nadabisinformation | Unsorted

Telegram-канал nadabisinformation - Nadbis film production🤩🙏

-

All information about nadbis film production #charity #casting #film production #event organizing ..be what you want try what you need if u have talent and passion just. be ou member free we're producer ! !!! @nadabis Inbox us @kidusdan 0991739273

Subscribe to a channel

Nadbis film production🤩🙏

https://youtu.be/9fVWugrhO38?si=xuKwndR4RQJ1iANC
ምርጥ ስራ ተጋበዙልኝ👏👏👏👏👏👏👏ማስቴ.. አቡዲ👏👏👏👏

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

https://youtu.be/RrLsIPAsppo?si=r-E-oIdoYBtl1cXw
ኳኳ ኳኳ ልቤን ኳኳ ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
ምርጥ ስራ ተጋበዙልኝ ውድድድድድ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

የስራ ባልደረባችን የኪቦርዲስት 👉ኤልፋዝ👈 ወላጅ አባቱ ስላረፉ ወዳጆቹ በመደወልም ቤቱ በመሔድም ለቅሶ እንድትደርሱ አሳስባለው። ቤቱ ጎፋ መብራት ሀይል ኢስት ዌስት አዳራሽ ጀርባ ሲሆን ቀብር ነገ ጥር 23 ዮሴፍ ቤ/ክ ከቀኑ 6 ይፈጸማል ነብስ ይማርልን🙏😭

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

ዘውድ እና ጎፈር 2 ሙሉ ፊልም | Zewd Ena Gofer 2 | Full Length Ethiopian Film 2023 Eliana Entertainment
http://sharevideo1.com/v/NzE4WTZLdFRveGs=?t=ytb&f=sy
🔥Trending video shared via VidMate🔥
🎉Best downloader for video and image on YouTube, WhatsApp status, Facebook, Instagram...
🎉Platform for FREE latest movies🎥🎥
👇Download VidMate Now!👇
https://www.vidmateapp.com/?subpub=sharing

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

አዶት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ

ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ እኛ መተው ይመዝገቡ ሞዴሊንግ ይማሩ

ምን አይነት ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ?

•የፎቶ ሞዴል
•የንግድ ሞዴል
•የማስታወቂያ ሞዴል
•የመድረክ ሞዴል ....

በተመቻችሁ ቀንና ሰአት መማር መሰልጠን ይችላሉ።

የ 3ወር የ6ወር የ1 አመት ስልጠና እንሰጣለን።

አላማችን
ብቁ የሆኑ ሞዴሎችን በማሰልጠን የኢትዮጲያን የሞዴሊንግ ኢንዱስትሪ  መቀየር እና ለአለም ማስተዋወቅ ነው ።

አድራሻ
ጎሮ አደባባይ የቱሉዲምቱ ታክሲ መጫኛ ምስክር አብ ህንፃ 3ፎቅ ላይ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
በ 0929433426 ወይም በ 0963067235 አዶት ሞዴሊንግ ብለው  ይደውሉ።

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

https://youtu.be/ECDp60DGAkc?si=vtF85PycGJFz8Pa_
ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን 🙏❤️🙏

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

/ጥምቀትን በጎንደርና ባህርዳር  ከጥር 9-16/2016ዓ.ም ዝግጅታችን ስለጨረሰን የእናንተ መምጣት ብቻ እየተጠባበቅን ነው
ኑ ተመዝገቡ
የማይረሳ ጊዜ ያሳልፍ
እስቲ ትንሽ ስለ ጎንደር ታሪክ እንካችሁ ልበላችሁ ወድ የዚህ ግሩፕ እና ቻናል ቤተሰቦች
ታሪከ ጎንደር
"ጎንደር"ማለት  "ጉንደ ሀገር" ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "የሃገር ግንድ፣ የሀገር መሰረት፣ ርዕሰ ሃገር ወይም የሀገር ራስ ማለት ነው። ይኼውም  ኖህ ከጥፋት ውሐ በኋላ የተቀመጠበት በእንተላ ፣በአይዋርካ፣ በሽሌ፣ በአይከል፣ በኩል አድርጎ ጎንደር ላይ ብዙ ዘመን ፈጣሪውን እያመሰገነ እየቀደሰ የኖረባትና የተቀበረባት ቦታ በመሇኗ የሃገር መጀመሪያ ዋና ግንድ ተባለች።

እንዲያውም  በ950 ዓ.ዓ ኖህ ሲሞት መቃብሩ ላይ ምንጭ ፈልቆ በርካታ ሰዎችን ይፈውስ ነበር። ከዚያም ለኖህ መታሠቢያ ይሆን ዘንድ አምላክ በቤተመንግስት አሳቦ የኖህ የመቃብር ሐውልት እንዲታነጽ ፈቀደ። ይህም በኋለኛው ዘመን በንጉሥ ፋሲለደስ የታነጸው የፋሲል ግንብ ነው።

