ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
አየር መንገዱ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ እንዲዳብር ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ እንዲዳብር ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ገለፁ፡፡
አየር መንገዱ ከዓለም አቀፍ አየር መንገዶች ጋር ተወዳዳሪነቱን አስጠበቆ እንደሚቀጥልም ዋና ሥራ አስፈፃሚው ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል፡፡
አየር መንገዱ ከዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱ ባሻገር፤ አፍሪካውያንን በስልጠና በማብቃት ላይ ውጤታማ እንደሆነም ነው የገለፁት፡፡
ለአፍሪካውያን የማሰልጠኛ እና የጥገና ማዕከል ሆኖ እንደሚያገለግል ዋና ሥራ አስፈፃሚው አንስተዋል፡፡
ተቋሙ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ያሉ መዳረሻዎችን እየጨመረ እንደሚገኝ በማስታወስ፤ አፍሪካን አንድ የማድረግ ህልሙን ለማሳካት “አፍሪካውያንን ማስተሳሰር” በሚል መርህ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል፡፡
ብዙ አፍሪካውያን የእኛ የሚሉት አየር መንገዱ፤ በተለይ ግዙፉ ቦይንግ ኩባንያ መቀመጫውን በኢትዮጵያ ለማድረግ መወሰኑ ተመራጭነቱ እንዲጨምር አድርጎታል ብለዋል፡፡
ዋና ስራ አስፈጻሚው፤ ራዕያችን በ2035 ፈጣን፣ ትርፋማ እና ቀጣይነት ያለው አየር መንገድ ማድረግ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በዘንድሮ የስካይ ትራክ ደረጃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም 36ኛ መሆን መቻሉ የሚታወስ ነው፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን ተገኝተዋል። ጉዞው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው።
Читать полностью…ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
መቻልን ወደ ከፍታው ለመመለስ በተደረገው ሥራ የከፍተኛ አመራሮች ሚና የሚደነቅ ነው።
ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን
ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ከነበረበት ክብር ዝቅ ብሎ የነበረው መቻል የስፖሮት ክለብ ሀገራዊ ለውጡን መሠረት ባደረገው ተቋማዊ ሪፎርም ወደ ከፍታው ለመመለስ ከፍተኛ አመራሩ ትልቅ ሥራ መሥራቱን የመከላከያ ሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን አሥታውቀዋል።
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ስፖርት ለሠራዊቱ ሞራልና ሥነ-ልቦና ግንባታ ያለውን ፋይዳ በመገንዘብ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በሰጡት አቅጣጫ መሠረት ወደ ቀደመ ዝናው ከመመለስ ጀምሮ የሚመጥነውን አደረጃጀትና በጀት በማስተካከል አበረታች ውጤቶች እንዲመዘገቡ ማድረግ ተችሏል ሲሉ ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ተናግረዋል፡፡
የመቻል 80ኛ ዓመት ክብረ በዓል መሪ-ቃል መቻል ለኢትዮጵያ የሆነበት ምክንያት ሠራዊታችን የሕዝባችን እንደሆነ ሁሉ የመቻልም ዋነኛ ግብ ሀገሪቷን ወክለው ለኢትዮጵይ ሕዝብ ክብርና ዝና የሚያጎናፅፉ ጀግኖች ስፖርተኞችን ማፍራትና ኢትዮጵያን ማስጠራት በመሆኑ ነው ብለዋል። ስለሆነም መቻልን መደገፍ ማለት ሠራዊታችንን ሀገርን መደገፍ ነው፡፡ በሌላ አባባል ደግሞ መቻልን መደገፍ የኢትዮጵያን ስፖርት መደገፍ ማለት ነው ሲሉ ጄኔራል መኮንኑ አብራርተዋል።
ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን የመቻል ምሥረታ 80ኛ ዓመት በዓል በእንዲህ ዓይነት ድምቀት እንዲከበር የቅርብ አመራርና አቅም የፈቀደውን ያህል ድጋፍ ሁሉ በመስጠት ለዚህ ላበቁ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ለመቻል ስፖርት ክለብ የቦርድ አመራር ታላቅ ክብር እና ምሥጋና አቅርበዋል።
