የሩሲያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክልሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም አቶ አክሊሉ ታደሰ÷ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ያላቸውን ወዳጅነት የሚመጥን የኢንቨስትመንት ግንኙነት እንዲኖራቸው መስራት እንደሚያስፈልግ አመላክተዋል፡፡
ለዚህም ተቋማቸው ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ መሆኑን እንዳረጋገጡ የኮርፖሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡
አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን በበኩላቸው÷ኤምባሲያቸው አዳዲስ የሩሲያ ባለሀብቶች በግብርና፣ በአውቶምቢል አሴምብሊና ሌሎችም የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በስፋት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
በቅርቡም በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠናና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመግባት ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ባለሃብቶች መኖራቸውን ጠቅሰዋል፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ የቀረቡ መሰረተ ልማቶች ለባለሃብቶቹ ምቹ መሆናቸውንና በጋራ በመስራት ውጤት ማምጣት እንደሚቻልም ጠቁመዋል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ሰበር ዜና ‼️
የመከላክያ ሰራዊት ቀይ መለዮ ለባሽ አባል የነበረና ከመከላክያ ሰራዊት በመውጣት የእስክንድር የግል ጠባቂና ወጣቶችን መልማይ አሰልጣኝ የነበረው ግዛቸው ይቴ ከነ ግብራበሮቹ እርምጃ ተወስዶባቸው ተደምስሰዋል::
ግዛቸው ይቴ ከዚህ ቀደም የዘመነ ካሴ እና የማስረሻ ሰጤ ጠባቂ ሆኖ መቆቀቱ ይታወቃል::
አቢይ 2002 ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆን እርግጠኛ ሆንኩኝ
በኢንሳ ከጠሚ ዶር አብይ አህመድ ጋር ከ 4 ዓመት በላይ የሰራው ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ ፦ስለ ጠሚ ዶር ዓብይ አህመድ አቅምና ድፍረት እንዲሁም ስራዎች መመስከር ጀምሯል::
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፒያሳ ለሚነሱ የግል አልሚዎች “ካሳ እና ምትክ መሬት” እንደሚሰጥ አስታወቀ!
በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ ከተገነባው የአድዋ ድል መታሰቢያ ጎን በሚገኘው ቦታ ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች፤ ከስፍራው እንደሚነሱ የከተማይቱ ከንቲባ አዳነች አበቤ ማረጋገጫ ሰጡ። ለእነዚህ የልማት ተነሺዎች የከተማው አስተዳደር “የጋራ መኖሪያ ቤት” አሊያም “አዲስ የሚገነባ የቀበሌ ቤት” እንደ የምርጫቸው እንደሚያቀርብ፤ በአካባቢው በተዘጋጀው ፕላን መሰረት ግንባታ ለማከናወን የገንዘብ አቅም ለሌላቸው የግል አልሚዎች ደግሞ “ካሳ እና ምትክ መሬት” እንደሚሰጥ ገልጸዋል።
አዳነች ይህን ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በመካሄድ ላይ የሚገኙ “የመንገድ ኮሪደር ልማት” ስራዎችን በተመለከተ በሰጡት ገለጻ ነው። በመንግስት እና ለመንግስት ቅርበት ባላቸው የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በትላንትናው ዕለት በተላለፈው በዚህ ገለጻ፤ የኮሪደር ልማቱን የተመለከተ ጥናት ሲከናወን የቆየው ከግንቦት 2015 ጀምሮ መሆኑ ተጠቅሷል።
ይህ የመንገድ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከጸደቀ ማግስት ጀምሮ “ወደ ስራ እንዲገባ እና ልዩ ክትትል እንዲደረግለት” ውሳኔ ተላልፎ ነበር። ከንቲባ አዳነች በትላንቱ ገለጻቸው ይህንኑ አረጋግጠዋል።
