እንዳትቆጩ❗10 ቀን ቀረው‼️
ይህ ፕሮጀከት በፈረንጆቹ 2024 ምርጡ ፕሮጀክት ነው፣የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ዛሬ አሳውቀዋል። ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7nLeTc0P
Crypto ወደፊት ትልቅ ተስፋ አለው፣ዛሬም አንድ ጥሩ ፕሮጀክት ልጠቁማችሁ።
የፕሮጀክቱ ስም seed ይሰኛል፣አንድ seed 1.1$ ነው። እንዳትቆጩ፣
አሁኑኑ ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በሉት👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=473382500
Attention‼️
በጥሩ ዋጋ ሊስት የተደረገው Major ሌላ ጥኩ ፕሮጀክት ይዞ መጥቷል። የፕሮጀክቱ ስም stars ይሰኛል፣ዋጋው ከ Major በላይ ነው፣3$ አካባቢ ነው።
ከስር በተቀመጠው ሊንክ ካሁኑ start በማለት ስሩ👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=473382500
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተሻለ ቢዝነስ ያንቀሳቅሳሉ የሚመባሉ የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታውቋል።
እነዚህ በአብዛኛው የአማራ ተወላጅ የሆኑ ባለሀብቶች እየተመረጡ ተንቀሳቃሽ ሒሳባቸው በህግ እየታገደ ወይም Legal Restriction እየተደረገባቸው እንደሆነ የባንኮች ምንጮቻችን ተናግረዋል።
መሠረት ሚድያ ባደረገው ማጣራት በአማራ ክልል ከቀጠለው ግጭት ጋር በተያያዘ ለታጣቂዎች ድጋፍ ሊያደርጉ ይችላሉ የተባሉ ሁሉ 'ከላይ በመጣ ትእዛዝ) በሚል በጥርጣሬ ባንካቸው እየታገደባቸው ይገኛል።
ንግድ ባንክ ላይ ብቻ ቢያንስ 200 የሚሆኑ የእነዚህ ባለሀብቶች አካውንቶች እንደታገዱ ታውቋል፣ የግል ባንኮች ላይ በተመሳሳይ ቁጥራቸው ያልታወቀ እገዳዎች መደረጋቸው ታውቋል።
"አብዛኞቹ የፍርድ ቤት እግድ እንኳን የሌለባቸው ናቸው፣ በጥርጣሬ በሚል በርካታ አካውንቶች ተዘግተዋል" ያሉት ምንጫችን ሁኔታው የዛሬ ሶስት እና አራት አመት በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት የትግራይ ባለሀብቶች ላይ ከተደረገው ጋር ተመሳሳይነት አለው ብለዋል።
ሚድያችን በዚህ ዙርያ አካውንታቸው የታገደባቸውን አንድ ነጋዴ እነጋግሯል።
"አካውንቱ መታገዱን የሰማሁት ከቢሮዬ ተደውሎ ክፍያ መፈፀም አልቻልንም ሲሉኝ ነው" የሚሉት እኚህ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ነጋዴ ወደ ንግድ ባንክ ሄደው ሲያጣሩ "ለግዜው እንቅስቃሴ እንዳያደርግ እግድ ተጥሎበታል ተባልኩ፣ ሌላው ቀርቶ በወረቀት ላይ የተፃፈ ማብራርያ ወይም ለእግዱ ማረጋገጫ አልሰጡኝም" በማለት አስረድተዋል።
በጉዳዩ ዙርያ ከብሄራዊ ባንክም ሆነ ከሌላ የመንግስት አካል የተሰጠ መግለጫም ሆነ ማብራርያ የለም።
መረጃን ከመሠረት!
