አይቼ ማልጠግባት አይኔ ሁሌም ማይረሳት
ያቺን የአፋር ቆንጆ ወዴት ባገኘኋት
ነይ የአፋሯ ቆንጆ ነይ የአፋሯ ወጣት ነይ የአፋሯ ቆንጆ አይናፋሯ ወጣት
👇👇👇
@musicersbysofi
ሼር🙏
ሰላም ቤተሰቦች✌️ መፅናናቱን 🙏እየተመኘን የማዲንጎ ቆየት ካሉ ስራዎቹ መሀል የተመረጡትን ጀባ ልበላቹ የተመቻቹን ላይክ👍 እና ሼር 👉 አርጉ
መልካም ቆይታ
የቴዲ አፍሮ የ45 ዓመት የህይወት ጉዞ እና ያልተሰሙ ነገሮች
ክፍል 3
👉ቴዲ በተለያዩ ጊዜያት በሚወጡ ነጠላ ዜማወች ስኬቱ ይታወቃል። ነጠላ ዜማ ሲያወጣ አገር ይንቀጠቀጣል አገር ይቅበጠበጣል ይህ ደግሞ በሙዚቃዉ ኢንዱስትሪ ምርጥ ብቃት እንዳለዉ ያረጋግጣል። እንደ ማስረጃ በተለያዩ ጊዜያት የተለቀቁ ነጠላ ዜማወችንም መጥቀስ ይቻላል አቦጊዳ ከሚለዉ አልበም አቦጊዳ፣ልጅነት አላት ፣ ለማን ልማሽ እና ሞናሊይዛ ያስተሰርያል ከሚለዉ አልበም ደግሞ ያስተሰርያል ፣ በልስጠኝ እና ላምባ ዲና የሚታወሱ ናቸዉ። ጥቁር ሰዉ ከመዉጣቱ በፊት ደግሞ ሰላም ፤ ፊዮሪና ፣ ልረሳሽ አልቻልኩም እና ትዝታ ይጠቀሳሉ። ከ 5 በላይ ነጠላ ዜማወች በአንድ ዘፋኝ እንዲ በዝተዉ በአንድ ሰሞን ሲሰራጩ የተለመደ ስላልነበረ እነዚህ ነጠላ ዜማወች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰሙበት ወቅት በከፍተኛ ደረጃ ያነጋገሩ ነበሩ።
70 ደረጃና የመሳሰሉት ነጠላ ዜማወች እጅግ በጣም የተሳካላቸዉ ስራወች ነበሩ።
👉ቴዲ በማህበራዊ ሚዲያዎች ከኢትዮጵያ ዝነኛ ሙዚቀኞች እሚስተካከለዉ የለም በተለያዩ የማህበራዊ ገፆች ከፍተኛ ወዳጆችና ተከታዮች አሉት። በ1991 ዓ.ም ከያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ከወጡ ሙዚቀኞች ጋር ላስታስ ባንድ አብሮ መስርቷል ባንዱንም በበላይነት በመምራት እና በመቆጣጠር ትልቅ ድርሻና ሀላፊነትም ነበረዉ።ከላስታስ በኋላ አቡጊዳ ባንድ ማናጀር ከነበረው ታዋቂዉ አዲሱ ለገሰ ከታዋቂው ዳሉል ባንድ ከሰሩ ሙዚቀኞች ጋር በመቀናጀት ሊመሰርት ችሏል ። በዋናነት ተቀማጭነታቸዉ በአሜሪካ የሆኑ ከ5 -7 ሙዚቀኞችን በአባልነት ያሰባሰበዉ አቡጊዳ ጋርም በኢትዮጵያ በሰሜን አፋሪካ በአውሮፓና በተለያዩ የአለም ክፍሎች በርካታ ኮንሰርቶችን በመስራት ከፍተኛ ልምድ አለዉ።በባንዱ የሚሰሩ ሙዚቀኞች አለም አቀፉ ደረጃ ባላቸዉ የሬጌ ሙዚቃ ባንዶች ከአንጋፈዉ የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ጋር በመስራት ከፍተኛ ልምድ ያላቸዉ ናቸዉ።
