በፈረንጆቹ ግንቦት 2015 ኔይማር ከ ባየርን ሙኒክ ባደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ በመጀመሪያው አጋማሽ 2 ግቦችን ካስቆጠረ በኋላ ራፊንሃ ይሄን ማድረግ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።
SHARE @MULESPORT
ባየርን ሙኒክ ላይ የየሻምፒዮንስ ሊግ ሃትሪክ መሰራት የቻሉ ተጨዋቾች ፦
ሮይ ማኬይ (2002)
ሰርጂዮ አግዌሮ (2014)
ክርስቲያኖ ሮናልዶ (2017)
ራፊኒሀ (2024) 🆕
SHARE @MULESPORT
በአርኔ ስቶት ስር ያሉት ሊቨርፑል፦
ሊቨርፑል በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሲዝን ካደረጋቸው የመጀመሪያ 12 ጨዋታዎች 11ዱን አሸንፏል።
ስሎትም በተከታታይ ከሜዳው ውጪ ያደረጋቸውን የመጀመሪያ 6 ጨዋታዎች ያሸነፈ ብቸኛ የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኗል።
የተቆጠሩበት ደግሞ 5 ግቦች ብቻ ናቸው።
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ሲቲ በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ረጅሙን ያለመሸነፍ ሪከርድ አስመዝግበዋል 26 ጨዋታዎችን አልተሸነፉም።
26 ጨዋታዎች
18 አሸንፈዋል
8 አቻ
69 ጎሎችን አስቆጥረዋል
18 ጎሎችን አስተናግደዋል
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ
01:45 | ሮማ ከ ድይናሞ ኬቭ
01:45 | ፍራንክፈርት ከ ሪጋስ
04:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ስላቪያ ፕራግ
04:00 | ፖርቶ ክር ሆፈናየም
04:00 | ቶተንሃም ከ አልክማር
04:00 | ፌነርባቼ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ
01:45 | ፓናቲናይኮስ ከ ቼልሲ
SHARE @MULESPORT
🏆 ያለጸጸት ውርርድ - የ Betwinwins' Edit Bet Feature ይጠቀሙ! 🏆
በእርስዎ ውርርድ ላይ ሁለተኛ ሀሳብ ነበረዎት? በ Betwinwins' Edit Bet ባህሪ፣ ካስቀመጡት በኋላም ቢሆን ለውጦችን፣ ማከል ወይም ከውርርድ ወረቀት ላይ ክስተቶችን ማስወገድ ይችላሉ። ሙሉ በሙሉ እስክትረካ ድረስ ውርርድህ በጭራሽ አይቆለፍም!
🎯https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
የቻምፒየንስ ሊግ ግቦች፡-
ሃላንድ - 44
ድሮግባ - 44
ኔይማር - 43
ዴል ፒሮ - 42
ሃላንድ ግን ገና 24 አመቱ ብቻ ነው 🤯
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎናዎች ከ9 ዓመታት በኋላ ባየር ሙኒክ በቻምፒየንስ ሊጉ ማሸነፍ ችለዋል።
ማድሪዶች ለቅዳሜ በደንብ መዘጋጀት አለባቸው 🤯
SHARE @MULESPORT
🇪🇺 ሶስተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
⏰ ተጠናቀቁ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-3 ሊል
ባርሴሎና 4-1 ባየርን ሙኒክ
ቤኔፊካ 1-3 ፈይኖርድ
ማንችስተር ሲቲ 5-0 ስፓርታ ፓራሃ
ላይፕዚግ 0-1 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 0-2 ዳይናሞክ ዛግሬብ
ያንግ ቦይስ 0-1 ኢንተር ሚላን
SHARE @MULESPORT
🇪🇺 ሶስተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
⏰ 73'
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሊል
ባርሴሎና 4-1 ባየርን ሙኒክ
ቤኔፊካ 1-2 ፈይኖርድ
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ስፓርታ ፓራሃ
