ትናት 200 የሚጠጉ ከሁሉም የትግራይ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ አቅንተው ነበር ።
የትግራይ ህዝብ ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በቤተመንግስት ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ መከላከያ ሚኒስትሩና የጊዜያዊ አስተዳደሩ ጌታቸው ረዳ ተገኝተዋል።
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገልገል እንዲሁም በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ ከነ- ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ ገለፀ
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገልገል እንዲሁም በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ ከነ-ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ።
ነጋሽ አህመድ ረሺድ የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ሊውል የቻለው ፖሊስ ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በቀጥታ የቀረበ ክስን መሠረት በማድረግ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 እና ወረዳ 8 በሚገኙ የቢሮ ቁጥር 211 እና 104 ለመበርበር በወንጀል መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 33 መሠረት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማውጣት በተጠርጣሪው መሥሪያ ቢሮዎች ላይ ባደረገው ብርበራ፦
1. በድርጅቶች፣ በኮሌጆች፣ በዩኒቨርሲቲዎች ስም የተቀረፁ ሐሰተኛ 65 ፍሬ ክብ ማህተሞች፣
2. ፍቃድ ሳይኖረው ሂሳብ አዋቂ ነኝ በማለት የተለያዩ ድርጅቶችን ዓመታዊ ሂሳብ በመሥራት ለገቢዎች መሥሪያ ቤት የተፃፉ ደብዳቤዎች 62 ጥራዝ እና 44 ፓድ ሐሰተኛ ደረሰኞች፣
3. 38 ገጽ ሐሰተኛ የትምህርት መስረጃዎች፣
4. በተለያዩ 10 ሰዎች ስም የተዘጋጁ ሐሰተኛ የቀበሌ መታወቂያዎች፣
5. ሦስት ጥራዝ በንብ ባንክ፣ በንግድ ባንክና በኮንስትራክሽን ባንክ ስም የተዘጋጁ ሐሰተኛ ቼኮች፣
6. ሐሰተኛ ሰነዶቹን ለማዘጋጀት የሚገለገልባቸው አራት የኮምፕተሮች ሲስተም ዪኒት፣
7. ሐሰተኛ በተለያዩ ተቋማት የተፃፉ የሚመስሉ የስራ ልምዶች፣
8. አንድ ቶሺባ ላፕቶፕ እና
የተለያዩ ይዘት ያላቸው በርካታ ሰነዶችን በቢሮዎቹ ተከማችተው በመገኘታቸው እንደሆነ ፖሊስ አስታውቃል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ተጠርጣሪው ከሌሎች ግብረ-አበሮቹ ጋር በጥቅም በመመሳጠር ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ፍቃድ ሳይሰጠው በተለያዩ ድርጅቶች፣ በአዲስ ዩኒቨርስቲ፣ በሰለፈች ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እና በሌሎች ከ80 በላይ በሚሆኑ ድርጅቶች ስም ማህተም እና ቲተር በማስቀረፅ በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና ዳይሬክተር ስም ታድሷል የሚል ቲተርና ማህተም በማስቀረፅ እንዲሁም ሐሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት፣ የተለያዩ የኦዲት ሪፖርቶችን በመስራት ከላይ በተጠቀሱት ድርጅቶች ሐሰተኛ ማህተም እያረጋገጠ በመስጠት በሕዝብና በመንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የተፈፀመው ወንጀል ውስብስብና ምርመራው ሰፊ መሆኑን ጠቅሶ በወንጀል መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 59 ንዑስ አንቀፅ 2 መሠረት የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ከፍርድ ቤት ለማስፈቀድ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂያ ጽፎ የፍርድ ቤቱን ምላሽ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኝ ፖሊስ ገልጿል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በዚህ ግለሰብ ተታለልኩ ወይም ተጭበረበኩ የሚል ማንኛውም ሰው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ ቀርቦ ሪፖርት እንዲያደርግ ተቋሙ ያስታውቃል።
