የ2024 የያቺን (ምርጥ ግብ ጠባቂ) ሙሉ ደረጃ
1 ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ
2 ኡናይ ሲሞን
3 አንድሪ ሉኒን
4 ጂያንሉጂ ዶናሩማ
5 ሚኪ ማግናን
6 ያኒ ሶመር
7 ጆርጂ ማማርዳሽቪሊ
8 ዲያጎ ኮስታ
9 ሮንዌን ዊሊያምስ
10 ግሪጎር ኮበል
SHARE @MULESPORT
ኪሊያን ምባፔ የገርድ ሙለርን ሽልማትን እንደ ከፍተኛ ግብ አግቢነት አሸንፏል ይህን ሽልማት ከሃሪ ኬን ጋር ይጋራል።
ኪሊያን ምባፔ በባሎንዶር ሽልማት ስነ ስረአት ላይ አልተገኘም።
SHARE @MULESPORT
🗣የወልቭሱ ተጫዋች ማሪዮ ሊሚና ፦
"ሮድሪ የአለማችን ምርጡ አማካይ ነው አዎ ግን በዚህ ሰአት የአለማችን ምርጡ ተጫዋቾች ቪኒሲየስ ጁኒየር ነው ያለምንም ጥርጥር"
Bye Football
SHARE @MULESPORT
ሮድሪ እና ማንቸስተር ሲቲ የባሎንዶር አሸናፊ መሆኑን ከRELEVO አወቁ።
ሮድሪ ባሎንዶርን እንደሚያሸንፍ ለመጀመሪያ ጊዜ relevo ሲነገረው ይህ የኤፕሪል ዘ ፉል ቀልድ መስሎት ነበር።
SHARE @MULESPORT
የቪኒ ጁኒየር እና የጁድ ቤሊንግሃም ስም በባሎንዶር ስነስርዓት ከመቀመጫቸው ወንበር ተወግዷል።
VibesFoot
SHARE @MULESPORT
በሪያል ማድሪድ ውስጥ UEFA በዚህ አመት የባሎንዶር ውድድር ላይ መሳተፉ ቪኒ ጁኒየር እንዳያሸንፍ አድርጎታል ብለው ያስባሉ።
ሁለቱ ድርጅቶች በሱፐር ሊግ ላይ መጥፎ ግንኙነት አላቸው።
- marca
SHARE @MULESPORT
የባሎንዶር ምንጮች EFEdeportes:
"የሪያል ማድሪድ ውሳኔ የማይረባ ነው.የባሎንዶር አሸናፊ እንኳን እስካሁን ድረስ አያውቅም. ለማንም እስካሁን አልተነገረም, ለክለብ , ለተጫዋችም ለማንም አልተነገረም"
SHARE @MULESPORT
🗣 ኮቢ ማይኖ፡ "በእኔ ላይ ስላመንክ እና ከልጅነቴ ክለብ ጋር እንድጫወት እድል ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ"
"ለወደፊቱ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ"
SHARE @MULESPORT