🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
የሰሞኑኛዉ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ በወንዶ ማዞሪያ አከባቢ በግለሰብ ቤት ተገኝቶ ለጊዜው የት እንደገባ ያልታወቀው ማዕድን ተብሎ የተጠረጠረዉ (ለጊዜዉ ምንነቱ ያልተረጋገጠዉ) እቃ ዙሪያ ያሉ መረጃዎች።
ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማ በወንዶ ማዞሪያ አከባቢ አቶ ስለሺ በተባለ ግለሰብ እጅ ማዕድን ተብሎ የተጠረጠረዉ እና ለጊዜዉ ምንነቱ ያልተረጋገጠ እቃ ተገኝቶ በሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ተዪዞ ወደ ሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቅጥር ጊቢ ከመጣ በኋላ ለጊዜዉ ባልታወቀ ሁኔታ መሰወሩ ይታወቃል።
ይህንንም ተከትሎ የተለያዩ ግለሰቦች ዉሸት የሆኑ መረጃዎችን በማስሰራጨት የሀሰት በፕሮፖጋንዳ በመንዛት ከህግ ቁጥጥር ስር ለመዉጣት እና ህብረተሰቡ ለማደናገር ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ለአብነትም በትላንትናው እለት የቀድሞዉ የSMN የፌስቡክ ገፅ በነበረ እና በአሁኑ ወቅት ከሚዲያው (ከተቋሙ) ቁጥጥር ዉጪ በመሆን በግለሰቦች እጅ በሚገኘዉ Sidama Media Network የFacebook ገፅ ላይ ይህ ጠፋ የተባለዉ ለጊዜዉ ምንነቱ ያልተረጋገጠዉ እቃ በሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ኮሚሽነር መኖሪያ ቤት እንደተገኘ በመግለፅ የሀሰት መረጃ ተሰራጭቷል።
እዉነታዉ የቱ ነዉ ?
እዉነታዉ ይህ ለጊዜዉ ምንነቱ ያልታወቀዉ እቃ በሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኖሪያ ቤት ተገኘ መባሉ ሙሉ ለሙሉ ዉሸት ሲሆን እስካሁን ድረስ ያለበት ያልታወቀ እና እቃዉም እንዲገኝ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስ ብርቱ አመራርነት እየሰጡ የሚገኝ ሲሆን በዚህም በጉዳዩ ዙሪያ እጃቸዉ አለባቸዉ ተብለዉ የተጠረጠሩ የፀጥታ አካላት እና ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ የተደረገ ሲሆን በቁጥጥር ስር የዋሉት ላይም ብርቱ ምርመራ እየተደረገባቸዉ ይገኛል።
በአሁን ወቅት ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ አንዳንድ ግለሰቦች የሀሰት መረጃዎችን በማስሰራጨት ከህግ ቁጥጥር ስር ለማምለጥ እና የምርመራዉን ሂደት ለማደናቀፍ የተለያዩ የሚዲያ አዉታሮችን በመያዝ አሰማርተዉ የሚገኙ ሲሆን ኮሚሽኑ ግን ለየትኛዉም የዉሸት አሉባልታ ትኩረት ሳይሰጥ ምርመራዉን በተጠናከረ ሁኔታ እያካሄደ የሚገኝ ሲሆን እዉነታዉ በቅርቡ ይፋ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል።
እንዲሁም የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስ በአሁኑ ወቅት በጋምቤላ ክልል ሀገራዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉባኤ በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን ባሉበት ሆነዉ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተሉ ከተለያዩ የፀጥታ መዋቅሮች ጋር በመቀናጀት በጉዳዩ ዙሪያ የተጠረጠሩ የፀጥታ አካላትን እና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ በማድረግ እቃዉ ያለበት እንዲታወቅ ብርቱ ትግል በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
እዉነታዉ ይሄ ሆኖ ሳለ የምርመራዉን ሂደት ለማደናቀፍ አንዳንድ አካላት የኮሚሽነሩንም ሆነ የፀጥታ አካላትን ስም በሀሰት በማጠልሸት ላይ የሚገኙ ሲሆን የክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከዚህ በፊት እያደረገ እንደመጣዉ ይሄንንም ዉስብስብ ወንጀል በቅርቡ በማጥራት (በመፍታት) ለህብረተሰቡ እዉነተኛዉን መረጃ ይፋ የሚያደርግ ይሆናል።
ማሳሰቢያ 1:- በግለሰቡ እጅ ተገኘ የተባለዉ እቃ ምንነቱ ገና ያልተረጋገጠ ሲሆን በተለያዩ የሚዲያ አዉታሮች የተለያዩ ማዕድናትን ስም በመስጠት እየተሰራጨ የሚገኘዉ መረጃ ገና ያልተረጋገጠ ዜና ነዉ።