ታህሳስ 5፣2017
በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ተክለሃይማኖት አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች ‘’አካባቢው ለልማት እንደሚፈለግ ተነግሮን፣ ምትክ ቤት እንዲሰጠን ተስማምተን፣ እየጠበቅን እያለን ዛሬ ማለዳ ቤታችንን መፍረስ ጀምሯል’’ አሉ፡፡
‘’ክፍለ ከተማው ምትክ ቦታ ሳይሰጣችሁ እንዳትወጡ ቢለንም ወረዳው በተኛንበት መጥቶ ቤታችን አፈረሰብን’’ ሲሉ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የተክለሓይማኖት አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ነገረውናል፡፡
ነዋሪዎቹ ቦታው ለልማት እንደሚፈለግ ተነግሮን እኛም ተስማምተን፣ ምትክ ቦታ በመጠበቅ ላይ እያለን ወረዳው ዛሬ ማለዳ ቤታችንን በድንገት አፈረሰብን ሲሉ ቅሬታቸውን ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አቅርበዋል፡፡
ክፍለ ከተማው ‘’አዎ ምትክ ቤት ሳይሰጣቸው ቤታቸው እንደማይፈርስ ቃል ገብቻለሁ፣ ቤቶቹ እየፈረሱ ስለመሆኑም የማውቀው ነገር የለም’’ ብሏል፡፡
ወረዳው በበኩሉ ‘’ለነዋሪዎቹ ምት ቦታ እንደተሰጣቸው እና እንዳፈርስ ከክፍለ ከተማው ትዕዛዝ ስለሰጠኝ ነው ያፈረስኩት ብሏል፡፡
ምትክ ቤት መሰጠቱን ማረጋገጥ የኔ ሃላፊነት አይደለም ሲልም፡፡
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በበኩሉ ቤቶቹ እንዲርሱ እንዳላዘዘና ስለመፍረሳቸውም መረጃው እንደሌለው ተናግሯል፡፡
https://youtu.be/v5Cwro_JwLE
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አዲስ_ከተማ_ክፍለ_ከተማ #ተክለሃይማኖት_ሰፈር #ቤት_ፈረሳ
ጌታቸው ረዳ ገና አሁን ስራ ጀመረ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ጊዜያዊ ምክር ቤት አቋቋመ‼️
የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚረጋገጠው በሰላማዊ ትግልና ውይይት እንጂ በጦርነትና የጦርነት ጉሰማ አይደለም ብሎ የሚያምነው በጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ እስከ ቀጣዩ 14ኛው መደበኛ ጉባኤ ድረስ አመራር የሚሰጥ ጊዜያዊ ምክር ቤት አቋቋመ። የምክር ቤቱ አባላት ሁሉም ከኃላቀሩና ወንጀለኛው ቡድን ጎን አንሰለፍም ያሉት የህወሓት ማ/ኮሚቴ አባላትና የሁሉም ዞኖች አስተባባሪዎች፣ የክልል ስታፍ፣ የትእምትና የትግራይ ዩኒቨርስቲዎችን ያካተተ ነው። ምክር ቤቱ በጊዜያዊነት እንዲመሩት ሊቀ መንበርና ምክትሉን የሰየመ ሲሆን ከአባላቱም መካከል 7 አባላት የያዘ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አቋቁሟል። አስተባባሪ ኮሚቴው ሊቀ መንበርና ም/ሊቀ መንበር የተሰየመለት ሲሆን የአባላቶቻችን ክትትል ስራ የሚከውኑ ዘርፎችም በግልፅ ተቀምጠዋል።
በተጨማሪም በዞን ሊቃነመናብርት የሚመሩ የዞን ኮሚቴዎችና የወቅቱ ትግላችንን ለማሳለጥ የሚያስችሉ ልዩ አደረጃጀቶችም እንዲቋቋሙ ተወስኗል። በወረዳዎችና ቀበሌዎችም በተመሳሳይ መልኩ እንዲፈፀም አቅጣጫ ያስቀመጠ ሲሆን የ3 ወራት ዕቅድም አፅድቋል።
04 ታህሳስ 2017 ዓ.ም
ጃዋር ስለ አንካራው ስምምነት በፌስቡክ የፃፈው 👇
- ከሶማሊላንድ ጋር ተደርጎ የነበረው ስምምነት ኢትዮጵያ ሶማሌላንድን እንደ ነጻ ሀገር እውቆና ለመስጠት፤ በምትኩም ለወደብ እና የባህር ኃይል የሚሆን የባህር በር ማግኘት እንደነበር የሚታወስ ነው። የአንካራው ስምምነት ደግሞ ኢትዮጲያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማክበር፣ ሶማሊያ ደግሞ ወደቦቿን ኢትዮጲያ እንድትጠቀም እንድትፈቅድ የሚል ነው።
- ይህ ማለት የአንካራው ስምምነት ኢትዮጲያን የባህር ወደብ ባለቤትነት ሳይሆን የመጠቀም መብትን የሚወስን ነው። ማለትም የኢትዮጲያ መንግስት በሶማሊላንዱ ስምምነት ተጎነጻፍኩት ሲለው የነበረው የወደብ ባለቤትነት ቀርቶ፣ የሶማሊያንም ሆነ የሌላ ሀገራትን ወደብ በሊዝ፣ በኮንትራት ወዘት የሁለትዮሽ ስምምነት መጠቀም ትችላለች በሚለዉ ተተክቷል። ይህ ደግሞ እንደ United Nations Convention on the Law of the Sea (UNCLOS) ያሉ የአለም አቀፍ ህጎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል። ሶማሊያም ሆነች ሌሎች ጎረቤቶቻችን ድሮውንም የተቀበሉት ጉዳይ ነው።ለምሳሌ ጂቡቲ የታጁራን በሊዝ ለኢትዮጲያ ለመስጠት እንደምትፈልግ ደጋግማ ተናግራለች።
ሲጠቃለል የአንካራው ስምምነት የኢትዮጲያ እና ሶማሊያን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲሁም ኢትዮጲያ የወደብ ባለቤት ለመሆን የምታደርገውን ሙከራ ከአምና (የሶማሊልንዱ ስምምነት ከተፈረመበት ከጃኑዋሪ 1፣ 2024) በፊት ወደነበረበት የሚመልስ ነው። ለዚሁ ነበር ያን ሁሉ ዲፕሎማሲያዊ ዋጋ የተከፈለው?
