በአዳነች አቤቤ የሚመራው የአዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ለሚገኙ ከጽሕፈት ቤት እስከ ወረዳ ደረጃ መዋቅር ላሉ ሰራተኞቹ የምዘና ፈተና ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል። እንደ ዘገባው ከሆነ ፈተናውን ማለፍ የማይችሉ በአቅማቸው ይመደባሉ አልያም የመቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከሥራ ይሰናበታሉ።
በፈተና ማሰናበት በየትም ሀገር ያልተለመደ ነው ተብሏል። ሰራተኛ የስራ መመዘኛ በሲፒኤ ህግና ደንብ መሰረት ነው የሚሰናበተው። ከመሰናበቱ በፊትም የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጠዋል። በአስተዳደሩ አሁን ሊኬድበት የታሰበው አካሄድ የፖለቲካ መነሻ ይኖረው ይሆናል ሲሉ ብዙዎች ጠርጥረዋል።
መስተዳደሩ የተብራራ መረጃን አልሰጠም።
#ጥፋተኛ_ነው_ተብሏል።‼️
በመምህር እና ጠበቃ [ አበባየሁ ጌታ ]
*******
በሐዋሳዋ የዳሸን ባንኳ ሰራተኛ ፀጋ በላቸው ላይ #የጠለፋ እና #አስገድዶ_መድፈር ወንጀል በመፈፀሙ የዋስትና መብቱ ተነፍጎ ከሐዋሳ ማረሚያ ሆኖ ችሎቱን ሲከታተል የነበረው እና የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ የግል ጠባቂ ኮንስታብል የኋላመብራት ገብረማሪያም በዛሬው ዕለት ማለትም በ04/04/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በዋለው የወንጀል ችሎት በተከሰሰባቸው ሁለቱም ወንጀሎች ጥፋተኛ ነው ተብሎ የተወሰነበት ሲሆን የግራ ቀኙን የቅጣት አስተያየት ለመስማት 11/04/2016 ቀጠሮ ተሰጥቷል።
አዲስ አበባ ማንም በጠራራ ፀሀይ ያሻውን ቢሰራ ወንጀለኛ የማይያዝባት ጫካ ሆናለች😭😭😭
~~~
ዶክተር እስራኤል ጥላሁን ይባላል፣
ቦሌ አትላስ አከባቢ መኪናውን እያሽከረከረ በማለፍ ላይ ሳለ ከአጠገቡ የሚያልፍ ሌላ ተሽከርካሪ ስፖኪዮ ሰበረ። ስፖኪዮው የተሰበረበት ሰውም መኪናውን አቁሞ ይወርድና ዶክተር እስራኤልን በሽጉጥ ግንባሩ ላይ መትቶት ገድሎታል። 8,000 ብር ለማያወጣ ስፖኪያ የሰውን ህይወት መቅጠፍ ያውም በህክምና ሙያው የሺዎችን ህይወት ከሞት የሚያተርፍ ዶክተርን መግደል እጅግ የሚያሳዝን አረመኔነት ነው።
ገዳዩም በ VIP የሚንቀሳቀስ የመንግስት ባለስልጣን መሆኑ ተገልጵዋል
Huzeyfa M Kasim
የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ሶስተኛ ዙር ድርድር ወደ ሰላም ለመምጣት ወይም እስከ መጨረሻው ላለመነገጋር” የሚወሰንበት ነው ሲሉ ፊፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ።
መንግስት በአሸባሪነት ከፈረጀው እና «ኦነግ ሸኔ» ብሎ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ጦር ጋር በታንዛኒያ ሁለት ጊዜ ያህል ድርድር አድርጓል።ያም ሆኖ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አዛዥ ኩምሳ ድሪባን እና ሌሎች የጦሩ አዛዦች ለመጀመሪያ ጊዜ ከፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ፊት ለፊት የተገናኙበት ሁለተኛው ዙር ድርድር ያለ ያለ ውጤት መጠናቀቁ ይታወሳል።
የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰሞኑን ለመንግስት ቀረቤታ ባለው አንድ የመገናኛ ብዙሃን ጣቢያ በሰጡት መግለጫ ግን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከዚህ ቀደም ከመንግሥት ጋር በነበረው ድርድር የተዘጋጀውን «የመጨረሻ ሰነድ» የሚቀበል ከሆነ ሦስተኛ ዙር ድርድር ሊኖር እንደሚችል ተናግረዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፤ በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሰው እና መንግሥት ‘ሸኔ’ ከሚለው ታጣቂ ቡድን ጋር የሚደረግ ሦስተኛ ድርድር «ወደ ሰላም ለመምጣት ወይም እስከ መጨረሻው ላለመነገጋር» የሚወሰንበት የመጨረሻ ንግግር ሊሆን እንደሚችልም አመልክተዋል።
ኢታማዦር ሹሙ እንደገለፁት የኦሮሞ ነፃነት ጦር “ሥልጣን አካፍሉኝ” የሚል ሀሳብ ማቅረቡ ከመንግስት ጋር ካላግባቡት ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው።
ያለፈው ሰኞ ምሽት በቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞው የሰላም ምንስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ለድርድሩ አለመሳካት መንግስትን መውቀሳቸው ይታወሳል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0912287354/ 0904444670 ይደውሉ
ዘጠኝ አባላት ያሉትና በብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ኅዳር ፴ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም ማምሻውን ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ እስራኤል አገር ( ኢየሩሳሌም) ተጉዟል።
Читать полностью…"ብዙ አክሲዮን ብገዛ ኖሮ!"
