🗣 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ፡ "ለማን ዩናይትድ ምርጡን እፈልጋለሁ ፤ ይህ ክለብ ወደፊት ከፍተኛ ቦታ ላይ እንደሚገኝ እርግጠኛ ነኝ።"
"ሁሉም ሰው ይታገላል ፤ ያለንን ሁሉንም ነገር እንሰጣለን ፤ ነገር ግን አሁንም የበለጠ መስጠት አለብን።"
"እግር ኳስ የአዕምሮ ጨዋታ መሆኑን ማወቅ አለብን ፤ እስከመጨረሻው ማመን አለብን።"
SHARE @MULESPORT
🗣 አርቴታ ስለ ጋብሬል ጉዳት፡-
"ስለ ጋብሬል እስካሁን ምንም አይነት መረጃ የለንም። በእርግጥ መጫወት መቀጠል አልቻለም። ምን እንደተፈጠረ አላውቅም። የጋብሬል ህመም በጉልበት መገጣጠሚያ ወይም በቁርጭምጭሚት ምክንያት እንደሆነ አላውቅም።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ዴቪድ ራያ፡-
"በእሁድ ጨዋታውን ካሸነፍን ስሜታችን እና ደስታችን ያለፈው አመት 3-1 ካሸነፍንበት ጋር ተመሳሳይ ይሆናል።"
SHARE @MULESPORT
ሩበን ዲያስ፡
"ሮድሪ የባሎንዶርን አሸናፊ መሆን አለበት አስደናቂ የውድድር ዘመን አሳልፏል አንድ አይደለም ብዙ እናም በተከታታይ አድርጎታል የማይገኘውን ዩሮ ዋንጫ አሸንፏል ያለምንም ጥርጥር ልዩ ተጫዋች ነው።"
SHARE @MULESPORT
ራፊንሃ ከዚህ ቀደም ከክለቡ ጋር ንግግር አድርጎ ቡድኑን ለመልቀቅ አስቦ ነበር አሁን ግን በክለቡ ደስተኛ ነው።
[ ESPN ]
SHARE @MULESPORT
በአለም ዋንጫ ግጥሚያ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ፈጣን ጎሉን ያስቆጠረው ማን ነው? ኮሜንት ላይ ይጻፉልን!ጥያቄውን በትክክል ለመለሱ የመጀመሪያው 5 ተሳታፊዎች እንሻልማለን! ይፍጠኑ ይሞክሩ ይሸለሙ!
Website- https://bit.ly/3MkseDb
Facebook - https://www.facebook.com/afrosportbet
Telegram - @afrosportsbet
TikTok - afrosport_et?_t=8p3dY1A1GQ2&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@afrosport_et?_t=8p3dY1A1GQ2&_r=1
🗣ላሚን ያማል፡ "የአለም ምርጥ ቡድን እንደሆንን እናምናለን"
"መደበኛ ቡድኖችን ብቻ እያሸነፉ ነው አሉ… አሁን ሪያል ማድሪድን በቤታቸው 4-0 አሸንፈናል።"
"ማንንም ማሸነፍ እንደምንችል አረጋግጠናል።"
SHARE @MULESPORT
ሃንሲ ፍሊክ በባርሴሎና እስካሁን ያለው ተፅእኖ፡-
▫️14 ጨዋታዎች
▫️12 ድሎች
▫️47 ጎሎች አስቆጠሩ
▫️ ባየር ሙኒክን እና ሪያል ማድሪድን አሸንፈዋል።
▫️ላሊጋውን በ6 ነጥብ ልዩነት እየመሩ ነው።
SHARE @MULESPORT
🗣 ቨርጂል ቫን ዳይክ ስለ ዋንጫ ፉክክር፡-
" ሲቲ ባለፈው አመት እዚህ (ኤሚሬትስ ስታዲየም) ተሸንፎ ነበር ግን ሊጉን በአሸናፊነት አጠናቋል።"
"አርሰናል በሊቨርፑል ከተሸነፈ ከዋንጫ ፉክክሩ እንደሚወጡ የሚገልጹ ብዙ ነገሮችን አንብቤያለሁ እና...አሁን በአንዱ ሳምንት አናት ላይ በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ ተበልጠህ የምትገኝበት ንግድ ላይ ነን። የውድድር ዘመኑ መጨረሻ ምን እንደሚሆን አብረን እንይ ፣ በጉዞው ግን ተደሰቱ።"
SHARE @MULESPORT
ማን ያሸንፍ ይሆን?