ዐፄ ፋሲለደስም በ1629 ዓ.ም በመሀንዲስ አባ ገብረክርስቶስ  መሪነት የእደ ጥበብ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ ከኖህ መቃብር ላይ የቤተመንግሥቱን ታላቅ መሰረት ጥለውታል። ግንባታውም በ7 አመት ውስጥ ተጠናቀቀ።

ከዚህ በኋላ ዐፄ ፋሲል በቀሐ ወንዝ አጠገብ  "ማንኪት" የሚባለውን ህንጻ በ17ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ባለው ግቢ መሀል ላይ 50 ሜትር በ25 ሜትር ስፋትና 2 ሜትር ጥልቀት ያለው የባህረ ጥምቀት ገንዳ አስገነቡ፡፡ ከቀሃ ወንዝ በተቆፈረ ቦይ ውሐ ተጠልፎ እንዲገባ አደረጉ። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ገንዳው ለጥምቀት በዓል መጠመቂያነት የሚያገለግል ሲሆን፣ ዐፄ ፋሲል ባሰሩት ጥንታዊ ህንፃ ደግሞ የታቦታቱ ማደሪያ ሆኖ ያገለግላል። መዋኛ ገንዳው በባእሉ ሰሞን የባንዲራ መቀነት ይታጠቃል፡፡

ጎንደር የመንግሥት ከተማ ከሆነችበት እስከ ጎንደር ዘመን ማክተሚያ ፈፃሜ መንግሥት አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ድረስ 18 ነገሥታት የነገሱ ሲሆን እነዚህም አብዛኛዎቹ አብያተ ክርስቲያናትን አሠርተዋል፡፡ 44 የሚባሉት አብያተ ክርስቲያናት ጎንደር የመንግሥት ከተማ ከመሆኗ አስቀድሞ የተተከሉበትን ጨምሮ እስከ ፈፃሜ መንግሥት ተክለ ጊዮርጊስ ድረስ የተተከሉትን ብቻ ሲሆን ቁጥራቸውም 44 ነው፡፡

ከዚያ ወዲህ ከዘመነ መሣፍንት እስከ አሁን የተተከሉ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ቢኖሩም ከ44ቱ የሚቆጠሩ አይደሉም፡፡ በአጠቃላይ አርባአራቱ ታቦታተ  በጎንደር ዘመን በጎንደር ከተማና አካባቢው የሚገኙና የነበሩ 44 አብያተ ክርስቲያናት ጥቅል ስም ነው፡፡ ይህም ማለት አሁን ባለው የጎንደር ከተማ ክልል እና ዙሪያውን በሚገኙ አዋሳኝ የገጠር ቀበሌዎች ለምሳሌ፣ ጠዳ፣ ፈንጠር፣ ብላጅግ፣ ደፈጫ እና በመሳሰሉት ቦታዎች የሚገኙ አጠቃላይ የአድባራት ቁጥር ነው፡፡
For more info
Follow us
/channel/explorerethiopiawizme
/channel/exploreethiopiawizme

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

This company really help me a lot, I give a try to invest $1,000 in their company platform after 5days of my trading I got credited with $10,000, I must say thanks you Sir for helping me and my family.. contact below👇👇👇📥📥

@BINARYBITCOINTRADINGD
@BINARYBITCOINTRADINGD

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

አዲሱ የሚኪ ላላ ዘፈን ሳይለቀቅ በቲክቶክ ቻሌንጅ ተወዷል እርስዎም ቻሌንጁን ይቀላቀሉ🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥ቡምምምምምምምም

https://vm.tiktok.com/ZM6JT3gXE/👌👌👌👌👌

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

https://youtu.be/XRwyBJfyNpU?si=0ESv3xiIiub6fIBv

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏

https://youtu.be/k2zwkB4pLl4?si=4YLWpiBz6RX6Dyf-

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

How should I react to this? https://cutt.ly/LwEDsnxR

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

good luck my broo bisryee🙏🙏🙏

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

https://youtu.be/kC7fJ29FFnw?si=jWo8BH9WvdRIMkrA
ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
ሀሪፍ ስራ ተጋበዙልኝ መልካም እድል
💥💥💥 💥💥💥 💥💥💥

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

Sunday at the Extreme Club only
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