ኅብረተሰቡ በተመሳሳይ የወንጀል ተግባር እንዳይታለል ራሱን እንዲጠብቅና በወንጀል መከላከል ውስጥ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Breaking : የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት „ ቲክቶክ „ የተሰኘውን መተግበሪያ በመላው ሀገሪቱ ሊያግድ የሚችል አዋጅ አጸደቀ።
አዋጁ የቻይናው #ባይትዳንስ_ኩባንያ ንብረት የሆነው „ ቲክቶክ „ በስድስት (6) ወራት ውስጥ አክሲዮኖችን #ለአሜሪካውያን ካልሸጠ በመላው አሜሪካ ይታገዳል ብሏል።
ይህ አዋጅ በሴኔቱ ጸድቆ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ካልተፈረመበት ህግ ሆኖ ተፈጻሚ አይሆንም ተብሏል።
ፕሬዝዳንት ባይደን ግን የህግ መወሰኛ ምክርቤቱ (ሴኔቱ) አዋጁን ካጸደቀው ሳይውሉ ሳያድሩ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩበት ከዚህ ቀደም መግለፃቸው ተነግሯል።
ባይትዳንስ በአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጸደቀውን አዋጅ ተፈጻሚ ለማድረግ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ይሁንታ ማግኘት አለበት።
በዓለማቀፍ ደረጃ በወር ውስጥ ከ1 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን ያፈራው „ ቲክቶክ „ በአሜሪካም ከ150 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት።
መተግበሪያው የግለሰቦችን ምስጢር ለቻይና መንግሥት አሳልፎ ሊሰጥ ይችላል በሚል በአሜሪካ በመንግስት ተቋማት ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ታግዷል።
በአንዳንድ ግዛቶች ትምህርት ተቋማት እንዲሁ ወጣቶችን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እየመራ ነው በሚልም ታግዷል።
አሁን ደግሞ በመላው ሀገሪቲ ቲክቶክ ሊታገድ ይችላል በሚል በቲክቶክ ገንዘብ የሚሰሩ በርካታ አሜሪካውያን የአዋጁን መጽደቅ ተቃውመው አደባባይ መውጣታቸውን አል አይን ኒውስ ሮይተርስ እና ቢቢሲን ዋቢ በማደርግ አስነብቧል።
„ ቲክቶክ „ ምንም እንኳን አሜሪካ ውስጥ ከቻይና ጋር ተገናኝቶ በይበልጥ ከደህንነት ጋር በተያያዘ እንዲታገድ ግፊት ቢደረግም እንደ ኔፓል፣ ኪርጊስታን በመሳሰሉ ሀገራት ፦
- „ የማህበራዊ ህይወትን እያወከ ነው „
- „ ለወጣቶች እና ለልጆች አእምሮ ጠንቅ ነው „
- „ ጎጂ የሆኑን ከሀገር ባህል እና እምነት ያፈነገጡ ተግባራት ይሰራጩበታል „
- „ ሱስ በሚያሲዝ ይዘቱ ወጣቱ ትውልድ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እያደረሰ ነው „ በሚሉና በሌሎች ምክንያቶች ታግዷል።
በተቃራኒው የ“ ቲክቶክ „ መተግበሪያ ባለቤት የሆነው ባይትዳንስ ድርጅት በመረጃና ደህንነር ጉዳይ ከቻይና ጋር ምንም የሚያያዘው ነገር እንደሌለ በተደጋጋሚ የገለጸ ሲሆን እገዳውን የሚቃወሙ በርካታቾች ደግሞ ለወጣቶች እየስራ እድል እየፈጠረ ነው ፤ ብዙ ሰዎች ያለ ብዙ ድካም ተደራሽ እንዲሆኑ እያደረገ ነው ፣ የሰዎችን ህይወት እየለወጠ ነው በሚል እገዳውን ይቃወሙታል።
Good News : ኢሚጊሬሽን ከ200 በላይ ሰራተኞች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወስዷል!