ሀገር የምትመራው በእውቀት ላይ በተመሰረተ የሰከነ እቅድ ይልቅ በባብዶ ምኞት ሲሆን ውጤቱ ሀገራዊ ተዓማኒነት (credibility) በእጅጉ መጉዳት ነው።
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ተስማሙ
ኤርዶጋን ማምሻውን በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በአንካራ ለሰዓታት የቆየ ውይይቶችን ማድረጋቸውን ተከትሎ፤ በሀገራቸው አደራዳሪነት "ከ8 ወራት በፊት የተጀመረ የአንካራ ሂደት ዛሬ አመሻሽ ላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሷል" ብለዋል።
"የሁለቱን ሀገራት ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነትን ለማረጋገጥ ያለመ በመርህ ላይ የተመሰረተ ስምምነት ላይ መደረሱንም ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጋራ መግለጫው ላይ፤ የኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጉዳይ ከህልውናዋ ጋር የተያያዘ መሆኑን የገለጹ ሲሆን፤ "የዛሬው ውይይት ወደ ጓደኝነት መልሶናል" ሲሉ ተናግረዋል።
የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ በበኩላቸው፤ ስምምነቱ የሁለቱን ሀገራት መካከል የነበረውን "ልዩነት ያስቆመ ነው" ብለዋል።
ቱርክ ከፈረንጆቹ ሀምሌ ወር ጀምሮ ሁለቱን ወገኖች በማደራደር ልዩነቶቻቸውን ለመፍታት ያለመ ውይይቶችን እየመራች ቢሆንም፣ በአንካራ ቀደም ብለው የተካሄዱት ሁለት ድርድሮች ምንም አይነት ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ሳይችሉ መቅረታቸው ተገልጿል።
ነገር ግን በዚህ ሦስተኛ ዙር ድርድር ሁለቱ ሀገራት መካከል ከስምምነት መደረሱ የተገለጸ ሲሆን፤ ይህንንም ስምምነት ለማስፈጸም ይረዳ ዘንድ የስምምነት ሰነድ ተዘጋጅቷል።
በዚህ ሰነድ ላይም ኢትዮጵያ በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ በኩል ዘላቂ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የወደብ አማራጭ በምታገኝበት አማራጭ ላይ የቴክኒክ ውይይቶችን ለመጀመር ሁለቱ ሀገራት መስማማታቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም ኢትዮጵያ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና እና ቀጣይነት ያለው የባህር በር መዳረሻ ተጠቃሚነት እንዲኖራት ስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን፤ ይህም በሶማሊያ መንግሥት ስልጣን ሥር የሚተገበር መሆኑ ተገልጿል።
የዓለማችን የስልጣኔ የውልደት ቦታ ተብላ የምትጠቀስ ናት። በአይሁድ፣ በክርስትናም ሆነ በእስልምና ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አብርሀም የተገኘው ከዚሁ ስፍራ መሆኑ አካባቢውን ልዩ ያደርገዋል። ሀገሪቱ በነበራት ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት ሀብት ከአሜሪካ ከተሞችም የበለጡ ያማሩ እና የዘመኑ ከተሞች እስከመገንባት የደረሰች ናት፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ገጽ ስትከፍቱም አሜሪካውያኑ ሀብቷን ለመቀራመት ሲሉ የሀሰት ወረራ አካሂደውና መሪዋን ገለው ስላፈረሷት ውብ እና ታሪካዊ ሀገር አስደናቂ መረጃዎችን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።
https://youtu.be/JlCmY1wDPEE?si=D-unHnlQ9fJQVWEk
በቱሉ ቦሎ ከተማ እርቅ የፈፀሙ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ባመለጣቸው ጥይት አንድ ታጣቂ እና ሹፌር ህይወታቸውን አጡ
(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ከመንግስት ጋር እርቅ ፈፀሙ የተባሉ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት በመሀል ከተማ ጥይት እየተኮሶ ማለፋቸው አነጋጋሪ ሆኖ መቆየቱ ይታወሳል።
በዚህ ተኩስ ምክንያት መገናኛ አካባቢ አንዲት ሴት በጥይት ተመትታ ህይወቷ ማለፉ የሚታወስ ሲሆን በተመሳሳይ በአምቦ ከተማ በታጣቂዎቹ በተተኮሰ ጥይት ሁለት ሰዎች በተባራሪ ተመትተው እንደሞቱ መዘግባችን ይታወሳል።
