ሌስተር ሲቲ ዊልፍሬድ ዛሀን ከ ጋላታስራይ ለማስፈረም እየሰራ ይገኛል።
የቱርኩ ክለብ ዛሀን በአንድ አመት የውሰት ውል ለመልቀቅ ዝግጁ ነው።
- ዴቪድ ኦርንስታይን
SHARE @MULESPORT
ጁቬንቱሶች ራሂም ስተርሊንግ የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
የፔድሮ ኔቶ ወደ ቼልሲ መምጣት ስተርሊንግ የመልቀቅ እድሉን ከፍ ሊያደርግ ይችላል።
[ Di marzio ]
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ አርሰናል እና ማን ዩናይትድ የዝውውር ወጪ ተጠይቆ፡
“አዎ ይህን እያደረጉ ብዙ አመታትን አስቆጥረዋል!”
"ብዙ አመታት! ግን ምንም አይወራም ፤ ማን ሲቲ ገንዘብ ሲያወጣ ነው ሚወራው…”
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ ኤደርሰን ከማን ሲቲ እንደማይወጣ አረጋግጧል።
"ኤደርሰን እና ስቴፋን መቆየታቸው ትልቅ እፎይታ ነው። ኤደርሰን በመቆየቱ በጣም ተደስቻለሁ"ሲል ጋርዲዮላ ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
በኤፍኤ ኮሚኒቲሺልድ ፍፃሜ
11:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
በኦሎምፒክ የሴቶች እግርኳስ የፍፃሜ ጨዋታ
12:00 | ብራዚል ከ አሜሪካ
በክለቦች አቋም መለኪያ
11:00 | ዌስትሃም ከ ሴልታቪጎ
12:00 | ኒውካስትል ከ ብረስት
12:00 | ዶርቱመንድ ከ አስቶንቪላ
01:00 | ኤቨርተን ከ ሮማ
01:30 | ቶተንሀም ከ ባየር ሙኒክ
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጵያ እስካሁን ከወርቅ ሜዳሊያ ጋር መገናኘት አልቻልንም፤ አሁን የሚቀሩን አራት ውድድሮች ብቻ ናቸው
ነገ ቅዳሜ ረፋድ ከ3 ሰዓት ጀምሮ የወንዶች ማራቶን
ነገ ምሽት 3:00 የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ
ነገ ምሽት 3:25 የሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ
እሁድ ረፋድ ከ3 ሰዓት ጀምሮ የሴቶች ማራቶን
SHARE @MULESPORT
ኢትዮጵያ በ 10000ሜትር ምንም አይነት ሜዳሊያ ማግኘት ሳትችል ቀርታለች።
ኬንያ ወርቅ
ጣልያን ብር እንዲሁም
ኔዘርላንድ ነሐስ ማግኘት ችለዋል።
SHARE @MULESPORT
የ 10,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል !
የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 10,000 ሜትር የ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በርቀቱ በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ፣ በአትሌት ጽጌ ገብረሰላማ እና በአትሌት ፎቴን ተስፋይ ተወክላለች።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹
SHARE @MULESPORT
ስፔን የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች !
በ 2024 የፈረንሳይ ኦሎምፒክ በ እግር ኳሱ የፍፃሜ ጨዋታ በስፔን እና በፈረንሳይ መካከል የተደረገ ሲሆን
ስፔን አዘጋጇን ሀገር ፈረንሳይን 5 ለ 3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘት ችላለች።
SHARE @MULESPORT
🗣 ኤሪክ ቴንሃግ፡-
"የኮሚኒዩቲ ሺልድ ዋንጫውን በጉጉት እየጠበቅን ነው እና ሁሉም ሰው ተደስቷል። ወደ ዌምብሌይ መሄድ ሁል ጊዜ ጥሩ ስሜት ይፈጥራል። ተጫዋቾቹን የሚያበረታቱ ጥሩ ትዝታዎችን ያስታውሰናል።
"ማንቸስተር ሲቲ ብዙ ተሰጥኦዎች ስላሉት ለጨዋታው ዝግጁ መሆን አለብን። ትልቅ ፈተና ነው።"
SHARE @MULESPORT
ዶሚኒክ ሶላንኬ ወደ ቶተንሃም Here We Go!
ዶሚኒክ ሶላንኪ በ65 ሚሊየን ፓውንድ ውል ከቦርንማውዝ ቶተንሃምን ይቀላቀላል።
ኮንትራት እስከ ሰኔ 2030 ድረስ ይፈራረማል።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT
ማኑኤል ኡጋርቴ ወደ ማን ዩናይትድ !
