natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

181663

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በጣልያን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች እና በቤት ግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ተወያየ

በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የተመራው ልዑክ በጣሊያን ከሚኖሩ ዳያስፖራዎች እና የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ ድርጅቶች ጋር ተወያየ፡፡

ውይይቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በሮም የሚገኘው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ እንዳመቻቹት ተገልጿል፡፡

በውይይቱ ኮርፖሬሽኑ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም እና ሚላን ከተማ ከሚኖሩ ዳያስፖራዎች እና በጣሊያን ከሚገኙ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ ባለቤቶች ጋር ሰፊ ምክክር ማድረጉም ተመላክቷል፡፡

በውይይቱ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎችን ታሳቢ ያደረገ የመኖሪያ ቤት ግንባታ መርሀ ግብር ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡

በተመሳሳይ በጣሊያን ከሚገኙ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ ባለቤት ጋር አብሮ ለመስራት ስምምት ላይ በመደረሱ ኮርፖሬሽኑ ተግባራዊ በሚያደርጋቸው መርሀ ግብሮች ላይ አዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ ለማዋልም ስምምነት ላይ መደረሱ ተጠቁሟል፡፡

በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵውያን በሀገራቸው ሀብትና ንብረት እንዲኖራቸው ብሎም በሀገራቸው ልማትና እድገት የራሳቸውን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እነርሱን ታሳቢ ያደረገ የቤት ልማት መርሀ ግብር ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የኮርፖርሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈደጻሚ አቶ ረሻድ ከማል መግለጻቸውም እንዲሁ፡፡

በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳም የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዳያስፖራውን የሚያሳተፍ የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ለመጀመር መዘጋጀቱ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሀገራቸው ልማት እንቅስቀሴ ጋር እንዲተሳሰሩ የበኩሉን ሚና ስለሚጫወት ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል።

ኮርፖሬሽኑ የሚተግበራቸው ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ያደረጉ መርሀ ግብሮች እንዳሉት አቶ ረሻድ ከማል መጠቆማቸውም ተገልጿል፡፡

መርሀ ግብሮችን ተግባራዊ ለማድረግ የፋይናንስ ማፈላለግ እና የግንባታ ቴክኖሎጂ አማራጮች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

ከህግ-ማዕቀፍ በተጨማሪም የዲዛይን፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ስለሚኖረው ቁጠባና የብድር አገልግሎቶችና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የተገናኙ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ለማ ዋቄዮ በበኩላቸው በፌደራል ቤቶች ኮርፓሬሽን ለሚጀመረው የዳያስፖራ የቤቶች ልማት ባንኩ ብድር ማቅረብ እንደሚችልም ገልጸዋል።

የውይይቱ ተሳታፊዎች ዳያስፖራዎች ኮርፖሬሽኑ እያስመዘገበ ባለው ውጤት ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው የቤት ልማት መርሀ ግብሩ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን መግለጻቸውን ከኮርፖሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ  86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
      ✨ ግንባታው 80% መድረሱ
      ✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
      ✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
      ✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ

🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለአማራ ሕዝብ ማህበራዊ እረፍት ማግኘት የድርሻን በጎ ሚና መወጣት ማለት እንዲህ ነው!! አዕምሮው ዕንጉልፋቶ ሆኖ በተበላሸ ጋዜጠኛና ዲያስፖራ እየተነዱ ወጣቱን ከማስጨረስና ከመሞት እውነታውን አውቆ እንዲህ በሰላም እጅን መስጠት ያዋጣል ክልሉልና ህዝቡንም ከመአት ያድናል! እረፍትም ያገኛል::

ሰላምለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ህዝብ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ ረፋድ ባጋጠመ የመሬት ናዳ ከ20 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበል ዛሬ ሰኞ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል።

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ምስክር ምትኩ አደጋውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ እሰካሁን በተደረገው ፍለጋ ከ 20 በላይ አስከሬን መገኘቱንና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ገልጸዋል።