የመቻል ስፖርት ክለብ የቦርድ አመራር ሰብሳቢ ዶክተር ሰይፈ ጌታሁን የመቻል 80 ኛ አመት ክብረ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንዲከበር አሥፈላጊውን ድጋፍ ያደረጉ የስፖርት ቤተሠቦች ቀጣይ ከመቻል ጋር አብረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።
መቻልን ከዝቅታ ወደ ከፍታ ለማሸጋገር እየተደረገ ባለው ዘርፈ ብዙ ሥራ አቅጣጫ በመሥጠት የመሪነት ሚናቸውን መቻል ላይ በማሣረፍ ከፍተኛ ለውጥ እንዲመጣ ላስቻሉት ለጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን እና የመከላከያ ሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ለሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን በሳካይ ላይት ሆቴል በተደረገው የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም ላይ ምስጋና አቅርበዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
ፕሮጀክቶች: አጠናቀን እንገለገልባቸዋለን እንጂ በይደር አናቆያቸውም! የኦሮማያ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ
መንግሥት የአሥር ዓመቱን የብልጽግና ጉዞ ዕቅድ (2013-2022) ካወጣ በኋላ ሙሉ በሙሉ ከቀየራቸው አካሄዶች አንዱ የሕዝብ ቅሬታ ምንጭ ሆነው የሰነበቱና በፕሮጀክቶች ግንባታ ሂደትና አፈጻጸም ላይ የሚስተዋሉ ከፍተኛ ችግሮችን መቅረፍ ነበር። በዚህም ባለፉት ሦስት ዓመታት (2013-2015) በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት፣ በጥራትና በብዛት በማሳካት ቃላችንን በተግባር እያሳየን እንገኛለን። እነዚህ ፕሮጀክቶች መሠረተ ልማት፣ የጤና አገልግሎት፣ ትምህርትና ቴክኖሎጂን በማስፋት ለአገር እድገትና ብልጽግና ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል።
ዘንድሮም፤ ካለፉት ሦስት ዓመታት የቀሰምናቸውን ልምዶች፣ ከአመቱ የቁጭት ዕቅድን ጋር በማዳበል ከፕሮጀክቶች ግንባታ ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እየፈታን የምንገኝ ሲሆን፤ በተያዘላቸው በጀት፣ ጊዜ እና የጥራት ደረጃ በማጠናቀቅ የሕዝብ እርካታን ለማሳደግ እየሠራን እንገኛለን።
በተጨማሪም፤ የፕሮጀክቶች ክትትልና አያያዝን በየጊዜው በከፍተኛ አመራር ደረጃ እየገመገምን ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ቆይተናል። በዚህ የተነሳ፤ ከፕሮጀክቶቹ ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ ችግሮች፤ ማለትም የገበያ ግሽበት፣ የምርምርና ዲዛይን፣ የግንባታ ግብአቶች አቅርቦት እና ከተቋራጮች ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሳይውሉ ሳያድሩ መፍትሄ መስጠት ችለናል። በአጠቃላይ የተለመዱ የፕሮጀክቶች ግንባታ ሂደት የጋራ ችግሮች ይበልጥ እንዲቀንሱ ማድረግ ተችሏል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት (2013-2015) በተከታታይ 11,001፣ 20,070 እና 19,912 ፕሮጀክቶችን ያጠናቀቅን ሲሆን፤ በአጠቃላይ 50,983 ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ ለሕዝብ አገልግሎት እንዲውሉ ማድረግ ችለናል።
