉ ሪፖርት መከልከል በኢትዮጵያ ሰፋ ያለ የሥርዓት ጉዳይን ይወክላል። ፍትህ ሲዘገይ፣ ሲከለከል ወይም ሲነፈግ፣ ያለመከሰስ ችግር የሚያድግበት ክፍተት ይፈጥራል። ይህ ስለ ባቲ ኡርጌሳ ብቻ አይደለም - ስለ ኢትዮጵያ ተቋማት ታማኝነት እና ለተጠያቂነት ቁርጠኝነት ነው።

ፍትህ ለባቲ ኡርጌሳ ለአንድ ሰው ግድያ ተጠያቂነትን መፈለግ ብቻ አይደለም - ምንም አይነት ህይወት የማይከፈልበት፣ የትኛውም የቤተሰብ ስቃይ ችላ የማይባል እና ምንም አይነት የፍትህ ድምጽ የማይታፈንበት ምሳሌ መሆን ነው።

ኢሰመጉ የተሰጠውን ተልዕኮ የሚወጣበት ጊዜ ነው። ዘገባውን ለቀቅ። ፍትህ ስጥ ቅጣትን ይጨርሱ። ለባቲ ኡርጌሳ፣ ቤተሰቡ ና ለሌሎች

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ህዳር 21፣2017

‘’በኦሮሚያም ይሁን በአማራ ያሉ ታጣቂዎች ሺህ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲን 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ በአድዋ ሙዚየም ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራም ይሁን በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ሀይሎች በውጊያ እንደማያሸንፉ አውቀው በንግግር ቢገቡ ይሻላችኋል ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ንግግራቸው የብልፅግና ፓርቲ አባላት ቁጥር 15.7 ሚሊዮን በላይ መድረሱን፣ ይህ በአፍሪካ ግዙፉ ፓርቲ ነው ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ንግግራቸው ፓርቲያቸው ወደ ስልጣን ከመጣበት ከህዳር 21 ቀን 2012 እስከ ዛሬ ድረስ ያከናወናቸውን የዲፕሎማሲ፣ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ አስረድተዋል፡፡

ኢኮኖሚን በተመለከተ ሀገሪቱ ባለፉት 5 ዓመታት የበጋ ስንዴ ማምረት የጀመረችበት፣ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ የገቡበት፣ ሜጋ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ወቅት መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ዲፕሎማሲን በተመለከተ ባደረጉት ንግግርም ኢትዮጵያ በኢህአዴግ ዘመን መንግስት ከሁሉም ጎረቤቶቿ ጋር በሚባል ደረጃ መጋጨቷን ተናግረው ባለፉት 5 ዓመታት ግን ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር እየሰራች ያለችው በወዳጅነት እና በትብብር እንጂ አንድም የጥይት ልውውጥ አላደረገችም ብለዋል፡፡

ፖለቲካን በተመለከተ የብልፅግና ፓርቲ ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ አንዲስ የፖለቲካ ልምምድ በኢትዮጵያ አስጀምረናል ብለዋል፡፡

በፊት በኢትዮጵያ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መስራት አልተለመደም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብልፅግና ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ ግን በፊት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የነበረውን በጠላትነት የመተያየት ብሂል አስቀርቷል ብለዋል፡

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ያመለጣቹሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ መድሃኒት በስኬታማ ሁኔታ ተሞከረ

