ብራይተን ከ ማን ሲቲ !
ዳኒ ዌልቤክ በብራይተን በ30 ጎሎች የክለቡ የፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አግቢ የሆነው ፓስካል ግሮስን ላይ ለመድረስ አንድ ጎል ብቻ ቀርቶቷል።
ዌልቤክ በዚህ የውድድር ዘመን 6 ጎሎችን አስቆጥሯል ፣ ከዚህ ቀደም በአንድ የውድድር ዘመን ከዚ በላይ ብዙ ጎል ያስቆጠረው በማንቸስተር ዩናይትድ እያለ ነበር (በ2011-12 እና 2013-14 (ሁለቱም ሲዝን ላይ 9))።
ሆኖም ግን ዌልቤክ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸው 19 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል ማስቆጠር አልቻለም።
የሲቲ በሊግ 32 ተከታታይ ጨዋታዎችን ያለሽንፈት በመጓዝ እያስመዘገበ የነበረው የክለቡ ሪከርድ ባለፈው ጨዋታ በቦርንማውዝ (2-1) ተቋጭቷል።
ሲቲ ዛሬ ከተረታ ከፈረንጆቹ 2006 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሁሉም ውድድሮች አራት ተከታታይ ጨዋታዎች ሲሸነፍ እናየዋለን።
ፔፕ ጋርዲዮላ በአሰልጣኝነት በሁሉም ውድድሮች አራት ተከታታይ ሽንፈቶችን አስተናግዶ አያውቅም።
ሲቲ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ካደረጋቸው 10 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአምስቱ ላይ ቀድሞ ጎል አስተናግዷል።
ሲቲ ዘንድሮ ከተቆጠሩባቸው 11 የሊግ ጎሎች ስምንቱ የተገኙት በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ነው።
ኤርሊንግ ሃላንድ በ76 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 74 ጎሎችን አስቆጥሯል። 75 ጎሎች ላይ ለመድረስ በጥቂት ጨዋታዎች ሪከርዱን ይዞ ያለው አላን ሺረር በ93 ጨዋታዎች ነው።
ሀላንድ ባለፉት አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ አንድ ግብ ብቻ ነው ከመረብ ያሳረፈው።
ፊል ፎደን በብራይተን ላይ ስምንት የፕሪምየር ሊግ ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ይህም ለሱ ከየትኛውም ቡድን አንፃር ብዙ ያስቆጠረበት ክለብ ነው።
SHARE @MULESPORT
ብራይተን ከ ማንቸስተር ሲቲ !
ብራይተን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸው 14 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ያስመዘገባቸው ሁለቱም ድሎቹ (በ2021 እና 2023) የተገኙት በሜዳው ነበር።
ሲቲ ባለፈው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብራይተንን በኢትሃድ 2-1 እና በአሜክስ 4-0 አሸንፎ ነበር።
ሲቲ በብራይተን ሜዳ ባደረጓቸው በሰባቱ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ 22 ጎሎችን አስቆጥረዋል።
ብራይተን በዚህ ግንኙነት 40 ጎሎችን አስተናግዷል ይህም በአንድ ክለብ ብዙ ጊዜ ጎል የተቆጠረበት የክለቡ ሪከርድ ነው።
ብራይተን ዘንድሮ ከ10 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 16 ነጥብ ሲያገኝ በአምስቱም የሜዳው የሊግ ጨዋታዎች ላይ አልተሸነፈም።
ብራይተን ዘንድሮ ከመምራት ተነስቶ 10 ነጥቦችን ጥሏል ፤ ይህም ካለፈው ሙሉ የውድድር ዘመናቸው በአራት ብቻ ያነሰ ነው። ዘንድሮ ሁለቱ በቼልሲ እና በሊቨርፑል የገጠማቸው ሽንፈት ለዚህ ተጠቃሽ ነው።
አልቢዮኖች በዚህ ሲዝን በሊጉ 10 የተለያዩ ግብ አስቆጣሪ ተጨዋቾችን በማሳየት የበላይ ናቸው።
ይቀጥላል...