በስፍራው ለነፍስ አድን ተግባር የተሰበሰቡ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የአካባቢው ነዋሪዎች የአደጋው ሰለባ መሆናቸውን አቶ ምስክር ተናግረዋል።

በአደጋው ሰለባ ከሆኑት ሰዎች መካከል የወረዳው ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ሴቶችና ሕፃናት እንደሚገኙ ተገልጿል።በአሁኑ ሰዓት የአስክሬን ፍለጋና የነፍስ አድን ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ዋና አስተዳዳሪው ተናግረዋል።

የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማርቆስ መለሰ በበኩላቸው በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን በመለየት የነፍስ አድን ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የጎፋ ዞን መንግስት ኮምንኬሽን መረጃ ያመላክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ  86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
      ✨ ግንባታው 80% መድረሱ
      ✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
      ✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
      ✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ

🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Official Statement Regarding Recent Video Circulation
Ethiopian Airlines has watched the circulation of a viral video on various social media platforms depicting a passenger being removed from flight ET308 on July 19th, from Addis Ababa to Nairobi. We took the necessary time to investigate the matter thoroughly and bring the factual information to the public.
On the date mentioned above, the flight experienced an overbooking situation.

Three individuals with standby economy class boarding pass arrived at the boarding gate just a few minutes before the scheduled departure time of the flight. The Boarding Agent advised them that the flight was full and they would be protected on the next flight. However, they ignored the advice of the Boarding Agent and attempted to board the aircraft bypassing security personnel at the boarding gate. Our staff members courteously asked these passengers to disembark.

One passenger acquiesced to this request, while the remaining two were escorted off the aircraft by security due to non-compliance. It is pertinent to mention that these passengers were booked in economy class, and their seating was in no way influenced by the presence of a non-Ethiopian national VIP passenger in business class.

Ethiopian Airlines follows a standard protocol wherein VIPs, Business Class Passengers, and Platinum ShebaMiles members are allowed to board subsequent to the seating of all other passengers. A misapprehension arose among the standby passengers, leading to the distorted belief that their seats had been allocated to a VIP. This is not the case, and the circulating video does not reflect the true sequence of events.
We extend our gratitude to our patrons for allowing us the chance to clarify these circumstances before forming any judgments. Ethiopian Airlines is dedicated to the safety and well-being of all our passengers and to the adherence of our established operational guidelines.

The passengers affected by the overbooking were protected on the next available flight. We appreciate your understanding in this matter.

Ethiopian Airlines
A proud member of Star Alliance

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጥንቃቄ ለወላጅችና ለወጣቶች ‼️

ኢትዮጵያ ውስጥ የ IT ተማሪዎች የሆናችሁ ልጆች ወደ ታይላንድ ስራ አለ በማለት ኢንተርቪው አድርጋችሁ ሌሎችም ዶክመንት አቅርባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ በሙሉ ጉዟችሁን እንድትሰርዙ:: እስካሁን በቁጥር የማይታወቁ ኢትዮጵያዊያን ይህን ዶክመንት አሟልተው ከሄዱ በኃላ ወደ ማይናማር በመርከብ/ጀልባ ታግተው መወሰዳቸውን እና በማናማር በጉልበት የተለያዩ የኦንላይ ስራዎችን ሃኪንግ ጨምሮ እየሰሩ ይገኛሉ:: መንግስት ይህን ጉዳይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኩል እንዲከታለልና ለዜጎች ጥብቅና ዋስ እዲሆን እጠይቃለሁ::

