በጀመርንበት እንጨርሳለን: : ህይወት አዙሪት ነች ምንም ያክል ጠንክረህ ሰርተህ ከስኬት ማማ ላይ ብትደርስ ዙሩን ታሰፋዋለህ እንጂ ከጀመርክበት ላይ መምጣትህ አይቀርም ስለዚህ በፍፁም የተነሳህበትን ማንነት አትርሳ: : በቻናሌ #ግጥሞችን #ሙዚቃወችን ስለፍቅር ፣ ስለህይወት ፣ ስለ እውነት እናወራለን ሁሉም በእኔ አንደበት ለአስተያየት @mylifehera_bot