በ2016 በጀት ዓመት በ 110.91 ቢሊየን ብር እየተተገበሩ ካሉት 31,167 ፕሮጀክቶች ውስጥ 30,261 ፕሮጀክቶች (97%) እንደ ክልል በእንቅስቃሴ ውስጥ ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ በ79.43 ቢሊዮን ብር ወጪ 20,664 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ዘንድሮ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል። ማለትም በ2016 ከታቀዱት አዳዲስ ፕሮጀክቶች ውስጥ 68.3% ተጠናቀዋል። ይህም ካለፉት ሦስት ዓመታት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ መሻሻል የሚያሳይ ነው።
በዚህ የበጀት ዓመት ለምረቃ ከተዘጋጁት ውስጥ 7,636 የሚሆኑ ፕሮጀክቶች በ61.58 ቢሊዮን ብር በመንግስት በጀት፣ 13,028 ፕሮጀክቶች በ17.85 ቢሊዮን ብር በዜግነት አገልግሎት ተጠናቀዋል።
ዘንድሮ በዜግነት አገልጎት ዘርፍ የህብረተሰቡን ተሳትፎ ለማሳደግ የተደረገው እንቅስቃሴ ካለፉት ሶስት አመታት ጋር ሲነጻጸር የላቀ ነው። በዚህ አጋጣሚ በማህበረሰባችን የዜግነት አገልጎት ተሳትፎ የተከናወኑ ውሱን ተግባራትን ለመጥቀስ እወዳለሁ።
በትምህርት ዘርፍ የቡኡራ ቦሩ ትምህርት ቤቶችና ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ፣ በጤናው ዘርፍ፣ የአዳዲስ ጤና ኬላዎች፣ ተጨማሪ የጤና ተቋማት፣ የማህበረሰብ ሞዴል ፋርማሲ እና በርካታ የእናቶች ማቆያዎች ግንባታ በዜግነት አገልጎት ተከናውነዋል። ከውሃ አንፃር የምንጭ ማጎልበት፣ የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ደረጃ የውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ እና የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ በዜግነት አገልጎት ተከናውነዋል።
መንገዶችን በተመለከተ የአዳዲስ የቀበሌ ለቀበሌ አገናኝ የጠጠር መንገዶች ግንባታና ጥገና፣ የባህል/ትንንሽ ድልድይ ግንባታ፣ የውስጥ ለውስጥ አዳዲስ መንገዶች ግንባታ፣ ጥርብ ድንጋይ መንገዶች ዝርጋታ ተከናውነዋል።
በተጨማሪም የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ግንባታ፣ የጥቃቅን እና አነስተኛ ሼዶች ግንባታ፣ የገበያ ማዕከላት ግንባታ፣ የወጣቶች መዝናኛ ማዕከላት ግንባታ፣ የሕዝብ መጸዳጃ ቤቶች ግንባታ፣ የቀበሌ ጽሕፈት ቤቶች ግንባታ፣ ወዘተ በህዝባችን የዜግነት አገልጎት መሰራት ችለዋል።
በዚህ አጋጣሚ በአጠቃላይ ፕሮጀክቶቻችን በተያዘላቸው ጊዜ፤ በጀትና ጥራት ማጠናቀቅ ተጨማሪ ወጪዎች በመቀነስ የህዝባችንን ህይወት በማሻሻል የክልላችንን፤ እንዲሁም የአገራችንን ኢኮኖሚ ሁኔታ ላይ አዎንታዊ መሻሻልን የሚፈጥር ነው። እነዚህ አመላካቾች መንግስት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ያሳየውን ውጤታማ እቅድ፤ ተአማንነት እና ወደፊት ዕቅዶቹን ሳያዛንፍ ለመፈጸም ያለውን ቁርጠኝነት የሚያንፀባርቁ መሆናቸውን እየገለፅኩ፣ ለእስካሁኑ ስኬት መገኘት ህዝባችን ለተወጣው ከፍተኛ ኃላፊነት ያለኝን ታላቅ አክብሮት በራሴና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ስም መግለፅ እወዳለሁ፡፡
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
የሥራ ጊዜያቸው አለቀ‼
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ የሥራ ጊዜ አብቅቷል።
የሕዝብ ተወካዮች ም/ ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ዋና ኮሚሽነሩን አሰናብተዋል።
ዶክተር ዳንኤል በቀለ ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ/ም ነበር የተሾሙት።
በአምስት ዓመታት የሥራ ቆይታቸው ተቋማቸው እጅግ በርካታ የሰብዓዊ መብት ሪፖርቶችን ለህዝቡ ይፋ አድርጓል።
ዛሬ የዶክተር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመን ማብቃቱን በተመለከተና የዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት በኮሚሽኑ ይፋ ይደረጋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የ2017 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ በሙሉ ድምፅ ጸደቀ!