👉 9089
👉 +251989414202
ጥያቄ ካሎት 👉 @melabets_supprt
ለመጫወት 👉 www.melabets.com
መልሱን 👉 @melabettings
ራስመስ ሆይሉንድ ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ እናም ማርከስ ራሽፎርድ የማንችስተር ዩናይትድን የአጥቂ ስፍራ የሚመሩት ይሆናል።
[ TenHagReds ]
SHARE @MULESPORT
የሊቨርፑሉ ክንፍ መስመር አጥቂ መሀመድ ሳላህ በስሩ ያደረጋቸው ሪከርዶች :-
✅ || አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኖ ብዙ ግብ ያስቆጠረ - 162 ግቦች
✅ || ለሊቨርፑል ብዙ ግብ ያስቆጠረ - 160 ግቦች
✅ || በግራ እግሩ ግብ ያስቆጠረ - 130 ግቦች
✅ || በፕሪምየር ሊጉ የምንጊዜም ከፍተኛ አስቆጣሪ በመባል ዘጠነኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ - በ 162 ግቦች
✅ || በፕሪምየር ሊጉ የምንጊዜም ከፍተኛ የግብ አስተዋጽኦችን ያደረገ በመባል ስምንተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ - በ 236 የግብ ተሳትፎ
SHARE @MULESPORT
📊 ካይ ሀቨርትዝ ለቡድኑ በፕሪምየር ሊግ 5 ተከታታይ ጨዋታዎች በሜዳው ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የአርሰናል ተጫዋች ነው።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል ከሊቨርፑል ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አላስተናገደም ሁለቱን አሸንፎ በ2ቱ አቻ ወጥቷል።
ቀያዮቹ ከመድፈኞቹ ጋር ባደረጉት በእያንዳንዱ 17 የሊጉ ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠር የቻሉ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜ ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ የወጡት በነሀሴ 2015 ነበር ።
ሊቨርፑል ከዚህ ቀደም ኤምሬትስ አቅንቶ ባደረገቸው ያለፉት ስድስት ጨዋታዎች አራቱን አሸንፎ በቀሪው ሁለት ሽንፈትን ቀምሷል።
#ARSLIV
SHARE @MULESPORT
ባርሴሎና በአምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ተጋጣሚውን ብዙ ጊዜ ኦፍሳይድ ውስጥ ያስገባ የመጀመርያ ቡድን ነው። (77)
ከባርሴሎና በመቀጠልም የእንግሊዙ ክለብ ብራይተን 35 ጊዜ ተጋጣሚውን በኦፍሳይድ ውስጥ ያስገባ ሁለተኛው ቡድን ነው።
SHARE @MULESPORT
🗣ላሚን ያማል: "ምናልባት የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች እኔ ቀኝ እግር እንዳለኝ አላወቁም ነበር..."
"ስለዚህ እንደ ዛሬው ምሽት በሚያስፈልግ ጊዜ ልጠቀምበት ይገባል!" ሲል ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
🗣 አንቸሎቲ፡ "በጨዋታ እቅዴ አልጸጸትም"
"በእግር ኳስ ውስጥ 48 አመታትን አሳልፌያለሁ። 1ኛው አጋማሽ ጥሩ እንደነበር ስነግራችሁ አልተሳሳትኩም"
“ከሊል ሽንፈት የተለየ ነው። በዚያ ቀን በጣም መጥፎ ነበርን። በዚህ ጨዋታ ግን ተወዳድረናል"
SHARE @MULESPORT