-እድሜም ሆነ እውቀት የማይገድበው
-ባሉበት ቦታ ሆነው በተመቸ ሰአት ሊሰራ የሚችል
- ያለምንም መነሻ ካፒታል ኢንተርኔት እና ስልኮን ብቻ በመጠቀም የሚሰሩት ትልቅ የ ስራ እድል  ይዘን መጥተናል።
-ከእርሶ የሚጠበቀው ኢንተርኔት እና  ስልኮን በመጠቀም ምርቶቻችንን ያስተዋውቁ ከሚሸጡት እያንዳንድ እቃ ጠቀም ያለ ኮሚሽን ያግኙ።
- ከኝጋ መስራት የምትፈልጉ በ @EthioMarket27 inbox ላይ
አድርጉን።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ ስልክ መስመራችን +251975126916 ላይ ይደውሉልን።

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

ከአዲሱ "ይሁን" አልበም ኳኳ የተሰኘው ሚዩዚክ ቪዲዮ ነገ አርብ ጥር 24 በራሱ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል ጠብቁ👌 ሰተት ሰተት ሰተተት👌👌
https://youtu.be/kNZ_3nA4RCQ?si=VbSAyzn9Bh1GLF9u👈👈👈👈
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ መልካም ተመኘው👌👌👌👌👌👌

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

/channel/ultra22Importexportcompany

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

https://youtu.be/ByVArJIjUDo?si=qcTlNhkxAVcQdfsx
100,000 views tnxxx all🙏🙏🙏

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

የዳጊዬ ምርጥ ኣልበም የፊታችን አርብ ታህሳስ 12 ጀምሮ በራሷ ዩቱዩብ ቻናል ይለቀቃል እስከዛም ሰብስክራይብ ያድርጉ👌ወርቅ👌
dagmawit.tsehaye?si=00tGC-ksl7TK8L_s" rel="nofollow">https://youtube.com/@dagmawit.tsehaye?si=00tGC-ksl7TK8L_s👈👈👈
መልካም እድል ተመኘው ጓደኛዬ🙏
Dagmawit Tsehaye 👌👌👌

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

Subscribe 🙏🙏🙏
https://youtu.be/MfcxA4dBVaw?si=px7SFmwRlvKTrUIH

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

https://qwickbirr.com/?aff=9305

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

good morning I need your opinion, you liked this? look- https://tinyurl.com/efi-vbcs

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

Hallo, ich habe einen Telegram-Kanal für Krypto-Investitionen gefunden, der spezielle Dienstleistungen wie Krypto-Investitionen mit 24-Stunden-Service und guter Gewinnauszahlung anbietet. Mit nur 500 € können Sie in nur 72 Stunden verdienen. Ich gehöre zu denen, die die hohe Qualität der Dienstleistungen erlebt haben und alle meine Gewinne ohne Probleme erhalten haben. 👍 Klicken Sie unten auf den Telegram-Link, um dem Multi-Service-Investment-Telegram-Kanal beizutreten.
/channel/+z5x7q2352ZBjZjlh

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

Thank you so much sir , you're the best manager ever, you made me to live in my own house I'm so excited about that, I'm short of words I don't know what to say. You made my life so wonderful and sweet thank you @Douglas_Rossmam
👆👆👇👇📥📥 Indox him today

/channel/OPxPW6spx2QwNTFk
/channel/OPxPW6spx2QwNTFk

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

Were you going to tell me about this? https://cutt.ly/XwEDdWwv

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

🎬 ለማስታወቂያ ስራ የሙዚቀኛ ገፀ ባህሪ   የትወና  ትይንት ያለዉ ወንድ
እድሜ +50

⚠️የዚህ አይነት ገፅታ ያለዉ ሰዉ እነፈልጋለን

ለመመዝገብ

@cast_agent

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

ለበጣም ታዋቂ ዘፋኝ ሙዚቃ ክሊፕ ህፃን ወንድ ልጆች እንፈልጋለን

እድሜ ከ 10 - 15

ወፈር ያለ & ብስክሌት (ሳይክል ) መንዳት የሚችል


ፎቶ ላኩልኝ @Everythingcatt

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

ሁሉንም ታልፋለህ!

በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው።

ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ አንተ ከዛ በላይ ከባድ ነህ! ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!

🙏🙏ማራኪ ቀን ተመኘንላችሁ🙏🙏

Читать полностью…

Nadbis film production🤩🙏

Lift Up your Spirit this SATURDAY night,
Pop A bottle taste the flavored Flame and Get Lit at Gold Addis Lounge!

#GoldAddis #Urban #UrbanThursday #PerfectWeek #NightLife #HotSpot #AddisNights #ClubScene #Music #Drinks #Vibes #Ethiopia #AddisLove #bestdjever

Dress To Impress!
Reserve Your table on The Cell Down Below!

Bole Atlas behind Shalla Park
Rsvp | +251955 55 3355
Join Us on Telegram; /channel/goldaddislounge1
AbeselomPromotion
Call.+251912615813💥💥💥💥💥

Читать полностью…
Subscribe to a channel