“ይሄንን በምንሰራበት ሰዓት ከመንገድ ላይ የሚነሱ፣ ከመንገድ ላይ ወደ ውስጥ ጠጋ የሚሉ አጥሮች ይኖራሉ። ከተለያየ ቦታ ላይ በእርጅና አሁን ያለንበትን ዘመን የማይመጥኑ ግንባታዎች አሉ። ከከተማው መዋቅራዊ ፕላን ውጪ የተገነቡ አሉ። የተለያዩ ጥፋቶች አሉ...እርሱን ለማስተካከል ሰዎችን ከቦታቸው ልናነሳ እንችላለን” ሲሉም አዳነች ተናግረዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ትግራይ ውስጥ እየታየ ያለው የፀጥታ እንዲሁም የደህንነት ችግር ጋር ተያይዞ ለተነሳው ጥያቄ የሰጠሁት ምላሽ የተወሰነው ነው ::
እየታዩ ያሉ የተደራጀ ሌብነት : ድንበር ተሻጋሪ የኢኮኖሚ አሻጥር እና ኮንትሮባንድ እንቅስቃሴዎች የህዝብ እና የሃገር ሃብት እየዘረፉ ያሉ አካላት ግን ዝም ብለን አናያቸውም::
ይህንን የመቆጣጠር ስራ በክልል ብቻ ሳይሆን የፌደራል መንግስትም ስራ በመሆኑ ማለትም የፌደራል ደህንነት : የፌደራል ፓሊስ እንዲሁም አስፈላጊ ሲሆን የሃገር መከላከያ ስራ በመሆኑ በጋራ ተናብበን መፍትሄ እንሰጠዋለን ::
እነዚህ ዝም ካልናቸውም አደገኛ በመሆናቸው ትግራይ ላይ ህግና ስርዓት እንዳይኖር ስለሚያደርጉ : ትግራይ ላይ ያለው የክልል መንግስት እንዲዳከም የሚያደርግ በመሆኑ : ብሎም መንግስትን የሚገዳደሩ ቡድኖች የሚፈጥር ስለሚሆን ግዜ ሳንሰጠው በጋራ መፍትሄ እንፈልግለታለን ::
ዶክተር አብርሃም በላይ የመከላክያ ሚኒስትር
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑካን ቡድን በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው
“ደህንነቱ ለተጠበቀ ነገ ዓለም አቀፍ የፖሊስ ኃይል ትብብር” በሚል መሪ ቃል እ.ኤ.አ ከማርች 5 እስከ 7 ቀን 2024 በዱባይ እየተካሄደ ባለው የዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
ልዕካን ቡድኑ በቦታው ሲደርስ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንሰላ ጀነራል ፅህፈት ቤትና በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ደማቅ አቀባበል አድርገዋል፡፡
ክቡር ኮሚሽነር ጀነራሉ ከክቡር የዱባይ ፖሊስ ዋና አዛዥ ሌተና ጀነራል አብዱላህ ከሊፋ አል ማሪ ጋር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የጎንዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጋር የተጠናከረ ግንኙነት እንዳላት የገለፁት ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ይህንን ግንኙነት በፖሊስ ዘርፍም የበለጠ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡
የሁለቱ ሀገራት የፖሊስ አመራሮቹ በቴክኖሎጂ፣ በአቅም ግንባታ፣ በልምድ ልውውጥ፣ በቪ.አይ.ፒ ጥበቃ፣ በአቪዬሺን ደኅንነት፣ በፈንጂ ቁጥጥርና በሁነት ደኅንነት እንዲሁም በሎጀስቲክ ድጋፍ ለማድረግ እና አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡
ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል በዱባይ ኢንተርነት ሲቲ ሞቶሮላ ማዕከል ቴክኒካል ስልጠና እየወሰዱ ያሉትን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ መምሪያ ሙያተኖችን ጎብኝተው የስልጠና ሂደቱን የተከታተሉ ሲሆን ስልጠናውን እየሰጡ ካሉ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና የሞቶሮላ ሶሉሺን ዳይሬክተር ዩቫል ሀናን እና ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍረካ ሀገራት የሞቶሮላ ሲስተም ኢንጂነር ሙሉጌታ መለሰ ጋርም ውይይት አድርገዋል፡፡
ከቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር ተያይዞ የህግ አስከባሪ አካላትን የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችና የወንጀል ስጋቶች እየጨመሩ ባሉበት በዚህ የዲጂታል ዘመን ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤው ከ138 ሀገራት የተውጣጡ የፖሊስ አመራሮችን ያገናኘ መድረክ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ደህንነቱ ለተጠበቀ ነገ፣ ለብሩህና ለተሻለ ህይወት ጠንካራ ግንኙነትን የሚገነቡበት ነው ተብሏል።
በሽብርተኝነት፣ በተደራጁ ወንጀሎች፣ በኢኮኖሚ ወንጀሎች፣ በህገ-ወጥ የገንዘብና የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር፣ በሳይበር ወንጀል፣ በፎረንሲክስ ሳይንስ፣ በትራፊክ ደህንነት እና በሌሎች የህግ አስከባሪ አካላት አንገብጋቢ ጉዳዮች እና ተግዳሮቶች ላይ የተዘጋጁ ፅሑፎች ቀርበው ጠንካራ ውይይት አድርገዋል፡፡
የፖሊስ ሥራዎችን ለማጠናከርና ለማኅበረሰብ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ድሮኖች ያላቸው አስተዋፅኦ ላይ የጉባኤው ተሳታፊዎች ውይይት ያካሄዱ ሲሆን ወንጀልን በመቀነስ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ተግባራዊ ሊደረጉ በሚገቡ ዘዴዎች ላይም መክረዋል፡፡
የዲ ኤን ኤ ላቦራቶሪ ለፎረንሲክ ምርመራዎች ያለው አስተዋፅኦ፣ የተባበሩት መንግስታት የሕገ-ወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን እና የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገሮችን የመከላከል ስትራቴጂ፣ ዓለም አቀፍ ትብብር የዕፅ ዝውውሩን በመቀነስ ረገድ ያለው ሚና፣ ወጣቶችን ከአደንዛዥ እፅ ሱስ ለመከላከል የተቋማት፣ የኅብረተሰብ እና የስነ-አእምሮ ህክምና ሚና፣ አደንዛዥ ዕፅን ለመዋጋት የሚያግዙ ምርጥ ልምዶች እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ተሳታፊዎቹ ተጋርተዋል፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጣይ የወንጀል ተግዳሮቶችን ለመዋጋት ጉባኤው ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳለሁ ተገልጿል፡፡
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561

እስላም ክርስቲያኑ ገጠመ ጦማቸው
ወደ አምላክ ለመሄድ ቀጠሮ እንዳላቸው
አምላክ ይሄን አይቶ ምነው በረዳቸው
የመቻቻል ነበር ጥንትም ትዳራቸው☪✝💚💛❤
ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
የደሬ ቴምብሮች
የኢትዮጵያ ፖስታ በጀግናዋ ረ/ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ምስል ያሳተመውን ቴምብር ይፋ አድርጓል።
ደሬ ለሀገር የዋለችውን ውለታ ታሪክ የማይረሳው መሆኑን ተከትሎ በስሟ ቴምብር መታተሙ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ፖስታ ሀገሪቱ ያላትን ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ሀብቶች በቴምብር በማሳተም ሲያስተዋውቅ ቆይቷል።
ሴቶች ለሀገር ግንባታ ያላቸውን ጉልህ ተሳትፎ እውቅና መስጠት እንደሚያስፈልግም ያነሳው የኢትዮጵያ ፖስታ፤ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነችውን ጀግናዋን አትሌት ደራርቱ ቱሉን በቴምብር ምልክቱ አኑሯታል።
የኢትዮጵያ ፖስታ፤ ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ መጀመሪያ ካሸነፈችበት ኦሎምፒክ አሁን እስካለችበት ኃላፊነት ድረስ የሚገልፁ ምስሎች በቴምብር አሳትሟል።
የኢትዮጵያ ፖስታ ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀንን በድምቀት አክብሯል።
የሴቶች ቀንን ከማክበር ባለፈም፤ እኩልነት እና ሴቶች ያደረጉትን ተጋድሎ እና የሀገር ውለታ መዘከር ያስፈልጋልም ተብሏል።
ሶማሊያ እና ቱርክ የጋዝ እና ነዳጅ ልማት ሰምምነት ተፈራረመሙ!
