ውድ የትግል አጋሮቸ ውድ ኢትዮጵያውያን አሁን ያለንበትን ችግር ታሳቢ በማድረግ ከ facebook በተጨማሪ በቴሌግራም አዳዲስና ወቅታዊ የማንቂያ መረጃዎችን ላደርሳችሁ ይሄንን ቻናል ከፍቻለው ስለዚህ እኔ ከማደርሳቹ በተጨማሪ በአካባቢያቹ ያሉ ኩነቶችን ታደርሱኝና በ ፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም ለሰፊው ህዝብ የማደርስላቹ ይሆናል!!!!!!!!!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!! ድል ለኢትዮጵያውያን