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ አልፎንሶ ዴቪስን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች መካከል አንዱ ነው።
[ Bild ]
SHARE @MULESPORT
ብራዚል ፔፕ ጋርዲዮላን ለማስፈረም በተደጋጋሚ ማንችስተር ሲቲን ጠይቀዋል።
የ 55 አመቱ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድኑን የማሰልጠን ሀሳብ እንዳለው እናም እንደሌለው በግልፅ ማወቅ ይፈልጋሉ።
- ዘ አትሌቲክ
SHARE @MULESPORT
መሀመድ ሳላህ፡
"እየሰበርኳቸው ባሉት ሪከርዶች እኮራለሁ እና የበለጠ ብቃቴን እንደማሳይ ተስፋ አደርጋለሁ።"
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ ማካርቲ በዛሬው ጨዋታ ቋሚ ስለመሆኑ ሲጠየቅ:-
"አዎ ብዙ ተጫዋቾች የሉንም ምናልባት ሊገባ ይችላል።"
SHARE @MULESPORT
ካሪም ቤንዜማ ለኮፓ ትሮፊ ምርጥ ተሰጥኦ 2024 የሰጠው ድምጽ ፦
1) ላሚን ያማል
2) አርዳ ጉለር
3) አልሃንድሮ ጋርናቾ
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንማውዝ
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሃም
12:00 | ዌስትሀም ከ ኤቨርተን
12:00 | ወልቭስ ከ ሳውዝሃፕተን
02:30 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ
05:00 | ሊቨርፑል ከ አስቶን ቪላ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና
12:15 | ቪያሪያል ከ አላቬስ
05:00 | ሌጋኔስ ከ ሴቪያ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
11:00 | ቬንዚያ ከ ፓርማ
02:00 | ካግላሪ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ቦቹም ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ሜንዝ ከ ዶንትሙንድ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ወርደርብሬመን ከ ሆልስታይን ኪል
02:30 | Rb ሌፕዚሽ ከ ሞንቼግላድባህ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
01:00 | ስታርስበርግ ከ ሞናኮ
03:00 | ሌንስ ከ ናንትስ
05:00 | አንገርስ ከ ፒኤስጂ
SHARE @MULESPORT
🎳 በBetwinwins'ቅድመ ክፍያ ትልቅ ነጥብ! 🎳
የመጨረሻውን ፊሽካ አይጠብቁ! በዩኤኤፍ የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ይጫወቱ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚቀድም ከሆነ ወዲያውኑ ያሸንፋሉ። በBetwinwins መጀመሪያ ያሸነፉትን ያስጠብቁ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
ከ 2021 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ ሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ለስፔን ብሄራዉ ቡድን የተጠራ ተጫዋች የለም።🇪🇸❌
SHARE @MULESPORT
🗣 አንቸሎቲ ስለ ምባፔ ከፈረንሳይ ቡድን ውጪ መሆን ፦ "የኔ ውሳኔ አይደለም እሱ የእኔ ተጫዋች ነው፣ ተነሳስቶ ጠንክሮ እየሰራ ነው"
"እሱ በጣም ጥሩ ልምምድ እያደረገ ነው. እሱ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው. ኪሊያን ብቻ አይደለም, ሁሉም ተጫዋቾች በሙሉ አቅማችን ለመጫወት መስራት አለባቸው።"
SHARE @MULESPORT
ሌኒ ዮሮ :-
"ጨዋታዎችን ለመመልከት ስታድየም ስገኝ ሁሌም ማስበው በሜዳ ላይ መጫወትን ነው ለመመለስ ተቃርብያለው ለክለቡ መታገል እፈልጋለሁ።"
SHARE @MULESPORT
በ 2024 ለክለባቸው እናም ለቡድናቸው ብዙ ግቦችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች ስም ዝርዝር :-
1⃣ ቪክተር ዮኮሬሽ :- 53 ግቦች
2⃣ ሀሪ ኬን :- 42 ግቦች
3⃣ ኤርሊንግ ሀላንድ :- 40 ግቦች
4⃣ ሮበርት ሌዋንዶስኪ :- 38 ግቦች
SHARE @MULESPORT
መሀመድ ሳላህ :-
"ቡድኑ ጥሩ ሲሆን እና ጨዋታዎችን ሲያሸንፍ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል እና ይህ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው።"
SHARE @MULESPORT
ካርሎ አንቸሎቲ :-
"ጡረታ የምወጣው ሪያል ማድሪድ ካባረረኝ ብቻ ነው ቤተሰቦቼ እናም ሚስቴ እንድቀጥል ትፈልጋለች።" 😀
SHARE @MULESPORT
ሊዮ ሜሲ ለኮፓ ትሮፊ ምርጥ ተሰጥኦ 2024 የሰጠው ድምጽ ፦
1) ላሚን ያማል
2) ፓው ኩባርሲ
3) አሌሃንድሮ ጋርናቾ
SHARE @MULESPORT
ሉካ ሞድሪች ለኮፓ ትሮፊ ምርጥ ተሰጥኦ 2024 የሰጠው ድምጽ ፦
1) ላሚን ያማል
2) አርዳ ጉለር
3) ጆአዎ ኔቬስ
SHARE @MULESPORT
🗣ፔፕ ጋርዲዮላ ስለወደፊቱ ጊዜ፡ “ስለዚህ ጉዳይ አላወራም። በሚሆንበት ጊዜ, ይሆናል. "
"በየጊዜው እየተገናኘን ነው፣ እና የሚሆነውም የሚሆነው ምንጊዜም ለክለቡ ጥቅም ነው።"
SHARE @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
ዩኒየን በርሊን 0-0 ፍራይበርግ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
ማርሴ 1-3 አክዥሬ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
ሊቼ 1-1 ኢምፖሊ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
ራዮ ቫልካኖ 1-3 ላስፓልማስ
🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ
አል ሪያድ 0-1 አል ናስር
አል ሂላል 3-1 አል ኢቲፋቅ
SHARE @MULESPORT
በሪያል ማድሪድ በመጨረሻዎቹ 4 ጨዋታዎች ኤንሪክ እና አርዳ ጉለር የተጫወቱት የደቂቃ ብዛት አንድ ደቂቃ ብቻ ነው።
SHARE @MULESPORT
በዚህ የውድድር ዘመን የ ባርሴሎና አማካዮች፡-
ፔድሪ፡ 3 ጎሎች፣ 2 አሲስቶች
ማርክ ካሳዶ: 5 አሲስቶች
ዳኒ ኦልሞ፡ 5 ጎሎች
ፌርሚን ሎፔዝ ፡ 1 ጎል 2 አሲስት
ፓብሎ ቶሬ፡ 3 ጎል 1 አሲስት
SHARE @MULESPORT