ቱርክ ከሶማሊያ ጋር በውቅያኖስ ውስጥ ጋዝ እና ነዳጅ ለማልማት በትናንትናው እለት ስምምነት ማድረጓን የቱርክ የኢነርጂ ሚኒስትር ተናግረዋል።
ይህ ስምምነት ሁለቱ ሀገራት ባለፈው ወር ከተፈራረሙት ወታደራዊ ስምምነት የቀጠለ እና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ የሚያጠናክር ነው ተብሏል።
ስምምነቱ በሁለቱ መንግስታት መካከል የተፈረመ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ በሶማሊያ መሬት እና ውሃማ አካላት ውስጥ ነዳጅ መፈለግን እና ማምረትን የሚያካትት መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።
በስምምነቱ መሰረት የሶማሊያ ሀብት ለሶማሊያውያን ለማዋል እና በአፍሪካ ቀንድ የቱርክን ተጽዕኖ ከፍ ለማድረግ አላማ እንዳላቸው ሚኒስትሩ አልፓርስላን ባይራክታር ገልጸዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የሀዋሳ ከተማ ሰላምን ይበልጥ ለማጽናትና የወንጀል ድርጊትን ለመከላከል የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ፡ የሰው ሰራሽ አስተውሎን የተላበሱ(AI) Facial recognition ካሜራዎችን ለሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ መኩሪያ መርሻዬ አበረከቱ።
ቀደም ሲል በከተማው አገልግሎት ላይ የነበሩ የደህንነት /CCTV/ ካሜራዎችን የመፈፀም አቅም በእጥፍ የሚያሳድግ እንደሆነ የተነገረው Facial recognition ካሜራን የተቀበሉት፤ ከንቲባ መኩሪያ መርሻዬ ድጋፉ የሀዋሳ ከተማን ስማርት ሲቲ ለማድረግ የተጀመሩ ተግባራትን የሚያጠናክርና በተለይ ከተማው የሚታወቅበትን ሰላም ለማጽናት የሚሰሩ ተግባራትን በተሻለ ጥራት ለመፈጸም የሚያግዝ እንደሆነ ገልፀው ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል።
አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ አክለው የሲዳማ ክልል አሁን ካለበት የተሻለ ፍፁም ሰላማዊ ክልል ለማድረግ እየተሰራ በመሆኑ የህዝባችንን ደህንነት ለማስጠበቅ በቴክኖሎጂ የተደራጀ ክልል ለመፍጠር እየተሰራ ሲሆን የሀዋሳን ከተማን ሙሉ ለሙሉ ስማርት ሲቲ ለማድረግ በተጀመረው እንቅስቃሴ ይህንን የካሜራ ቴክኖሎጂ በከተማችንን ተግባራዊ ለማድረግ የካሜራ ቴክኖሎጂ ግብዓቶችንን ለሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አስረክበናል ብለዋል።
ከዚህ በተጨማሪ ወደ ክልላችንን የሚመጡትንም እንግዶችም ሆነ የክልላችንን ነዋሪዎችን ደህንነት ሙሉ ለሙሉ ለማስጠበቅ የሲዳማ ክልልን የሰላም ቀጠና ለማድረግ በትኩረት እና በቁርጠኝነት እየተሰራ ሲሆን ለዚህም የቴክኖሎጂ ጥቅም ከፍተኛ በመሆኑ የሲዳማን በክልል በቴክኖሎጂ የደረጀ ለማድረግ በቀጣይነት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
የኢትዮጵያ መንግሥት የባሕር በር አማራጮቹን ለማብዛት እየሠራ ነው።
የኢፌዴሪ መንግሥት የባሕር በር ማግኘትን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች አንዱ አድርጎ እየሠራበት መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት ከሶማሌ ላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
ይህ በዚህ እንዳለ የኢትዮጵያን የባሕር በር መብት ጎረቤት ሀገሮች ተገቢውን ዕውቅና እንዲሰጡትና የባሕር በር አማራጮችን ለማብዛት እንዲቻል ከጎረቤት ሀገራት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።