የሁሉም ባለአክሲዮኖቻችን ንግግር ነው
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ
የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል
የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል
የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500
በብር 250,000 ብር
ከፍተኛ የ 2 ሚሊዮን ብር
40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ
በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ ብዙ ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0904607437 / 0919588894 ይደውሉ
👉መልካም ዜና ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ!
💥ከ CDC በ2. ኪ.ሜ ,ቻድ ኢምባሲ ርቀት ላይ የሚገኝ 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሂልሳይድ
ሰፊ መንደር !!
ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት
#በመሃል_አዲስ አበባ ለቡ መብራት #ዋና_መንገድ ላይ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ናየንግድ ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!
በፈጣን የግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ
ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
የመጨረሻ ዙር የማስታወቂያ ዋጋ !!!! ከ625,600ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!!
ሊያመልጠዎ የማይገባ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የተንጣለለ መንደር።
📍10% ቅድመ ክፍያ 5% Mou በመረጡት ቤት 1ወር መያዝ ይችላሉ !
ቅናሾች እንዳከፋፈሎ
በመረጡት ቤቶች ‼️(3,5000birr (20%)discount -6% ይፋጠኑ !
▶ 56.6.5 ካሬ ስቱዲዮ(studio)
▶ 76.2 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
▶ 123,132.እና 140.&144 ባለ ሁለት መኝታ
▶ 147 ,164&169 ባለ ሶስት መኝታ
🔹ባለ 4 መኝታ 175,180
DMC Real Estate ይለያል
ለበለጠ መረጃ 09-88-68-44-77
09-10-64-93-63
Telegram @mituee1
Bizuayew123@Gmail.Com
https://.wa.me/c/251988684477
👉መልካም ዜና ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ!
💥ከ CDC በ2. ኪ.ሜ ,ቻድ ኢምባሲ ርቀት ላይ የሚገኝ 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሂልሳይድ
ሰፊ መንደር !!
ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት
#በመሃል_አዲስ አበባ ለቡ መብራት #ዋና_መንገድ ላይ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ናየንግድ ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!
በፈጣን የግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ
ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
የመጨረሻ ዙር የማስታወቂያ ዋጋ !!!! ከ625,600ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!!
ሊያመልጠዎ የማይገባ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የተንጣለለ መንደር።
📍10% ቅድመ ክፍያ 5% Mou በመረጡት ቤት 1ወር መያዝ ይችላሉ !
ቅናሾች እንዳከፋፈሎ
በመረጡት ቤቶች ‼️(3,5000birr (20%)discount -6% ይፋጠኑ !