ማን ዩናይትዶች ማኑኤል ኡጋርቴን ማስፈረም ይፈልጋል።
ማንችስተር ዩናይትድ የአጋርቴን ዝውውር መጨረስ ካልቻለ ብሎ ስላሰበ አንድ አንድ ተጫዋቾችን አናግሯል።
ቀያይ ሰይጣኖቹ ዝውውሩን ለመጨረስ አንድ አንድ የክለቡ ተጫዋቾችን ለሽያጭ ማቅረብ ይኖርበታል።
- Fabrzio Romano
SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ አጥቂ ማስፈረም ጉዳይ :-
"ሀላንድ በሁሉም ጨዋታዎች ላይ ስለማይጫወት ስለዚህ ጉዳይ በማሰብ ላይ እንገኛለን።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ቴን ሀግ በራሽፎርድ አሁናዊ ስሜት ላይ ፦
"በማን ዩናይትድ ዙሪያ ብዙ መላምቶች አሉ ... እውነቱን እናውቃለን።"
"ግን እሱ በጣም ጠንክሮ እየሰራ ነው ፣ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ፤ በጣም በጥሩ ሁኔታ እየተጣመረ ነው ፣ በጣም ከፍተኛ ፍላጎት አለው እና ጥሩ የውድድር ዘመን ለማድረግ ተነሳሽ ነው።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ዶ/ር አሸብር ፦
"ምንም እንኳን በውድድር መሀል ብንሆንም ቀሪ ውድድሮች ቢኖሩም ህዝባችን የጠበቀውን ባለማግኘቱ አዝናለሁ ህዝባችን መከፋቱ ትክክል ነው ይቅርታ መጠየቅ እንወዳለን።"
"ስራችን የሚለካው በሚዲያ አይደለም። ኦሎምፒክ ለተሳትፎ የሚደረግ ውድድር ነው። ለሜዳሊያ እና ለሽልማት አይደለም። ህዝባችን እነ ሀይሌ ፣ ቀነኒሳ እና ደራርቱ ወርቅ ስላስለመዱን ወርቅ በጣም ይጠበቃል።"
SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያዊያን አትሌቲክስ ውድድር
⏰ ረፋድ ከ3 ሰዓት ጀምሮ
የወንዶች የማራቶን ውድድር ፦
ቀነኒሳ በቀለ
ዴሬሳ ገለታ
ታምራት ቶላ
⏰ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ፦
የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ
ሀጎስ ገብረ ህይወት
አዲሱ ይሁኔ
ቢኒያም መሀሪ
⏰ ምሽት ከ3:25 ጀምሮ ፦
የሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ
ጉዳፍ ፀጋዬ
ድርቤ ወልተጂ
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹
SHARE @MULESPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ነፃ ወኪል ነው ተብሎ የሚገመተውን ማሪዮ ሄርሞሶን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
SHARE @MULESPORT
በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ሁለት የብር ሜዳሊያ ብቻ አግኝታ 67 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
በዘንድሮ የፓሪስ ኦሎምፒክ እስከ አሁን በሜዳሊያ ዝርዝር ውስጥ መግባት የቻሉ ሀገራት 80 ብቻ ናቸው።
የአትሌቲክስ ቡድናችን በበሪሁ አረጋዊ እና ፅጌ ድጉማ ብቻ ሜዳሊያ ውስጥ መግባት ችሏል።
SHARE @MULESPORT
OFFICIAL ፦ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴህያ በነፃ ኮንትራት ፊዮረንቲናን ተቀላቅሏል።
SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ማኑዌል ኡጋርቴን በቋሚነት ለማዘዋወር አሁንም ንግግር ላይ ናቸው። ጆርጅ ሜንዴዝ ይህ ውል እንዲፈፀም ይፈልጋል። ስምምነቱ እስካሁን 100% አልተፈፀመም።
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ
SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል አሁንም በማርቲን ዙቢሜንዲ ስምምነት ላይ እየሰሩ ሲሆን በተጫዋቾች በኩልም ለስምምነት እየጣሩ ነው።
ሪያል ሶሲዳድ ዙቢሜንዲን በክለቡ ለማቆየት እየሞከረ ነው።
ሪያል ሶሴዳድ ተጫዋቹ የሚቆይ ከሆነ አዲስ ኮንትራት ሊሰጠው ይችላል።
ግን ሊቨርፑል አሁንም እየጣረ ነው።
- Fabrizio Romano
SHARE @MULESPORT