የውይይቱ ዋና ዓላማ ኢትዮጵያ የጀመረችው የባሕር በር የማግኘት ሕጋዊ አካኼድ በሌሎች ዘንድ ተገቢውን ግንዛቤ እንዲያገኝ ማድረግ አንዱ ዓላማው ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከሶማሊያ በኩልም ሆነ በሌሎች ወገኖች የተፈጠረውን አላስፈላጊ ስጋት መፍታት ሁለተኛው ዓላማው ነው። በሦስተኛ ደረጃ ደግሞ ቀደም ሲል በተደጋጋሚ ሲገለጽ እንደነበረው በጎረቤቶቻችን የባሕር በር አማራጮችን በሊዝ ለማስፋት የሚያስችል ዕድል መፍጠር ነው። እንዲሁም በቀጣናው መረጋጋት እና መተማመን ላይ የተመሠረተ የባሕር በር በዘላቂነት የማግኘት ዕድልን በሁሉም አቅጣጫዎች ለማስፋት ያለመ ነው።
የሸኔ ቡድን ከአደረጃጀቱ እየፈረሰና ለሰራዊቱ እጅ እየሰጠ ነው ሲሉ በማዕከላዊ ዕዝ የአንድ ኮር አዛዥ ተናገሩ።
የኮር አዛዡ ብርጋዲየር ጀኔራል ደስታው ተመስገን በያዝነው የየካቲት ወር የመጨረሻ ሳምንት ብቻ 22 የሽብር ቡድኑ አባላት ለሠራዊቱ እጅ መስጠታቸውን የገለፁ ሲሆን የተሰነዘረበትን ወታደራዊ ጥቃት መቋቋም ያልቻለው አሸባሪ ቡድኑ ተበታትኖና ተደብቆ ለመንቀሳቀስ ተገዷል ብለዋል።
ኮሩ የሃገሩን ሰላም ለማረጋገጥ ተቋማዊ ተልዕኮውን በድል ለማጠናቀቅ አሸባሪዎችን ተከታትሎ የመደምሰስና ቀጠናውን ከስጋት ነፃ የማድረግ ግዳጁን በጀግንነት እየፈፀመ ነው ሲሉ ጀነራሉ መኮንኑ ተናግረዋል።
እጃቸውን ከሰጡ የአሸባሪ ሃይሉ አባላት መካከል አብዱ ከማል ( ጃል ጢቂ ) አንዱ ሲሆን አቃፊነት መገለጫው ከሆነ የኦሮሞ ማህበረሰብ ተወልጀ ልዩነትን አብዝቶ ከሚሰብክ ሰላምን ከሚፀየፍና ንፁሃንን መጨፍጨፍ መለያ ባህሪው ካደረገ አሸባሪ ቡድን ጋር አባል በመሆን ያሳለፍኩት ጊዜ ስህተት መሆኑ ስለገባኝ ለመከላከያ ሠራዊቱ እጀን ለመስጠት ተገድጃለሁ ብሏል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተኪያሄደ ባለው አለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚብሽን ላይ የቱሪዝም ሀብቶቿን እያስተዋወቀች ነው::
በሁለተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ ኤግዚብሽን ላይ የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከተለያዩ አለምአቀፍ የጉዞ ድርጅቶች እና የሀገራት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል::
በውይይታቸው በርካታ ቱሪስቶችን በማጓጓዝ የሚታወቁ አለምአቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶች ለደንበኞቻቸው ኢትዮጵያን እንደ አማራጭ እንዲያቀርቡላቸው እና በጉዞ ዝርዝራቸው ውስጥ እንዲያካትቱ በሚችሉበት መንገድ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደርሰዋል::
በተጨማሪም ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቱሪዝም ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አድርገዋል::
ይህ በየአመቱ የሚዘጋጀው ኤግዚብሽን በመላው አለም የሚገኙ ስመጥር የቱሪዝም ካምፓኒዎች እና ሀገራት ያላቸውን መዳረሻ እና የቱሪዝም አገልግሎት የሚያስተዋውቁበት መድረክ ነው::
ኢትዮጵያም በተለይም ከቅርብ ግዜ ወዲህ ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት እያከናውነች ያለችውን የመዳረሻ ልማቶች እና የቱሪስት መስህቦች እያስተዋወቀች ትገኛለች::
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ክቡር ምክትል ኮሚሸነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ቴክኒክ ኮሚቴዎችን በመምራት የነበራቸው ቆይታ ውጤታማ እንደነበር የገለፁት በቡሩንዲ ዋና ከተማ ቡጁምቡራ እየተካሄደ በሚገኘው 48ኛው (EAPCCO) ቴክኒክ ኮሚቴዎች (Permanent Coordination Committees) ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው
ጉባዔው ከየካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ "leveraging on the regional policing capabilities in promoting law enforcement cooperation in the fight against terrorism and transnational organized crime." በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ይገኛል
በክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሸነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ የሚመራ ልዑካን ቡድን በጉባዔው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል
ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ቴክኒክ ኮሚቴዎች ሊቀመንበር ከሆኑበት ካለፈው ዓመት ጀምሮ የአንድ አመት የሥራ ዘመናቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀው በጉባኤው ላይ ሊቀመንበርነታቸውን የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ለአቻቸው ለብሩንዲ ብሄራዊ ፖሊስ የምርመራ ዲፓርትመንት ኃላፊ ለሆኑት ሜጀር ጀነራል ሮጀር ኒዲኩማና አስረክበዋል
ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል በዓመታዊ ጉባዔ ላይ የመክፈቻ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ስለቴክኒክ ኮሚቴዎቹ ሪፖርትር አቅርበው በሥራ ዘመናቸው ሲመሩዋቸው የነበሩት የኢንተርፖል የስልጠና የህግ፣ የጾታ፣ የሳይበር እና የቴረሪዝም ንዑስ ኮሚቴዎች ያከናወኗቸውን ተግባራት እና ያሳኩትን ውጤቶች እንዲሁም የነበሩ ክፍተቶችንና ችግሮችን በመዘርዘር የመፍትሄ ሃሳብ አቅርበዋል
አያይዘውም በቀጣናው አባል ሀገራት የፖሊስ ለፖሊስ ግንኙነትና ትብብር እንዲጠናከር እንዲሁም የድንበር ተሻጋሪ የሆኑ ወንጀሎችን በጋራ በመከላከልና በመቆጣጠር ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን አንስተው በተለይ ሽብርተኝነት፣ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር፣ አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን በመከላከል አጥፊዎችን ተቆጣጥሮ ለሕግ በማቅረብ ረገድ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል
ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራሉ ከቴክኒክ ኮሚቴዎቹ ጉባዔ ጎን ለጎን በጉባዔው በኦቭዘርቨርነት እየተሳተፉ ከሚገኙት ከቻይና ልኡካን ቡድን አባላት ጋር ባደረጉት የጎንዮሽ ውይይት በምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት እና በቻይና መንግስት መካከል በትብብር ለመስራት በሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ላይ ከልዑካን ቡድኑ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኩል ሙሉ ድጋፋቸውን እንደሚሰጡ አስታውቀዋል
ከዚህም ባሻገር በቻይና እና በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኩል ስላው ግንኙነት እና በቀጣይም በትብብር ሊሰሩ ስለሚገባቸው ጉዳዮች አንስተው ውይይት አድርገዋል
እሳቸውን በመተካት የወቅቱ EAPCCO ቴክኒክ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ለቡሩንዲ ብሄራዊ ፖሊስ ምርመራ ዲፓርትመንት ኃላፊ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተዋል
አዲሱ ሊቀመንበር እና የጉባኤው ተሳተፊዎች ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ለሰጡት የተሳካ እና ውጤታማ አመራር ዕውቅና እና ምስጋና አቅርቦላቸዋል
የቴክኒክ ኮሚቴዎቹ ዓመታዊ ጉባኤው እስከ የካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ እንደሚቆይ እና በበርካታ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው የተለያዩ ውሣኔዎችን እንደሚያስተላልፉ ይጠበቃል