🗣 ፔፕ ጋርዲዮላ:
"ጄረሚ ዶኩ የጡንቻ ችግር አለበት እና ሙሉ ፍጥነቱን መጠቀም አይችልም. ጆን ስቶንስ እና ሩበን ዲያዝ ከሀገራት ጨዋታ በኋላ ሊጫወቱልን እንደሚችሉ ተስፋ አደርጋለሁ።"
SHARE @MULESPORT
ሚኬል አርቴታ ስለ ማርቲን ኦዴጋርድ :-
"ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ እርቆ ከቆይታ በኃላ በዚህ አይነት ብቃት የሚጫወት ተመልክቼ አላውቅም ምን ያክል በአይምሮ እናም በአካል ደረጃ ከቡድኑ ጋር እንደተቆራኘ ስትመለከት የማይታመን ይሆንብካል።"
SHARE @MULESPORT
🗣️ ቪክቶር ኦሲምሄን :-
"በጥር ወር አልለቅም፤ እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ በጋላታሳራይ እቆያለሁ ከዛ በኋላ ምን እንደሚሆን አላውቅም።"
SHARE @MULESPORT
📊 አርሰናል በስታምፎርድ ብሪጅ ባለፉት 6 የፕሪሚየር ሊግ ሲዝን በቼልሲ አልተሸነፈም!
2024/25፡ 1-1 🤝
2023/24፡ 2-2 🤝
2022/23፡ 0-1 ✅
2021/22፡ 2-4 ✅
2020/21፡ 0-1 ✅
2019/20፡ 2-2 🤝
SHARE @MULESPORT
በፕሪምየር ሊግ በቀጣይ የቼልሲ 6 ጨዋታዎች፡-
ሌስተር ሲቲ
አስቶን ቪላ
ሳውዝሀምፕተን
ቶተንሃም
ብሬትፎርድ
ኤቨርተን
SHARE @MULESPORT
🎳 በBetwinwins'ቅድመ ክፍያ ትልቅ ነጥብ! 🎳
የመጨረሻውን ፊሽካ አይጠብቁ! በዩኤኤፍ የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ይጫወቱ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚቀድም ከሆነ ወዲያውኑ ያሸንፋሉ። በBetwinwins መጀመሪያ ያሸነፉትን ያስጠብቁ!
👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn
📱 t.me/betwinwinset
🗣 ሚኬል አርቴታ ፦
"ከሀገራት ጨዋታ በኋላ ቡድኑን የፈለኩትን ያህል ዝግጁ እንዲሆን እጸልያለሁ ምክንያቱም ይህ ወቅት በእውነት ቅዠት ነበር።"
"ሳካ እና ራይስ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ካምፕን ይቀላቀላሉ ብዬ አልጠብቅም።"
SHARE @MULESPORT
ከዛሬ በፊት ቡካዮ ሳካ በስታምፎርድ ብሪጅ ባደረጋቸው ያለፉት 3 የሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል ወይም አሲስት አስመዝግቦ ነበር።
ዛሬ ምሽት ግን የጨዋታው ኮከብ በተባለው ማርክ ኩኩሬላ ቁጥጥር ስር የነበረ ሲሆን አንድም ጊዜ አታሎት ማለፍ አልቻለም ነበር።
SHARE @MULESPORT
በ2023/24 ከ11 ጨዋታዎች በኋላ ቼልሲ 10ኛ ደረጃ ላይ ነበር።
በዚህ የውድድር ዘመን 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል 💪
SHARE @MULESPORT
ፔድሮ ኔቶ በዚህ ሲዝን ባደረጋቸው በእያንዳንዱ ውድድሮች ላይ ጎል አስቆጥሯል።
ለቼልሲ የመጀመሪያውን የፕሪምየር ሊግ ጎል ያስቆጠረበት መንገድና ጊዜ ደግሞ አስገራሚ ነው።
SHARE @MULESPORT
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ከሪያል ሶሲዳድ ጋር በተደረገው ጨዋታ የጀርባ ጉዳት አጋጥሞታል። በዚህም ምክንያት ለ 10 ቀናት ከጨዋታ ውጪ ይሆናል።
SHARE @MULESPORT
🗣ሩበን አሞሪም፡ "ሩድ ቫን ስቴልሮይ የማን ዩናይትድ ሌጀንድ ነው። ጥሩ ስራ ሰርቷል።"
እሱ በዩናይትድ ይቀራል? "በሚቀጥሉት ሰዓቶች ከእሱ ጋር መነጋገር አለብኝ እና ሁሉንም ነገር እገልጻለሁ. እንጠብቅ" ሲል ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
📊 ብሩኖ ፈርናንዴዝ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ቀጥሎ 100 የፕሪሚየር ሊግ የጎል ተሳትፎ ላይ የደረሰ ሁለተኛው ፖርቹጋላዊ ተጫዋች ሆኗል።
SHARE @MULESPORT
የመርሲሳይዱ ክለብ የሞሀመድ ሳላህን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር ላይ መሆኑ ተገለጸ !