እነዚህን ወጣቶች ቤተሰብ ለማስለቀቅ በኢትዮጵያ ከ500 ሺህ ብር እስከ 750 ሺህ ብር ድረስ በመክፈል ላይ ይገኛሉ:: ይህን ጉዳይ የሚሰሩት ደግሞ ሃበሾች መሆናቸው እጅጉን ያሳዝናል ያበሳጫል:: በማይናማር በዚህ ህገወጥ ስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉ ታግተው ገንዘብ ተከፍሎ ከተመለሱ ሰዎች አረጋግጫለሁ:: በአሁን ሰአት እኔ የማውቃቸው ሰዎች ልጆችም በማይናማር ታግተው እስከሁን 300 ሺህ ብር ከፍለው ልጆቻቸው እንዲለቀቁ በመጠባበቅ ላይ ናቸውና ጥንቃቄ አድርጉ!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

What the new IMF credit line means for Ethiopia's economy
Ethiopia has secured financing assurances from its official creditors to expedite the approval of a new loan by the IMF executive board. These assurances come from bilateral creditors such as the Paris Club and China, ensuring they will restructure their loans to Ethiopia in line with the IMF’s programme. The country has been in talks with the IMF for over two years regarding a new programme following challenges with its previous loan due to civil strife and various economic setbacks. Bhavesh Chandaria, Chief Executive Officer, Ethiopian Steel PLC for more. https://www.cnbcafrica.com/media/6358519381112/what-the-new-imf-credit-line-means-for-ethiopias-economy/?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1L03UiWKVQ_JurrcDJoMwBXFyIdfma_0NYQbq09lQMz7-Ia3Rx9thZCsU_aem_YUC7rbvML5hWzvz7DLJR5g

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ማጠቃለያ መድረክ ላይ የተናገሩት!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቶማስ ሳንካራ "ሻምፓኝን ለጥቂቶች፤ ወይም ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለብዙሀን፡፡ ከሁለት አንዱን መምረጥ አለብን" በሚል ንግግሩ ተለይቶ የሚታወስ የአፍሪካው ቼ ጉቬራ ነበር፡፡ ሆኖም በምዕራባውያን ቅጥረኞች ሕዝቤን እና ሃገሬን እንዳለ በፈረንሳይ ሴራ ደመ ከልብ ሆኖ መቅረቱ የሚታወቅ ነው። ከዛው ከቡርኪናፋሶ ታዲያ አዲሱ ሳንካራ የሚባል ዕንቁ መሪ ከተገኘ ከረምረም ብሏል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክስ ትከፍቱም ፈረንሳይ ለሶስት ጊዜያት የግድያ ሙከራ የፈፀመችበትን እና አጥብቃ እያደነችው ያለውን የአፍሪካዊ ፈርጥ የሆነውን መሪ በተመለከተ ብዙ ሚስጥራትን ታደምጣላችሁ፡፡ ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=UVWwBUi-V14

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር መረጃ

ሞርካና እና ሞሂ የተባሉ የአሸባሪው ሸኔ አመራሮች ከነታጣቂዎቻቸው ተደምስሰዋል! ጃል ሞርካና ጃል ሞሂ የተባሉ የጠላት ሻምበል አዛዦች እና ግብረ አበሮቻቸው ተሰባስበው በቀጣይ በሚወስዱት የሽብር ተግባር ዙሪያ እያቀዱና እያሴሩ በነበሩበት ሰዓት መረጃው የደረሰው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር ፈጥኖ በስፍራው በመድረስ በሰላም እጅ እንዲሰጡ ቢጠይቅም ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እርምጃ ሊወስድባቸው ችሏል።

ሁለቱን አመራሮች ጨምሮ ከሌሎች ሁለት የቡድኑ አባላት ጋር በተወሰደባቸው ፈጣን እርምጃ የተደመሰሱ ሲሆን ለጥፋት አላማ ሲጠቀሙበት የነበረ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና የተለያዩ ቁሳቁሶች ተማርከዋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ቶሌ ወረዳ ክፍለጦሩ በሚያደርጋቸው ፈጣን እንቅስቃሴና ደምሳሽ እርምጃዎች ስጋት ላይ የወደቁ አራት የሽብር ቡድኑ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ሰጥቷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#ጎፋ

በጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት ናዳ ሳቢያ የሞቱ ወገኖች አስከሬን ፍለጋ እንደቀጠለ ነው።

እስከአሁን በሰው ኃይል በተደረገ ቁፋሮ የ157 ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል።

እስከአሁን ህፃናትን ጨምሮ 105 ወንዶች እና 52 ሴቶች በአደጋው መሞታቸው ተረጋግጧል።

የተረፉ የቤተሰብ አባላትን ወደ አንድ ቦታ የማሰባሰብ ስራም እየተሰራ ነው።

የሟቾች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል።

የነፍስ አድን ሥራው አሁንም ቀጥሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለመንግስት የፀጥታ ሃይሎች እጁን የሰጠው የፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልልና ለምስኪኑ አርሶ አደርና ሰው አክባሪው ደጉ የአማራ ህዝብ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአማራ ክልል የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

በአማራ ክልል በርካታ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በመንግስት የቀረበላቸውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ሰላማዊ ሕይወት እየመሩ መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ ።

የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መረጃ እንዳስታወቀው፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታዩትን የፀጥታ ችግሮች በንግግርና በዉይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በመንግስት ለታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በተደጋጋሚ የሰላም አማራጮች ሲቀርቡ ቆይተዋል፡፡

ይሁንና በክልሎችም ሆነ በፌደራል መንግስት እያቀረበ ያለው የሰላም አማራጭ እንዳይሳካ እና ወደ መሬት እንዳይወርድ በተለይም ደግሞ ውጭ ሆነው በትግሉ ስም ጥቅም የሚያግበሰብሱ አንዳንድ ጽንፈኛ የዲያስፖራ አባላት ሰብስበው በሚልኩት ረብጣ ዶላር እንዲሁም ንፁሃንን አግተውና በጭካኔ ገድለው በሚጠይቁት እና በሚዘርፉት ገንዘብ ጥቅም የሰከሩ አንዳንድ የታጣቂ ቡድን አባላትና አመራሮች የሰላሙን አማራጭ ሲገፉ መቆየታቸውን የጋራ ግብረ ሀይሉ መግለጫ አመልክቷል፡፡

መግለጫው አያይዞም፤ከጥቅም፣ከጎጠኝነት እና ከገንዘብ ክፍፍል ጋር በተያያዘ በአብዛኛው በታጣቂ ቡድኑ አባላት እና በቡድኑ አመራሮች መካከል በሚፈጠር አተካራ እና የእርስ በርስ መጠፋፋት የትግሉ ዓላማ ከመስመር ወጥቷል በሚል በራሳቸው በቡድኑ አባላት እና አመራሮችም ጭምር እየታየ እና እየተገለፀ መምጣቱ ክልሎችን ለግጭትና ለትርምስ እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

ይህን ተከትሎም ይላል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል መግለጫ፤ ለመንግሰት እጃቸውን በመስጠት ወደ ሰላማዊ ህይወት እየተቀላቀሉ ያሉ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መምጣቱን ገልጿል፡፡

በዛሬው እለትም በአማራ ክልል የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሃይሎች እጁን መስጠቱን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአዲስ አበባ ከተማ ዳሌ ለመጨመር በሚል የሚወሰደው ፕሪዲንሶሎ መድኃኒት በርካቶች ለህመም እየዳረገ  መሆኑ ተነገረ

ፕሪዲንሶሎን የተሰኘውን በተለይ ለአስም ታማሚዎች እንዲሁም መድኃኒቱ ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች ብቻ በተለየ መልኩ  በሃኪም ትዕዛዝ የሚወሰድን መድኃኒት ካለ ሀኪም ማዘዣ የሚወስዱ  ወጣቶች ቁጥር እየተበራከተ መሆኑ ተጠቁሟል።