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ዛሬ የተቋሙን የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በሚመለከት ለሚዲያ ከሰጡት መግለጫ ውስጥ
👉ፓስፖርትን በሚመለከት
✅አዲሱ አመራር ወደ ተቋሙ ሲመጣ ስቶክ ላይ የነበረው ፓስፖርት ከ30ሺ የማይበልጥ ሲሆን በዚህ ስድስት ወር ውስጥ 1.1 ሚሊዮን በላይ የፓስፖርት ቡክሌት ወደ አገር ውስጥ እንዲገባ በማድረግ ከ640ሺህ በላይ ፓስፖርት ታትሞ እንዲሰራጭ ተደርጓል።
✅ይህ የሆነው የህትመት አቅም በማሳደግና ህትመት ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎችን በፈረቃ ለ24 ሰዓት ማሰራት በመቻሉ ነው።በዚህም የየቀን የማተም አቅም 2000 ከነበረበት ወደ 10,000 በላይ ማሳደግ በመቻሉ ነው።
✅ የታተሙ ፓስፖርቶች አለዲስ አበባ፣ 260,371 ፣ በየአካባቢው ላሉ ቅ/ጽ/ቤቶች 269,358፣ በአስቸኳይ የታተመ 35,394, ፣ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን 81,416 በድምሩ 646,539 ፓስፖርት ታትመዋል።
✅ፓስፖርት ታትሞ መልዕክት ደርሷቸው መጥተው መቀበል የቻሉት 30% ብቻ ናቸው
👉ከብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ
✅በ6 ወራት ውስጥ ከዋናው ቢሮ፣ ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፣ ከቦሌ ኤርፖርትና ከኬላዎች በድምሩ 205 ሰራተኞች ከስራ ታግደው በህግ እንዲጠየቁ ተደርጓል።
👉ጥንቃቄ
✅ህብረተሰቡ በተቋሙ ተመሳስሎ በተሰሩ ማንኛውም ዌብሳት፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና ህገወጥ ደላሎች ከመታለል እንዲጠበቅ።
✅ተቋሙ አስቸኳይ ፓስፖርት የሚሰጠው በአካል ለሚመጣ ብቻ ሲሆን ይህ አገልግሎት በኦንላይን የሚሰጥ አይደለም
👉 በቦሌ ኤርፖርት ያለ ሁኔታን በሚመለከት
✅በቦሌ ኤርፖርት በተገልጋይ የሚደርሱ ያልተገቡ ድርጊቶችን ለመቅረፍ ቅሬታዎችን መነሻ በማድረግ ጉዳዩን በማጣራት እርምጃ እንዲወሰድ ተደርጓል።
✅በቀጣይም በቦሌ ኤርፖርት በሚሰጡ ማንኛው አገልግሎቶች ላይ ህብረተሰቡን ላይ ችግር የሚፈጥር ሰራተኛና አመራር ላይ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ ለመውሰድ ቁርጠኛ ነው።ኢሚግሬሽንን ጨምሮ በኤርፖርት ያሉ ተቋማት በቅንጅት በመስራት አስፈላጊውን የማጣራት ስራ በመስራት እርምጃ መወሰድ ተጀምሯል። ህብረተሰቡም ተገቢ ጥቆማ በማድረግ እንዲተባበር ጠይቀዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ከአዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጋር የትውውቅ ከቀድሞው ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር የምስጋና እና የስንብት መርሀ ግብሮች ተካሄዱ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት ሀላፊዎችና ሰራተኞች በተገኙበት ከአዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጋር የትውውቅ ከቀድሞው ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር የምስጋና እና የስንብት መርሀ ግብሮች ተካሄዱ።
መርሀ ግብሮቹ በትላንትናው ዕለት የተካሄዱ ሲሆን፣ በትውውቅ መድረኩ ላይ ክቡር ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት የዓለም ጂኦ ፖለቲካ በበርካታ ለውጦች ውስጥ እያለፈ መሆኑን አንስተው፣ ይህንኑ ዓለማዊ ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ በጥበብና በእውቀት የዲፕሎማሲ ሥራን ማከናወን እንደሚገባ ገልጸዋል። ዲፕሎማቶችም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስጠበቅ በየጊዜው የሚለዋወጠውን የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ከግንዛቤ በማስገባት ራሳቸውን በሁሉም ዘርፍ በማብቃት መትጋት እንደሚገባቸው አስገንዝዋል። አክለውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተቋም ደረጃ ሊላበሰው ስለሚገባው ቁመና፣ የተቋሙ ሠራተኞች አቅምና ችሎታ እንዲሁም ተቋሙ ሊከተላቸው የሚገቡ አሰራሮችን በተመለከተ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በሚያመላክቱ ጉዳዮች ላይም ሰፊ ገለጻ አድርገዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖም በበኩላቸው ክቡር አምባሳደር ታዬ በተቋሙ ውስጥ ያለፉና ተቋሙን በሚገባ የሚያውቁ በመሆናቸው አንስተው፣ ይህም ተቋሙን ወደ ተሻለ ከፍታ ለማሸጋገር ከፍተኛ አበርክቶ እንደሚኖረው ገልጸዋል። ተቋማዊ ተልዕኮን በሚገባ ማሳካት እንዲቻል ሁሉም ሠራተኛ በሙሉ አቅሙ መስራት እንዳለበትም ክብርት ሚኒስትር ዴኤታዋ አሳስበዋል።
በወቅቱ አስተያየት የሰጡ ተሳታፊዎችም መንግስትና ህዝብ ከተቋሙ የሚጠብቋቸውን ሀላፊነትቶች ለመወጣት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
በዕለቱ በተካሄደ ሌላ መርሀ ግብር ለቀድሞው ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የምስጋና እና የስንብት መድረክ የተካሄደ ሲሆን፣ በወቅቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ባስተላለፉት መልዕክት የክቡር አቶ ደመቀ የካበተ የአመራርነት ልምድ ከተቋም ባለፈ በሀገርም ደረጃ ወደፊት ተሞክሮ የሚወሰድበት መሆኑን አንስተው፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ጊዚያቸው በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የጀመሯቸው መልካም ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ብለዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታዋ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖም በበኩላቸው ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በነበራቸው ቆይታ በተለይም ሀገራችን ገጥመዋት የነበሩ ፈተናዎችን እንድትሻገር ችግር ፈቺ ሀሳቦችን በማፍለቅና ቆራጥ አመራር በመስጠት ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን ገልጸው፣ ኢትዮጵያ በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ስኬት እንድታስመዘግብ አበርክቷቸው የጎላ እንደነበር ጠቅሰዋል።
ክቡር አቶ ደመቀ መኮንንም ለተደረገላቸው እውቅና ሠራተኛውንና አመራሩን አመስግነው፣ ቀሪ ጊዚያቸውን ተቋሙን፣ ሀገራቸውንና ሕዝባቸውን በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ እንደሚያውሉ ገልጸዋል።
በመድረኩ ላይ የተጠሪ ተቋማት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞችም ስለቀድሞው ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
የኢፌድሪ ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቼክ ሪፐብሊክ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አድርገዋል::
ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና በቼክ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን የሁለትዮሽ ግንኙነቱ በቱሪዝም ዘርፍም ለማጠናከር ያለመ ነው::
ሚንስትሯ በቆይታቸው
1. ከቼክ ሪፐብሊክ የባህል ሚኒስትር Mr.Martin Baxa፣
2. ከብሄራዊ ሙዚየም ዳይሬክተር ጀነራል Mr. Michael Lukes፣
3. ከዲቩር ክራሎቬ ሳፋሪ ፓርክ ዳይሬክተር ጀነራል Dr.Premysl Rabas ጋር ዉይይት አድርገዋል።
ከቼክ ሪፐብሊክ የባህል ሚኒስትር ጋር በተደረገዉ ዉይይት የሁለቱ ሀገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የተወያዩባቸውን አጀንዳዎች ወደ ተግባር ለመቀየር ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በዚህም ብሔራዊ ሙዚየሞቻችን መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር እንደሚገባ አመላክተዋል።