ዛሬ በደረሰን መረጃ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ በምዕራብ ሸዋ ዞን ቱሉ ቦሎ ከተማ ባለፈው ሳምንት አርብ እለት እርቅ ፈፅመው ወደ ሰማይ እየተኮሱ ካምፕ ሲገቡ የነበሩ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት ባመለጣቸው ጥይት አንድ ታጣቂ እና ሲሄዱበት የነበረውን ተሽከርካሪ ሲነዳ የነበረ ሹፌር ህይወታቸውን ማጣታቸው ታውቋል።
"ታጣቂዎቹ በፒካፖች ተጭነው ከተማ ሲገቡ ወደላይ እየተኮሱ ነበር" ያለው አንድ የአይን ምስክር እንዳጋጣሚ መኪናው ጉድጓድ መሰል ነገር ውስጥ ገብቶ ሲዘል ሲተኮስ የነበረው መሳሪያ አቅጣጫ በመቀየሩ ሶስት አመት አብረው ከነበሩ ታጣቂዎች መሀል አንዱ እና ሹፌሩ ህይወታቸውን ወዲያው ማጣታቸውን ለመሠረት ሚድያ ተናግሯል።
ድርጊቱን ተከትሎ ታጣቂዎቹ ተኩስ እንዳይተኩሱ ማሳሰቢያ ቢሰጣቸውም በነጋታው ወደ ሰማይ እየተኮሱ ሲሄዱ እንደታዩ ሌላ ምንጫችን ጠቁመዋል።
ፎቶ: ፋይል
መረጃን ከመሠረት!
"መንግሰት ከታጣቂ ሃይሎች ጋር ያለውን ስምምነት ቅርፅ እና ይዘት ለህዝቡ ግልጽ ማድረግ አለበት"- ኢዜማ‼️
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ ) ባወጣው መግለጫ በሰላም ስምምነቱ መሰረት እየገቡ ካሉ ታጣቂ ሀይሎች ጋር ያለውን ስምምነት ቅርፅ እና ይዘት መንግስት ለህዝቡ ግልጽ እንዲያደርግ ጠይቋል፡፡
ኢዜማ በመግለጫው አክሎም "ወደ ከተማም ሆነ ወደ ተሐድሶ ሥልጠና የሚገባ ታጣቂ ኃይል በሙሉ ትጥቁን ሙሉ ለሙሉ ለሚመለከተው የጸጥታ አካል አስረክቦ መሆን አለበት" ብሏል::
በመሆኑም በተለያዩ ቦታዎች ታጣቂዎች ወደ ከተማ ሲገቡ የጥይት ተኩስ ማድረጋቸው ንፁሀን ዜጎች ላይ ከፍተኛ ስጋት እና የስነ ልቦና ጫና የሚያሳድር፤ አግባብነት የሌለውም ተግባር መሆኑ ታውቆ በሁሉም ቦታዎች ላይ እንዲቆም አሳስቧል፡፡
ይህን ተከትሎም ትናንት ምሽት ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ የተሰማውን ተኩስ ተከትሎ ለዜጎች ድንጋጤ እና መረበሽ ይቅርታ ቢጠይቅም ታጣቂዎች ሲገቡ በተተኮሰ ጥይት የንጹሀን ዜጎች ህይወት ማለፉ እየተነገረ መሆኑን ፓርታው ጠቁሟል፡፡
"ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ሕግና ሥርዓትን በማክበር መሆኑ መዘንጋት አይኖርበትም" ሲልም አሳስቧል።
#ከዜናዎቻችን| የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ቢሮ መቀመጫ ከኢዩቤልዩ ቤተመንግስት ወደ ጠ/ሚር ቢሮ ግቢ ተዛወረ
(መሠረት ሚድያ)- በቅርቡ በርካታ እድሳቶች እየተደረጉለት የሚገኘው የኢዩቤልዩ ቤተመንግስት (ወይም ትልቁ ቤተመንግስት) የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ቢሮ እና መኖርያ በመሆን ለበርካታ አመታት ማገልገሉ ይታወሳል።
የአሁኑ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ስላሴ ፕሬዝደንት ከሆኑ ወዲህ የፕሬዝደንቱ ፅህፈት ቤት አራት ኪሎ ወደሚገኘው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ግቢ መዛወሩን መሠረት ሚድያ ሰምቷል።
ይህን በሚያረጋገጥ መልኩም ባሳለፍነው ሳምንት ፕሬዝደንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የሱዳን፣ ጋቦን፣ ጋና፣ እስራኤል፣ ቤልጅየም፣ ሜክሲኮ፣ ቻይና፣ ዴንማርክ፣ አየርላንድ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒኳራጓ እና ኢራን አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዝዳንት ታዬ ያቀረቡት በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ግቢ መሆኑን በመንግስት ሚድያዎች የተለቀቁ ምስሎች ያሳያሉ።
ይሁንና ይህ የፕሬዝደንቱ ቢሮ መዘዋወር በእድሳቱ ምክንያት በግዜያዊነት ይሁን በቋሚነት የሚለውን ለማጣራት ከቤተመንግስት ሀላፊዎች ለማጣራት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።
የኢዮቤልዩ ቤተመንግሥት የቀዳማዊ አጼ ኃ/ሥላሴን የብር ኢዮቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ በ1948 ዓ.ም. የተገነባ ቤተመንግስት ነው።
ይህ ቤተመንግሥት የተገነባበት ስፍራ ላይ አጎራባች ንጉሡ የመኖሪያ ቪላ ነበራቸው፣ ይህ ቪላ በኋላ ወደ ጊዮን ሆቴል እንዲጠቃለል ሆኗል። ከቤተመንግሥቱ በስተምዕራብ ከጣልያን ወረራ በፊት ለእናቶች የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ የአድቬንቲስት የእናቶች ሆስፒታል ነበር። ይህ ሆስፒታል ቤተመንግሥቱ ከተገነባም በኋላ አገልግሎት መስጠቱ ቀጥሎ ነበር።
መረጃን ከመሠረት!