ማሳሰቢያ 2:- በአሁን ወቅት በመሰራጨት ላይ የሚገኘዉ ፎቶ በግለሰቡ እጅ ተገኘ የተባለዉ እቃ በሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ተዪዞ ወደ ሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቅጥር ጊቢ በመጣበት ወቅት በኮሚሽኑ የመረጃ ዲቪዢን ቢሮ በር ላይ የተነሳ ነዉ እንጂ በኮሚሽነሩ መኖሪያ ቤት ነዉ የሚባለዉ መረጃ ፍፁም ከእዉነት የራቀ ዜና ነዉ።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
https://x.com/natnaelmekonne7/status/1761343582416351649?s=52&t=ahl3Q8_U6AO6nBbpkNIhbg
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በታላቁ ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የተፈፀመውን የመነኮሳት ግድያ አስመልክቶ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በተገኙበት ከመንግሥት አካላት ጋር ውይይት መካሄዱ ተሰምቷል።
በቢሾፍቱ ከተማ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ግቢ ተካሂዷል የተባለው ሰፊ ውይይት ዐራት ሰዓታትን እንደፈጀ ተነግሯል።
ውይይቱ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባቡ ዋቆ መሪነት ነው የተካሄደው ተብሏል። በውይይቱ የምሥራቅ ሸዋ ዞን የጸጥታ ክፍል ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ም/ሥራ አስኪያጅ በሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮነን የተመራ ልዑክ ጨምሮ የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አበምኔትና የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች መገኛቸው ተዘግቧል።
በውይይቱ ላይ በመንግሥት የፀጥታ አካላት አማካኝነት የሰማዕታቱን አስክሬን ከወደቁበት አንስቶ በክብር ወደ ገዳሙ በማምጣት ሥርዓተ ቀብር እንዲፈፀምላቸው፤በቋሚነት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊትና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጸጥታ መዋቅር ገዳሙንና ገዳማውያንን በዘላቂነት መጠበቅ እንዲቻል እና በመንግሥትና በሀገረ ስብከቱ እንዲሁም በቤተክርስቲያን አባቶች ልባቸው የተሠበረና የተጎዱ የገዳሙ አባቶችና እናቶችን በጋራ ማጽናናት የሚቻልባቸውን መፍትሔዎች ተቀምጧል ።
በስተመጨረሻም ግብረ ኃይሉ ከሀዘኑ በኋላ ዳግም ተገናኝቶ በተሠሩ ሥራዎችና ወደ ፊት አስተማማኝ ሰላም በሚሠፍንበት ጉዳይ ላይ ለመመካከር ቀጠሮ ተይዞ በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዕለቱ ውይይት በጸሎት ተዘግቷል ሲል መረጃውን የሀገረ ስብከቱ ሐመር ተዋሕዶ ሚዲያ አውጥቷል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን 51 አባላቱን ከሥራ አሰናብቶ ሌሎች ሰባት ፖሊሶች ማዕረግ ተቀንሶባቸዋል
የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ላለፉት 15 ቀናት የአመራርና የአባላት ግምገማ መካሄዱን ገልጸዋል። በዚህም የዲስፕሊን ግድፈት ተገኝቶባቸዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት እስከ ሥራ ስንብት የሚደርስ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በግምገማው 51 የፖሊስ አባላት ከሥራ እንዲባረሩ የተወሰነ ሲሆን 15 የፖሊስ አባላት 1 ወር ከሥራ እና ደሞዝ እንዲታገዱ፣ 8 የፖሊስ አባላት ለ2 ወራት ከሥራ እና ደምዝ እንዲታገዱ መወሰኑን ኮሚሽነሩ አስረድተዋል።
በተጨማሪም ሰባት የፖሊስ አባላት ለ1 ወር እና 2 ወር ከሥራና ደሞዝ ታግደው ከማዕረግ ዝቅ እንዲደረጉ እና ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ገልፀዋል።
81ዱ አባላት የሥራ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ እንዲሁም ለግል ጥቅማቸው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እንደሆኑ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም እና ወ/ሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር “ለጠላት ሚስጥር አሳልፈው ስለሰጡ” በሚል ከህወሓት ከማእከላይ ኮሚቴ እና ከአባልነት ማባረሩ ህወሓት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል‼️
