ከኤሌክትሪክ ውጪ በነዳጅ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል ለማስገባት የሚሞክሩ አካላትን አላስተናድም- የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
ከኤሌክትሪክ ውጪ በነዳጅ ለሚሰራ አዲስ የቤት አውቶሞቢል አገልግሎት እንደማይሰጥ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስትሩ አለሙ ስሜ (ዶክተር) በዛሬው እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የመስሪያ ቤታቸውን የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።
ዶ/ር አለሙ በማብራሪያቸው፤ “ማንኛውም የቤት አውቶሞቢል የኤሌክትሪክ ካልሆነ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ መንግስት ውሳኔ አስተላልፏል” ብለዋል።“ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ በስፋት እንደምታመርት የጠቆሙት ሚኒስትሩ፥ የኤሌክትሪክ ዋጋ ከነዳጅ አንጸር ሲታይ በጣም ርከሽ በመሆኑ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ተመራጭ መሆናቸውን አብራርተዋል።
ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት አቀንቃኝ መሆኗን በመጥቀስም የአየር ንብረት ብክለትን ለመከላከል ረገድ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ተመራጭ መሆናቸውን ነው ያነሱት።
የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎች በዓለም ላይ በስፋት እየተመረቱ መሆኑን የተናገሩት ሚኒስትሩ፥ “በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት አውቶሞቢሎች በከተማ አካባቢ ስለሚንቀሳቀሱ እና ለእነሱም የቻርጅ ማድረጊያ መሰረተ ልማቶችን በቀላሉ ማዳረስ ስለሚቻል ተመራጭ ናቸው” ብለዋል።
ኢትዮጵያም ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ማንኛውም የግል መገልገያ የቤት መኪና በኤሌክትሪክ የሚሰራ እስካልሆነ ድረስ ወደ ሀገር ቤት መግባት እንደማይችል መወሰኗን አውስተዋል።
ይሁን እንጂ “ሰሞኑን አልሰማንም በሚል በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎች ገዝተው የሚመጡ አካላት አሉ” ያሉት ሚኒስትሩ፥ ተቋማቸው ከኤሌክትሪክ ውጪ በነዳጅ ለሚሰራ አዲስ የቤት አውቶሞቢል አገልግሎት እንደማይሰጥ ተናግረዋል።
በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሃብት 13 ሚሊዮን 888 ሺህ ብር ተቀብሎ የተሰወረው ቱጁባ ቶልቻ ሰንበታ የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታ ሴንትራል ማተሚያ ቤት አካባቢ በሐሰተኛ ሠነድ አጭበርብሮ ከባለሀብቱ 13 ሚሊዮን 888 ሺህ ብር ተቀብሎ የተሠወረውን ቱጁባ ቶልቻ ሰንበታን የተባለውን ተጠርጣሪ ለመያዝ ፖሊስ ባደረገው ብርቱ ክትትል በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በዚህ ግለሰብ ተታለልኩ ወይም ተጭበረበኩ የሚል ማንኛውም ሰው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ ቀርቦ ሪፖርት እንዲያደርግ ተቋሙ ያስታውቃል።
ኅብረተሰቡ በተመሳሳይ የወንጀል ተግባር እንዳይታለል ራሱን እንዲጠብቅና በወንጀል መከላከል ውስጥ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
ስሐት ነጋ ዛሬም በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ አሁንም ለትግራይ ሕዝብ ጥፋት እየደገሰለት ነው ።በጣም በሚገርም ሁኔታ ዛሬም የጥፋት ትርክት ሳያፍር አየፈጠረለት ነው ። የሕዝቡ ሰቆቃ አላረካው ብሏል ። ለራሱ እጅ ሰጥቶ በምህረት ተለቆ ባህር ማዶ ሆኖ ዛሬም የትግራይ ሕዝብ እልቂቱ አይበቃውም እልቂት እንጨምርለት እያለ ነው ። እሱ አሁን ሩቅ ነው ያለው ትንሽ ድንጋይ መወርወር አይችልም። ሊሞት ብሎ እያለ ለሕዝቡ እልቂት ይደግሳል ።
ሕዝቡ ያለፈው ይበቃዋል አይልም ። ትንሽም አያዝንለትም ። የሕዋሐት መሪዎች ግምገማ ሁል ጊዜ ከገሃዱ ዓለም የወጣ ነወ ። ከነባራዊ ሁኔታ ውጪ ይገመግምና ራሱን አሳምኖ ወደ ጥፋት ከወረደ በኋላ ጥፋቱን ኤክቴርናላዝይድ አድርጎ ለሌላ ጥፋት ራሱን ያዘጋጃል ። የሕዋሐት አመራር ራሱን ማየትና ራሱን መገምገም የተሳነው ፍጡር ነው ። ውድቀቱን ወደ ሌላ አካል አላካኪ ነው ። ባለፈው ጦርነት የደረሰውን ጉዳት ሌሎች አካላት እንደፈፀሙት አድርጎ ራሱን ከጠበሉ ነፃ እያወጣ ነው ። ዛሬም ሕዝብ ላይ አየቀለደ ነው ። አስቀድሞ ማን ወደ ትግራይ ሽሽተህ የትግራይን ሕዝብ ለጦርነት አዘጋጅ አለው ? ማን ለጦርነት ተዘጋጅና ሰሜን ዕዝን ምታ አለው ? ማን ወደ አማራና ኤርትራ ሚሳዬል ተኩስ አለው ? ማን ወደ አማራና አፋር ጦርነት አስፋፋና ወደ አዲስ አበባ ግባልን አላው ። ወደ አማራና አፋር ወረራ ስታስፋፋ አይደለም አንዴ ብዙ ወጣት ያስጨረስከው ? በክልልህ በሰላም ተቀምጠህ ማን ወደ አንተ ቤት መጣ ? ከ50 ዓመት በፊት ጀምራችሁ የትግራይን ሕዝብን ለጦርነት ቀስቅሳችሁ ሕዝቡን ከሁሉ አጣልታችሁ ቂም ፈጠራችሁ ።