👉ቴዲ አፍሮ የመጀመሪያውን ኮንሰርት የሰራዉ እንደ ኢሮፒያን አቆጣጠር በ2003 ላይ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ በመስቀል አደባባይ ላይ በተዘጋጀ መድረክ ነበር። እንደ ኢሮፒያን አቆጣጠር በ 2005 ላይ የቦብ ማርሌይ 60ኛ አመት የልደት መታሰቢያ አለም አቀፉ ደረጃ ያለዉ ኮንሰርት በተዘጋጀበት ወቅት ላይ የተሳተፈዉ ቴዲ የዝግጅቱን መክፈቻ ሙዚቃዎች በማቅረብ ነበር
የጀመረው። ከሀገር ዉጭ በመላው አለም በአፍሪካ ፣ በአዉሮፓ ፣ በሰሜን አሜሪካ ፣ በአዉስትራሊያ ፣ በመካከለኛው ምስራቅ በመዘዋወር 40 ትላልቅ ኮንሰርቶችን አቅርቦል።በተለይ እንደ ኢሮፒያን አቆጣጠር ለ10 ወራት የቆየ ወደ ሀገር ቤት በሚል ስያሜ የኮንሰርት ዝግጅቱን በአለም ከተሞች ማካለሉን ይታወቃል።
👉አንጋፈዉ የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ እና የሬጌዉ ኮኮብ ቦብ ማርሌይ ተምሳሌቶቹ እንደሆኑ የሚናገረው ቴዲ አፍሮ በበጎ አድራጎት ስራወቹም ይታወቃል።
-በድርቅ ለተጎዱ ሰወች የገቢ መሰባሰቢያ ኮንሰርት በመስራት
-ለአበበች ጉበና የህፃናት ማሰደጊያ እና ለአካል ጉዳተኞች ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በመስጠት
ብዙ ያልጠቀስናቸው የበጎ አድራጎት ስራወችን ሰርቷል ።
👉በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በህይወት እያለ መፅሐፍ የተዘጋጀለት ብቸኛ ድምፃዊ ነው ቴዲ አፍሮ በደራሲ አቤል ዘነበ የተፃፈ የቴዲ አፍሮ ሚስጥር የሚል መፅሐፍ ለአንባቢያን አብቅቷል።
በካናዳ አገር የትዉልድ ተፅእኖ ፈጣሪ እና አርአያ ለሆኑ ሰወች የሚሰጠዉን ሽልማት የወሰደዉ 40ኛ አመቱን ባከበረበት ጊዜ ነበር።
ዉድ የቻናላችን ተከታዮች የቴዲ አፍሮን ታሪክ የቃኘንበት ፅሁፋ በዚህ መልኩ አቅርበንላችሁአል።
በቀጣይ በሌላ ዝግጅት እንመጣለን።
share 👉👉 @tamrat25
@tamrat25
"መንገደኛው ልቤ"🚶♀
BEST COVER BY MEKDI👏
GLOBAL VOICE
🎷🎷🥁🥁🪗🪗
SHARE AND LIKE👍
@MUSICERSBYSOFI
ማለዳ ፀሀይ ስትወጣ ደማምቃ bemigerm dmts"👏
GLOBAL VOICE
🎺🎺🎸🎸🥁🥁
SHARE AND LIKE👍
JOIN US @MUSICERSBYSOFI
"እኔ ልሁን እንጂ
የማልጠቅም ርካሽ
ምንም ጊዜ ቢሆን
አንቺን ክፍ አይንካሽ"👏
GLOBAL VOICE
🎺🎺🎸🎸🥁🥁
SHARE AND LIKE👍
JOIN US @MUSICERSBYSOFI
🎸🎸🥁🥁🎧🎧🎺🎺🎹🎹🎷🎷🎤🎤