▶ 56.6.5 ካሬ ስቱዲዮ(studio)
▶ 76.2 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
▶ 123,132.እና 140.&144 ባለ ሁለት መኝታ
▶ 147 ,164&169 ባለ ሶስት መኝታ
🔹ባለ 4 መኝታ 175,180
DMC Real Estate ይለያል
ለበለጠ መረጃ 09-88-68-44-77
09-10-64-93-63
Telegram @mituee1
Bizuayew123@Gmail.Com
https://.wa.me/c/251988684477
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
3 ዜናዎች
1፤
በአፍሪካ ኅብረት የሰሜን ኢትዮጵያ የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት ተቆጣጣሪ አካል ትናንት በበይነ መረብ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አድርጓል። የኅብረቱ ተቆጣጣሪ አካል፣ የፕሪቶሪያው ስምምነት አፈጻጸም ባኹኑ ወቅት ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ በስብሰባው ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል። በስብሰባው ላይ፣ የኢትዮጵያ መንግሥትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተወካዮች፣ የአፍሪካ ኅብረት ዋና አደራዳሪዎች ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ፣ የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታና የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፑምዜሌ ንጎካ እንዲኹም የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ባንኮሌ አዶዬ ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሃት፣ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ለመበተንና መልሶ ለማዋሃድ፣ ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስና ለፖለቲካዊ ንግግር ምቹ ኹኔታዎችን ለመፍጠር ቁርጠኝነታቸውን በስብሰባው ላይ በድጋሚ አረጋግጠዋል። ኹለቱ ወገኖች፣ በኹለት ወራት ውስጥ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪዎችን ያካተተ ስብሰባ ለማካሄድም ተስማምተዋል።
2፤
አፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ የፕሪቶሪያውን ግጭት ማቆም ስምምነት አተገባበር ለመቆጣጠርና ለመከታተልና ለመቆጣጠር ያቋቋመው አካል የተልዕኮ ቆይታው ላንድ ዓመት እንዲራዘምለት ለኅብረቱ ኮሚሽን የውሳኔ ሃሳብ አቅርቧል። የኅብረቱ የሰላም ስምምነቱ መቆጣጠሪያና መከታተያ አካል የቆይታ ማራዘም የውሳኔ ሃሳቡን ያቀረበው፣ ትናንት የእስካኹኑን የተልዕኮ አፈጻጸሙን በገመገመበት ወቅት ነው። የኅብረቱ ተቆጣጣሪ አካል የአንድ ዓመት የጊዜ ቆይታ የሚያበቃው ከአንድ ወር በኋላ ነው። ተቆጣጣሪ አካሉ፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ለቀድሞ ተዋጊዎች ትጥቅ ማስፈታት፣ መበተንና መልሶ ለማዋድ መርሃ ግብር ማስፈጸሚያ 1 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን በትናንቱ ስብሰባው ላይ አድንቋል።
3፤
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩዎችን እንዲመለምል ያቋቋሙት ኮሚቴ ሜላተወርቅ ኃይሉንና ታደሠ ለማን የመጨረሻዎቹ ኹለት ዕጩዎች አድርጎ መምረጡን አስታውቋል። ኮሚቴው፣ ኹለቱን ዕጩዎች በተቀመጡለት መስፈርቶች መሠረት የለየው፣ አራት ሴቶችን ጨምሮ ከሕዝብ ከተቀበላቸው 56 ጥቆማዎች መካከል እንደኾነ ገልጧል። ዕጩ መልማይ ኮሚቴው ኹለቱን ዕጩዎች ለጠቅላይ ሚንስትሩ ካቀረበ በኋላ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ አንድ ዕጩ መርጠው የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ኾነው እንዲሾሙላቸው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ።
ዋዜማ
ለ 15 ቀን በሚቆይ የማሥታወቂያ ዋጋ ሽያጭ ጀምረናል , jambo real estate
📌25 አመታትን በኮንሥትራክሽን የቆየው አንጋፍው ጃንቦ ሪልእሥቴት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሣይታችን ቦሌ መዳንያለም ጀርባ ና ቫቲካን ኢንባሲ
👉 ቦሌ መዳንያለም ጀርባ ጊብሠን ት/ቤት ጀርባ
👉 ቫቲካን ኢንባሲ ሲልክሮድ ሆስፒታል ጀርባ
👉 ገርጂ unity university office ፊት ለፊት
✅በ20% - ቅድመ ክፍያ
✅ከ 2መኝታ - 4 መኝታ (ፔንትሃውስ ) ጨምሮ በተለያየ የካሬ አማራጮች አዘጋጅተን በጥራት , በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ልናረጎት ተዘጋጅተናል .