ሕዝቡን ከሌላ የተለየ አርበኛና ታጋይ እያላችሁ በማታለል እምቢ ያለውን ደግሞ እያስገድዳችሁ እያዋጋችሁ ስታስጨርሱ ኖራችኋል ። ሕዝቡን ወደ ኋላ ያስቀራችሁት እናንተ እነ አቦይ ስብሃት ዓይነት በላኢ ሰብ ናችሁ ? ለምን ሌላ ትሪክት ታወራለህ ? የኦሮሞ ሕዝብ ለ27 ዓመት ዝም ብሎ ታገሳችሁ ። ከዛሬ ነገ ይሻሻላሉ ብሎ ጠብቃችሁ ። አስቀድማችሁ ኦነግን ጨፍጭፋችሁ የተረፈውን አባራችሁ ድርጅቱን ከአገር አስወጣችሁ ። ኦህደድ ከናንተ እየታገለ የኦነግ ታርጋ ለጥፋችሁ መከራ አበላችሁት ። ራሱን በራሱ እንዳያስተዳድር ጨቆናችሁት።
የኦሮሞ ሕዝብ መብቱን በሰላማዊ በመጠየቁ አልሰማ ብላችሁ ጨፈጨፋችሁት ። አንድ ሚሊዮን ኦሮሞ ከሶማሌ ክልል ተጨፍጭፎ እንዲባረር አደረጋችሁት ሀብቱን ዘርፋችሁ የቀረችውን እንኳን አትዝረፉኝ በማለቱ በእብሪትና ጥጋብ ተነፋፍታችሁ ልክ እናስገባለን አላችሁና መብቱን በሰልፍ ሰለጠየቀ ብቻ በሺዎች የሚቆጠር ወጣት ፈጃችሁ ። ኦሮሞ ሲበዛበት በነቅስ ወጥቶ ሲፋለማችሁ ፈርጥጣችሁ መቀሌ ገባችሁ። የትግራይን ሕዝብ ጫካና ምሽግ አድርጋችሁ ትግራይ ሕዝብ ጉያ ወስጥ ተወሸቃችሁ ። ትንሽ ትንፋሽ ወስዳችሁ አመፃችሁን ቀጠላችሁ ። ደርግን ያሸነፍን እኛ ነን ማን ይችለናል ብላችሁ ጉራ ነፋችሁ።
ትግራዋይ አርበኛና ታጋይ ነው ብላችሁ ሕዝቡን አደናግራችሁና አስገድዳችሁ የማትችሉትን ጦርነት ከፍታችሁ ሕዝቡን ዋጋ አስከፈላችሁ። አሁን ደግሞ ሳትፀፀቱ ሕዝቡ የናንተ የኪስ ገንዘብ ይመስል ሊትመነዝሩት እየሞከራቸሁ ነው። ሕዝቡ ሳያገግም ሌላ የጥፋት ትሪክት ፈጥራችሁ ሊትነዱት እየሞከራቸችሁ ነው ። ሌላ ሚሊዮን ለማሰጨረስ አያኮበኮባችሁ ነው ። ይቅር ይበልህ አንተ ታስፈራለህ በላኤ ሰብ ትመስላለህ ።
አሁንም ጆኖሳይድ እያልክ ወዴት ታላክካለህ ። ጆኖሳይዴር ራስህ እያለህ ሲአይኤ ትላለህ ። ሲአይኤ ጦርነት እንድትጀምር አዞሃል እንዴ ? ሌሎች እየወነጀልክ ያለኸው ሁሉ የገጠምከውና ራሱን ለመከላከል የተዋጋ ነው ። ከደርግ ጦርነት ገጠምክና ደረግ ጨቋኝ ስለነበረ ሁሉም ተቀበለህ ደገፈህ ። በሕዝብ ድጋፍ በሻዕቢያ የግሉ ነፃነት በኦነግ በኦብነግ በሲአን በሲዳማ ሐርነት ተሳትፎ ደረግ ወደቀ ። ትንሽ እንኳ ዋጋ ሳትሰጣቸው ብቻዬን አሸነፍኩ ብለህ ድሉን ሁሉ ወሰድክ ።
በውሸት ይገባኛል ጥያቄ ከሻዕቢያ ጦርነት ገጠምክ 700,00 አሰገድለህ ሁሉንም በዜሮ ለሕግ አሰረክበህ ወጣህ። እንደገና አፌዴራል ጦርነት ገጠምክ ። መቼ ነው የምታርፉት ሌላ ሙያ የላችሁም እንዴ ? የትግራይ ሕዝብ ሪሶርስ አለው እኮ ። ሕዝቡ ያለውን ሪሶርስ አልምቶ ከችጋር አንዲወጣ ዕድል አትሰጥም እንዴ ? የትግራይ ሕዝብ ከሴፍቲ ኔት እንዲወጣ አታደርግም እንዴ ? በደርግ ዘመን ሕዝባዊ ጦርነት ብላህ የሕዝብ ጎርፍ አሰልፈህ ከጦርነት ሕግ ውጪ በሆነ አካሄድ 300, 000 ወጣት አስፈጅተህ ኪሣራውን ለመደበቅ 60,000 ተሰዋብን ብላህ ሕዝብ አታለልክ ። አሁን ደግሞ በዚህ በቴክኖሎጂ ዘመን ተመሳሳይ ኋላ ቀር የጦርነት አካሄድ ተከትለህ 800,000 አስፈጃህ ። ምነው የደሃ የደም ግብር አለባህ እንዴ ? ደም የምትቀልበው ሰይጣን አለብህ እንዴ ?
