ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት
❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል
❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site
❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው
❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል
❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ
❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን
❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ
⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
የብሪክስ አባል ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው የሄንሌይ እና ፓርትነርስ የብሪክስ የሃብት ሪፖርት አመላከተ፡፡
ቀደም ሲል ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካና ብራዚል አቅፎ የነበረው ብሪክስ ፥ በአሁኑ ወቅት ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኢራን፣ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በመቀላቀል ቡድኑ መስፋፋቱ ተጠቁሟል።
በሪፖርቱ መሰረት አሥሩ ሀገራት በአሁኑ ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ግለሰቦች ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ያደረጉ ግለሰቦች እንዳሏቸው ተጠቅሷል፡፡
በተጨማሪም ከ4 ሺህ 700 በላይ ግለሰቦች ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ያደረጉ ሲሆኑ ፥ ከ500 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቢሊየነሮች ናቸው ተብሏል፡፡
በአሁኑ ወቅት 45 በመቶውን የዓለም ሕዝብ የሚያጠቃልለው ህብረቱ፥ 36 በመቶው የሚሆነውን የዓለም አቀፍ የሀገር ውስጥ ምርት እንደሚይዝም ተገልጿል፡፡
ይህም ከቡድን-7 ሀገራት ጋር ሲነጻጸር በ30 በመቶ ድርሻ የሚልቅ መሆኑ ነው የተመላከተው።
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሳዑዲ ዓረቢያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የግል ሃብት እድገት ማሳየታቸው በሪፖርቱ ተብራርቷል፡፡
በዚህም የኢትዮጵያ ሚሊየነሮች ቁጥር በ30 በመቶ፣ ሳዑዲ ዓረብያ 35 በመቶ እንዲሁም የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በ77 በመቶ መጨመሩ ተጠቅሷል፡፡
ሪፖርቱ እንደሚያሳየው በአሁኑ ወቅት በህብረቱ በሚሊየነሮች ብዛት ቀዳሚ የሆነችው ቻይና 862 ሺህ 400 ሚሊየነሮች ያሏት ሲሆን ፥ ሕንድ 326 ሺህ 400 ሚሊየነሮች አሏት።
በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ቻይና 85 በመቶ እና ሕንድ 110 በመቶ በሚሊየነሮች ጠንካራ እድገት እንደሚያስመዘግቡ መገመቱንም አርቲ ዘግቧል።
የመንግሥት ሠራተኞችን በስራ አፈፃፀማቸው ተሸላሚ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ መዘጋጀቱ ተገለፀ።
በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ለአገር የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የሜዳይና የኒሻን ተሸላሚ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ መቅረቡ ተገልጿል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በታኅሳስ 2016 ዓ.ም. ተወያይቶ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው በዚህ ረቂቅ ውስጥ የመንግሥት ሠራተኞች ለረጅም ጊዜ አርዓያነት ያለው አገልግሎት ሰጥተውም ሆነ በሥራ ላይ እያሉ የሚታወሱበት የዕውቅናና የክብር ሽልማት ተካቷል ተብሏል።
በረቂቁ
✔ብሔራዊ የላቀ የፈጠራ ሥራ ሜዳይ፣
✔ ብሔራዊ የህዳሴ ሜዳይ፣ እንዲሁም
✔ ብሔራዊ የላቀ ሲቪል ክልሎች ሜዳይ የተባሉ ሦስት ሜዳሊያዎች የተካተቱ ሲሆን የሚሰጠው የሜዳሊያ ሽልማት ከወታደራዊና ከፖሊስ አገልግሎት ውጪ መሆኑና ለሽልማት የሚያበቃ ተግባር ለፈጸሙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወይም የውጭ አገር ዜጎች ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን ተጠቁሟል።
በተመሳሳይ የሚሰጡት ኒሻኖች የኢትዮጵያ ታላቅ ክብር ኒሻንና የአፍሪካ ታላቅ የክብር ኒሻን ናቸው የተባለ ሲሆን የሜዳይና የኒሻን ተሸላሚ የሆነ ግለሰብ የሚኖረው መብት ከደመወዙ መጠን 25 በመቶ፣ ጡረተኛ ከሆነ ደግሞ ከጡረታ አበሉ 40 በመቶ ይጨመርለታል ተብሏል።
ደመወዝ ወይም ጡረታ ከሌለው ደግሞ አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣ መመርያ የሚወሰን የገንዘብ መጠን በስጦታነት እንደሚሰጠው በረቂቁ የተደነገደ ሲሆን ከሁለት ጊዜ በላይ ሜዳይ ወይም ኒሻን የተሸለመ ግለሰብ በማንኛውም የአገሪቱ አካባቢ አግባብነት ባለው ሥፍራ ሐውልት ሊቆምለት እንደሚችልም ነው የተገለፀው።
❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት
❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል
❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site
❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው
❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል
❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ
❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን
❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ
⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ወደ መዲናዋ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ ተያዘ
የሌላ ተሽከርካሪን ሰሌዳ በመጠቀም በተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ የጦር መሳሪያ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን መረጃ መነሻ በማድረግ ባደረገው ክትትል ነው በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 91959 አዲስ አበባ በቶዮታ ፒካፕ ተሽከርካሪ ውስጥ ሌላ ቅጥያ አካል በማዘጋጀትና በመደበቅ ወደ አዲስ አበባ የገባ 24 ታጣፊ፣ 20 ባለሰደፍ ክላሽ እና 65 የክላሽ ካርታ እንዲሁም አንድ መትረየስ መያዝ የተቻለው፡፡
ፖሊስ ባደረገው ምርመራና ፍተሻ የተሽከርካሪውን ትክክለኛ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 00909 ሲዳ (ሲዳማ) መኪና ውስጥ ማግኘቱን ገልፆ ነገር ግን ተጠርጣሪው የሌላ ተሽከርካሪ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 91959 በመጠቀም ወንጀሉን መፈፀሙን አረጋግጧል፡፡
የጦር መሳሪያዎቹን ሲያዘዋውር የተገኘ አንድ ተጠርጣሪ ተይዞ ምርመራው ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የከተማዋን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚከናወኑ ተግባራት ህብተሰቡ ተባባሪነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዞኖች በሚገኙ 20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡
መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ተብሏል።
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል 15 ከተሞች እንደተካሄዱት መድረኮች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የተሳተፉበት ነው ተብሏል።የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም በውይይቶቹ ላይ መገኘታቸውን ተመልክተናል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
“ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ተቀመጠች
ከጣሊያን ወደ ሀገሯ የተመለሰችው “ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጉብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ መቀመጧን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
“ፀሐይ” አውሮፕላን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ወደ ሀገሯ እንድትመለስ በቅርቡ ከስምምነት መደረሱን ከንቲባ አዳነች አስታውሰዋል።
አውሮፕላኗን በዛሬው ዕለት ተረክበው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ማኖራቸውንም ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።
💝💝""አስደሳች ዜና ከDMC"""‼️
ቤት በ299ሺ(5%) ብር
💝💝""እስከ 6,000,000ልዩ ቅናሽ 30%
❇️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ
💝ሀዋሳ ፡ አርባምንጭ ፡ ባህዳር መንገድ ስራ በከፍተኛ ጥራት ሠርቶ ያስረከበ
💝ሀሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ግንባታወችን የሰራ
💝በማርብል እና ጠጠር ፋብሪካ የተሰማራ
❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ አጠገብ
🌻 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ
❇️በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የግንባታ ጥበብ የሚሰሩ
""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡
✅ መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ
✅ 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ፡ 👇👇👇👇
ተጨማሪ 5% ልዩ ቅናሽ : ለጥቂት ቤቶች ብቻ
👇👇👇👇
*ለ5 ቀን የሚቆይ*
💝💝💝ስትድዮ 56.6ካሬ👇👇(5%)
👉56.6ካሬ=299ሺ ብር
👉57.4ካሬ=300ሺ ብር
0💝💝💝አንድ መኝታ👇👇(5%)
👉77.7ካሬ,=411ሺ ብር
👉85.6ካሬ=453ሺ ብር
👉98.10ካሬ=519ሺ ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇(5%)
👉123.3ካሬ=650ሺ ብር
👉134.5ካሬ=710ሺ ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇(5%)
👉146.8ካሬ=775ሺብር
👉151.6ካሬ=800ሺ ብር
💝💝💝አራት መኝታ👇👇
👉177.1ካሬ =937ሺ ብር
👉186.9ካሬ=988ሺ ር
👉👉👉 ቀሪውን በ2አመት ከ6ወር በ 9 ዙር
💚 ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው
💖💝 የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
+251910 054029
+251936 735352
ተጨማሪ 30 ቀናት ተሰጠ!
የኢትዮጵያ ዜግነት ሳይኖራቸው ከተፈቀደላችሁ ጊዜ በላይ በኢትዮጵያ ለቆዩ፣ ሀሰተኛ የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ለሚገኙ፣ ሀሰተኛ የካምፓኒ ምዝገባ በማድረግ ቪዛ እና የመኖሪያ ፍቃድ ለወሰዱ፣ እንዲሁም ሌሎችም ህጋዊ ያልሆኑ መረጃዎችን ይዘው ለሚንቀሳቀሱ ሁሉ! ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት 30 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል ቀርበው ህጋዊ ሰነድ መያዛቸውን እንዲያረጋግጡ የጊዜ ገደብ መሰጠቱ ይታወሳል።ሆኖም የተሰጠው ጊዜ እንዲራዘም የተለያዩ ጥያቄዎች በመቅረባቸው ተቋሙ ቀኑን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል። በመሆኑም አስቀድሞ እስከ ጥር 30 ብቻ የተባለው ለአንድ ተጨማሪ ወር መራዘሙን የኢግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያሳወቀ በዚህ መሰረት እስከ የካቲት 30 ቀን 2016 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ ወደ ህጋዊ ስርዓት እንዲገቡ ጥሪ የሚያቀርብ ሲሆን ይህን በማያደርጉ አካላት ላይ ተቋሙ በህግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ ያሳውቃል።
እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ተገጣጥማ በረራ ያደረገችው ፀሐይ አውሮፕላን ከበርካታ ዓመታት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ በደመቀ ሁኔታ አቀባበል አድረገንላታል።
Читать полностью…የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለ ጦር ለወራት ያሰለጠናቸውን የህክምና ሙያተኞች አስመረቀ፡፡
በጤና ሙያተኞች ምርቃት የተገኙት የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ብርጋዲየር ጄኔራል ከማል አቢሶ የህክምና ሙያ አንድም ለራስ ሲቀጥልም የሠውን ህይወት የማዳን ልዩ ሙያ መሆኑን ጠቁመው እነኝህን ሙያተኞች ለማብቃት ስልጠና በመሥጠት ትብብር ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። የእውቅና ሰርተ-ፊኬትም አበርክተዋል፡፡
ተመራቂ ሙያተኞች በቀሰማችሁት ሙያ ሠራዊቱን ማገልግል ጤናው እና ሞራሉ የተጠበቀ እንዲሆን በተለይም በሽታን አሥቀድሞ በመከላከል ረገድ ወቅትን ያገናዘበ ሥራ መሥራት ይጠበቅባችኋል ሲሉ አመላክተዋል።
ህመም ሲያጋጥም በፍጥነት ታክሞ በመዳን ወደ ስራው የሚመለስ አባል እና ዝግጁ የሆነ የጦር ክፍል መፍጠር ከተመራቂ ሙያተኞች እንደሚጠበቅ የጠቆሙት ምክትል አዛዡ በቀጣይነት በህክምናው ዘርፍ የሚስተዋለውን ክፍተት በመሙላት ችግር ፈች ሆኖ መቀጠል እንዲቻል የሥራ ፍላጎቱ የዳበር ሙያዊ አቅሙን በየጊዜው የሚያሻሽል ሙያተኛ ሆኖ መገኘት ያሥፈልጋል ብለዋል።
የክፍለ ጦሩ የጤና ሀላፊ ሻለቃ ተፈሪ ሃይሌ በበኩላቸው ሰልጣኞች በክፍል ከወሰዱት ትምህርት በተጨማሪ በተለያዩ ጤና ጣቢያዎች በመዘዋወር የህክምና አሠጣጥን በተመለከተ የመስክ ምልከታ አድርገዋል።
ሙያተኞች ከሰራዊቱ የግዳጅ አፈፃፀም ባህሪ ጋር እንዲላመዱ ለማድረግ ከተዋጊ ክፍሎች ጋር በግዳጅ ቀጠና በማሰማራት በሁኔታ ወስጥ ሆነው የህክምና ድጋፍ የመስጠት ልምድ እንዲኖራቸው ተደርጓል ሲሉ ሃላፊው ተናግረዋል።
ምክትል አስር አለቃ ጥሩሰው ዘውዴ እና መሠረታዊ ወታደር ደሳለኝ አባው በስልጠናው ጥሩ እውቀት ማግኘታቸውን ገልፀው የሚሰጣቸውን ማንኛውንም ሙያዊ ተልዕኮ በየትኛውም ጊዜ ለመፈፀም ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ዘገባው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ሥነ ልቦና ግንባታ ክፍል ነው።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
“ሠላማችንን እያስጠበቅን ልማታችንን እናስቀጥላለን”
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር
በአማራ ክልል የልማት ሥራዎች ዙሪያ የሚመክር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀመረ።
በመድረኩ የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ፣ ክብርት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ይርጋ ሲሳይ እንዲሁም የፌድራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ከተጋረጠበት የመፍረስ አደጋ በመታደግ የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ዘላቂ ለማድረግና የልማት ስራዎቻችንን ላይ በመምከር የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ በማሰብ መድረኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን በበኩላቸው በአማራና ኦሮሚያ ክልል ከተሞች በብልፅግና ሥራ አስፈፃሚዎች አማካኝነት ከህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት መደረጉን ገልፀው የሰላምና ልማት ጉዳዮች ዋነኛ የመወያያ አጀንዳዎች እንደነበሩ ተናግረዋል።
ሰላማችንን እያስጠበቅን ልማታችን እናስቀጥላለን ያሉት ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ ሰላምና ልማት የተሳሰሩ ጉዳዮች መሆናቸውና አንዱ ለሌላው ግብዓት መሆኑን በማንሳት በሰሜኑ ጦርነት እና በክልሉ በጠመው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት የደቀቀውን ኢኮኖሚ መልሶ ለማነቃቃት መንግስት ቁርጠኛ ሆኖ ወደ ተግባር ገብቷል ብለዋል።
በተዘጋጀው የልማት ንቅናቄ መድረክ ላይ የተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች ከመሥሪያ ቤት ተልኮዎቻቸው አኳያ የልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መነሻ ፅሁፎችን በማቅረብ ውይይት የሚደረግበት ይሆናል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ጎዴ…ባህርዳር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ገብተዋል።
ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ደግሞ ባህርዳር ገብተዋል።
አቶ ተመስገን ባህርዳር የሄዱበት ጉዳይ ለጊዜው ባይገለፅም ዶ/ር አብይ ጎዴ የሄዱበትን እንዲህ ሲሉ በገፃቸው አስፍረዋል <<…አዲስ የተገነባውን ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን ዛሬ ወደ ሥራ አስገብተናል። አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል እና አውሮፕላን ማረፊያ ፍትሐዊ የልማት ተደራሽነትን የሚያረጋግጥ እንዲሁም ምቹ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

መነሻውን መቀሌ አድርጎ ለጥፋት ሀይሎች አገልግሎት የሚውል 17 የጦር መገናኛ ሬድዮ ከእነ ሙሉ አክሰሰሪያቸው በአለማጣ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ።
አማራ ክልል የገጠመውን የውስጥ የጸጥታ ችግር ለማበባስ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ከአጎራባች የትግራይ ክልል ወረዳዎች በተደጋጋሚ እየተመለከቱ መሆኑን የራያ አለማጣ የጸጥታ አካላት ገልጸዋል።
❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት
❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል
❇️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site
❇️ አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው
❇️ በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል
❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ
❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን
❇️ 100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር
❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ
⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
በመዲናዋ ከየካቲት 3 እስከ 10 ቀን የሚደረጉ ኩነቶችን በስኬት ለማጠናቀቅ ግብረ ኃይሉ በፀጥታ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ
በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 3 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የሚደረጉ ኩነቶችን በስኬት ለማጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል በፀጥታ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል።
ግብረ ኃይሉ ባለድርሻ አካላት እና ህብረተሰቡ የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉም ጠይቋል።
የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ/ም ልዩ ልዩ እንግዶች እና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጋራ ትርክታችንን ይበልጥ የሚያጎላው የአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በደማቅ ስነ-ስርአት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይመረቃል።
የምረቃ ስነ-ስርአቱ በሰላም እንዲከናወንም የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ጥር 27 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ፖሊስ ሠላም አዳራሽ ውይይት አድርጓል።
በዚህ ውይይት ላይ የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ተሳትፈዋል።
በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ ፡፡
የተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ተገምግሟል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በመድረኩ እንዳሉት÷ የሀገሪቱን ሰላምና ደህንነት የሚያውኩ እና ዜጎች ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ የሚያደርጉ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በመቆጣጠር ረገድ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡
በተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከሌሎች የፀጥታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በተደረጉ መጠነ ሰፊ የኦፕሬሽን ስራዎች በርካታ ውጤት መመዝገቡን ገልፀዋል፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ ትላልቅ ፋብሪካዎች፣ የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮችና ሌሎች በርካታ የፌደራል ተቋማትን ለመጠበቅ የተደረገው ጥረት የተሳካ እንደነበርም አንስተዋል።
በተጨማሪም መንገዶች፣ ሆስፒታሎች እና በከፍተኛ በጀት የሚገነቡ ግዙፍ ልማት ፕሮጀክቶች በፀረ-ሰላም ኃይሎች ሳይደናቀፉ በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ እንዲጠናቀቁ ማድረግ መቻሉን አስረድተዋል፡፡
የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በተደረገው እንቅስቃሴም ውጤት መገኘቱ ተመላክቷል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያ መስጠታቸውን ከፌዴራል ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