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ኦነግ ሸኔ በዝቋላ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት አባቶችን መግደሉን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው ጥታዊው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም እራሱን ኦነግ ሸኔ ብሎ በሚጠራው ቡድን የገዳሙን መጋቢ ጨምሮ አራት አባቶችን መግደሉን ገዳሙ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኢኦተቤ ቴቪን ዋቢ በማድረግ ሰኞ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓመተ ምሕረት ታጣቂዎቹ ሦስት አባቶችን አግተው ወደ በረሃ ከወሰዱ በኋላ የታገቱትን ለማስለቀቅ ገዳሙ ጥረት በሚያርግበት ወቅት የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተጨማሪ አባቶችን በመያዝ
1. የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት
2. የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን
3. የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ
4. በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት የተባሉት የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች እንደተገደሉና አብረው ከነበሩት አንድ አባት ብቻ ማምለጥ መቻላቸውን እንደተረዱ የገዳሙ ኃላፊዎች ለኢኦተቤ ቴቪ (EOTC TV) ተናግረዋል።፡
የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች ቡድኑ ከዚህ ቀደም ገዳሙን በመዝረፍ ለከፋ ችግር አጋልጦት መቆየቱን አስታውሰው ገዳሜ ጸጥታውን የሚያስከብረበት መሣሪያች በቡድኑ በመወረሳቸው ለከፋ የጸጥታ ችግር መጋለጡን ገልጸዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዳማውያን በስጋት ላይ መሆናቸውንና የመንግሥት የጸጥታ አካላትን እገዛ እንደሚሹ አስታውቀው መረጃውንም በየደረጃው ለሚገኙ የሀገረ ስብከቱና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማሳወቃቸውን ገልጸዋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀናት በፊት በተጠናቀቀው 37ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የመጡትን ከ50 በላይ የሀገራት መሪዎችንና ልዑካን አውሮፕላኖች ከተለያዩ “ቪአይፒ” እና “ቪቪአይፒ” እንግዶች አውሮፕላኖች ጭምር በአዲስ አበባ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ከመደበኛ በረራዎቹ ጎን ለጎን በተቀላጠፈ እና ሙያዊ ብቃትን ባጣመረ መልኩ በስኬት አስተናግዷል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ከተለያዩ ማህበረሰብ ክፍል የተወጣጡ የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ ውይይት።
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ በሚገኘው ህዝባዊ ውይይት የተከበሩ አቶ እንዳሻው ጣሰው የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት፣የተከበሩ አቶ አህመድ ሽዴ የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር፣የተከበሩ አቶ ጃንጥራር አባይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ተገንቷል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በአማራ ከልል ሶስት ከተሞች የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አንዲቆም ተደረገ