44·4 በመቶ ብቻ ፈተናውን አልፈዋል።
ለ3 ሺህ 861 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የተሰጠው የቴክኒክ እና ባህርይ ብቃት ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ መሆኑ ተገልጿል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩንቨርስቲ የተዘጋጀው ይህን ፈተና
✔ ከአዲስ አበባ መሬት ይዞታ፣
✔ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ቢሮ፣
✔ ከመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ፣
✔ከከንቲባ ፅ/ቤት የተውጣጡ 3 ሺህ 861 አመራር እና ሰራተኞች ተፈትነዋል።
በዚህም ፈተናውን ያለፉት 1 ሺህ 680 ወይንም 44.39 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ናቸው ተብሏል።
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ፤ ድልድሉ የሚመራበት ደንብ በሚመለከተው አካል ተዘጋጅቶና ፀድቆ የተተገበረ ሲሆን ባለሙያ ከምዘናው 50% በየደረጃ ያሉ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች 60% የመወዳደሪያ መስፈርት እንዲሆን ተደርጓል።
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ጉዳይ ላይ ሊመክር ነው
የተባበሩት መንግስታ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ጉዳይ ላይ ሊሰበሰብ መሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የራስ ገዟ ሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሄ አብዲ ከሳምንታት በፊት በአዲስ አበባ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ይታወሳል።ስምምነቱን ተከትሎም ሶማሊላንድ የግዛቴ አንድ አካል ናት የምትለው ሶማሊያ የዲፕሎማሲ የበላይነት ለማግኘት የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ትገኛለች።
በዚሁ መሰረት ሶማሊያ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት የተመድን ቻርተር ጥሷል በሚል ምክር ቤቱ ስብሰባ እንዲቀመጥ አመልክታ ነበር።
ይህንን ተከትሎም የጸጥታው ምክር ቤት የወሩ ፕሬዝዳንት ፈረንሳይ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ጉዳይ ላይ በአፍሪካ ሰላምና ደህንነት አጀንዳ ስር ለመምከር ስብሰባ መጥራቷ ታውቋል።የጸጥታው ምክር ቤት በዛሬው እለት በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል ባለው ችግር ዙሪያ በዝግ እንደሚመክርም ነው ከተመድ የተገኘው መረጃ የሚያመልከተው።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ሀና ስርዌ ቴተ በጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባው ላይ ቀርበው በኢትዮጵያና ሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሏል።የጥር ወር የጸጥታው ምር ቤት ፕሬዝዳንት ፈረንሳይ ስብሰባውን የጠራችው ሶማሊያ ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል በተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት ዙሪያ በስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጥያቄ ማቅረቧን ተከትሎ ነው።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ተወዳጁ አርቲስት ብዙአየሁ ደምሴ በቅርቡ አዲስ አልበሙን ይለቃል:: የአርቲስት ቡዙአየሁ ደምሴ 14 አዳሲስ ዘፈኖች በሙሉ በዚህ በራሱ #YouTube ቻናል ነው የሚለቀቀው:: የአርቲስቱ አድናቂዎች ዩቱዩብ ቻናሉን Subscribe በማድረግ አዳዲስ ስራዎቹን እናድምጥ እንመልከት:: BezuayehuDemissieOfficial?si=pbueY-yExi0FGwNL" rel="nofollow">https://youtube.com/@BezuayehuDemissieOfficial?si=pbueY-yExi0FGwNL
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፣ የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸለሙ። ሽልማቱ በስንዴ ምርት ላይ ላመጡት ለውጥ የተሰጠ እውቅና ነው።
Читать полностью…መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሀገሪቱን ተደራሽነት፣ ተደማጭነት እና ተፈላጊነት በሚያጎላ መንገድ ሊሆን ይገባል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ለሁለት ሳምንት ሲካሄድ የነበረዉ የአምባሳደሮች ዓመታዊ ስብሰባ ተጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተገኝተው ለሚሲዮን መሪዎች የሥራ አቅጣጫ መስጠታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዓቀባይ አምባሳደር ዶክተር መለሰ ዓለም ገልጸዋል።
እንደ ቃል አቀባዩ ገለፃ አምባሳደሮች በሁለት ሳምንት ቆይታቸው በኢትዮጵያ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በተጨማሪ የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚኖራት ግንኙነት የጋራ ተጠቃሚነትን፣ መከባበርን እና ሽርክናን መሠረት አድርጎ መቀጠል እንዳለበት እና የሚሲዮን መሪዎች አበክረዉ ሊሠሩ እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን አቅጣጫ መሰጠታቸውንም ቃለ ዓቀባዩ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ዲፕሎማሲያ እንዲጎለብትም አምባሳደሮች የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ እንዲገነቡ እና የውጭ ባለሀብቶች ኢትዮጵያን ምርጫ እንዲያድረጉ መሥራት እንዳለባቸው ተገልጿል።
በዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ ሐውልት የቆመላቸው ንጉስ ምኒሊክ ፣ እቴጌ ጣይቱ እና አስራ ሁለቱ የዓድዋ ድል የጦር ጀኔራሎች በምስል:-
Читать полностью…መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
✨️የአያትን አክሲዮን ይግዙ በብዙ ያትርፉ!