የኤሌክትሪክ ኃይል በመላ ሀገሪቱ ተቋርጧል!!
በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ዛሬ ህዳር 28/2017 ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።
የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።
#ቅዳሜገበያ
በአርቲስቶች የተጥለቀለቀው የፌዴሬሽኑ ምርጫ
አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመርጣለች
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ የፕሬዝዳንትና ስራ አስፈፃሚ ምርጫ አካሂዷል።
ኢ/ር ሃይለእየሱስ ፍስሀ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ሲመረጡ፤ አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመርጣለች።
ፌዴሬሽን አመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በጊዮን ሆቴል ሲያካሂድ ለቀጣይ አራት አመታት የሚመሩትን ፕሬዝዳንትና ስራ አስፈፃሚዎችንም መርጧል።
አንጋፋዋ አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ፣አቶ ሲሳይ ዳኜ ፣ደ/ር ወገኔ ዋልተንጉስ ፣አቶ ኢሳያስ ታፈሰ ፣አቶ ሸሀመለ በቀለ፣አቶ በለጠ ወልዴ፣ ወ/ሮ አሰፋሽን ስራ አስፈፃሚ ውስጥ ተካተዋል።
ፌዴሬሽኑ አለብኝ የሚለውን የገንዘብ እጥረት ለመቅረፍ አርቲስቶችን ወደ ስራ አስፈፃሚ በማምጣት የማርኬቲንግ ስራዎችን ለመስራት እንዳሰበ ለማወቅ ተችሏል።
ቀደም ተብሎ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ላይ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ፕሬዚዳንት እንዲሆን ግብዣ ቀርቦለት ሳይቀበለው እንደቀረም ከታማኝ ምንጭ ለመረዳት ተችሏል።
በቀጣይ ተመራጮችን በባላገሩ ሜዳ ፕሮግራም ላይ ይዘን እንቀርባለን።
Via:- ባላገሩ ስፖርት
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0942585355 ይደውሉ
አቶ ሰርፀ ፍሬስብሀት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፃፉት ደብዳቤ ከስራቸው ተሰናበቱ
(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የባህል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ ሆነው ላለፉት ስድስት አመታት ያገለገሉትን አቶ ሰርፀ ፍሬስብሀትን ከስራቸው ማሰናበታቸውን መሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ያሳያል።
አቶ ሰርፀ ከስራቸው የተነሱት በከንቲባዋ ህዳር 23/2017 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ሲሆን ምክንያቱ ግን በደብዳቤ ላይ አልተገለፀም።
ይሁንና ሚድያችን ከውስጥ አዋቂዎች የደረሰው ተከታታይ ጥቆማ እንደሚያሳየው ጉዳዩ በከተማ አስተዳደሩ ሊደረግ ከታሰበው የሰራተኛ ቅነሳ ጋር የተያያዘ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ባህልና ቱሪዝም ስር በሚገኙት 4 ቴአትር ቤቶች ማለትም የአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ፣ አገር ፍቅር፣ ራስ ቴአትር እና ሕጻናትና ወጣቶች ቴአትር በስራቸው 800 ሰራተኞች አሉ።
ከእነዚህ ሰራተኞች 50 ከመቶው እንዲቀነሱ እንደተወሰነ የደረሰን መረጃ የሚጠቁም ሲሆን በምትካቸው ማለትም 50 ከመቶ የሚሆኑ ከተለያዩ የክልል አካባቢዎች በመጡ ሰዎች በቴአትር ቤቶቹ ምደባ ተከናውኗል ተብሏል።
ይህን ውሳኔ ያልተቀበሉ ላይ ወይም ተቃውሞ ያሰሙ ሰዎች ላይ ከስራ የማንሳት እርምጃ እየተወሰደ እንደሆነ የታወቀ ሲሆን የአቶ ሰርፀ ጉዳይም ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።
ሚድያችን ከሰሞኑ በተደጋጋሚ በሰራዎች ዘገባዎቹ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግስት ሰራተኞች በቅርቡ ከስራ ሊቀነሱ እንደሆነ መዘገቡ ይታወሳል።
መረጃን ከመሠረት!