በአማራ ከልል ከደሴ ወደ ሸዋሮቢት፣ ከሸዋሮቢት ወደ ደ/ብረሀን እንዲሁም ከደ/ብረሀን -ሸዋሮቢት - ደሴ የትኛውም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ከዛሬ የካቲት 16 ቀን ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆም መደረጉን ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ።
የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት የትራንስፖርት አንቅስቃሴ እንዲቆም የወሰነው፤ በቀጠናው “ፅንፈኛ ሀይሎች” ላይ እርምጃ እየወሰደ በመሆኑ “ሰላማዊ ዜጎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው” እና አካባቢውን በአጭር ቀናት “ከፅንፈኛ” ሀይሉ ነፃ ለማድረግ ኦፕሬሽን ስራ የተጀመረ በመሆኑ ነው ሲል ገልጿል። ኮማንድ ፖስት አክሎም “ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የፀጥታ ሀይሉም ውሳኔው ይፈፀም ዘንድ ክትትል እንዲያደርግ” በሚል የተወሰነ መሆኑን አስታውቋል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
አቡበከር ናስር “ የዮዮ ዳይፐር ” ብራንድ አምባሳደር ሆነ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን እንዲሁም በአሁኑ ወቅት የደቡብ አፍሪካው ዝነኛ ቡድን ማማሎዲ ሳንዳዉንስ እግር ኳስ ክለብ በአጥቂነት የሚጫወተው አቡበከር ናስርን ክሊን ማቴሪያልስ ከሚያመርታቸው ምርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው “ ዮዮ ዳይፐር “ ብራንድ አምባሳደር በመሆን ስምምነት መፈፀሙ ተገልጿል::
ዮዮ ዳይፐር ክሊን ማቴሪያልስ ከሚያመርታቸው የንጽህና መጠበቂያዎች አንዱ ሲሆን አቡበከር ናስርን በአምባሳደርነት ሲመርጥ ተጫዋቹ ለስኬት የበቃበትን ጠንክሮ የመስራት እና ህልሙን የማሳካት ጉዞ ከግምት በማስገባት ነው ስትል የክሊን ማቴሪያልስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሀይረያ አህመድ ገልጻለች::
በብራንድ አምባሳደር ስምምነት ፕሮግራሙ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ተጫዋቹ የዮዮ ዳይፐር አምባሳደር በመሆኑ የተሰማውን ደስታ እና ኩራት ገልጿል::
አቡበክር እጅግ ጠንካራ: ትልቅ ህልም ያለው እና ትሁት ተጫዋች ነው:: በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለው አቡበከር በብራንድ አምባሳደርነት ስንመርጥ ዮዮ ዳይፐር በኢትዮጵያ የንጽህና አጠባበቅ ውስጥ ሰንቆ ከተነሳው ትልቅ ህልም ጋር አብሮ የሚሄድ ነው" ያሉት ደግሞ የክሊን ማቴሪያልስ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሚስተር ሹ ፊን ፊንግ ገልጸዋል ::
አቡበክር የቤተሰብ ሀላፊ ሲሆን የአንድ ልጅም አባት ነው:: የአቡበክር የልጁ ንጽህና ምርጫ ዮዮ ዳይፐር ሲሆን ቤተሰቡ ንፁህ እና ጤናማ የህይወት ዘይቤ እንዲኖራቸው የዚህ የጥራት ምልክት የሆነውን ዳይፐር አምባሳደር በመሆን አረጋግጧል::
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ተብሎ ለቅጣት አስተያየት ቀጠሮ ተሰጠው!
ልጅ ያሬድ በመባል የሚታወቀው ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም በተከሰሰባቸው የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባለ።የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ቃቤ ሕግ በኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ላይ በኮምፒዩተር የሚፈጸም ወንጀል ድንጋጌን መተላለፍ፣ የቤተክርስቲያንና የሰዎችን ክብርና መልካም ስም ማጉደፍ እንዲሁም የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት ክሶችን ማቅረቡ አይዘነጋም።
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘገባ እንደሚያሳየው የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው ችሎት ሲሆን ያሬድ ዘላለም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረበው ጽሑፍ አቃቤ ሕጉ እና ፍርድ ቤቱ ውድቅ አድርገውታል።