☑️ድርጅታችን ከ360 በላይ አባወራዎችን የቤት ባለቤት አድርጓል
ይጎብኙ በምርጫዎት ይደሠታሉ !
user name telegram= @selamssa
email- selamesayas870@gmailcom
WhatsApp number=0977191398
Instagram = se.lam1457
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 839 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ፡፡
ተመራቂዎቹ በተለያዩ የሙያ መስኮች በአንደኛ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል፡፡
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዛይድ ነጋሽ (ዶ/ር)፣ ከፌደራል እና ከክልል የመጡ እንግዶች፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ዩኒቨርስቲው ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በጦርነቱ ወቅት ደርሶበት የነበረውን ጉዳት ጥገናና እድሳት በማድረግ ወደ መደበኛ የመማር ማስተማር ስራው መግባቱ ይታወሳል፡፡
አረና ትግራይ ለረሐብ አደጋው ሕወሓት ትኩረት አልሰጠም ሲል ወቀሰ
በትግራይ ክልል ለተከሰተው ብርቱ የረሃብ አደጋ የክልሉ እና ፌደራል መንግስት ትኩረት አልሰጡትም ሲል ተቃዋሚው ዓረና ትግራይ ወቀሰ ። ዓረና ትግራይ፦ ሕዝብ በረሃብ እየሞተ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በፓርቲ «የውስጥ የስልጣን ሽኩቻ» ተጠምዷል ብሏል ።
ዶቼቬሌ የዘገበው
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0912287354/ 0904444670 ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲስ ሪል እስቴት
ግንባታው ከ 50 % በላይ የደረሰ
በማስታወቂያ ዋጋ
በ 1.1 ሚሊየን ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ
☎️+251986687513
☎️+251916716110
➣ ከ ሸራተን አዲስ ጎረቤት ይሁኑ
➣ ቤተዎ ቁጭ ብለው ወዳጅነት ፓርክን እያዩ ቢያሻዎት ቤተ መንግስቱን እያዩ ዘና ብለው እሚኖሩበት ምቹ ቦታ
➣ በሁሉም አቅጣጫ ተደራሽ የሆነ
የከተማችን ልብ ቦታ ላይ ያለ
እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር
በመሐል አዲስ አበባ ፍል ውሀ በተመጣጣኝ ዋጋ ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 6 መኝታ ለሽያጭ ማቅረባችን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው :
➣ የ ቤተዎን ፊኒሽንግ አስጊጠው በማጠናቀቅ ይደሰቱ
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251986687513
☎️+251916716110
WhatsApp:- +251916716110
Telegram :- @Girmagita
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
ሰበር
ታዬ ደንደአ ከሀላፊነት ተሰናበቱ።
(የጠቅላይ ሚኒስቴር ደብዳቤ ከታች ተያይዟል። )
ከታች ያለው መልዕክት አቶ ታዬ ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ የሚከተለውን በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ለጥፈዋል። 👇
ለክቡር ጠቅላይ ሚንስት ዐቢይ
የተናገሩትንና የፃፉትን የመደር እሳቤ አምኜ ተከተልኩዎት:: አሁን ግን በተናገሩት የማይኖሩ ብቻ ሳይሆን በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆንዎን ተረድቻለሁ:: እዉነት መስሎኝ በሀገር ህልውና ስም ሲያካሄዱ የነበረዉንና ኢትዮጵያውያንን ከማገዳደል አልፎ ሀገሪቷን ያደቀቃትን ከንቱ ጦርነት ሳዳምቅልዎ በነበረበት ወቅት ሲያወድሱኝ ነበር:: ዛሬ ነገሩ ገብቶኝ የወንድማማቾች መገዳደል ይቆም ዘንድ ለሰላም በመወገኔ ከስልጣን አነሱኝ:: ለወንበርና ለመኪና በመገዛት ኦሮሞን በኦሮሞ ለማጥፋትና ኦሮሞን ከወንድሞቹ ጋር ለማጣላት የሚጫወቱትን ቁማር እያየሁ ዝም ባለማለቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ:: ስለነበረን አጭር ቆይታ አመሰግናለሁ::
እስካለሁ ድረስ ለሰላምና ለህዝቦች ወንድማማችነት የማደርገዉ ትግል ይቀጥላል!
