የሚሊሺያ ሃይሉ ከሠራዊቱ ጋር በመሆን የቀጠናውን ሠላም እያረጋገጡ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም
በደቡብ ወሎና በሰሜን ሸዋ አጎራባች አካባቢዎች የሚገኙ የሚሊሺያና የአድማ ብተና አባላት ከመከላከያ ሠራዊት አባላቱ ጋር በመሆን የቀጠናውን ሠላም ለመመለስ እየሠሩ መሆኑን አንድ ከፍተኛ የሠራዊቱ አዛዥ ገልፀዋል።
የሚሊሺያና የአድማ ብተና አባላቱ በመከላከያ ሠራዋቱ የወሠዱትን ወታደራዊ ሥልጠና ተጠቅመው የሚሥተዋለውን የሠላም እጦት ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሠሩ መሆናቸውንም አሥታውቀዋል።
በቅርቡ ሠላም ለማረጋገጥ ሥልጠና የወሠዱት ሚሊሺያዎች ዛሬ ጀማ በተባለው ቦታ ከፅንፈኛው ጋር ተዋግተው 17 ክላሽና 01 ብሬን ማርከው መመለሳቸውንም አዛዡ ተናግረዋል።
መንግስት በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ሠላም ለማምጣት እየሠራ ባለበት አሁን ላይ ሠላምን ወደ ጎን ትተው ወደ ጫካ የገቡ ፅንፈኞችን ለመታገል በርካታ የአድማ ብተና እና የሚሊሺያ ሃይል ሥልጠና መጀመራቸውም ታውቋል።
በዚህ መሠረት አሁን ላይ በደቡብ ወሎ ኮምቦልቻና አካባቢው 250 እንዲሁም በደሴ 250 በድምሩ 500 አድማ ብተና ሠልጣኞች ዛሬ ሥልጠና መጀመራቸውን ከሥፍራው በደረሠን መረጃ ተመላክቷል ።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሀገራዊ ሰላምና ፀጥታ ጋር በተያያዘ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ “ መንግሥት በቀጣይነት ሕግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ ይቀጥላል “ ብለዋል።
“ ሕግ ማስከበር አጠናክረን እንቀጥላለን “ ያሉት ዶ/ር ዐቢይ “ እጃችሁን አጣጥፋችሁ ተቀመጡ የሚለውን ጉዳይ አንስማማም አንቀበልም አናደርግም። መንግሥት ነን አቅም በፈቀደ መጠን ሕግ ለማስከበር እንሰራለን “ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ “ ሕግ ለማስከበር ስንሰራ በየአንዳንዷ ሰከንድ ለሠላም ዝግጁ የሆነ ኃይል ካለ በራችን ክፍት ነው “ ያሉ ሲሆን “ ለውይይት ለሠላም፣ ለንግግር ክፍት ነን። ሕግ የማስከበሩን ሥራ ከንግግር እና ከውይይት ውጭ እንዲሆን አንፈልግም “ ብለዋል።
መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
ቤት በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር መንገድ ስራ በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ
❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ አጠገብ
🌻 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ
❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
👉146.8ካሬ=775ሺብር
👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር
💚 ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352
“የሕዝብ ጥያቄዎች አሉ፤ እነዚህን ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ለማስተናገድ የመንግሥት ቁርጠኝነትና ፍላጎት አለ” አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ
Читать полностью…💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
ቤት በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር መንገድ ስራ በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ
❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ አጠገብ
🌻 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ
❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
👉146.8ካሬ=775ሺብር
👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር
💚 ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት
❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል
❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site
❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው
❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል
❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ
❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን
❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ
⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT
በአሜሪካ የኑክሌር ማስወንጨፊያ በግለሰብ ቤት ውስጥ ተገኘ፡፡
የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት ፖሊስ ከአንድ ግለሰብ ቤት የአሮጌ እቃዎች ማከማቻ ጋራዥ ውስጥ የተገኘው የዛገ ሮኬት የኑክሌር ሚሳኤል መሆኑን ይፋ አድርጓል።
በኦሃዮ ግዛት ቤልቩ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ሙዚየም አንድ እምብዛም ያልተለመደ ስጦታ እንደተበረከተለት በመግለጽ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረጉን ተከትሎ ነው ጉዳዩ ይፋ የሆነው።
ይህ እንደ ጦር ቅርስነት በስጦታ እንዲቀመጥ ሙዚየሙ እንዲወስደው የጠየቁት ግለሰብ ጥያቄ ግራ መጋባትን በመፍጠሩ፣ ፖሊስ ሪፖርቱ ከደረሰው በኋላ ቦምብ አምካኝ ቡድን ወደ ግለሰቡ ቤት መላኩን የቢቢሲ ዘገባ ያስረዳል
የተገኘው ቁስ “1.5 ኪሎ ቶን የኑክሌር አረር መሸከም የሚችል ከአየር ላይ የሚተኮስ ሮኬት” መሆኑን በዝርዝር አመልክቷል።
በአሁኑ ወቅት ግን በሮኬቱ ውስጥ ሊተኮስ የሚችል የኑክሌር አረር ስለሌለበት ጉዳት እንደማያደርስ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የፌደራል መንግስት ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ጥፋተኛ ናቸው ባለቸው ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በሰሜኑ ጦርነት ተጠያቂ መሆን ያለባቸውን አካላትን ተጠያቂ ማድረጉን ገልጿል።
በፕሪቶሪያው ስምምነቱ መሠረት በህወሓት በኩል ሲዋጉ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው መመለስ እንደሚገባቸው አስታውቋል፡፡
የፌደራል መንግስት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኃላ ለትግራይ ክልል ለትምህርት ለጤና፣ ለመንገድ ለዘላቂ ግቦች ማከናወኛን ጨምሮ ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚሆን በአጠቃለይ 37 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን በመግለጫው አስታውቋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ዓድዋ የነጻነት ዉሃ ልክ!
"እምዬ ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደም!" ያለዉ ማን ነበር?
የአዉሮፓ ወራሪ ሀይሎች እንደ ጎርጎሲያኑ የዘመን ቀመር ከ1884-1885 መካከል በዛሬይቱ ሀገረ ጀርመን በበርሊን ከተማ አፍሪካን የመቀራመት ዉይይት ሲያካሂዱ በነበሩበት ወቅት ወደ አፍሪካ የምንሄደዉ ለተቀደሰ ዓላማ (benevolent purpose) ነዉ የምል አንድ አስቂኝ አቋም ነበራቸዉ፡፡ በመሆኑም ወደ አፍሪካ መጥተዉ አፍሪካን ያለ አፍሪካዊያን ፍላጎት ቅኝ የሚገዙት የላቀ የበጎ አድራጎት (philanthropy) ተግባራት ለአፍሪካ ህዝብ ማበርከት ስላስፈለጋቸዉ መሆኑን በወቅቱ ባዘጋጇዋቸዉ ሰነዶች ሳይቀር አስፍረዋል (Matthew 2015: 34)
እስካሁንም ድረስ ወራሪነትን የሚያንቆለጳጵሱ ሀይሎች ከቅርብም ከሩቅም አልታጡም፡፡ አጀንዳቸዉ ግን ዉስጠ-ወይራ ነበር፡፡ ልክ በአፋቸዉ እንደተናገሩትና በስምምነቶቻቸዉ እንዳሰፈሩት ፍላጎታቸዉ አፍሪካን ከተቀሩት አህጉራት ጋር በንግድና በመሳሰሉት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች በማቆራኘት የአፍሪካን ህዝብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ሳይሆን የአፍሪካን ማዕድናት፣ ዉሃዎች፣ የእርሻ መሬቶች፣ ነዳጅና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶችን መበዝበዝ ነበር፡፡ ፍላጎታቸዉ በዚህ ብቻ አይቆምም፤ የአፍሪካን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ የኑሮ ዘዬና ስነ-ልቦናን በማክሰም በራሳቸዉ መተካት ነበር፡፡ እነዚህን የጭቆና ተግባሮቻቸዉን በገዙዋቸዉ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ተጨባጭ ማድረግ ችለዋል፡፡
ኢትዮጵያዊያን ግን ያኔም ቢሆን ነቄዎች ነበሩ፡፡ “ዓለም አቀፋዊነትን እዉን እናደርጋለን” በሚል ሽፋን ሉዓላዊ ሀገራትን የመዉረር የምዕራባዊያንን ሴራ በልኩ በመረዳት ነዉ በተባበረ ክንድ መክተዉ መመለስ የቻሉት፡፡ የእኛም ትዉልድ መንቃት አለበት፡፡ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከታሪካዊ ጠላቶቻችንና ከዉስጥ ጀሌዎቻቸዉ የሚቃጣብንን የስነ-ልቦና ጥቃት ቀልብሰን የኢትዮጵያን ብልጽግና፣ ሰላምና ልዕልና በሚያጸኑ አጀንዳዎች ዙሪያ እንደ ንብ ተሰባስባን ለጋራ ሀገር ግንባታ መረባረብ አለብን፡፡
እኛ እያለን አባቶቻችን ሳይማሩ የገነቡልንን ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያችን ታሪካዊ ጠላቶቻችንና የታሪክ አተላዎች ማፍረስ አይችሉም፡፡ የፖለቲካ ልዩነት ያለ፣የነበረና መቼም ቢሆን የሚኖር ነው፡፡ በኢትዮጵያ ግን ልዩነት አይኖረንም፡፡ ኢትዮጵያ የጋራ ማንነታችን ናት! እምዬ ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደም ያለዉ ማን ነበር?
ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት - የብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ
ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።
በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የዓመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን ወክለው በመሳተፍ ላይ ናቸው።
የብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ በጉባኤው መክፈቻ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ተቀራርቦ በመስራት የኢኮኖሚ ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ተናግረዋል። ብሪክስ ኢትዮጵያ ለተያያዘችው የልማት ስራዎች አዳዲስ እድሎችን ይፈጥራል ያሉት የባንኩ ገዥው ምጣኔ ሃብትን በማዘመን፣ የፋይናንስ ጉድለትን በመሙላት እና የኢንቬስትመንት መዋዕለንዋይን በማሳደግ ተጨማሪ የልማት ግብዓቶችን እንደሚፈጥር ገልፀዋል።
የባለብዙ ወገን ተቋማት አካታች፣ ፍትሃዊ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ማድረግ እንደሚገባም ማስታወቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ ኢትዮጵያ ብሪክስን ከተቀላቀለች ወዲህ እንዲህ ባለ ጉባኤ ላይ ስትሳተፍ የመጀመሪያዋ ሲሆን በሩሲያ ሊቀመንበርነት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ታውቋል። ጉባኤው የባለብዙ ወገን ግንኙነትን በማጠናከር ፍትሃዊ እድገት እና ደህንነትን በአለም ማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ እየመከረ መሆኑም ተገልጿል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት
❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል
❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site
❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው
❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል
❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ
❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን
❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ
⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትግራይ በተመለከተ በምክር ቤቱ ምን ተናገሩ
✔ከድርድሩ ጋር በተያያዘ ለህዝብ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ብለዋል፡፡
ከድርድሩ በኋላ ስኬቶች ተመዝገበዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ
✔ በትግራይ ያሉትን አየር መንገዶች ለመጠገን ግማሽ ቢሊዮን ብር ወጪ ወጥቷ ፡፡
✔ በቴሌ መሰረተ ልማቶች ላይ በተሰራውስራ 20ሺህ ዜጎች የቤት ለቤት ስልክ ጥገና ተደርጎላቸዋል ብለዋል፡፡
✔ ከኤልክትሪክ መሰረተ ልማት ጋር በተያያዘም በሁሉም ከተሞች መብራት ጥገና እንደተደረገላቸው አብራርተዋል፡፡
✔ ትግራይ ውስጥ ያሉ ሁሉም ሃይስኩሎች ስራ እና ትምህርት መጀመራቸውንም አንስተዋል፡፡
✔ ዩኒቨርስቲዎችም ወደ መማር ማስተማር ስራቸው ተመልሰዋል ሲሉም ነው የተናገሩት፡፡
✔ ከ200 በላይ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ስራ ጀምረው ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረጉ ናቸው ብለዋል፡፡
✔ ለትግራይ ክልል 500 ትራክተሮች ለአርሶአደሮች እንዲከፋፈሉ ግዢ ተፈጼሟል ያሉ ሲሆን ህዝቡን ተጠቃሚ እተደረገ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐ ቤቴ ወረዳ ራሡን ፋኖ ብሎ የሚጠራ ፅንፈኛ ቡድን የፖለቲካና ፕሮፖጋንዳ ሃላፊና የወረዳው አጠቃላይ የቡድኑ አስተዳደር የነበረው አቶ ለማ ጠጁ ገብረ ተክሌ በአለም ከተማ አካባቢ በሚገኘው ዞማ ተራራ ላይ ከነ ግብረአበሮቹ መመታቱን የአየር ወለድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል ማትዮስ ማዴቦ አስታውቀዋል፡፡
አቶ ለማ ጠጁ ገብረ ተክሌ ቀደም ብሎ በአለም ከተማ የአቢሲኒያ ባንክ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አሥኪያጅ የነበረ ሲሆን ከመስከረም 2016 ዓ.ም ጀምሮ የፅንፈኛ ቡድኑን በመቀላቀል በአካባቢው ህዝብ ላይ ከፍተኛ በደል ሲፈፅም ሲዘርፋና ሲያዘርፉ የነበረ ሰው መሆኑን ምክትል አዛዡ ተናግረዋል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።
በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል።
ታጣቂዎቹ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተሞች ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን መሐመድ (ዶ.ር) ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሰላም የመጡትን አመሥግነዋል።
ዶክተር አህመዲን እንሳሮ ወረዳ ትልቅ የልማት አቅም ያለው አካባቢ በመኾኑ ይህንን ሃብት መጠቀም የሚቻለው በሰላም ብቻ መኾኑ ሊታወቅ ይገባል ብለዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ የሕዝቡ ጥያቄ ላይ ልዩነት ባይኖርም የአፈታት መንገዱ ላይ በተፈጠረ ልዩነት ብዙ ዋጋ ተከፍሏል ብለዋል።
የግጭት አካሄድ ችግሮችን ለመፍታት አያስችልም ያሉት ዋና አሥተዳዳሪው በቀጣይም የሰላም አማራጭን በመከተል ወደ ሰላም መመለስ እንደሚያስፈልግ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የተመለሱ ወጣቶችም መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄ አሁንም መመለስ ይኖርበታል ብለዋል። መንግሥት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ተነሳሽነቱን ካሳየን ለማገዝም ዝግጁ ነን ነው ያሉት።
በርካታ የፌደራልና ክልል መንግሥታት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ትናንት በአማራ ክልል 15 ከተሞች ከሕዝቡ ጋር ውይይት አድርገዋል።
በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ፍኖተሰላም፣ ደብረታቦር፣ ሰቆጣና ሌሎች ከተሞች የተካሄዱትን ውይይቶች ከመሩት ባለሥልጣናት መካከል፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሺመልስ አብዲሳ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ኡመር፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ተስፋይ በልጅጌ፣ የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ይገኙበታል።
ውይይቶቹ "ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ኹለንተናዊ ብልጽግና" በሚል ርዕስ የተካሄዱት፣ የክልሉን ሕዝብ ችግሮች ለመረዳትና የመፍትሄ ሃሳቦችን ለመስማት እንደኾነ ተገልጧል።
ባለሥልጣናቱ፣ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ #በነፍጥ ማሳካት እንደማይቻል በውይይቶቹ ላይ አጽንዖት ሰጥተዋል።
መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት “ባህል ለልማትና ለአንድነት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረው የባህል ፌስቲቫል ተጠናቅቋል.
በክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ጥር 21/2016ዓ.ም የተከፈተው የባህል ፌስቲቫል ለተከታታይ 5 ቀናት ለህዝብ ክፍት በመሆን በርካታ ጎብኚዎችን ያስተናገደ ሲሆን የባህል ፌስቲቫሉ የሚፈለገውን ያህል ግንዛቤ ፈጥሯል ተብሏል።
“ዳዎኤ ቡሹ” የሲዳማ ብሄር የሰላምታ አሰጣጥ ዕሴት የሆነው ድንቅ ባህል ከአፍሪካ ድንቃ ድንቆች መዝገብ ድርጅት ጋር በመተባበር ዳዎኤ ቡሹ የሲዳማን ህዝብ ዕሴት ለአፍሪካ ለማስተዋወቅ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል።
“Dayoe Bushshu” የሲዳማ ሕዝብ የሰላምታ አሰጣጥ ባህል ሲሆን ይህም ሕዝቦች እስር በርስ የመኖር አብሮነታቸውንን ከማጠናከር ባለፈ የሲዳማ ህዝብ ለእንግዶች በአክብሮት የሚሰጠው የሰላምታ ባህል ዕሴት ሲሆን ይህም የሕዝብ ለሕዝብ የመኖር መስተጋብሮች የሚጠናክር ከመሆኑ ባለፈ መከባበርን የሚገለፅበት መንገድ ነው።
የሲዳማ ሕዝብ “ለዳዎኤ ቡሹ” አንደ ማህበራዊ መስተጋብር እና ተግባቦት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ሲሆን የመከባበር ፣ የእንግዳ ተቀባይነት በመሆኑም ማህበረሰቡ “ዳዎኤ ቡሹ” ባህል እሴት ነጸብራቅ ተደርጎ ይወሰዳል።
ይህም ዕሴት እንዲጎላ የሲዳማ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከአፍሪካ ድንቃ ድንቆች መዝገብ ድርጅት ጋር በመሆን "የዳዎኤ ቡሹ" ፌስቲቫል ያካሄደ ሲሆን "ዳዮኤ ቡሹ" ለወደፊት ትልቅ ፌስቲቫል በሚሆንበት ደረጃ ለማሳደግ በጋራ ለመስራት ከስምምነት ተደርሷል::
የባህል ዐውደ ርዕይ፦ በፌስቲቫሉ የሲዳማ ህዝብ ባህላዊ ጥበባት፣እደ ጥበብ፣ አልባሳት እና ታሪካዊና ባሕላዊ ቅርሶች የሚያሳዩ በርካታ ቁሳዊ ታሪኮች ለመመልከት ተችሏል።
ባሕላዊ ትዕይንቶች፦ ሉዋ:ጉማታ: የግርዘት ሥርዓት: የግጭት አፈታት መርሆች መሰል ባህላዊ ኩነቶች በፌስቲቫሉ ላይ መመልከት ተችሏል።
በአውደ-ርዕይ፦የሲዳማ የተለያዩ ባህላዊ የምግብ ዓይነቶች እና መጠጦች መመገቢያቸው እና መጠጫ ቁሶች በፌስቲቫሉ ላይ ለጉብኝት ቀርበዋል።
የዕደ ጥበብ ውጤቶች፦ የቀርካሃ ውጤት ሥራዎች የሸክላ ውጤት ሥራዎች የስንደዶ የዘንባባ የሥራ ውጤቶች እና ወዘተ ለዕይታ የቀረቡ ሲሆን ፌስቲቫሉ በዕደ ጥበብ ዙሪያ ለተሠማሩ ማህበራት ምርቶቻቸው ገበያ ለማቅረብ ዕድል ተሰጥቶ እየተደረገ ሰንብቷል።
በዚህም ከፈስቲቫሉ ጎን ለጎን የውይይት መድረኮችና ውይይቶች የተካሄዱ ሲሆን በዚህም በርካታ ስራዎች በቀጣይነት እንዲሰሩ አቅጣጫ የተቀመጧል በዚህም በቀጣይነትም ሊሰሩ በታሰቡ ጉዳዬች ላይ ወደ ስምሪትም እንደሚገባም በውይይት ላይ ተገልፆል።
የባህል ፌስቲቫሉ በሲዳማ ክልል ቱሪዝምን ለማስተዋወቅ ለማነቃቃት አሪፍ መድረክ ሆኖ ያገለግላለ ሲሆን የክልሉን የተፈጥሮ ውበት፣ ታሪካዊ ስፍራዎች እና የባህል መስህቦች በፌስቲቫሉ ላይ ለማሳየት ጥረት ተደርጓል።
መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
ቤት በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር መንገድ ስራ በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ
❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ አጠገብ
🌻 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ
❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
👉146.8ካሬ=775ሺብር
👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር
💚 ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጠራውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሀድሶ ስልጠና ለገቡ ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገላቸው
ለሀገር እና ለህዝብ ሲሉ መስዋዕት የሆኖ ጀግኖችን ለማሰብ በተከናወነ የህሊና ፀሎት በተጀመረው የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ስነ-ስርዓት ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የአብክመ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው፣ ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ፣ ሌተናል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ እንዲሁም ኮሚሽነር ደስየ ደጀን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተገኝተዋል።
ውግንናችሁ ለህገ-መንግስቱ፣ ለህገ-መንግስታዊ ስርዓቱ እና ለህዝብ መሆኑን አምናችሁና ተቀብላችሁ ስለመጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት በእንኳን ደህና መጣችሁ ስነ-ስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ ደሳለኝ ጣሰው ናቸው።
ሌተናል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ በበኩላቸው ሀገርና ህዝብን ለመካስ ዳግመኛ እድል አግኝታችኋል እና ይሄን እድል በአግባቡ በመጠቀም ፅንፈኛ ቡድኑን በፅናት በመታገል እና በመመከት ለሀገራችን ዘብ በቆም አለባችሁ ብለዋል።
ይሄን የሰላም ጥሪ ተቀብላችሁ ወደ ሰላም መምጣታችሁ ጀግኖች ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በህይወታችሁም አዲስ ምዕራፍ ከፍታችኋል ያሉት ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚጥሩ ኀይሎችን ለመታገል ዳግመኛ እድል አግኝታችኋልና በአግባቡ ልትጠቀሙበት ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በመጨረሻም የተሀድሶ ሰልጣኞች የክልሉን ህዝብ እንዲሁም ሀገራቸውን ለመጠበቅ ዳግመኛ ቃላቸውን በማደስ አረጋግጠዋል።