በተጨማሪም ነፍሰጡር የሆኑ ሴቶች መድሃኒቱን በሚወስዱ ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርጉ የሚገባ መሆኑን ተገልጿል ። በተለይም በእርግዝና የመጀመሪያ ጊዜያቶች ሲወሰድ በጽንሱ ላይ የላንቃ መሰንጠቅ እና  ዝቅተኛ የሆነ የክብደት መጠን እንዲኖራቸው እንደሚያደርግም ነግረውናል።

በተለይም ሴቶች ዳሌና ለጠቅላላ ውፍረት በማለት እየወሰዱት ያሉ ሲሆን በዚህም ለተለያዩ ህመሞች እየተጋለጡ መሆኑን  በአቤት ሆስፒታል  የድንገተኛ ክፍል እና ጽኑ ሁሙማን ሲፔሻሊስት  ዶክተር አብርሃም ጀንበሩ ይናገራሉ።

ከዚህ መድሃኒት ጋር  ተመሳሳይ የሆነ ነገር ግን የተለየ  እና  ብረት የሚገፉ እንደ ስፖርተኞች ላሉ  ከፕሪዲንሶል በተለየ መልኩ  የሚወሰድ መድሃኒት ያለ ቢሆንም  በባለሙያዎች  ታዞላቸው እንደሚወሰዱ መክረዋል። በተጨማሪም ፕሮዲንሶል  መድኃኒት በሃኪም ትዕዛዝ ሲወሰድ ራሱ  በተመሳሳይ መልኩ ሳይሆን  መድሃኒቱ መወሰድ ከተመጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ መጨረሻው ቀን የመድሃኒት መጠኑ እየቀነሰ መሄድ እንዳለበት ካልሆነ ግን መድሃኒቱ እንደ ሱስ እንደሚሆንም አክለዋል ገልጸዋል።

መድኃኒቱ የሰውነት መጠን ሲጨምር በሚፈለግበት ቦታ ላይ ሳይሆን ባልተፈለገ ቦታ ላይ ከመጠን ያለፈ የሰውነት መጠን የሚጨምር መሆኑን ዶክተር አብርሃም ጀንበሩ  ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር ዜና

በሸዋ አካባቢ ታጣቂዎችን አደራጅቶ ከመንግስት ጋር ሲፋለም የነበረው አሰግድ መኮንን ዛሬ እጁን ለመንግስት ሀይሎች መስጠቱ ሰጥቷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር ዜና፡-

በአማራ ፅንፈኛ ሀይል ፀረ ህዝብ እንቅስቀሴ የተማረሩ የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን ለመንግስት እየሰጡ ነው!

በአማራ ፋኖ የሽዋ ዕዝ ዋና አዛዥ በመሆን ቡድኑን ሲመራ የነበረው ኮሎኔል አስግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሀይሎች ዛሬ እጁን ሰጥቷል፡፡ ኮለኔል አስግድ እጁን የሰጠው ፅንፈኛ ሀይሉ በአማራ ህዝብ በተለይም ደግሞ በአማራ ወጣቶች ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍና በደል በመቃወም ስለመሆኑ ታማኝ ምንጮች ከስፍራው አረጋግጠዋል። አመራሩ እጅን የሰጠው ገበየሁ ወንድማገኝ ከተባለ አጃቢው ጋር ኮምበልቻ ከተማ መሆኑ ታውቋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኮርፖሬሽኑ በ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ላይ እና በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ውይይት አደረገ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ባተገባደደው በጀት ዓመት በስድስት የሪፎርም ዓመታት፡- በተለይ በገቢ እድገት እና በመፈጸም አቅም ግንበታ ረገድ ከፍተኛ ስኬት ማስመዝገቡ ተገምግሟል፡፡

