አርነ ስሎት :-
"በዛሬው እለት ቶሲን አዴራባዮ የሰራው ጥፋት ትላንት ሳሊባ ከሰራው ጥፋት ጋር ሙሉ በሙሉ ይመሳሰላል ነገር ግን ይህ በቢጫ ታልፏል።"
SHARE @MULESPORT
የሊጉ መሪው ሊቨርፑል በቀጣይ ወደ ኢምሬትስ ተጉዞ አርሰናልን ይገጥማል።
ቀጣይ እሁድ አርሰናል ከ ሊቨርፑል ማን ያሸንፋል ?
SHARE @MULESPORT
🗣 አርኔ ስሎት ፦
"VAR ሁለተኛውን ፔናሊቲ ለምን እንደሰረዘ አላውቅም ለኔ ትክክለኛ ፔናሊቲ ነበር። ይህ ውሳኔ በጨዋታው ላይ ብዙ ለውጦችን ማድረግ ይችል ነበር።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤንዞ ማርስካ ፦
"እኔ የምለው ነገር ቢኖር አንዳንድ ጊዜ እዚህ ስታዲየም (አንፊልድ) አንዳንድ የዳኝነት ውሳኔዎች በተጨናነቁ ሰዎች ጫጫታ ምክንያት የሚወሰን ነው።"
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ካደረጋቸው 11 ጨዋታዎች 10ሩን አሸንፏል። ክለቡ ከፈረንጆቹ 1990/91 በኋላ ባሉ ሲዝኖች ውስጥ ከ 11 ጨዋታ 10ኛ ድሉን ሲያስመዘግብ የዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የዛኔ በኬኒ ዳልግሊሽ ስር (እንዲሁ 10 ጨዋታ) ይሄን አድርገው ነበር።
SHARE @MULESPORT
ሞሃመድ ሳላህ በ 34 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል አስቆጥሮ አሲስት ማድረግ የቻለ ሲሆን ፤ በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ከሱ በላይ ብዙ ጨዋታዎች ላይ ይህን ያደረገው ዋይኒ ሩኒ (36 ጊዜ)ብቻ ነው። 👑
SHARE @MULESPORT
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ
1) ሊቨርፑል ፦ 21 ነጥብ
2) ማን ሲቲ ፦ 20
3) አርሰናል ፦ 17 ነጥብ
SHARE @MULESPORT
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በጨዋታው ላይ ሙሉ በሙሉ የተሳኩ ታክሎችን እናም የተጋጣሚውን ተጫዋቾች ኳስ ማፅዳት ችሏል።
SHARE @MULESPORT
🏴 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 88'
ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ
ሳላህ 28'⚽️ ጃክሰን 50'⚽️
ከርትስ ጆንስ 52'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 68'
ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ
ሳላህ 28'⚽️ ጃክሰን 50'⚽️
ከርትስ ጆንስ 52'⚽️
SHARE @MULESPORT
🗣ጆኒ ኢቫንስ ስለ ኤሪክ ቴን ሃግ፡ “እሱ ሁል ጊዜ በጣም አዎንታዊ ነው እና መልእክቱ ሁል ጊዜ አንድ እና ወጥ ነው።"
"ይህን አስተሳሰብ እደግፋለሁ፣ ሁሉንም በአንድነት ማሻሻል አለብን" ሲል ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤንዞ ማርስካ:
"ነጥብ ማጣት አንወድም ነገርግን የጨዋታውን ደረጃ ወድጄዋለሁ፣ አብዛኛውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተቆጣጠርን ነበር።"
SHARE @MULESPORT
🗣 አርነ ስሎት ስለ ቢጫ ካርዱ፡-
"እንደ ሁለተኛው የፍፁም ቅጣት ምት ግልፅ የሆነ ቢጫ ካርድ ይገባኝ ነበር።"
SHARE @MULESPORT
የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ሆኖ ከአርኔ ስሎት ባነሰ ግጥሚያዎች በሁሉም ውድድር 10 ድሎች ላይ ለመድረስ ጥቂት ጨዋታዎች የፈጁበት አሠልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ብቻ ነው (የመጀመሪያውን 10 ጨዋታ አሸንፎ) ፤ ስሎት ከሊቨርፑል ጋር ካደረጋቸው 11 ጨዋታዎች 10ሩን አሸንፏል።
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል በአንፊልድ ቀድመው ጎል ያስቆጠሩባቸውን ያለፉትን 36 የሊጉ ጨዋታዎች ሲያሸንፉ ፤ በመጀመሪያው አጋማሽ እየመሩ በወጡባቸው ባለፉት 144 የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ደግሞ አልተሸነፉም (አሸነፉ 131 ፣ አቻ 13)።
የአርኔ ስሎቱ ቡድን አሁን ወደ ሊጉ አናት ተመልሰዋል።
SHARE @MULESPORT
🏴 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ
ሳላህ 28'⚽️ ጃክሰን 50'⚽️
ከርትስ ጆንስ 52'⚽️
SHARE @MULESPORT
🏴 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 77'
ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ
ሳላህ 28'⚽️ ጃክሰን 50'⚽️
ከርትስ ጆንስ 52'⚽️
SHARE @MULESPORT
ኒኮ ጃክሰን ለቼልሲ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊግ ፦
5 ጎሎች
3 አሲስት
በ8 ጨዋታዎች 8 የጎል አስተዋጾ አድርጓል።
SHARE @MULESPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለአል ናስር ከታሊስካ የበለጠ ጎሎችን አስቆጥሯል። 🤯
ሮናልዶ ለአል ናስር ፦
80 ጨዋታዎች
73 ጎል
ታሌስካ ለአል ናስር ፦
101 ጨዋታዎች
72 ጎሎች
SHARE @MULESPORT
አል ናስር ድል ተቀዳጅቷል !
በሰዑዲ ፕሮ ሊግ አል ነስር አል ሻባብን 2 ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአል ነስርን የማሸነፊያ ግቦች ላፖርቴ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ማስቆጠር ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
የ ባርሴሎና ታዋቂ ሌጀንድ አጥቂዎች ለባርሳ ያስቆጠሩት ጎሎች
ኦባሚያንግ፡ 24 ጨዋታዎች፣ 13 ጎሎች
ሌዋንዶውስኪ፡ 106 ጨዋታዎች፣ 71 ጎሎች
ዴቪድ ቪላ፡ 119 ጨዋታዎች፣ 48 ጎሎች
ኢቶ፡ 199 ጨዋታዎች 130 ጎሎች
ኢብራሂሞቪች፡ 46 ጨዋታዎች፣ 22 ጎሎች
ሱዋሬዝ፡ 283 ጨዋታዎች፣ 198 ጎሎች
SHARE @MULESPORT