በታሪክ ሂደት ውስጥ ጃፓናውያን ወታደሮች በምንም መልኩ የአዛዦቻቸውን ቃል የማይጥሱ፤ እጅ ከመስጠት ይልቅ እራሳቸውን መሰዋት የሚመርጡ መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡፡ መቶ አለቃ ሂሮ ኦኖዳ የሚሰኘው ጃፓናዊ ገጠመኝም ትክክለኛውን የጃፓናውያንን ስነ-ልቦና የሚሰክር ነው ይባልለታል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ገፅ ስትከፍቱም ለአሜሪካ እጄን አልሰጥም ብሎ ለ30 ዓመታት ብቻውን ስለተዋጋ አንድ ጃፓናዊ ወታደር አስደናቂ የጀብድ ታሪክ እና ልብ ሰቃይ መጨረሻው ሚስጥራዊ መረጃዎችን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።
https://youtu.be/YDpopwDY1t0?si=S_UBOa1oseYHZ9nG
ኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የክሪፕቶ አሴትን እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።
ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል።
አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው።
አዲሱ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶ ከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው።
አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶ ከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።
አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል።
ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
ይህ ፕሮጀከት የ2024 ምርጡ ፕሮጀክት ነው‼️
ይሄን ፕሮጀክት ብሰሩ መልካም ነው፣ጥሩገቢ ታገኙበታላችሁ። ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7nLeTc0P
#በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉1 መኝታ 66ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 71ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
🎯2,ሱማሌ ተራ
👉3 መኝታ 113ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1ሚሊዮን ብር
ሙሉ ክፍያ 10,961,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ15 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
0939770177/0996856273
የዓለማችን ሚሊየነሮች እና ቢሊየነሮች ካላቸው ሀብት አንፃር ከአብዛኛው ሰው ወጣ ያለ ኑሮ መግፋታቸው ተጠባቂ ነው፡፡ አንዳንዶቹ በየአመቱ ለደህንነታቸው ጥበቃ ብቻ በሚሊየን ዶላሮችን ያወጣሉ ይባላል፡፡ በእረፍት ጊዜያቸውም በውድ የግል ጀቶች ሲጓዙ እና በቅንጡ ጀልባዎች ሲዝናኑ እንደሚያሳፉ ይነገራል፡፡ በእርግጥ ግን ትክክለኛው የዓለማችን ሚሊየነሮች እና ቢሊየነሮች ቅንጡ እና አጓጊ የህይወት ዘይቤ ምን ይመስላል?! ቀጣዩን የዩትዩብ ገጽ ስትከፍቱ ሀብቱ 450 ቢሊየን ዶላር የደረሰለትን ኤሎን መስክን ጨምሮ የምድራችንን ግዙፍ ሚሊየነሮች እና ቢሊየነሮች የመጋረጃ ጀርባ ህይወት በተመለከተ አስደናቂ መረጃዎችን ታደምጣላችሁ፡፡
https://youtu.be/OHY_M58NUGE?si=BDDYjXng9cGXm8sD
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0942585355 ይደውሉ
ምርጥ የእንግሊዝኛ ትምህርት ቻናል ይቀላቀሉ! በፍጥነት ይማራሉ!
በብዙዎች የውጭ ትምህርት ስኮላርሺፕ እድል ያገኙ ተማሪዎች እጅግ የተመሰገነ 😍 በአሜሪካና ካናዳ ስኮላሺፕ አግኝተው የሄዱ ዘውትር ለወዳጆቻቸው የሚጦቁሙት ምርጥ የቴሌግራም ቻነል 👌
If you Plan to pursue a scholarship, pharmacy license, or dental school in the USA or Canada? Taking the TOEFL test is mandatory, and the TOEFL ZONE is here to guide you. With expert preparation and personalized support, we’ll help you achieve the scores you need. Start your journey with us today!