ላይፕዚግ 0-1 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 0-1 ዳይናሞክ ዛግሬብ
ያንግ ቦይስ 0-0 ኢንተር ሚላን
SHARE @MULESPORT
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሻምፒዮንስ ሊጉ 100% የማሸነፍ ሪከርድ ያስመዘገቡት 2⃣ ቡድኖች ብቻ ናቸው፡-
አስቶንቪላ እና
ሊቨርፑል
SHARE @MULESPORT
🗣 ኮምፓኒ፡ "እንኳን ደስ አላችሁ ባርሳዎች። በአውሮፓ ውስጥ ያሉ ቶፕ ቡድን ናቸው ስለዚህ ምንም አያስደንቅም።
"እነዚህ እኛ ለማሸነፍ የምንፈልጋቸው ጨዋታዎች ነበሩ።"
" ለኛ በቡንደስሊጋው የተሻለ ደረጃን ለማሳየት እና በ ሻምፒዮንስ ሊጉም በተሻለ ደረጃ ላይ ለመመለስ ከዚህ መማር ነው ያለብን።"
SHARE @MULESPORT
🗣ሃንሲ ፍሊክ፡ “እንደ ራፊንሃ ያለ ተጫዋች በየትኛውም ቡድኖቼ ውስጥ ኖሮኝ አያውቅም። እሱ ያለውን ሁሉ ይሰጣል።"
"ራፊንሃ ከኳስ ጋር እና ከኳስ ውጪ ከልቡ ይሠራል እሱ በጣም ጥሩ ነው ፣ ሁል ጊዜ ፕረሳችንን ያስጀምራል ፣ እድሎቻችንን ይጨርሳል። ሁል ጊዜ ደግሞ ፈገግ ይላል።"
SHARE @MULESPORT
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች !
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መደረጋቸው ይታወቃል።
በእነዚህ ጨዋታዎች ላይ ምርጥ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾች በሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እጩ ውስጥ መካተት ችለዋል።
በዚህ መሰረት ቪኒሲየስ ጁኒየር ፣ ራፊንሃ ፣ ታኩሚ ሚናሚኖ እና ሬንደርስ በሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት
አታላንታ 0-0 ሴልቲክ
ብረስት 1-1 ባየር ሊቨርኩሰን
ማንቸስተር ሲቲ 5-0 ስፓርታ ፕራሃ
ሌፕዚሽ 0-1 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 0-2 ዳይናሞ ዛግሬብ
ያንግ ቦይስ 0-1 ኢንተር
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-3 ሊል
ባርሴሎና 4-1 ባየር ሙኒክ
ቤንፊካ 1-3 ፌይኖርድ
SHARE @MULESPORT
October 2: ሊሎች በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድን አሸነፉ።
October 23: ሊሎች በቻምፒየንስ ሊጉ አትሌቲኮ ማድሪድን አሸነፉ።
🤭
SHARE @MULESPORT
ኤርሊንግ ሀላንድ ከድሮግባ እኩል 44 ግቦችን በቻምፒየንስ ሊጉ ማስቆጠር ችሏል።
እነዚህን ግቦች ለማስቆጠር ድሮግባ 92 ጨዋታዎች ሲፈጁበት ማሽኑ ግን 42 ብቻ ፈጅተውበታል።
SHARE @MULESPORT
አራት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው ለሲቲ በቻምፒየንስ ሊጉ ከ20 በላይ ግቦችን ያስቆጠሩት👇
◎ 36 - ሰርጆ አጉዌሮ ( 64 ጨዋታዎች )
◎ 24 - ራሂም ስተርሊንግ ( 67 ጨዋታዎች)
◎ 20 - ጋብሬል ጄሱስ ( 38 ጨዋታዎች )
◉ 20 - ኤርሊንግ ሀላንድ ( 23 ጨዋታዎች )
Check out the games played 👀
SHARE @MULESPORT
🇪🇺 ሶስተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
⏰ 86'
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-2 ሊል
ባርሴሎና 4-1 ባየርን ሙኒክ
ቤኔፊካ 1-2 ፈይኖርድ
ማንችስተር ሲቲ 4-0 ስፓርታ ፓራሃ
ላይፕዚግ 0-1 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 0-2 ዳይናሞክ ዛግሬብ
ያንግ ቦይስ 0-0 ኢንተር ሚላን
SHARE @MULESPORT