በትላንትናው ዕለት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በቤተክርስቲያን ውስጥ የነበሩ 6 ኦርቶዶክሳዊያን ተገድለዋል። ባለፈው ሳምንት በዛው አካባቢ 35 ኦርቶዶክሳዊያን መገደላቸው ይታወሳል።
Maryamawit Henok
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
የአሜሪካው ልዩ ልዑክ ወደኢትዮጵያ ሊመጡ ነው።
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ማይክ ሐመር ከሰሞኑ ወደኢትዮጵያ እንደሚመጡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ገልጿል።
አምባሳደር ሐመር ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ጅቡቲን እና ካታርንም ይጎበኛሉ ተብሏል። በሦስቱ አገራት የሚኖራቸው ቆይታ በድምሩ አስር ቀናትን ይወስዳል ተብሏል።
አምባሳደሩ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ ዩኤስ አሜሪካ ለአፍሪካ ቀንድ አከታትላ ከመደበቻቸው ልዩ መልዕከተኞች አንዱ ሲሆን በዚህ ሚናቸው ከሌሎቹ ልዑኮች የበለጠ ዘለግ ያለ ጊዜን እያሳለፉ ይገኛሉ። በተለይም ባለፈው ዓመት በፕሪቶሪያ በመንግስት እና በሕዛባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ወይንም ሕወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት በማስፈፀም ረገድ ከፍ ያለ ሚና እንደነበራቸው ይታወቃል።
አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ከደረሱ በኋላ ከአፍሪካ ኅብረት ኃላፊዎች ጋር ተገናኝተው በሱዳን የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም “ሌሎች ቀጠናዊ ጉደዮች” ይመክራሉ የተባለ ሲሆን ከዚያም በተረፈ ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲከበር ይወተውታሉ ሲሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት መግለጫ አመላክቷል። ታጣቂዎችን ከማኅበረሰብ ጋር መቀላቀል እና ማቋቋም አንደኛው መሻሻል አለበት በሚል ይናገሩበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሌላኛው ጉዳይ ነው። ከዚህም በዘለለ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ላሉ ግጭቶች በድርድር መፍትሔ ላይ እንዲደረስ ለባለስልጣናት የመንግስታቸውን አቋም ያሳውቃሉም ተብሏል።
አምባሳደር ሐመር በቅርቡ በአሜሪካ የታችኛው የህግ አውጭ ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ሲመለሱ የሁለቱ ክልሎች ግጭቶች እንደሚያሳስቧቸው ተናግረው ነበር።
የ16 አመት ታዳጊ በማገት 2 ሚሊዮን ዶላር ጠይቀው ስላልተከፈላቸው ግድያ የፈፀሙ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
***
በሸገ ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክፍለ ከተማ መልካ ገፈርሳ ወረዳ ሳብር ሬዲዋን የተባለ የ16 ዓመት ታዳጊን በማገት ገንዘብ ጠይቀው ስላልተከፈላቸው ያገቱትን ታዳጊ የገደሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ስለ ጉዳዩ የፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ሃላፊ ኢንስፔክተር ብርሃኔ ሁንዴሳ እንደተናገሩት ህዳር 2 ቀን 2016 ዓ. ም ከቀኑ 11:00 ላይ የታዳጊው አባት የወንድም ልጅ ከጓደኛው ጋር ሞተር ይዘዉ በመምጣት በሞተር እንሂድ ማለታቸውንና ታዳጊው በጣም ጠንቃቃ ስለነበር በሞተር ሂጄ ስለማላወቅ አልሄድም እንዳላቸው በመግለፅ ነገር ግን የታዳጊው አባት የወንድም ልጅ ጓደኛውን አንተ ሂድ በቃ እኔ ይዤዉ እመጣለሁ በማለት ተያይዘዉ ወደ ቡራዩ ክፍለ ከተማ መልካ ገፈርሳ በ20 ሽህ ብር ወደ ተከራዩበት ቤት ይዞት መሄዱን ጠቁመዋል።
ቤቱ ውስጥ ከገባ በኋላ ታዳጊውን ከወሰዱት በኋላ ማጅራቱን በመምታት መሬት ላይ በመጣል አፉን በፕላስተር እጁንም ወደኋላ በማሰር የምንጠይቀዉን ገንዘብ ካልተከፈልን እንገልሃለን ማለታቸውን የገለፀው ፖሊስ ታዳጊዉ አትግደሉኝ አባቴን ጠይቁት ገንዘብ ይሰጣችኋል ማለቱንም ጠቁሟል።
ምንጭ ዳጉ ጆርናል
✏የሊቀጳጳሱ የእውነት ቃል ••• 👇
"…ተው ቤተ ክርስቲያንን ስማት።
እህል አታቃጥል፣ ህፃናትን አትግደል፣ ሽማግሌዎችን አክብር። ወንድ ከሆንክ ደግሞ ወንድ ለወንድ በዚያ በተራራው ላይ ተዋጋ። መንደር ለመንደር ለምን ታውደለድላለህ…? እንዴ…! የጀግና መፈታተኛው እኮ ከተማ ላይ አይደለም። መንደር ለመንደር አይደለም ወጣ ብሎ ነው ትግሉ። ሜዳ መርጦ የጀግና እኮ መዋጊያ አለው ቦታ አለው እኮ። ዝም ብለህ የፈሪ ዱላ… በገዛ ወርቃችን፣ በገዛ ብራችን ድሮን ገዝተህ አገር ታጠፋለህ…? ኧረ ልብ ይስጥህ። ልብ ይስጥህ ትልሃለች ቤተ ክርስቲያን። ዛሬ የቆምኩት ሽማግሌ ነገ መሬት ስገባ አታገኘኝም እኔን። ማን ይመሰክርልሃል…? ማን ይናገርልሃል ታሪክህን? እኛን ለማጥፋት ትተጋለህ ነገር ግን አታገኘንም"
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
ብሔራዊ ባንክ ብር'ን ይበልጥ ለማዳከም ዝግጅት ላይ ነው?