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ
የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል
የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል
የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500
በብር 250,000 ብር + 5% የአገልግሎት ክፍያ
ከፍተኛ የአክስዮን መጠን: ገደብ የለውም
40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0989413181 ይደውሉ
Telegram: http://t.me/Sebly_12
WhatsApp: https://Wa.me/+251989413181
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
የሉሲ ቅሬተ አካል የተገኘበት 50ኛ አመት እዮቤልዩ የኢትዮጵያን ምድረቀደምትነት እና አሁን የተሰሩ የቱሪዝም መዳረሻ ልማቶችን ለአለም ማስተዋወቅ በሚያስችሉ ዩተለያዩ ፕሮግራሞች ይከበራል::
የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የሉሲ ቅሬተ አካልን ካገኙት አርኪዎሎጂስት ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆንሰን ጋር ተወያይተዋል::
በውይይታቸው የሉሲ መገኛ 50ኛ አመት እዮቤልዩ መታሰቢያ የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ለአለም ማስተዋወቅ የሚያስችሉ መርሀግብሮችን ማዘጋጀት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ ተወያይተዋል::
የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (Nasa) ሳተላይቱን በሉሲ ስም ሰይሟል (lucy mission) የሚል ስያሜ በተሰጠው ሳተላይት የተገኙ ግኝቶችም በኢትዮጵያዊቷ ቅሪተ አካል ሰላም እና በድንቅነሽ ስም እንዲሰየሙ አድርጏል::
ለዚህም ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆንሰን ላደረጉት አስተዋፅፆ አምባሳደር ናሲሴ ምስጋና አቅርበዋል::
ቱሪዝም ሚንስቴር የአርኪዮሎጂካል ቱሪዝምን ለማሳደግ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ቀርፆ እየሰራ ይገኛል::
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!
በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇
+251992229292 ይደውሉ
✨️የአያትን አክሲዮን ይግዙ በብዙ ያትርፉ!
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ
የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል
የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል
የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500
በብር 250,000 ብር + 5% የአገልግሎት ክፍያ
ከፍተኛ የአክስዮን መጠን: ገደብ የለውም
40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0989413181 ይደውሉ
Telegram: http://t.me/Sebly_12
WhatsApp: https://Wa.me/+251989413181
ጀርመን አደባባይን በማንሳት በትራፊክ መብራት የመተካት ሥራ ተጀመረ።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የትራፊክ መጨናነቅን ለማቃለል የጀርመን አደባባይን በማንሳት በትራፊክ መብራት የመቀየር ሥራ መጀመሩን አስታውቋል።
ይህ አደባባይ ከኃይሌ ጋርመንት - መብራት፣ ከአየር ጤና፣ ከጎፋ እንዲሁም ሜክሲኮ ሳር ቤት የሚንቀሳቀሱ አሽከርከሪዎችን የሚያስተናግድ በመሆኑ የአደባባይ ማሻሻያ ስራ መከናወኑ በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትና ጫና ለማቃለል የሚያግዝ መሆኑን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ገልጿል።
መስሪያ ቤቱ የማሻሻያ ስራውን የትራፊክ እንቅስቃሴ በማይበዛባቸው ክፍለ ጊዜያት በመስራት በአጭር ጊዜ አጠናቅቆ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ሲገልፅ ተጠቃሚዎች ሥራው እስኪጠናቀቅ ድረስ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ አሳስቧል።
VisitEthiopia
#VisitSidama
Prepared by Tsegaab-Dawit
Loka-Abaya is one of the national parks in Ethiopia and the only national park in Sidama region.(From Addis Ababa, the capital city of Ethiopia, 348 Km from Sidama region, Hawassa, 73 Km) The largest park with 500 Km is Loka Abaya Park.
Loka Abaya National has many natural attractions beyond the green forests and multi-colored vegetation, including small hilly lands, plateaus, the great Abaya Lake, grasslands/fertile lands, wetlands/ natural mudflats, medium and high slopes, riverine plains. Loka-Abaya National Park, Sidama, Ethiopia is a wonderful and natural place to visit with forest lands, swamps and more.