የ2017 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።በጀቱን አስመልክቶ የምክር ቤቱ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ምክር ቤቱ በቀረበለት በጀት ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምጽፅ አጽድቆታል።በጀቱ ከአምናው በጀት ጋር ሲነጻጸር የ169 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው ተመልክቷል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የወጡበት ማህበረሰብ ከመንግሥት ጎን ቆሞ ለዘላቂ ሰላሙና ለልማቱ እያሳየ የሚገኘውን ፍላጎትና ጥረት በመመልከት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ማህበረሰባቸውን በሰላም ተቀላቅለዋል። ጀግኖቹ የመረጡት መንገድ ከራሳቸው አልፎ ለአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ የበኩሉን ሚና ይጫወታልና የሚያስመሰግን ነው።
እነዚህ ማህበረሰባቸውን በሰላም የተቀላቀሉ ታጣቂዎች በቀጣይ ወደ መደበኛ ህይወታቸው በመመለስ ለአካባቢያቸው ሰላምና ልማት ከመንግሥት ጎን እንደሚሰለፉ ችግሮችን በሰለጠነ መንገድና በውይይት መፍታት ለሁሉም የሚጠቅም ስልጡን መንገድ መሆኑን ለሌሎችም እንደሚመክሩ ቃል ገብተዋል።
በሽፍትነት የሚባባስ እንጅ የሚመለስ የሕዝብ ጥያቄ ባለመኖሩ የመንግሥትን የሰላም የይቅርታ የምህረት መንገድን ለመጠቀም መወሰን ማንንም ሊጎዳ የማይችል በተለይ ተንጠባጥባችሁ ለቀራችሁ ታጣቂዎች ብቸኛ የመውጫ የሕይወት መንገድ ነውና ዕድሉን ለመጠቀም ልታመነቱ አይገባም። ዳይ ወደማህበረሰባችሁ!
ሰላም ለሐገራችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!
ከአላማጣ ከተማ ነዋሪዎችና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
በአላማጣ የተደረገው ውይይት በአካባቢው ስላለው ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እና ተፈናቅለው የነበሩ የአካባቢው ነዋሪዎችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ብርጋዲየር ጄኔራል በላይ አየለ ተፈናቅለው የነበሩ የአላማጣ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞው ቤት ንብረታቸው እንዲመለሱና ሰላማዊ ህይወታቸውን ማስቀጠል እንደሚገባቸው ተናግረዋል፡፡
ለአካባቢው ሰላም መረጋገጥ ክፍሉ ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየሰራ ነው ያሉት የክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል አህመድ ኢሚ በሰላም እጦት ምክንያት ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ቤት ንብረታቸውና ወደ ስራ ገበታቸው መመለስ ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡
የአካባቢው ነዋሪዎችና የሃይማኖት አባቶች በበኩላቸው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይልና ሌሎችም የፀጥታ አካላት ወደ ስፍራው ከተሰማሩ በኋላ አካባቢው ፍፁም ሰላም መሆኑን ገልፀው መላው የአካባቢው ማህበረሰብ ከፀጥታ ሃይሉ ጎን በመሆን ለሰላሙ የድርሻውን እንዲወጣ ጠይቀዋል፡፡
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
የሀገራችን NGOs ስራቸው ይሄንን እየጻፉ መሠለል መረጃውን በድብቅ መቀባበል ሆኗል።
ሀገራችንን ከሁሉም ጥቃት እንከላከላለን በተለይ 👇
👉እንዲህ የውሸት መረጃን ከሚያዛቡ፣
👉ከሰላም ማደፍረስ እና ብጥብጥ ጠንሳሾች ፣
👉ከለጋሽ ጭምብልተኛ ሰላዮች፣
እና ከግልጽ አሸባሪዎች እንጠብቃታለን።
የጸናች ሀገር የሚኖረን እኛው ልጆቿ በተባበረ ክንድ ዘብ ሆነን ስንጠብቃት ብቻ ነው።
ማንኛውም ዓይነት የወንጀል ተግባር ሲያጋጥሞ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp) በመጠቀም ጥቆማዎን ያድርሱን ፈጣን ምላሽ ያገኛሉ።
መተግበሪያውን ለማውረድ ለአይፎን ስልክ ተጠቃሚዎች ከAppStore የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ደግሞ ከ Google play ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ማውረድ ይቻላል
EFPApp on AppStore - https://apps.apple.com/ao/app/efpapp/id6476086629
EFPApp on Googleplay - https://play.google.com/store/apps/details?id=guardianX.com.guardian_x
“በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል!!”