ግብፃዊው የአጥቂ መስመር ተጨዋች በሊቨርፑል ቤት የኮንትራት ውል ቆይታውን ለማራዘም ንግግር በማድረግ ላይ መሆኑን ዘ አትሌቲክ የተሰኘው የወሬ ምንጭ ዘግቧል።
ቀዮቹ ለሳላህ የሚያቀርቡት አዲስ ኮንትራት እሱ ከሚፈልገው ጋር የተቀራረበ ስለመሆኑ ግልጽ አለመሆኑ ግን ይፋ ሆኗል።
ሳላህ በሊቨርፑል ቤት አሁን ባለው ላይ ያለው የውል ቆይታ መሰረት ጉርሻ እና በሳምንት 350ሺ ፓውንድ ክፍያ ያስገኝለታል።
ኮከቡ አሁንም ትልልቅ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንደሚፈልግ ሲገለፅ ቤተሰቡ በሊቨርፑል ደስተኛ መሆኑም ተነግሯል።
SHARE @MULESPORT
አርሰናል በበፕሪምየር ሊግ በቀጣይ የሚያደርጋቸው 6 ጨዋታዎች፡-
ኖቲንግሃም
ዌስትሃም
ማን ዩናይትድ
ፉልሃም
ኤቨርተን
ክሪስታል ፓላስ
SHARE @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ማንቸስተር ዩናይትድ 3-0 ሌስተር ሲቲ
ኖቲንግሃም ፎረስት 1-3 ኒውካስትል
ቶተንሀም 1-2 ኢፕስዊች
ቼልሲ 1-1 አርሰናል
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
ሪያል ቤቲስ 2-2 ሴልታ ቪጎ
ማዮርካ 0-1 አትሌቲኮ ማድሪድ
ሪያል ቫላዶሊድ 1-1 አትሌቲኮ ቢልባኦ
ሪያል ሶሴዳድ 1-0 ባርሴሎና
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
አትላንታ 2-1 ዩዲኔዜ
ፊዮረንቲና 3-1 ቬሮና
ሮማ 2-3 ቦሎኛ
ሞንዛ 0-1 ላዚዮ
ኢንተር ሚላን 1-1 ናፖሊ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ኦግስ በርግ 0-0 ሆፈናየም
ስቱትጋርት 2-3 ፍራንክፈርት
ሀይደንየም 1-3 ወልቭስበርግ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ኒስ 2-2 ሊል
ለ ሀቨሬ 0-3 ሬምስ
ሞንትፕሌር 3-1 ብረስት
ሬንስ 0-2 ቱሉዝ
ሊዮን 1-0 ሴንት ኢቴን
SHARE @MULESPORT
🗣 ፔድሮ ኔቶ ፦
"ማሸነፍ ፈልገን ነበር ነገርግን ከፊታችን ከባድ ስራ እንዳለን እናውቃለን ምክንያቱም አርሰናል ጥሩ ቡድን ነው።"
"ወደ ሜዳ የመጣነው ለማሸነፍ ነው ነገርግን ጎል ከተቆጠረብን በኋላ በጨዋታው መሸነፍ አልፈለግንም። ጥሩ ቡድን ላይ ጥሩ ነጥብ አግኝተናል።"
"ቡድኑን በመርዳቴ ደስተኛ ነኝ። ይህ በየቀኑ ጠንክሮ የሚሰራ ቡድን ነው። በየእለቱ ለመሻሻል እሰራለሁ፣ ምርጥ ደረጃዬ ላይ ለመድረስ እሞክራለሁ።"
SHARE @MULESPORT
አርሰናል አሁን ላይ፡-
• ካለፉት አምስት ጨዋታዎች አንዱን ብቻ አሸንፈዋል
• ለአንድ ወር ሚጠጋ ያክል ጊዜ የፕሪምየር ሊግ ድል ማስመዝገብ አልቻሉም
• 1ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ሊቨርፑል በ9 ነጥብ ዝቅ ብለው ይገኛሉ
SHARE @MULESPORT
ፔድሮ ኔቶ ካስቆጠራቸው የመጨረሻዎቹ ሰባት የፕሪሚየር ሊግ ግቦች አምስቱ የተቆጠሩት 'ቶፕ 6' ቡድኖች ላይ ነው።
ይህ በቼልሲ ሰማያዊ ማሊያ የመጀመሪያው ነው።
SHARE @MULESPORT