👇👇👇Join👇👇👇
/channel/toeflzone
/channel/toeflzone
/channel/toeflzone
/channel/toeflzone
የሱሉልታ ወረዳ ፖሊስ አዛዥና የፀጥታ አካላት የተገደሉበት ጥቃት
እጃችንን ለመንግሥት መስጠት እንፈልጋለን ያሉ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት መሆናቸውን የገለጹ ታጣቂዎች ትናንት ሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ከተማ አቅራቢያ ሊቀበሏቸው በሄዱ ባለሥልጣናት ላይ በከፈቱት ተኩስ የወረዳውን ፖሊስ አዛዥና የፀጥታ አካላትን መግደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና የዓይን ምስክሮች ለዶቼቬለ ተናገሩ። በወቅቱ በተከፈተው የተኩስ እርምታ ከተገደሉት በተጨማሪ የወረዳው የብልጽግና ፓርቲ ሃላፊና ታጣቂዎቹን ለመቀበል በስፍራው የተገኙ ሌሎች ሰዎችም መቁሰላቸውን የዓይን ምስክሮቹ ተናግረዋል።
ስለ ጥቃቱ የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት እስከ ዛሬ ረፋድ ድረስ የሰጠው ማረጋገጫም ሆነ ማስተባበያ የለም።
የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ፣ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ደረስኩበት ባለው ስምምነት የተቀበላቸው በሺህዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ላይ መሆናቸውን አስታውቋል። ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ወደ ተሃድሶ ማዕካላት የሚያመሩ በተባሉ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች የተከፈተ የተኩስ እሩምታ ድንጋጤ መፍጠሩን የየከተማዎቹ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረው ነበር። ዝርዝሩ በዛሬው የዜና መፅሔት ዝግጅታችን ይቀርባል።
የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎችን ተቀብሎ ወደ ተሀድሶ ማሰልጠኛዎች እያስገባ መሆኑን ከተናገረ ወዲህ የተከሰቱት ሁኔታዎች እንዴት ይታያሉ? አስተያየታችሁን ጻፉልን
#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ያመለጣቹሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
በአዲስ አበባ የሚሰማው ተኩስ ምንድን ነው?
- በተኩሱ አንድ ሴት መገናኛ አካባቢ ተመትታ ህይወቷ አልፏል
(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ እንደ ገርጂ፣ ጃክሮድ፣ ሾላ፣ 6 ኪሎ፣ መነን፣ ጎሮ ወዘተ ያሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ድምፅ ያለው ተኩስ ሲሰማ ነበር።
በርካታ ነዋሪዎች በድምፁ ተደናግጠዋል፣ መረጃ የሰጠ የመንግስት አካልም የለም።
መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ ባደረገው ማጣራት ተኩሱ ከሰሞኑ ከመንግስት ጋር እርቅ ፈፀሙ በተባሉት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት የተተኮሰ ነው።
መገናኛ አካባቢ አንዲት ሴት በተኩሱ ምክንያት በጥይት ተመትታ ህይወቷ ማለፉም ታውቋል።
ታጣቂዎቹ የኦነግን ባንዲራ በመያዝ ከሸገር ከተማ በመነሳት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ ወደ ሰማይ እየተኮሱ እንደገቡ የደረሰን መረጃ ያሳያል።
"ታጣቂዎቹ በቅጥቅጥ አና በሃይሉክስ መኪና ተጭነው ሾላ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ተኩስ አየተኮሱ እየተጓዙ ነበር" ያለን አንድ የአይን ምስክር በሁኔታው በርካቶች እንደተደናገጡ ገልጿል።
ህዝብ በሚንቀሳቀስበት ጎዳና ላይ ድርጊቱ መፈፀሙ እንዳሳዘናቸው የገለፁት ነዋሪዎች ህዝብን በዚህ ሁኔታ፣ በተለይ ቀድሞ ባልተገለፀበት ሁኔታ ማሸበር አግባብ እንዳልሆነ ተናግረዋል።
መሠረት ሚድያ ሾላ ፖሊሲ ጣቢያ ከሚገኙ አንድ የፖሊስ አባል ድርጊቱን ያረጋገጠ ሲሆን አንዳንዶች ከተኮሱ ቦታ በድንጋጤ ሲሸሹ ይታይ እንደነበር ገልፀዋል።
ፎቶ: ፋይል
መረጃን ከመሠረት!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከቀጣዩ ወር ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞች የባንክ አካውንት ለመክፈት “ፋይዳ” የተሰኘውን የዲጂታል መታወቂያ በግዴታነት እንዲያቀርቡ አዘዘ።