#Africa
" በኮንፌዴሬሽን ለመዋሃድ ተስማምተናል " - በመንፈንቅለ መንግስት የመጡት የሶስት ሀገራት መሪዎች
ቡርኪናፋሶ ፣ ኒጀር እንዲሁም ማሊ በኮንፌደሬሽ ለመዋሃድ ተስማሙ።
በመፈንቅለ መንግስት ወደ ስልጣን የመጡት የቡርኪናፋሶ ፣ ኒጀር እና ማሊ ወታደራዊ ሁንታዎች በኮንፌደረሽን ለመዋሃድ ማስማማታቸው ተሰምቷል።
ከምዕራብ አፍሪቃ የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ ጥምረት (ECOWAS) ፍቺ መፈጸማቸውንም ገልጸዋል።
የ3ቱም ሃገራት ወታደራዊ ሁንታዎች ስልጣን ለሕዝብ እንዲያስረክቡ ከዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በተለይ ደግሞ ECOWAS ብርቱ ውትወታ እና ማዕቀብ ሲደረግባቸው ነበረ።
ጥምረቱ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እንደሚያደርግ ከገለጸ በኋላም ከሶስቱም ሃገራት ብርቱ ትችት ሲደርስበት ቆይቷል።
ሀገራቱ ECOWASን የቀድሞ ቅኝ ገዢያቸው " የፈረንሳይ ጉዳይ ፈጻሚ " በማለት ክፉኛ ሲወቅሱት ነበረ።
ይህንንም ተከትሎ ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነትን በማቋረጥ ወደ ሩስያ አማትረዋል።
አሁን ደግሞ የስስቱም ሃገራት መሪዎች በኒጀር ዋና ከተማ ኒያሚ ባካሄዱት ስብሰባ " የሳሕል ሃገራት ኮንፌደሬሽን መንግስት " በሚል ለመዋሃድ መስማማታቸውን እና መፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ሀገራቱ በድምሩ 72 ሚሊዮን ህዝብ ያላቸው ሲሆን 3ቱም በታጣቂ ቡድኖች በሚፈጠር አለመረጋጋት እየተፈተኑ ይገኛሉ።
አሁኑን ስምምነት ተከትሎ በጸጥታ ጉዳዮች አብረው እንደሚሰሩ የኢኮኖሚ ትስስራቸውንም እንደሚያጠናክሩ ይጠበቃል።
ECOWAS በዛሬው ዕለት ስብሰባ የተቀመጠ ሲሆን ይህ የኮንፌደሬሽን ምስረታ ጉዳይ ዋና የመዋያያ አጀንዳው እንደሚሆን ተዘግቧል።
መረጃው የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ፣ የዶቼቨለ ሬድዮ እና አናዱሉ ነው።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
“ፅንፈኝነት ብሔር የለሽ የቅን ልቦች ሰባሪ ነው!”
የህዝባችንን ኑሮ ለመቀየርና ሠላምን ለማስፈን ሌት ተቀን ያለ እረፍት እየሰሩ የነበሩት ጀግና ታታሪ ወንድማችን ክቡር አቶ አህመድ አሊ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በከሚሴ ከተማ ከሚገኘው መስጅድ ጁምአ ሶላት ሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የሠላም እና የአንድነት ፀር በሆኑ ፅንፈኞች በተተኮሰባቸው ጥይት በ39 ዓመታቸው መስዋዕት ሆነዋል፡፡
አቶ አህመድ አሊ ፅንፈኝነትን አምረው የሚታገሉ፣ በተሰማሩበት ሁሉ የህዝብን ጥቅም የሚያስከብሩ ወንድማማችነትንና አብሮነትን ለማጠናከር ያለ እረፍት የሚሰሩ ታላቅ ሰው ነበሩ፡፡
ፅንፈኝነት መሪዎችን በመግደል የሚያሸንፍ ቢመስልም የበለጠ ትግላችንን መራርና ፈጣን በማድረግ እንደ ብረት የሚያጠነክረን እንጅ ወደ ኋላ የሚመልሰን አይደለም፡፡ ፅንፈኝነት ህዝብን ከህዝብ ለማባላት ያገኘዉን አጋጣሚ ሁሉ ቢጠቀምም በህዝባችን ትግልና አስተውሎት እንዲሁም እንደ ክቡር ወንድማችን አቶ አህመድ አሊ ባሉ ጀግኖች እየተቀበረ የመጨረሻውን የአልሞት ባይ ታጋይነት ተግባሩን ሲወተረተር ይታያል፡፡
ልበ ቅን መሪዎቻችንን ብናጣም የጀመሩትን ትግልና ትልም ከጫፍ ለማድረስ የበለጠ እንደ ብረት ጠንክረን የህዝቦችንን አንድነት እናስቀጥላለን፡፡ ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን በብሔራዊ ገዥ ትርክት ላይ በማፅናት በየትኛዉም ቦታና ጊዜ ፅንፈኝነትን እንቀብረዋለን፡፡
“የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን!”
ለወንድማችን አቶ አህመድ አሊ ወዳጅ ቤተሰቦችና ለትግል አጋሮቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን!!