Loka-Abaya National Park is located in the Sidama region of Ethiopia and the borders of the park are shared with other regions of Ethiopia. In this way, it is bordered by the Oromia region in the south, the big Abaya lake in the southwest, Borcha district in the north with Walayta zone, the northern zone of Sidama region in the north, Dale the northern zone of Sidama in the east, Shebedino in the northern zone of Sidama in the southeast. The park shares a border with the city of Sidama in the north of the city.
Inside, the beautiful Abaya Lake and Blate River make up the park's largest body of water and are also the park's two most important bodies of water.
African wild dog, lion, spotted kudu, cheetah and several species of birds are found in the park. A total of 2,573 animals are found in the park, with only 28 medium and large mammals found in the park (Wiley_Online_Library).
According to the study, the Loka Park in the Sidama region has more than three endangered and threatened species.
Learn about history and nature by visiting Loka-Abaya National Park, which is an overall beautiful attraction!!!
Don't worry about the peace, because the region is absolutely peaceful, Ethiopia is perfect for visitors and visiting Sidama is a special pleasure. Come and visit Sidama!!
#Visit_Sidama
#Ethiopia
#Sidama
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የመንግስት ባለስልጣናትን ስም በማንሳት ”እነ እከሌን እናውቃለን፤ ጉዳያችሁን እንጨርስላችኋለን” በማለት የተለያዩ ሰዎችን በማጭበርበር ገንዘብ እየተቀበሉ ባለበት ወቅት ከማስረጃ ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ባለሃብትና ከፍተኛ ገንዘብ እንዳላቸው ለማስመሰል በርካታ የአሜሪካን ዶላር በሳምሶናይት ይዘው ፎቶግራፍ በመነሳት እና እራሳቸውን በማሳየት ሲያጨብረብሩ መቆታቸው ተመላክቷል፡፡
በተጨማሪም የመከላከያ ሠራዊት እና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤት የስራ ባልደረባ አባል ነን በሚል ሐሰተኛ መታወቂያ ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና ሲያታልሉ እንደቆዩ ፖሊስ ገልጿል።
ፖሊስ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አካባቢ በሚገኘው የአንደኛው ተጠርጣሪ ሞቱማ ደለሳ ቦሮቃ መኖሪያ ቤት ውስጥ ባደረገው ብርበራ ለወንጀል ተግባር ማስፈፀሚያ የሚገለገሉበት 90 ሺህ ብር፣ አንድ ሽጉጥ ከ24 መሠል ጥይቶች እና ከ2 ካዝና ጋር፣ አይፎንና ሳምሳንግ ሞባይል፣ አንድ አፒድ ላፕቶፕ እና ሦስት ፍላሾች ተይዘዋል፡፡
ህብረተሰቡ በተመሳሳይ የወንጀል ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦችንና ቡድኖችን በሚመለከትበት ጊዜ በማጋለጥ እና አሳልፎ ለፖሊስ በመስጠት እንዲተባበር የፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
በሆሳዕና ከተማ የ4 ዓመት ህፃን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅሟል የተባለ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ
የሆሳዕና ከተማ ፖሊስ በጀሎ ናረሞ ቀበሌ በ4 ዓመት ህፃን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅሟል ያለውን ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።
ወንጀሉ የተፈፀመው ታህሳስ 28/2016 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 8:00 አካባቢ በጀሎ ናረሞ ቀበሌ በመበደር 20 ሲሆን የ37 ዓመቱ ናስር ተማም የተባለው ተጠርጣሪ ግለሰብ ህፃኗ አባብሎ የሚሰራበት ሱቅ በማስገባት የወንጀል ድርጊቱን መፈፀሙ ተገልጿል።
ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ የሰውና የሰነድ የማስረጃ በማሰባሰብ ምርመራ ሲያደርግ መቆየቱን ሲገልፅ የቀረበው የሀኪም ማስረጃ የህፃኗ መደፈር የሚያሳይ ሆኖ በመገኘቱ ተጠርጣሪውን ህግ ፊት ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገልጿል።
መረጃው የሆሳዕና ከተማ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ነው።