የቼክ ብሄራዊ ሙዚየም ከአለም ምርጥ ሙዚየሞች መካከል አንዱ ሲሆን 206 አመት እድሜ ያለዉ ፣ከ20 ሚልዮን በላይ የሙዚየም ስብስቦችን የያዘ በአመትም ከ1.5 ሚልዮን ጎብኝዎች የሚጐበኙት ድንቅ ሙዚየም ነዉ። የመሪዎቹን ውይይት ተከትሎ በኢትዬጵያ እና በቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሙዚየሞች መካከል በተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት በአቅም ግንባታ መስክ፣ ብሄራዊ ሙዚየማችን ለማዘመን በሚደረገዉ ጥረት እንዲሁም የተለያዩ የሙዝየም ስብስቦችን በጊዜያዊ ኤግዝቢሽን መልክ በልውውጥ በየሃገራቱ ለማሳየትና አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል::
በተጨማሪም ሚንስትሯ በዲቩር ክራሎቭ ሳፋሪ ፓርክ የስራ ጉብኝትና ውይይት አድርገዋል። ፖርኩ በአፍሪካ ብቻ የሚገኙትን በተለይ ዘራቸዉ የጠፋና እየጠፋ ያለ የዱር እንስሳት ዙሪያ ላይ አተኩሮ የሚሰራና ሳይንሳዊ ጥናት የሚያደርግ ሲሆን
በሳፋሪዉ ከ2000 በላይ የዱር እንስሳት ያሉትና በአመትም እስከ ስድስት መቶ ሺህ ሰዎች የሚጎበኙት ፖርክ ነዉ።
ከፖርኩ ሃላፊዎች ጋር በተደረገው ውይይት ሁለቱን ሀገሮች የበለጠ ለማስተሳሰር እንዲቻል በዱር እንስሳት ጥበቃና እንክብካቤ፣ በዘርፉ የሚደረግ ጥናት እንዲሁም ለአደጋ ለተጋለጡ የዱር እንስሳት መጠለያ ለማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል። ይህም በቀጣይ ከዱር እንስሳት ባለስልጣን ጋር በሚፈረም የመግባቢያ ስምምነት ወደ ስራ የሚገባ ይሆናል።
ክብርት ሚኒስትር ናሲሴም ስለተደረገላቸዉ አቀባበበልና ጉብኝት አመስግነዉ ግንኙነቱን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲያድግ የበኩላቸዉን እንደሚወጡ አመልክተዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሞኑን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከመንገደኞች አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ቅሬታዎች እየተነሱ መሆኑን ተገንዝቧል።
አየር መንገዱ ከክቡራን ደንበኞቹ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች እና አስተያየቶች ከፍተኛ ትኩረት የሚሠጥ በመሆኑ ሂደቱን በጥሞና ሲከታተል ቆይቷል።
በመሆኑም እየተሰሙ ያሉ ቅሬታዎችን መርምሮ መፍትሄ ለመስጠት አየር መንገዱ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ አገልግሎት ከሚሰጡ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ቅሬታዎችን የማጣራት ስራ እየሠራ መሆኑን ለማሣወቅ እንወዳለን።
ይህንንም ተከትሎ በማጣራቱ ሥራ ላይ በሚገኙ ውጤቶች ላይ በመመርኮዝ ተገቢው የማስተካከያ እርምጃ በፍጥነት እንዲወሠድ ይደረጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁልጊዜም ጥረቱ ለውድ ደንበኞቹ ቀልጣፋ እና ምቹ አገልግሎት መስጠት ነው። አሁንም የክቡራን ደንበኞቹን ጥቆማ ተቀብሎ አስፈላጊውን ማስተካከያ በማድረግ ይህንኑ ጥረቱን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ባይደን ቲክቶክን በአሜሪካ ማገድ በሚያስችለው ረቂቅ ላይ እንደሚፈርሙ ገለጹ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሀገሪቱ ውስጥ የቲክቶክ ተንቀሳቃሽ ምስል ማጋራትና ማየትን ወደ መከልከል ሊያመራ የሚያስችለውን ረቂቅ ላይ እፈርማለሁ ማለታቸው ተሰምቷል።
ባይደን ቲክ ቶክን በአሜሪካ ውስጥ የሚከለክለውን ረቂቅ ኮንግረሱ ካፀደቀው ይፈርማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ነገር ግን የሪፐብሊካኑ ተቀናቃኛቸው ዶናልድ ትራምፕ 170 ሚሊዮን አሜሪካውያን የሚጠቀሙበትን አገልግሎት መከልከል ፍትሃዊ አይደለም አስጊም ነው ብለዋል።
የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ዕለት በሙሉ ድምፅ ርምጃውን ካፀደቀ በኋላ በቲክቶክ ላይ በተከፈተው የማዘጋት ዘመቻ ላይ በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ወይም ረቡዕ ድምጽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።ቲክቶክን በአሜሪካ ለመከልከል የተዘጋጀው ረቂቅ እንዲፀድቅ የምክር ቤቱን ሁለት ሶስተኛ ድምጽ ማግኘት እንዳለበት መገለጹን የቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል።
የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 2፤ 2016 “ስትራቴጂካዊ ግምገማ’’ ማካሄድ ጀመረ።
የዛሬው ግምገማ፤ የሰላም ሂደቱ “ወሳኝ ሁኔታዎች” በተባሉት የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት፣ የትጥቅ መፍታት፣ ታጣቂዎች እንዲበተኑ ማድረግ እና ከህብረተሰቡ ጋር መልሶ ማዋሃድ እንዲሁም የመልሶ ግንባታ ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ጸጥታ ኮሚሽን ገልጿል።
የዛሬውን ግምገማ በንግግር የከፈቱት የአፍሪካ ህብረት ሙሳ ፋኪ ማህማት ናቸው። በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል ሲደረግ የነበረውን የሰላም ንግግር የመምራት ኃላፊነት ሲወጡ የቆዩት፤ የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዛዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆም በግምገማው መክፈቻ ላይ ንግግር አሰምተዋል። የዛሬው መርሃ ግብር ዝርዝር፤ የፌደራል መንግስት፣ የህወሓት፣ የደቡብ አፍሪካ መንግስት እና የታዛቢዎች ተወካዮች በመክፈቻው ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ልዩ መረጃ ‼️
የቀድሞ የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አብዲ ኢሌና የሜቴክ ዋና ዳሬክተር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከእስር ተለቀዋል:: አቶ አብዲ ኢሌ በአሁን ሰአት ከስር ተለቀው ከቤተሰቦችቸው ጋር የተገናኙ ሲሆን ጀነራል ክንፈ ዳኘው ጠዋት ከእስር ይፈታሉ::
ገለቶማ አዴ አዳነች ‼
አዲስ አበባ በሄድኩ ቁጥር ከሚያሳቅቁኝ ነገሮች አንዱ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ታዳጊ ሴቶች የጎዳና ተዳዳሪ ሆነው ተጎሳቁለው ታርዘው ተርበው በሱስ ናውዘው ወጪ ወራጁን ምፅዋት ሲጠይቁ ማየት ነው።
ያም ኑሮ ሆኖ እዛው ጎዳና ላይ ተደፍረው የልጆች ዕናት የሆኑ ጭምር አሉ ። ጨቅላ ታቅፈው አናት በሚበሳ ፀሀይ ላይ በየመኪናው መስኮት እየተንጠለጠሉ ጋሼ ዳቦ ለልጄ ግዛለት የሚሉ የልመና ተማፅኖ ሲያቀርቡ መስማት በጣም ነበር የሚያሳቅቀኝ።
እነሆ አዴ አዳነች ለነዚህ ሴቶች መጠለያ የሚሆን በደሀዋ ኢትዮጵያ አቅም ሊሰራ ይቻላል ተብሎ የማይገመት ትልቅ ዩኒቨርሲቲ የሚያክል ማዕከል አቋቁማ እነዚህን የጎዳና ተዳዳሪ ወጣቶች ሰብስባ ምግብ ፣ ልብስ ፣መኖሪያ፣ ትምህርት፣ የሙያ ስልጠና፣ የህክምና አገልግሎት፣ ላይብሪና ጂም ወዘተ አሟልታላቸው አዲስ ሕይወት አስጀምራቸዋለች ።
መንግሥት ከሕብረተሰቡ ለተገለሉ ለተናቁና ለተገፉ ዜጎቹ የሚያሳየው መልካምነት ከምንም በላይ በምድርም ምስጋና በሰማይም ፅድቅ ያጎናፅፈዋለሁ።
እንደ አንድ የሀገሩን ዕድገት የሚመኝ ቅን ዜጋ ለዚህ ተግባራቸው አዴ Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ አዳነች አቤቤን ከወነበሬ ተነስቼ አመሰግናለሁ🙏
ገለቶማ🙏
ንብረትነቱ የስዊድን ኤምባሲ የሆነ እና አራት ሚሊዮን ብር የዋጋ ግምት ያለው ተሽከርካሪ የሸጠ ግለሰብ ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋለ።
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጥቁር አንበሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው ስዊድን ኤምባሲ ውስጥ ነው።
