ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እሁድ ጥር 12 ቀን 2016 ዓ.ም
አቶ ተፈራ ከተማ አበበ የተባለ የፅንፈኛው ከፍተኛ አመራር በአየር ወለድ ክፍለ ጦር ተማረከ፡፡
ይህ ግለሠብ ከዚህ በፊት መምህር የነበረ ሲሆን ፅንፈኛ ቡድኑን ከተቀላቀለ አምስት ወራት ሆኖታል፡፡ በፅንፈኛው ሀይል ውስጥ በህዝብ ግንኙነት በፕሮፖጋንዳና ቅስቀሳ ሀላፊነት ተመድቦ የብዙ ደሀ ልጆችን ወደ እሳት የማገደ ነው፡፡
አሁን ግን ሁኔታው ሁሉ ገብቶኛል በአማራ ህዝብ ላይ በደል ፈፅሜያለሁ ብሏል። ፅንፈኛው ቡድን በህዝብ ላይ ከፍተኛ መዋጮን ጥሎ በግድ እያስከፈለ መሆኑንም ተናግሯል። ለአርሶ አደሩ የመጣን መዳበሪያና የምግብ ዘይት ዘርፎ መልሶ በዉድ ዋጋ አንዱን ከረጢት መዳበሪያ ማለትም 50 ኪሎ ግራም የሚመዝን መዳበርያ እስከ አራት ሺህ ብር ለገበሬው በመሸጥ ህዝብን አራቁቷል፡፡ በድሏል ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ደግሞ እኔም ነበርኩበት ተሳትፌያለሁ ሲል በሠራዊቱ የተያዘው አቶ ተፈራ ተናግሯል፡፡
ፅንፈኛው ቡድን በግንባር ቀደምትነት የአማራ ህዝብ ጠላት ነው ፣የምስራቅ አፍሪካን ለማመስም እቅድ ያለው ስለመሆኑም አጋልጧል።
የኤርትራን ሉአላዊነት የማይቀበል ሆኖለት እንኳ ስልጣን ቢይዝ ኢትዮጵያን የማልማት ሳይሆን ቀጣይ የጦርነት አውድማ ለማድረግ ሴራ ጠንስሶ የሚንቀሳቀስ ሃይል መሆኑንም ተናግሯል።
በመሆኑም ይህ ፅንፈኛ ቡድን ጋላቢው ሌላ የሆነ የኢትዮጵያ አጥፊ ፈረስ በመሆኑ መጥፋት እንዳለበት ተረድቶ የአማራ ህዝብ ከሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ጎን ሆኖ መዋጋት አለበት ብሏል አቶ ተፈራ ፡፡
አቶ ተፈራ ከተማ አበበ ተሳስታችሁ ከዚህ ቡድን ጎን የተሰለፋችሁ ወንድሞቼ ሁሉ ከእኔ ልትማሩ የገባል እኔ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ተይዠ በፍቅር ቤቴ ገብቻለሁ ሀገሬንም ማድማት ትቻለሁ ሁሉም ነገር እንደሚወራው አይደለምና ከቡድኑ መሠሪ ሴራ ራሳችሁን አግልላችሁ ለሠራዊቱ አጃችሁን ሰጥታችሁ ወደ ሠላማዊ ኑሯአችሁ ተመለሡ ሲሉ ለቡድኑ አባላት ጥሪ አቅርቧል።
ግብ ለሌለው አላማ ለግለሠቦች ፍላጎት ብላችሁ ህይወታችሁን አትጡ ያለው አቶ ተፈራ ሀገሩን የሚወድ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አለና ከመሞት ውጭ ምንም አታመጡም ህዝባችሁን ከማሠቃየት ይቅርታ ጠይቁና በሠላም ለመከላከያ እጅ ስጡ ሲል ለቡድኑ አባላት መልዕክት አስተላልፏል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም በሚሰጡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የትምህርት አይነቶች ላይ ውሳኔ አሳልፏል።
በዚህም በሁለቱም የትምህርት መስኮች እያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች ፈተናው እንዲሰጥ ተወስኗል፡፡
የተፈጥሮ ሣይንስ ፦
➡ እንግሊዝኛ፣
➡ ሒሳብ፣
➡ ፊዚክስ፣
➡ ኬሚስትሪ፣
➡ ባዮሎጂ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት
የማኅበራዊ ሣይንስ፦
➡ እንግሊዝኛ፣
➡ ሒሳብ፣
➡ ታሪክ፣
➡ ጂኦግራፊ፣
➡ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት
ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የተፃፈው ሰርኩላር፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝግጅትንም ያብራራል።
በዚህም የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው የሚዘጋጅ ሲሆን ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9-11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደሚሆን ያትታል።
ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ወደፊት ጥናት ተጠንቶ እስከሚለይ ድረስ በነበረው አሠራር መሠረት ውጤት ተደምሮ የሚገለጽ መሆኑንም ገልጿል።
የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
የ2016 ዓ/ም ብሔራዊ ፈተና መቼ ሊሰጥ ታቅዷል ?
የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ ቀደም ሰጥተው በነበረ ማብራሪያ ፤ የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ግንቦት ወር ላይ እንዲሰጥ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው።
ሚኒስትሩ ፤ የዚህ ዓመት ፈተና ድብልቅ / ሃይብሪድ መሆኑንም በወቅቱ ገልጸው ነበር።
ድብልቅ ፈተና ማለት ግማሹ #ኦንላይን (የኢንተርኔት ችግር የሌለባቸው አካባቢዎች) ፤ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ ከዚህ ቀደም ሲሰጥ በነበረበት አካሄድ #በወረቀት ለመስጠት ነው እቅዱ።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ሰጥተውት በነበረው ማብራሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ምንም እንኳን የመግዛት አቅም ባይኖረውም ለፈተናው የሚሆኑ #ታብሌቶችን ከመንግሥት ተቋማት ጋር በመነጋገር ለፈተናው ጊዜ በመውሰድ ፈተናውን በድብልቅ እንደሚሰጥ አሳውቀዋል።
የ2016 ዓ/ም ፈተና ድብልቅ በሆነ መንገድ እንዲሰጥ የሶፍትዌር ስራው መጠናቀቁንም ይፋ አድርገው ነበር።
የዘንድሮው ምዝገባ በኦንላይን እንደሚሆን ተፈታኞች በአካል ተገኝተው ፎቶ እንዲነሱ እንደሚደረግ እና በዚህ ረገድ ቁጥጥሩ ጠበቅ እያለ እንደሚሄድ ሚኒስትሩ ከወራት በፊት መግለፃቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ መዘገቡ አይዘነጋም
#ድብዳቤው ፦ ከክልል የትምህርት ቢሮዎች የተገኘ ነው።
ጥራቱን ያልጠበቀ የገበታ ጨዉ በገበያ ላይ ተሰራጭቷል ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎች ገለጹ‼️
‹‹ሣሊሀ›› የገበታ ጨዉ በሚል መጠሪያ የሚታወቀዉ የምግብ ጨዉ ጥራቱን ያልጠበቀ እና ንፅህና የጎደለዉ ነዉ፤ ገዝተን ስንጠቀም የንፅህና ጉድለቱን ለማወቅ ችለናል ሲሉ ነው ቅሬታ አቅራቢዎቹ የገለጹት፡፡ የጨው ምርት በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴ ውስጥ በመሰረታዊነት ጥቅም ላይ ከሚውሉ ምርቶች መካከል አንዱ በመሆኑ ትኩረት ይሻል ሲሉም ነው የተናገሩት፡፡
ጉዳዩን በተመለከተ አሃዱ ያነጋገራቸው የሳሊሃ የገበታ ጨው አምራች ድርጅት የምርት ክፍል ሃላፊ አቶ አብደላ መሃመድ በምላሻቸዉ ድርጅቱ የጨዉን ምርት ገዝቶ በሚፈጭበት እና የአዮድን ንጥረ-ነገርን በሚረጭበት ጊዜ ንጥረ-ነገሩ በተገቢዉ መንገድ ባለመቀላቀሉ ምክንያት የሚመጣ ሊሆን እንደሚችል እንጂ የጥራት ጉድለት እንዳልሆነ ነው የገለጹት፡፡
የኢትዮጵያ የምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን እንዲሁም የአዲስ አበባ ምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በዚህ ስም የተመዘገበ የጨዉ ምርት ያዉቃል ወይ የሚለዉን ጥያቄ ምላሽ ለማግኘት አሀዱ ለተቋማቱ ጥያቄ አቅርቧል፡፡
ባገኘዉ ምላሽም ሣሊሃ የሚባል የጨዉ ምርት በኢትዮጵያ ምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣንም ይሁን በአዲስ አበባ ምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ተመዝግቦ እንደማይገኝ ለማወቅ ችሏል፡፡
የአዲስ አበባ ምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወርቅነሽ ብርቄ በህገ-ወጥ መንገድ ፍቃድ ሳይሰጠዉ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው ተጠያቂ ለማድረግ እንሰራለንም ብለዋል፡፡
በህገ-ወጥ መንገድ ተመርተዉ ወደ ገበያ የሚሰራጩ ምርቶችን ለመቆጣጠር በሚደረገዉ ጥረት ዉስጥ ህብረተሰቡም የራሱን ድርሻ ሊወጣ ይገባል ተብሏል፡፡
አሀዱ
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
የከተራ በዓል በደብረታቦር ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
የጥምቀት በዓል ዋዜማ በደብረታቦር በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ከተማ ደብረታቦር የጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በድምቀት ተከብሯል።
በከተመዋ የሚገኙ የሁሉም አድባራት ታቦታት ወደ ጊዚያዊ ማደሪያቸው አጅባር ጥምቀተ ባህር በሰላም ገብተዋል።
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያን ለማስጀመር ወሳኝ ምዕራፍ ነዉ የተባለዉ " የአገልግሎት ሰጪዎች ፍቃድ የሚሰጥበት መመሪያ" ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ!
የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፍቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ከትላንት ጥር 9 ቀን ጀምሮ በስራ ላይ መዋሉ የተነገረ ሲሆን ይህም በሀገሪቷ "የካፒታል ገበያ ለማስጀመር ወሳኝ" ምዕራፍ መሆኑ ተገልፆል።
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለአገልግሎት ሰጪዎች ፍቃድ አሰጣጥና ቁጥጥርና መመሪያ ቁጥር 980/2016 በስራ ላይ ማዋሉን የሚገልፁት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ ( ዶ/ር) በዚህ ማዕቀፍ ዉስጥ 15 የተለያዩ የፍቃድ ዓይነቶች ይኖራሉ ብለዋል።
ባለስልጣኑ መመሪያውን ለህዝብ ይፋ አድርጎ ለዉይይት ካቀረበ ከ ሁለት ወር በኃላ ነዉ ወደ ስራ ማስገባቱን ያሳወቀው።የኢንቨስተሮችን ጥበቃ የሚያጎለብት ነዉ ለተባለው ማዕቀፍ ፍቃድ የወሰዱ አገልግሎት ሰጪዎቾ የሚኖርባቸው ኃላፊነት እና ግዴታዎች በመደንገግ በካፒታል ገበያ ዉስጥ ካሉ አገልግሎት ሰጪዎች አጠቃላይ የህግ ማዕቀፍ ሆኖ እንደሚያገለግል ሰምተናል።
Via Capital
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የከተራና የጥምቀት በዓልን ተከትሎ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር ለትራፊክ ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በትራፊክ ፍሰቱ ላይ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ታቦታቱ በሚጓዙባቸው መንገዶች ተሽከርካሪዎችን ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓታት አቁሞ መሄድ የተከለከለ ሲሆን በተለይም በርካታ ህዝብ በሚታደምበት በጃን ሜዳ ከጥር 10 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ ታቦታት ወደ መንበረ ክብራቸው እስኪመለሱ መንገዶቹ ለተሸከርካሪዎች ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት ፡-
- ከ6ኪሎ አደባባይ እስከ 3ተኛ ሻለቃ ፈረንሳይ ለጋሲዬን መንገድ
- ከ3ኛ ሻለቃ አደባባይ በምንሊክ ሆስፒታል እስከ ቀበና አደባባይ
- ከምንሊክ ሆስፒታል እስከ 6 ኪሎ ታክሲ ተራ
- ከቅድስተ ማርያም ቤ/ክርስቲያን እስከ 6 ኪሎ፣
- ከ6ኪሎ እስከ መነን፣
- ከሀምሌ 19 እስከ ግብፅ ኢምባሲ፣
- ከቅድስተ ማሪያም መነጸር ተራ እስከ ጃንሜዳ፣
- ከግንፍሌ ድልድይ ምንሊክ ሆስፒታል ውስጥ ለውስጥ፣
- ከግንፍሌ መገንጠያ ምንሊክ ሆስፒታል ፊት ለፊት፣
- ከምንሊክ ሆስፒታል የኋላ በር እስከ ቤላ መገንጠያ ድረስ፣ መንገዶቹ ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በዓሉ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በጃን ሜዳና በዙሪያው ተሽከርካሪ አቆሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን ፖሊስ እየገለፀ አሽከርካሪዎች የትራፊክ ፖሊስ አባላትን ትእዛዝ በመቀበል የድርሻቸውን እንዲወጡ አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡
በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማክበር በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ በቂ ዝግጅት መደረጉን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ
********
በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማክበር በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡
የጥምቀት በዓል አከባበርን በሚመለከት የጎንደር ከተማ አስተዳደር መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ፤ በዓሉን ለሚያከብሩ የእምነቱ ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈው፤ በዓሉ ካለው ሀይማኖታዊ መሰረት ባሻገር ለጎንደር ከተማ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እንዳለው አንስተዋል፡፡
በዓሉን ለማክበር በሁሉም ዘርፍ ኮሚቴ በማቋቋም፤ አስፈላጊውን ስራ በመስራት በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል አቶ ባዩህ አቡሀይ ፡፡
በዓሉን ለማክበርም በቀን ከ10 በላይ በረራዎችም ወደ ጎንደር ከተማ እየተደረጉ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ከጥምቀት በዓል በተጓዳኝ የኢንቨስትመንት ፎረም እና የቱሪዝም ንቅናቄ ስራዎች እንደሚሰሩም ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው በመግለጫቸው አመላክተዋል፡፡
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ፀጥታ ም/ቤት በኢትዮጵያ እና ሰሜናዊ የሶማሊያ ክልል ሲል በጠራት " ሶማሌላንድ " መካከል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ከተፈረመ በኃላ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገለፀ!