ከሁለት ዓመት በኋላ ደግሞ በመላ አገሪቱ የሚገኙ ደንበኞች የትኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት የፋይዳ መታወቂያ እንዲይዙ መገደድ እንደሚጀምሩ ባንኩ አስታውቋል።
ብሔራዊ ባንክ፤ የ“ፋይዳ” ዲጂታል መታወቂያ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአስገዳጅነት ጥቅም ላይ እንዲውል ያዘዘው ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ሕዳር 17/2017 ዓ.ም. ለሁሉም ባንኮች በጻፈው ደብዳቤ ነው።
እያንዳንዱ ሰው የሚለይበት ባለ 12-አሃዝ ልዩ መለያ ቁጥር እንዲያገኝ የሚያስችለው የ“ፋይዳ” መታወቂያ፤ የነዋሪዎች የባዮሜትሪክ መረጃዎችን በመውሰድ ምዝገባ የሚደረግበት ስርዓት ነው።
የጣት አሻራ፣ አይን አይሪስ ስካን እና የፊት ምስል ነዋሪዎች መታወቂያውን ለማግኘት የሚያቀርቧቸው የባዮማትሪክ መረጃዎች ናቸው።
https://bbc.in/3Vse0p0
ቻይና እና አሜሪካ ወታደራዊውን ዘርፍ ጨምሮ በሁሉም መለኪያዎች በዓለም የቀዳሚነቱን ስፍራ የያዙ ጡንቸኛ ሀገራት መሆናቸው ይታወቃል። የዓለምን 20 በመቶ ጥቅል ዓመታዊ ምርት ለብቻቸው የሚሸፍኑት ሁለቱ ዝሆኖች ታድያ ከጊዜ ወደጊዜ ቅራኔያቸው እየተባባሰ ይገኛል። የሁኔታዎች መካረር የአሜሪካ እና ቻይና ጦርነትን ሊፈነዳ የሚችልበትን ሁነት ከምንግዜውም በላይ ተገማች አድርጎታል። ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም የሁለቱን ሀይሎች ወታደራዊ አቅም በዝርዝር የሚያነፃፅር ልዩ መሰናዶን ታደምጣላችሁ፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።
https://youtu.be/CJ5km5qumjI?si=PTi-ixsFsg5fO-eg
አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም መኖርያ ቤታቸዉ ከቤተሰባቸዉ ተለቀዋል
ትናንት አመሻሹን ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ቤተሰቦቻቸውን ሳያገኙ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች የተወሰዱት የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደዓ፤ ዛሬ እኩለ ቀን ደግሞ ሜክሲኮ ከሚገኘው የወንጅል ምርመራ ማዕከል ተለቀው ቤታቸው መድረሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ ወ/ሮ ስንታየሁ እንዳሉት ጠዋት ቤተሰብ ሜክሲኮ ምግብ አድርሰዉላቸው ከተመለሱ በኋላ ዛሬ እኩለ ቀን ምሳ ሰዓት ከማቆያው እንዲወጡ ተወስኖ ሰባት ሰዓት ግድም መኖርያ ቤታቸዉ መድረሳቸውን አክለው አብራርተዋል፡፡
ባለፈው ሰኞ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት ከተወሰነላቸው በኋላ የማስለቀቂያ ሂደቶች ተጠናቀው አቶ ታዬ ትናንት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር አመሻሹን 11 ሰዓት ላይ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቢለቀቁም የፀጥታ ኃይሎች የማረሚያ ቤቱ በራፍ ላይ ጠብቀው ወደ አልታወቀ ስፍራ እንደወሰዱዋቸው ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ ለዶይቼ ቬለ ተናግረው ነበር፡፡
ባለፈው ሰኞ በፍርድ ቤት በ20 ሺህ ብር ዋስትና ክሳቸውን ከውጪ መከታተል እንዲችሉ በታዘዘው መሰረት ትናንት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቢለቀቁም ለምን ወደ ሜክሲኮ የወንጀል ምርመራ ማዕከል እንደተወሰዱ ግን ቤተሰብ እንዳልተረዳ ነው የተነገረው፡፡
ትናንት አመሻሹን በዶይቼ ስለጉዳዩ የተጠየቁት የፌዴራል ፖሊስ ቃል አቀባይ አቶ ጀኢላን አብዲ መረጃ እንደሌላቸው ገልጸውልናል፡፡
ዛሬ ተለቀዋል።
https://youtu.be/hfVp7HftTj8?si=bea2EM8Yj3TwGwKN
ፓብሎ ኤስኮባር ጋቪሪያ ይሰኛል። የወንጀል ታሪኮች በሚታተሙባቸው ዓመታዊ ጥራዞች ላይ ስሙ በቀዳሚነት ሲሰፍር የቆየ ነው፡፡ ርህራሄ አልባው የኮሎምቢያ የአደንዛዥ ዕፅ ጌታ ለኮኬይን ንግዱ እንቅፋት የሆኑበትን 4,000 ያህል ሰዎች በሞት የቀጣ እንደሆነም ይነገርለታል። ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም በሀገሩ ኮሎምቢያ "የድሀ አባት" ይሰኝ ስለነበረው ግለሰብ የ30 ቢሊየን ዶላር ኢምፓየር እና አሳዛኝ መጨረሻው ሚስጥራዊ መረጃዎችን የምታደምጡ ይሆናል፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።