በ2016 በጀት ዓመት የኮርፖሬሽኑ ዓመታዊ ገቢ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ኮርፖሬሽኑ ተቋማዊ ሪፎርም ሲጀምር ከነበረበት 2010 ዓ.ም ተመሳሳይ በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር ኮርፖሬሽኑ የ 13 እጥፍ የገቢ እድገት ማሳየቱም ተገልጿል፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ሀሳብ አመንጪነት እተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት አካል በሆኑ የኮርፖሬሽኑ ሕንጻዎችና ይዞታዎች ላይ የሪኖቬሽና የማስዋብ ሥራ በመስራት የድርሻውን መወጣት የሚያስችል አቅም መፍጠሩ የኮርፖሬሽኑን ጠንካራ የመፈጸም አቅም ማሳያ እንደሆነም ተመላክቷል፡፡

ግንባታቸው የተጠናቁ ሕንጻዎችን ወደ አገልግሎት እንዲገቡ መደረጉንና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የግንባታ ሳይቶችን ደግሞ የማጠናቀቂያ ስራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ገምግሟል፡፡

በከተሞች የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል የተለያዩ የማህበረሰብ አካላትን ታሳታፊ የሚያደርግ መርሀ ግብሮችን መንደፉን የገለጸው ኮርፖሬሽኑ፡- መርሀ ግብሮችን ተግባራዊ ለማድረግ የፋይናንስ አቅሙን ለማጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡

በሀገር ውስጥና በውጭ አገራት ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችሉ ሥራዎች መሰራታቸውም በስኬታማነቱ ተገምግሟል፡፡

ከዚህ በፊት ሲሰጥ የነበረውን የአገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል ፣ ደበንበኞች የአገልግሎት ክፍያቸውን በቀላሉ በእጅ ስልካቸው ተጠቅመው በ 4 የተለያዩ ባንኮችን እና በቴሌብር ክፍያቸውን እፈየፈጸሙ መሆኑም ተገልጿል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ከሰማንያ ስድስት በላይ ህንፃዎችን በማደስ የከተማዋን ስታንዳር እንዲያሟሉና ውብ ገጽታ እንዲላበሱ ማድረግ መቻሉም ተነስቷል፡፡

የግንባታ ግብዓት እጥረትን ማቃለል የሚያስችሉ ብሎም እንደሀገር ተጨማሪ አቅም መሆን የሚችል የአርማታ ውህድና ብሎኬት ማምረቻ ማእከልን በዚሁ በጀት ዓመት ተከላውን በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉም ተገልጿል፡፡

ኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይም ውይይት ያደረገ ሲሆን ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች እና ዓብይ ተግባራት ላይ ተጨማሪ የትግባራ አቅጣጫ በስማቀመጥ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረውን ውይይት ተጠናቋል፡፡
(ፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሩሲያ ፍርድ ቤት በአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ላይ የ16 አመት እስር ቅጣት አስተላለፈ

የጋዜጠኛው ቀጣሪ ድርጅት የሆነው ዎል ስትሬት ጆርናል ፍርዱን "አሳፋሪ እና ተሳሳተ ፍርድ" ሲል አጣጥሎታል።
https://bit.ly/468nfPf

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ  86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
      ✨ ግንባታው 80% መድረሱ
      ✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
      ✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
      ✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ

🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ብድር ማግኘት የሚያስችላት ዋስትና ከአበዳሪዎቿ አግኝታለች! ይህ ከ IMF ብድር ለማግኘት ለዓመታት ደጅ ለጠናችው ኢትዮጵያ ዕጅግ መልካም ዜና ነው‼

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ያደረገው ወጣት ወላጅ አባት ስለ ልጃቸው አስቀድመው ለፖሊስ አሳውቀው ነበር ተባለ


ማቲው ክሩክስ የተባለ የ20 ዓመት አሜሪካዊ ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል ሲሞክር በጸጥታ ሀይሎች ተገድሏል


የአሜሪካ ሚስጢራዊ ደህንነት ሀላፊ ከስልጣን እንዲለቁ ግፊት እየተደረገባቸው ይገኛል


ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bRNc6X

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ  86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
      ✨ ግንባታው 80% መድረሱ
      ✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
      ✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
      ✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ

🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808

Читать полностью…
Subscribe to a channel