በሚመጣው እሁድ ወይም በጎርጎሮሲያኑ ታህሳስ 1 ቀን የዓለም የኤድስ ቀን ታስቦ ይውላል። በሽታው በ1980ዎቹ መጀመሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በጣም በመስፋፋቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተህዋሲው የሚያዙ እና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል። ይሁንና ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም አልጠፋም። የሙያው ተመራማሪዎች አሁንም መድሃኒት ፍለጋውን ቀጥለዋል። በየሳምንቱ በጤና ጉዳይ ላይ የሚዘግበው "ኒው ኢንግላንድ ጆርናል ኦቭ ሜዲስን" ይፋ እንዳደረገው ሌናካፓቪር (Lenacapavir) የተባለ መድሃኒት በየስድስት ወራት መከተብ በ ኤችአይቪ ተህዋሲ መያዝን በተሳካ ሁኔታ ይከላከላል። በአሁኑ ጊዜ ኤች አይ ቪን ለመከላከል በተህዋሲው የተያዙ ሰዎች በየቀኑ መድሃኒት መወሰድ ግድ ይላቸዋል። ይሁንና አዲሱ የሌናካፓቪር ሕክምና በዓመት በሰው 42,000 ዶላር ያህል ወጪ ስለሚያስወጣ እጅጉን ውድ ነው ተብሎለታል።
እንደ ተባበሩት መንግስታት የኤድስ ፕሮግራም UNAIDS ባለፈው የጎርጎሮሲያውያን ዓመት 1.3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በኤች አይ ቪ ተህዋሲ ተይዘዋል። 630,000 የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ የኤድስ ታማሚዎችን ይበልጥ በሚያጠቁ በሽታዎች ሞተዋል። ለንፅፅር ከ 20 ዓመት በፊት በበሽታው የሞቱት ሰዎች ቁጥር 2.1 ሚሊዮን ነበር።
ዶቼቬሌ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

​ምዕራባውያኑ በ2011 ሊቢያን ወረው ሙአመር ጋዳፊን የገደሉት ለሰፊው የሊቢያ ሕዝብ ጥቅም በማሰብ መሆኑን ደጋግመው ሲናገሩ ቆይተዋል፡፡ ሆኖም ከ13 ዓመታት ቆይታ በኋላ እውነታው ሌላ መሆኑ በዝርዝር ሊጋለጥ በቅቷል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም ቆራጡን የአፍሪካ መሪ በምዕራባውያኑ ጅቦች አፍ ውስጥ እንዲገቡ ስላደረጋቸው ትክክለኛ የግድያቸው መንስኤ እና አሳዛኝ ፍፃሜያቸው ብዙ ሚስጥራትን የምታደምጡ ይሆናል፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።

https://youtu.be/BC3vy2g2jWY?si=ZUONw_21uQvLY_Bb

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

እሳት‼️
ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ መውረጃ ላይ በደጃች ውቤ ሰፈር የእሳት አደጋ ተከስቷል።
የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት እርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ።
አዩዘሀበሻ

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ጥቆማ‼️
መረጃ ሀይል ነው። ከመረጃ አይራቁ 👌
ይህን የመረጃ አነፍናፊና አዲሱ tikvah የተባለለት የቴሌግራም ቻናል እናስተዋዉቃችሁ 🙏
እውነተኛ መረጃ ከፈለጋቹ በፍጥነት ይህን ቻናል መቀላቀል ይኖርባችኋል።

በዚ LINK ግቡ👇
👇👇👇
/channel/+FVSi8OrKSso3MjY0
/channel/+FVSi8OrKSso3MjY0
/channel/+FVSi8OrKSso3MjY0

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

#በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ሊሴ ገ/ማርያም  ትምህርት ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =
      10%ቅድመክፍያ483,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 4,830,000ብር
   👉2መኝታ 71ካሬ=
      10%ቅድመ ክፍያ745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
  👉3መኝታ 106ካሬ=
     10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን ብር
     ሙሉ ክፍያ 11,130,000ብር
👉ቀሪውን 90%በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
🎯2,ሱማሌ ተራ
👉3 መኝታ 113ካሬ
  10%ቅድመ ክፍያ 1ሚሊዮን ብር
   ሙሉ ክፍያ 10,961,000ብር
👉3መኝታ 119ካሬ
  10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን ብር
   ሙሉ ክፍያ 11,543,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ15 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
🎯3,አያት ፈረስ ቤት
    👉2መኝታ 87ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 765,600ብር
       ሙሉ ክፍያ 7,656,000ብር
    👉3መኝታ 107ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 941,600ብር
     ሙሉ ክፍያ 9,416,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
🎯100%ለሚከፍል 25% ቅናሽ አለን
    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