ሁኔታው በቀጠናው ሰላም፣ ፀጥታ እና መረጋጋት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል በሚልም ስጋት እንደገባው አመልክቷል።
ምክር ቤቱ ፦
-ጥር 3/2024 የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት የኢትዮጵያን እና የሶማሊያን ጨምሮ የሁሉም አባል ሀገራት አንድነት፣ የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት ሊከበር እንደሚገባው አፅንኦት የሰጡበትን መግለጫ እንደሚደግፍ አሳውቋል።
-የኢትዮጵያ እና የሶማሊያን ጨምሮ የሁሉም አባል ሀገራት አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ነፃነት እና ሉዓላዊነት መጠበቅ እንዳለበት ያለውን ጠንካራ ቁርጠኝነት እና ድጋፍ በማያሻማ መልኩ አረጋግጧል።
-ኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የሁለትዮሽ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነታቸውን የአፍሪካ ህብረት እና የዓለም አቀፍ ህግ መርሆዎችን ባከበረ መልኩ እንዲመሩ አሳስቧል።
-የውጭ አካላት በሁለቱ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት የሚለውን መርህ እንዲያከብሩ አሳስቧል።
-ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በመካከላቸው ያለውን ጠንካራ መልካም ጉርብትና፣ ወዳጅነት እና አብሮነት ትስስር ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ተጨማሪ እርምጃዎችና መግለጫዎች እንዲቆጠቡ አበረታቷል።
-ኢትዮጵያና ሶማሊያ ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ በሚለው መርህ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ትርጉም ያለው ውይይት እንዲያደርጉ እና ውጥረቶችን እንዲያረግቡ ጥሪ አቅርቧል።
ምክር ቤቱ ጉዳዩን በንቃት እንደሚከታተል አሳውቋል።
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
ለ100% በ5,032,557.36ብር ክፍያ
ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
ለ100% በ6,908,652ብር
ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
ለ100% በ10,989,825ብር
ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
ለ100% በ13,052,640ብር
ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
ለ100% በ5,032,557.36ብር ክፍያ
ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
ለ100% በ6,908,652ብር
ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
ለ100% በ10,989,825ብር
ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
ለ100% በ13,052,640ብር
ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
በሰው ላይ ጉዳት አልደረሰም ተብሏል ዛሬ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከጥቂት ደቂቃ በፊት ካዲስኮ አደበባይ አለፍ ብሎ የአጋጠመ የትራፊክ አደጋ ነዉ። በሰዉ ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰም ሲል የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገልጾ ቀጣይ የበዓል ቀናት የትራፊክ እንቅስቃሴ የሚጨምር በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስቧል።
Читать полностью…ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
ለ100% በ5,032,557.36ብር ክፍያ
ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
ለ100% በ6,908,652ብር
ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
ለ100% በ10,989,825ብር
ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
ለ100% በ13,052,640ብር
ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንድናስቀምጥ ቅርስ በእጃቸው ያሉ እንዲያስረክቡን ባስተላለፍነው ጥሪ መሰረት የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ ከአባታቸዉ በአደራ የተላለፈላቸውን 82 ቅርሶች በዛሬው ዕለት በስጦታ አስረክበውናል::
ቅርሶቹ በወቅቱ አርበኞች የተገለገሉባቸው ስንቅ መያዣዎች እና ትጥቆች በመሆናቸው በሙዝየሙ መቀመጣቸው ለበርካታ ጎብኚዎችና ተመርማሪዎች ለዕይታ የሚቀርቡ ይሆናል::
ቅርሶቹን በክብር ተንከባክበው እዚህ ያደረሱ እና ያስረከቡንን የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብን በከተማ አስትዳደሩ ስም እያመሰገንኩ፥ ስለ ዓድዋ ትውልድ እንዲማርበት በእጃችሁ የሚገናኙ ቅርሶችን እንድታስረክቡን በድጋሚ ጥሪዬን አቀርባለሁ::
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ዛሬ በመቐለ ምን አጋጠመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከቀኑ 8:00 መቐለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ሲደርስ ጎማው አከባቢ ባጋጠመው ችግር በፓይለቱ ድንቅ ብቃት ሰዎችን ሳይጎዱ ሊያርፍ ችሏል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more