ተጠርጣሪው ግለሰብ በኤምባሲው ውስጥ በሹፍርና ሞያ ተቀጥሮ እየሠራ የነበረ ሲሆን የሚያሽከረክረውን የሰሌዳ ቁጥር ኮ.ዲ 11-028 ቶዮታ ራቫ ፎር የሆነ ተሽከርካሪ ይዞ መሰወሩን የልደታ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ወንጀል መርማሪ ዋና ሳጅን ውባለ ሻምበል ገልፀዋል ።
ተሽከርካሪው መጥፋቱን ያረጋገጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የኤምባሲው የስራ ሃላፊዎች ለልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ማመልከታቸውን የጠቀሱት መርማሪው፤ ፖሊስም የምርመራ እና የክትትል ቡድን በማቋቋም ባደረገው ጥረት ተጠርጣሪው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጎላ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉን ተናግረዋል፡፡
አራት ሚሊዮን ብር የዋጋ ግምት ያለውን እና ከኤምባሲው የተወሰደውን ተሽከርካሪ ለማስመለስ በተከናወነ ምርመራ የማስፋት ስራ ተጠርጣሪው ወደ ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመውሰድ በአንድ ሚሊዮን 175 ሺህ ብር እንደሸጠው በማረጋገጥ ከተሸጠበት እንዲመለስ መደረጉን ዋና ሳጅን ውባለ አስረድተዋል፡፡
ማንም ሰው ወንጀል ፈፅሞ ከህግ ለማምለጥ ቢሞክርም የኋላ ኋላ ከተጠያቂነት እንደማይድን ያስታወሱት መርማሪው፤ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት በተለያዩ ምክንያትና ሁኔታዎች ንብረታቸውን ለሌሎች ሰዎች በእምነት አሳልፈው ከሰጡ በኋላ ተገቢውን ክትትልና ቁጥጥር ቢያደርጉ ተመሳሳይ ወንጀሎችን መከላከልና መቀነስ እንደሚቻል በማመን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
[አዲስ አበባ ፖሊስ]
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የቦይንግ ኩባንያ ሚስጢሮችን ያጋለጠው ሰው ሞቶ ተገኘ፡፡
ጆን ባርኔት የተሰኘው አሜሪካዊ በግዙፉ ዓለማችን የአቪዬሽን ተቋም ቦይንግ ኩባንያ ውስጥ ለ32 ዓመታት ሰርቷል፡፡
ከፈረንጆቹ 2017 ጀምሮ ቦይንግን የለቀቀው ይህ የቀድሞ ሰራተኛ በድርጅቱ ውስጥ በጥራት ተቆጣጣሪነት የሰራ ሲሆን ስለ ድርጅቱ በርካታ ሚስጢሮችን ይፋ አድርጓል፡፡በተለይም ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በ737 ማክስ 9 አውሮፕላን ምርቶች ላይ የጥራት ችግር ከተከሰቱ በኋላ ይህ ሰራተኛ በቦይንግ ምርቶች የጥራት ጉድለቶች እንዳሉ ለበርካታ ብዙሃን መገናኛዎች ቃለ መጠይቅ አድርጓል፡፡
ይህ ግለሰብም በደቡባዊ ካሮላይና በመኖሪያ ቤቱ ሞቶ እንደተገኘ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው ከሆነ ባርኔት በሽጉጥ ራሱን አጥፈቷል፡፡ይሁንና የባርኔት ጠበቃ ደንበኛው ራሱን አጥፍቷል ብሎ እንደማያምን ለዚሁ ሚዲያ ተናግሯል፡፡
ጠበቃው አክሎም " ባርኔት በጥሩ ስነ ልቦና ላይ ነበር፣ ስለ ወደፊቱም የነበረው እቅድ ጥሩ የሚባል ነበር ራሱን አጥፈቷል የሚል እምነት የለኝም " ብሏል፡፡
የቀድሞ ቀጣሪ ድርጅቱ ቦይንግ በበኩሉ በባርኔት ሞት ማዘኑን ገልጾ ከቤተሰባቸው እና ጓደኛቸው ጎን እንደሚቆም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ቦይንግ ኩባንያ ካሳለፍነው ጥር ወር ጀምሮ በተፈጠሩ የ737 ማክስ 9 አውሮፕላን ጥራት ችግሮች ጋር በተያያዘ የምርት መዘግየት፣ አክስዮን ዋጋ መቀነስ እና የምርት መስተጓጎል ችግሮች አተከስተዋል፡፡የአሜሪካ አቪዬሽን ባለስልጣንም ቦይንግ ኩባንያ 737 ማክስ 9 አውሮፕላንን እንዳያመርት፣ የተስተዋለበትንም የጥራት ችግር በሶት ወራት ውስጥ እንዲፈታ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡
ቦይንግ በበኩሉ የ737 ማክስ 9 አውሮፕላን ምርት ሀላፊን ከሀላፊነት ያነሳ ሲሆን በ90 ቀናት ውስጥ የተከሰቱ የጥራት ችግሮችን እንደሚፈታ አስታውቋል፡፡ https://www.nytimes.com/2024/03/12/business/john-barnett-boeing-whistleblower-dead.html
ሠራዊታችን ከውስጥም ይሁን ከውጪ የሚቃጡ ጥቃቶችን በማክሸፍ ታሪካዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ነው ፦