ተከሳሹ በክሱ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት አልፈጸምኩም በማለት የሰው የመከላከያ ማስረጃ ያቀረበ ቢሆንም የአቃቤ ሕግ ማስረጃን በተገቢው መከላከል ባለመቻሉ እና በክስ ዝርዝሩ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት መፈጸሙ በፍርድ ቤቱ በመረጋገጡ በዛሬው ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶበታል።ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየት ለመጠባበቅ ለየካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
#ERCS
በአማራ ክልል ታጣቂዎች የሰብዓዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን መውሰዳቸው ተሰማ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ንብረት የሆኑ ባለ 5 በር ላንድክሩዘር የሰሌዳ ቁጥራቸው ፦
➡️ 5-02826
➡️ 5-02830 ተሽከርካሪዎች የካቲት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ማኅበሩ የሚያከናውነውን ሰብዓዊ ተግባር ለማገዝ ወደ ደቡብ ጎንደር እና ሰሜን ጎንደር ዞኖች በመጓዝ ላይ እያሉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሞጣ ከተማ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ልዩ ሥሙ “ አስተርዮ ማርያም “ በሚባል ቦታ በታጠቁ ኃይሎች ተወስደዋል፡፡
ማህበሩ ከላይ የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎች በመጠቀም ለሚፈፀመው የትኛውም ዓይነት ተግባር ኃላፊነት እንደማይወስድ አሳውቋል።
ተሽከርካሪዎቹን የወሰዱት ታጣቂ ኃይሎች ለማኅበሩ እንዲመልሱና ለተለመደው ሰብዓዊ አገልገሎት ተግባር እንዲውሉ ጠይቋል።
በተመሳሳይ የካቲት 09 ቀን 2016 ዓ.ም በዋግ ኸመራ ዞን ያጋጠመውን ድርቅ ተከትሎ ለጉዳት የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት የሚያስችል ሰብዓዊ ተግባር አከናውኖ ከሰቆጣ ከተማ ወደ ኮረም ከተማ በመጓዝ ላይ በነበረ የማኅበሩ ቀላል ተሽከርካሪ ኮረም ከተማ ለመድረስ 3 ኪ.ሜ ሲቀረው ልዩ ሥሙ “ ፋላ ገበያ “ በተባለ አካባቢ በታጣቂ ኃይሎች በተከፈተበት ድንገተኛ ተኩስ #በሰው_ላይ_የደረሰ_ጉዳት_ባይኖርም በተሽከርካሪው ላይ ጉዳት ሊደርስ መቻሉ ተገልጿል።
ማኅበሩ ከቀን ወደ ቀን በሠራተኞቹ፣ በጎፈቃደኞቹ እና ተሽከርካሪዎቹ ላይ በሚፈፀምበት ጥቃት ምክንያት ሰብዓዊ አገልግሎቱን ለሚፈልጉ ወገኖች ለመድረስ ፈተና እየሆነበት እንደመጣ አሳውቋል።
ጥቃት ሚፈፅሙ የትኛውም ተፋላሚ ኃይሎች ድርጊቱ ኢትዮጵያ የፈረመችውን ዓለም አቀፍ የጄኔቫ ሥምምነቶችን የሚፃረር እና ከማኅበሩ ዓላማ ውጪ መሆኑን ተረድተው ከመሰል ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እንዲሁም ማኅበረሰቡ ድርጊቶቹን #እንዲያወግዝ ተማፅኗል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጋር በመሆን ከሁሉም የኦሮሚያ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል። የዛሬ ጠዋቱ ስብሰባ በክልሉ ባለፉት ሳምንታት በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መሪነት የተደረገውን ውይይት ተከትሎ የተደረገ ነው። የሰላም፣ የፀጥታ እና የልማት ፍላጎት ጉዳዮች በውይይቱ ተነስተው ምላሽ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች ውስጥ ይገኙበታል። የኅብረተሰብ ተወካይ ሽማግሌዎች ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ያላቸውን አድናቆት ለመግለፅም ባሕላዊ ስጦታ አበርክተውላቸዋል።
Читать полностью…🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
CHAKA COFFEE Music performance from Members of the SOUND PLUG BAND on Friday, Feb 23 starting from 8 pm to 11pm at Chaka coffee,Friend ship branch በጫካ ቡና የጃዝ ምሽት! ዓርብ 15/6/16 ከ2:00 ጀምሮ የማይረሱ ትዝታዎችን ከኛ ጋራ ይዝናኑ SOUND PLUG BAND በሙዚቃ ምሽት ይዝናኑ ቦታ እንዳይያዝ ቀድሞ መገኝት ብቻ ነው :: ስለመጡ እናመሰግናለን!
Читать полностью…🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr