የተለያዩ ቨርችዋል ጌሞችን አየተጫወቱ ይሸለሙ! ድል ለናንተ ላንበሳዎቹ!
Website- https://bit.ly/3MkseDb
Facebook - https://www.facebook.com/afrosportbet
Telegram - @afrosportsbet
TikTok - afrosport_et?_t=8p3dY1A1GQ2&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@afrosport_et?_t=8p3dY1A1GQ2&_r=1
🗣 የፌነርባቼ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከማንቸስተር ዩናይትዱ ጨዋታ በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፡-
"የአዕምሮ ጨዋታዎችን እየተጫወትኩ ነው ብለው ሊያስቡ ይችላሉ ነገር ግን ማንቸስተር ዩናይትድ ውጤቶቹ ከሚገልፁት ይልቅ ትልቅ ቡድን ነው።"
" ይህ ቡድን ጥሩ እየሰራ ነው እና ይዋል ይደር እንጂ ይሳካላቸዋል። ይህ በተቻለ ፍጥነት እኔ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ከመመለሴ በፊት እንደሚሆንላቸው ተስፋ አደርጋለሁ።"
SHARE @MULESPORT
🗣 የፌነርባቼ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ፦
"እንደሚታወቀው ከዩናይትድ ጋር የኢሮፓ ሊግን እና በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን አግኝቻለሁ። ማንቸስተር ሲቲ ከተቀጡ አሁንም ሊጉን የማሸነፍ እድሉ አለ። እንደዛ ከሆነ የሊጉን አሸናፊነት ሽልማት ሊሰጠኝ ይገባል።"
SHARE @MULESPORT
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎችን በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት እየተመራ እንዲያከናውን የኢ/እ/ፌ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ውሳኔ አሳልፏል።
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ላለፉት 12 ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው ሲሰሩ እንደቆዩ የሚታወቅ ሲሆን ቡድናችን ከኤርትራ ጋር የሚያከናውናቸውን ጨዋታዎች ጨምሮ የቻን ማጣርያን በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት የሚመሩ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
ሰላም ሁላችሁም! ከሊግ ጨዋታዎች ወደ UEFA ሊግ ስንሸጋገር ደስታው ተመልሶ መጥቷል። በዚህ ሳምንት በማይሸነፍ እድሎቻችን ትልቅ ግብ የማስቆጠር እድሎችን በማግኘት እራስዎን በሚያስደንቅ የUEFA ሊግ ተግባር ውስጥ ለመካተት ዝግጁ ነዎት!
ይህ ወርቃማ እድል እንዲያልፈዎት አይፍቀዱ - አሁን ወደ ድረ-ገፃችን ይሂዱ እና የአሸናፊነት ውርርድዎን ያድርጉ!
በድርጊቱ ውስጥ እንዴት እንደሚገቡ እነሆ፡-
🌟 ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️
🤖 በቴሌግራም ቦት ቻት፡ @easybetet_bot
📢 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ /channel/+TqLwnoSofDVlNTY0 ❤️
📸 በ Instagram ላይ ይከተሉን: https://www.instagram.com/easybet_et/
📘 በፌስቡክ ከእኛ ጋር ይገናኙ፡ https://www.facebook.com/61559164654164
🎵 TikTokን ያስሱ፡ easybet_et" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@easybet_et
አሁን ዘልለው ይግቡ እና የድልን ደስታ ይደሰቱ! ይህንን እንዳያመልጥዎት አይፈልጉም!
ጃክ ዊልሸር አርሰናልን በመልቀቅ በኖርዊች ሲቲ የአሰልጣኝነት ሚናን ተረከበ።
"አርሰናል እኔ የማንነቴ አካል ነው እና ሁልጊዜም ይኖራል, እና ክለቡ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው."
"ነገር ግን ይህ እድል በትክክለኛው ጊዜ ላይ መጥቷል የአሰልጣኝነት ስራዬን በመጀመሪያ ቡድን ለማሳደግ"ሲል ዊልሸር ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
🗣አርቴታ ፦
“ጋብርኤል ማርቲኔሊ ከሌሎቹ ተጫዋቾች የበለጠ ሻርፕ እና ፍሬሽ ይመስላል። አሁን በተለየ ደረጃ ነው የጀመረው። ጥሩ አቋም ነበረው እና ችሎታው እየተሻሻለ መሆኑን ማየት ትችላላችሁ።"
SHARE @MULESPORT
ዘንድሮ በሻምፒዮንስ ሊጉ የኡናይ ኤምሪው አስቶንቪላ ሶስት ድል አድርጎ ዜሮ ጎሎች አስተናግዷል!
ያንግ ቦይስን፣ ባየርንን እና ቦሎኛን አሸንፈዋል… ቪላ በአውሮፓ መድረክ ላይ መድመቁን ቀጥሏል።
SHARE @MULESPORT
🗣 አንቸሎቲ፡ "በእኔ እምነት ቪኒሺየስ ጁኒየር ባሎንዶርን ያሸንፋል። ሽልማቱን ያገኛል።"
"ይህ በዚህ ጨዋታ ስላደረገው ነገር አይደለም ... ባለፈው ሲዝን ስላደረገው ነገር ነው። የዚህ ጨዋታ ሀትሪክ ግን ለቀጣዩ ባሎንዶር ሊረዳው ይችላል!"
SHARE @MULESPORT
ጆን ዱራን በውድድር አመቱ 7ኛ ጎሉን በ400 ደቂቃ ውስጥ አስቆጥሯል በሻምፒዮንስ ሊግ 2 ጎሎችን አስቆጥሯል።
SHARE @MULESPORT
🗣 አርቴታ በካላፊዮሪ ጉዳት እና ሳካ ሊቨርፑል ላይ የመሰለፍ እድል ፡-
"ካላፊዮሪ ሜዳውን መልቀቅ ትንሽ አሳሳቢ ነው፣ የሚሆነውን ማየት አለብን። ሳካ ከሊቨርፑል ጋር የመጫወት ዕድሉ አነስተኛ ነው፣ እስካሁን አልሰለጠነም።"
SHARE @MULESPORT
ቼልሲ በቻምፒየንስ ሊግ በሳንቲያጎ በርናባው ሪያል ማድሪድን ያሸነፈ የመጨረሻ ቡድን ሆኖ ቀጥሏል ፣ይህም የሆነው በኤፕሪል 2022 ነው።
SHARE @MULESPORT
🇪🇺 ሶስተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
⏰ 60'
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ሊል
ባርሴሎና 4-1 ባየርን ሙኒክ
ቤኔፊካ 0-2 ፈይኖርድ
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ስፓርታ ፓራሃ
ላይፕዚግ 0-1 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 0-1 ዳይናሞክ ዛግሬብ
ያንግ ቦይስ 0-0 ኢንተር ሚላን
SHARE @MULESPORT
አንድ የባየር ሙኒክ ባለስልጣን ትናንት ምሽት በባርሴሎና ውስጥ በአንድ ሰው ተዘርፏል። ዘራፊው አይፎን ፣ ቦርሳ እና የቅንጦት ሰዓት ዘርፎታል።
ሌባው አልተያዘም ወይም አልታወቀም። የካታላን ፖሊስ ምርመራ ጀምሯል ነገር ግን የተሰረቁትን እቃዎች ለማግኘት አስቸጋሪ እንደሚሆን ተገልጿል።
- elcasocat
SHARE @MULESPORT
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር ጥቅምት 21 እና 24 ለሚያከናውናቸው የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አስተላልፈዋል።
SHARE @MULESPORT
🗣 ጆሴ ሞሪንሆ ፡ " መልካሙን ሁሉ ለማን ዩናይትድ እመኛለሁ። እዚያ ደስተኛ ነበርኩ ፣ የኢሮፓ ሊግን አሸንፈናል ፣ በሊጉ ሁለተኛ ሆነን ጨርሰን እናቃለን…”
“ዩናይትድን የቀቅኩት ለሁለቱም ለክለቡ እና ለደጋፊዎቹ ጥሩ ስሜትን ይዤ ነበር። ነገሮች አሁንም ለማን ዩናይትድ የማይሰሩ ከሆነ በፍጹም ደስተኛ አይደለሁም።"
SHARE @MULESPORT
🗣 የፌነርባቼ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፡-
"የፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ግን የተለየ ነው። ለኢሮፓ ሊግ ሻምፒዮና ዋና ተፎካካሪዎች የትኞቹ ቡድኖች እንደሆኑ ቢነግሩኝ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም እላለሁ።"
SHARE @MULESPORT
የሪያል ማድሪዱ ብራዚላዊ ኮከብ ሮድሪጎ በጉዳት ምክኒያት በሚቀጥለው ሳምንት የሚደረገው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ያመልጠዋል።
SHARE @MULESPORT
ቦርሲያ ዶርትመንድ አሁንም በበርናባው ማሸነፍ አልቻሉም።
ይሄም በውድድሩ ታሪክ አንድ ቡድን በአንድ የተቃራኒ ቡድን ስታዲየም ብዙ ጊዜ ተጫውቶ ምንም ሳያሸንፍ የተጓዘበት ትልቁ ሪከርድ ነው።
SHARE @MULESPORT
🗣 ሉካስ ቫዝኬዝ: "ዛሬ ምሽት ከእያንዳንዱ ጎል በኋላ ለቪኒ ጁኒየር ባሎንዶር የሱ እንደሆነ ነግሬው ነበር።"
"የቪኒሲየስ የሁለተኛ አጋማሽ እንቅስቃሴ እግር ኳስ እንዴት መጫወት እንደሚገባ እንደምሳሌ ለማሳየት ለሁሉም ልጆች መቅረብ አለበት።"
SHARE @MULESPORT
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
01:45 | አታላንታ ከ ሴልቲክ
01:45 | ብረስት ከ ባየር ሌቨርኩሰን
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሊል
04:00 | ባርሴሎና ከ ባየር ሙኒክ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ፈይኖርድ
04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ስፓርታ ፓራሃ
04:00 | RB ሌፕዚግ ከ ሊቨርፑል
04:00 | ሳልዝበርግ ከ ዳይናሞክ ዛግበርግ
04:00 | ያንግ ቦይስ ከ ኢንተር ሚላን
SHARE @MULESPORT