*****
ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊውና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን ሰፊ የውጭ ምንዛሪ ተመን ልዩነት በ95 በመቶ ለማጥበብ ዕቅድ መያዙን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታውቋል::
ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ይህ ዕቅድ መቼና እንዴት እንደሚፈጸም ግን የታወቀ ነገር የለም።
ባንኩ ዕቅዱን መያዙ የተሰማውም ኅዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የብሔራዊ ባንክን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና የመጀመርያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው።
አሜሪካ ስለ ኢትዮጵያ የባህር በር መሻት ምን አለች?
የአሜሪካ የታችኛው ምክር ቤት ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንኡስ ኮሚቴ፣ ‘”በኢትዮጵያ ተስፋ ወይንስ ስጋት፣ የአሜሪካ ፖሊሲ ሁኔታ’’ ላይ ትላንት ምሸት ምስክርነት ሰምቷል፡፡
የኮሚቴው አባላት ለአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር፣ ስለ ባህር በር በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለተነሳው ጥያቄ የአሜሪካን አቋም ጠይቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ “የወደብ ጉዳይ ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው” ብለው መናገራቸው በቀጠናው ካሉ አገራት አልፎ ለአሜሪካ የስጋት ምንጭ እንደሆነ ማይክ ሐመር ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የባህር በር ፍላጎት በኃይል ተፈጻሚ እንደማይሆን በይፋ እንዲሁም በግል ማረጋገጫ እንደሰጧቸው አመልክተዋል። ጥያቄው በቀጠናው ስጋት እንደፈጠረ የጠቆሙት ማይክ ሐመር፣ የኢትዮጵያ የባህር በር መሻት በሰላማዊ መንገድ የሚቀጠል ከሆነ እንደግፋለን ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያም ትሁን የቀጠናው አገራት ተጨማሪ ጦርነት ውስጥ መግባት እንደሌለባቸውም ልዩ መልዕክተኛው ጠቁመዋል፡፡ እንደ ኤርትራ ያሉ ጎረቤት አገራት የኢትዮጵያን ጥያቄ በስጋት ተመልክተውታል፡፡
ኢትዮጵያ ያነሳች ወደ ቀይ ባህር የመቅረብና የባህር በር ጥያቄ ከጎረቤት አገራት ጋር በሰጥቶ መቀበል መርህ ብቻ እንዲሳካ የተለያዩ ወገኖችን እያሳሰቡ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአየር መንገድ፣ በኢትዮ ቴሌኮምና በመሬት ሰጥቶ መቀበል ላይ የተመሰረት ጥያቄ በይፋ ማቅረባቸው የሚታወስ ነው፡፡
Andafta ዘገባ 👆
"ብዙ አክሲዮን ብገዛ ኖሮ!"
የሁሉም ባለአክሲዮኖቻችን ንግግር ነው
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ
የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል
የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል
የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500
በብር 250,000 ብር
ከፍተኛ የ 2 ሚሊዮን ብር
40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ
በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ ብዙ ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0904607437 / 0919588894 ይደውሉ