አረ ሰዎች😕 ሰምቶ ላሽ ምንም ደስ አይልም አይቆጥርም አደል like 👍 አርጉ ማለቴ ነው😊 ባጭር አማርኛ 🙏በቃጣይ አሪፍ አሪፍ cover music በተጨማሪም አጫጭር
👉Short musics
👉funny videos
👉memes
👉love quiets,storys
የዤላቹ እቀርባለው ከናንተም ፡ሀሳብ አስተያየት፡cover music በተጨማሪም በስራ ማገዝ ምትፈልጉ የቻናሉ አባላት እዚ 👉 @sofinatman ላይ ታገኙኛላቹ
ሌላው ምጠይቃቹ እምተሰሙትን COVERኦች ለጓደኞቻቺ SHARE በማረግ MEMBER እናብዛ አላለው
መልካም ቆይታ🎸
"እንዲያው ያለስሜ 🎻ገራሚ ድምፅ👏
ስም ሲሰጠኝ ኖሮ
በየደረስኩበት
ሲታታልለኝ ዞሮ"
GLOBAL VOICE
🎧🎧🎻🎻🎸🎸
SHARE AND LIKE👍
JOIN AS
@MUSICERSBYSOFI
"Keblkuh"👏
GLOBAL VOICE
🎺🎺🎹🎹🥁🥁
SHARE AND LIKE 👍
JOIN AS
@MUSICERSBYSOFI
STAY HOME STAY SAFE
ዘሪቱ👍 "አይኖቼ አንተን እንዳያዩ"🎻
Smart vocal
GLOBAL VOICE
🪕🪕🎧🎧🪗🪗
SHARE AND LIKE👍
@MUSICERSBYSOFI
መውደዴን ነግርያት ዛሬ ቢወጣልኝ ምን አለ
እንደ ሰው ተሳክቶልኝ ልቤ ሰላም በዎለ" 🎹
I like it👏
GLOBAL VOICE
🥁🥁🎻🎻🎷🎷
SHARE👉 AND LIKE👍
@MUSICERSBYSOFI
🎶 ዉድ የ global voice channal ተከታዮች በአዲስ አቀራረብ ወደ እናተ መተናል
ከቨር ሰርታቹ እንዲደመጥላቹ እና እንዲወዳደር ከፈለጋቹ @Skatnatman በዚህ መላክ ትችላላቹ🎵
"ብታምኑም ባታምኑም ሀበሻዊት ናት እኔ አድንቅያታለው👏👏" ከባላገሩ ምርጥ የተወሰደ✋
"JUST SAY WON LINE GO"
GLOBAL VOICE
🎻🎻🥁🥁🎹🎹
SHARE AND LIKE👍
JOIN US
@MUSICERSBYSOFI
ዘፍኟ እንዲ ዘፍናዎለች?🤔
"እውይ እኔ ለራሴ"👏👏👏
GLOBAL VOICE
🎺🎺🎻🎻🎸🎸
SHARE AND LIKE👍
JOIN US
@MUSICERSBYSOFI
ሰምቼው ማላቀው Music 🤔 በሚገርም ድምፅ👏 አናንተም ስሙት እስኪ
"ውዴ ተማምለን"
GLOBAL VOICE
🎸🎸🎻🎻🎷🎷
SHARE 👉AND LIKE 👍
JOIN AS @MUSICERSBYSOFI
"የታል ልጁ የታል" best cover 👏
GLOBAL VOICE
🎧🎧🎻🎻🥁🥁
SHARE AND LIKE👍
JOIN AS @
MUSICERSBYSOFI
STAY HOME 🏘STAY SAFE😷
"Anchi konjo"👌👌
GLOBAL VOICE
🥁🥁🎹🎹🎤🎤
Share and like👍
Join as 👇
@musicersbysofi
Stay home stay safe😷