ከጊዜ ወደጊዜ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ጠላትነቷ እየከረረ በመጣው ሩሲያ ዙሪያ አሁን አንድ ነገር ግልፅ ሆኗል፡፡ ሀገሪቱ የዩክሬኑን ጦርነት ታኮ ምጣኔ ሀብቷን ለማድቀቅ በሂደት የሃገርነት ቁመናዋን ለማዳከም ከምዕራባውያኑ የተነጣጠረባትን ሰይፍ በሚገባ መመከት መቻሏ ገሀድ ሆኗል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ገፅ ስትከፍቱም ከ22 ሺህ በላይ ማዕቀቦችን ተቋቁማ በኢኮኖሚውም ሆነ በጦርነቱ ወደፊት እየገሰገሰች ስላለችው ሩሲያ የታላቅነት ሚስጥር ብዙ መረጃዎችን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።

https://youtu.be/z7mZxT59FT4?si=xP-8s23YoH3c3lz5

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

አይ አፍሪካ?! በቅርቡ የአለም የማራቶን ሪከርድን የሰበረው ወጣት የ 24 አመት ኬኒያዊ ፡ በመኪና አደጋ ከሞተ በኋላ ፡ " ተቀናቃኙ አንጋፋው ኪፕቾጌ ነው ያስገደለው " የሚለው ጉርምርምታ ተስፋፍቶ አትሌቱ ቤተሰቦቹን ከሀገር እስከ ማሸሽ ተገደደ።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር ሊጀምር ነው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር)÷ ዩኒቨርሲቲውን በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ራስ ገዝ ለማስገባት በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በዚህም በቅደመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ተመርቀው ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሚገቡ ተመራቂዎች ራሱን የቻለ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርኃ ግብር መስጠት ለመጀመር መወሰኑን ነው ያነሱት።

ፕሮግራሙ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀና የገበያውን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ሲሆን÷ መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጥ እንደሆነም አስታውቀዋል።

የፕሮግራሙ መጀመር በሥራ ገበያው ውስጥ ብቁ ሙያተኞችን ለማግኘትና የዩኒቨርሲቲውን አቅምና ብቃት ያለው ባለሙያ የማፍራት ተልዕኮ የሚያሳካ መሆኑንም ጠቁመዋል።

የሙያ ብቃት ማረጋገጫው በሁሉም ዘርፎች ላይ እንደሚሰጥ ጠቁመው÷ ይህ የሚመራበት አሰራር ይዘረጋል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

በትምህርት ስርዓት ውስጥ ያሉ ተማሪዎችም ሆኑ በስራ ገበያ ያሉ ሰራተኞችና ምሁራን ለተማሩበት ሙያ የብቃት ማረጋገጫ ወይም ፕሮፌሽናል ሰርትፊኬት መውሰድ እንደሚችሉ ተገልጿል።

Читать полностью…

Muktarovich Ousmanova

✅100% ያለቁ ቤቶችን በ 60% ክፍያ ብቻ ከፍለው መኖር/ማከራየት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ ወደ እኛ ይምጡ!

✅ስልክ :- 09-82-65-33-15

✅የዋጋ ዝርዝር በቴሌግራም ቻናሉ ይመልከቱ

/channel/GetAsRealEstateA

🛑100% ያለቁ ቤቶችን በ 60% ቅድመክፍያ ቤትዎን መረክብ ይችላሉ።
✅118 ካሬ ፣ 133 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅150 ፣ 154፣ 158 ፣ 164 ካሬ ባለ 3 መኝታ

🛑እንዲሁም
✅ከ 60-85% የተገነቡ ቤቶችን በ 10% ቅድመክፍያ ቀሪ ክፍያውን ከ 2~3 አመት ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት አማራጭ
🛑የካሬ ስፋት አማራጮች
✅61 እና 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ በ 585,000 ብር ቅድመክፍያ
✅109 ፣115 ፣ 116 ካሬ ባለ 2 መኝታ
👉144 ፣147፣151 ካሬ ባለ 3 መኝታ

🛑የዋጋ ዝርዝር ፣ አከፋፈል እና መሉ መረጀ በቴሌግራም ቻናሉ ያገኛሉ!

/channel/GetAsRealEstateA

ስልክ
09-82-65-33-15

Читать полностью…
Subscribe to a channel