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
የመከላከያ ኃይላችን እንደቀደምት አባቶቹ የአገሩን ክብርና ሉዓላዊነት ባለማስደፈር በታሪክ ሲታወስ የሚኖር ነው። ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናግረዋል።
በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል በተዘጋጀው የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና መክፈቻ ላይ የተገኙት የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በሠራዊቱ ጀግንነት፣የሀገር ፍቅርና ክብር መስዋዕትነት ኢትዮጵያ ፀንታ መቀጠል ችላለች ብለዋል።
በህግ ማስከበር ዘመቻው የጠላትን ህልም ያከሸፈ፤ ፅንፈኞች የትም መድረስ እንደማይችሉ ያወቁበት ፤ህዝቡም የፅንፈኛውን የማደናገሪያ ሃሳብ ማወቅ የቻለበትን ሁኔታ ፈጥረናል ያሉት አዛዡ ይህ የሆነው የኢትዮጵያ ተምሳሌት የሆነ ህብረ ብሄራዊ ሠራዊት ስላለን ነው ሲሉም ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት በፅንፈኞች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤የኢትዮጵያን ሠላም በፅኑ መሠረት ላይ ለመገንባት ፅንፍ ወጥተው ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን ባነገቡ የአማራና የሸኔ ፅንፈኛ ኃይሎች ላይ በዕዛችንም ሆነ በአጎራባች የሠራዊታችን ክፍሎች የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መገኘቱንም ገልፀዋል።
በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል አንፃራዊ ሠላም ተፈጥሯል ያሉት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የወረዳና የዞን መስተዳደሮች ተዋቅረዋል፤ የቀበሌ የወረዳና የዞን እንዲሁም የክልሉን የፀጥታ ኃይል ማደራጀትና ወደ ስራ ማስገባት ተችሏል ሲሉም ተናግረዋል።
በስልጠና የሚገኝ ተደማሪ አቅም ለፕሮፌሽናል ሠራዊት ግንባታው መሳካት የላቀ ሚናን ይጫወታል ያሉት ዋና አዛዡ ልምድና ተሞክሮን ከወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ጋር በማዋሃድ የመሪነት ሚናችሁን ለመወጣት መዘጋጀት ይጠበቅባችኋል ሲሉም አሳስበዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
እስራኤል ኢምባሲ ደጃፍ ራሱን በእሳት አቃጥሎ የገደለው ወታደር በፍልስጤም በስሙ መንገድ ተሰየመለት
የ25 አመቱ ወታደር ቡሽኔል ራሱን በእሳት ያያዘበትን እና ተቃውምውን ያሰማበትን ሁነት በማህበራዊ ሚዲያ በቀጥታ አስተላልፎ ነበር።
https://bit.ly/3PjnWOe
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና ቅልጥፍና ደረጃውን የጠበቀ የሀገር ኩራት የአህጉራችን አፍሪካ ምልክት ነው። ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የሰራተኞች ስነምግባር ላይ የሚቀርበው ትችት ከአየር መንገዱ ጋር የማይገናኝ ቢሆንም በተቋሙ reputation ላይ የሚኖረውን ፋይዳ በመረዳት አየር መንገዱ @flyethiopian ችግሩን ለመቅረፍ ከኢ.ኤ.ድ ጋር በመተባበር በተቋሙ ውስጥ ተሰግስገው የድርጅቱን ስም ለማበላሸት በጎጠኝነትም ይሁን በተከፋይነት የሚያሴሩ ሰራተኞችን የማጥራት ስራ እየሰራ ነው። ይሄ ሊበረታታ የሚገባ ተግባር ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ችግሩን ከስረ መሰረቱ ተረድቶ የመፍትሄ ሃሳብ ከመስጠት ባለፈ የአየር መንገዳችንን ስም በማወቅም ባለማወቅም በጭፍን ከማጠልሸት ልንቆጠብ ይገባል። አንድ አይን ያለዉ በአፈር አይጫወትም እንዲሉ: የችግሩ የመፍትሄ አካል ለመሆን ጥረት ማድረግ እንጂ ሀገርን ሰድቦ ለሰዳቢ አይሰጥም :: #FlyEthiopian
Читать полностью…አንዱ ያለማል አንዱ ያጠፋል
መንግስት እንዲህ ያሉ ነገሮች ላይ ቅጣቱን ከበድ ካላደረገው እነዚህ የከተማችንን ውበት አድማቂ ነገሮች በግዴለሽነት የሚያሽከረክሩ ሰዎች ለአይናችን ውበት የሚሰጡ ዘንባባዎች ተገጭተው ወድቀው ሊያልቁ ነው:: ትኩረት ለተማችን ውበት!