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ባህርዳር
በብሪታንያ ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ
የሌበር ፓርቲው መሪ ኪር ስታመር ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክን ይተካሉ ተብሏል።
https://bit.ly/4cnV1Ce
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ሕዝብ ለሀገሩ ሁለት ጊዜ ግብር ይከፍላል፤ በጦርነት ጊዜ የደም፣ በሰላም ጊዜ የገንዘብ ግብር ይከፍላል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
በጦርነት ጊዜ ከባዱን የደም ግብር የመክፈል ባህል ያለን ኢትዮጵያውያን፣ በሰላም ጊዜ ቀላሉን የገንዘብ ግብር ለመክፈል መቸገር የለብንም።
ኢትዮጵያን ለማሳደግ፣ ለዜጎቿ መሠረታዊ ፍላጎቶችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብና ድህነትን በማሸነፍ ወደ ብልጽግና ለመገስገስ ከተፈለገ ስለግብር ያለው የተዛባ አመለካከት መቀየር ይኖርበታል፡፡
ከዛሬዋ ዕለት ጀምሮ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን እንደ ሀገር ለማስከበር ሲባል ታማኝ ግብር ከፋይ እንደ ዐድዋ ጀግና፣ ግብር የሚያጭበረብር ሰው ደግሞ እንደ ባንዳና ሰላቶ መቆጠር አለበት፡፡
በመሆኑም ግብር ከፋዩ ህብረተሰብ ግብር መክፈል ለራሱና ለሚወዳት ሀገሩ መሆኑን ተገንዝቦ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
‚‘ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ታላቅ ሀገር በመሆኗ ማንም በማንም ላይ ጫና ፈጥሮ መኖር የሚችልበት ሀገር አይደለችም።“ ክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል
ክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ታላቅ ሀገር በመሆኗ ማንም በማንም ላይ ጫና ፈጥሮ መኖር የሚችልበት ሀገር አይደለችም ያሉት በተቋሙ የ2016 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ግምገማ ላይ ነው።
የሀገራችንን ህዝብ ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅና ለሕገ-መንግስቱ ዘብ ለመቆም እንደ መለዮ ለባሽ በገባነው ቃል መሠረት በቁርጠኝነት እየሰራን እንገኛለን ብለዋል ክቡር ኮሚሽነር ጀነራሉ።
በበጀት ዓመቱ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በመያዝ እና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ከመቆጣጠር አንፃር ውጤታማ ሥራዎችን መስራቱን አንስተዋል።
ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል አያይዘውም የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ከፌደራልና ከክልል ፀጥታ አካላት ጋር ተቀናጅቶ አሽባሪዎችንና ፅንፈኞችን በመቆጣጠርና አኩይ ዓላማቸውን በማክሸፍ አንፃር ትላልቅ ሥራዎችን ያከናወነበት ዓመት ነበር ብለዋል።
የኦፕሬሽን አቅም ለማሳደግ አመራሩንና አባሉን ጭምር በማሰልጠን ረገድ ከፍተኛ ሥራ የተሠራ ሲሆን በርካታ ሰልጣኞች በሥልጠና ውስጥ እንዲያልፉ በመደረጉ ኦፕሬሽን ላይ ተጨባጭ ለውጥ መምጣቱን አንስተው ስልጠናው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።
በተመሳሳይ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ሀገራችንን ለማፍረስና ችግር ውስጥ ለመክተት የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎችና ፅንፈኛ ኃይሎችን በመቆጣጠር እና ዓላማቸውን በማክሸፍ በሕግ ተጣያቂ እንዲሆኑ የተለያዩ ችግሮችን በቁርጠኝነት ተሻግሮ ተጠያቂ እንዲሆኑ አድርጓል። ይህም የፖሊስ የምርመራ አቅም ምን ያህል እያደገ እንደመጣ ያሳየና ወንጀለኞች ይቺን ሀገር ማፍረስ እንደማይችሉ ያረጋገጠ ነው ብለዋል ክብር ኮሚሽነር ጀነራሉ።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ለከፍተኛ አመራሮቹ ቀርቦ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል በቀረበው ዕቅድ ላይ አንድ በአንድ ትንታኔ ከሰጡ በኋላ በዕቅዱ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በየደረጃው ያለው አመራር ተፈራርሞ ወደ ስራ እንዲገባ አቅጣጫ ተሰጥቷል።