#እንድታውቁት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የሀገር ውስጥ በረራ የሚያደርጉ መንገደኞች ወደ ተርሚናል ቁጥር 1 ብቻ እንዲገቡ ጥሪ አቀረበ።
አየር መንገዱ ፤ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 (በተለምዶው የሀገር ውስጥ/Domestic Terminal) የማስፋፊያ እና የማዘመን ስራው ተጠናቅቆለት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ገልጿል።
በዚህም የሀገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ወደ ኤርፖርት የሚመጡ መንገደኞች በቀጥታ ወደ ተርሚናል ቁጥር 1 ብቻ እንዲገቡ ብሏል።
መሬት ላይ ያለው ሀቅ ምንድነው?
የጽንፈኛው ምላሱ ጎጃምና ሸዋ ከሆነ ሰነባብቷል። በሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚረጩት ወሬ ምድር ላይ ያለውን ሀቅ ፈፅሞ አይሸፍነውም። እውነተኛ መረጃን የሚፈልግ ምክኒያታዊ ዜጋ ሁሉ ስልክ በአካባቢዎቹ ደውሎ ማረጋገጥም ይችላል።
ጽንፈኛው እና ግብረአበሮቹ በተቀናጀው የሀገር መከላከያ እና በክልሉ በቅርቡ በሰለጠነው የአድማ ብተና ኃይል የተቀናጀ ዘመቻ በጎጃም በስፋት እየተመነጠረ ነው። በሸዋም የሚገባበት ጠፍቶት በደመ ነፍስ የሽፍትነት ስራ እየሰራ ቢሆንም ያዝኳቸው የሚላቸውን መንደሮች ሁሉ እንዲለቅ ተደርጎ እስከ አመራሮቹ ከበባ ውስጥ ነው። አመራር ከሚባሉት ለጊዜው ስሙን የማልጠቅሰው ግለሰብም ተመቶ ቆስሎ ተሸክመውት ፈርጥጠዋል።
ሀቁ ይሔ ሆኖ ሳለ ምላሱ የረዘመው የዲያስፖራ ክንፉና ሀሰትን በጅምላና በችርቻሮ የሚነግደው የሀገር ውስጥ ጥቅም አጋባሹ ብዙ ሲቀባጥር ተመልክተናል። እኛ ደግሞ እውነቱን እንናገራለን ፅንፈኛው በሳምንታት ውስጥ ልሳኑ ተዘግቶ ሌላ የመፅናኛ ዘመቻና ቃላት ሲተፋ እንሰማለን። ጽንፈኛውው ተከቦ እገባበት እየተከተሉ የተቀናጁት የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እየደቆሱት ነው።
ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲ ሁኖ በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ተሰጠው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ ‘ሳልሳይ ወያነ ትግራይ’ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባና የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. መስጠቱን አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሳልሳይ ወያነ ትግራይ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባ እና ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት እንደ ሰጠው ቦርዱ አመላክቷል።
ፓርቲው በበኩሉ በማህበራዊ ትስስር የፌስቡ ገጹ ባሰፈረው መልዕክት ከአራት አመታት በፊት መሰረቱን ትግራይ ላይ አድርጎ የፖለቲካ ትግል መጀመሩን አውስቶ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከምርጫ ቦርድ እውቅና ተሰጥቶናል ብሏል። ይህ እንዲሆን ያለሰለሰ ትግል ላደረጉት የፓርቲው አመራሮች፣ አባላት እና ደጋፊዎቹ በማመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
በመቀለ ከተማ የስምንት ዓመቱን ታዳጊ አግተው በመውሰድ ከቤተሰቡ ገንዘብ ሲጠይቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ሳሙኤል መሃሪ የተባለው ታጋች ህፃን ቤተሰቦች ለፖሊስ እንዳመለከቱት ተጠርጣሪዎቹ ሕፃኑን በዓይደር ክ/ከተማ ኮሮኮንች አካባቢ ከጓደኞቹ ጋር ሲጫወት የካቲት 10 ከቀኑ 12 ሰአት ላይ አግተው እንደወሰዱት ገልፀዋል።
ድርጊቱን የፈፀሙት ተጠርጠሪዎች የተወሳሰበ ስልት በመጠቀም በተለያየ ስም በወጡ ሲም ካርዶች እና ከተለያዩ አካባቢዎች ስልክ በመደወል ከታገተው ህጻን ቤተሰብ 3 ሚሊዮን ብር ለመቀበል ሞክረዋል ተብሏል።
ነገር ግን ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው የጋራ ምርመራ አንዲት ሴትን ጨምሮ 11 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የመቀለ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር አንድነት ለገሰ ገልጸዋል
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር በዋሉበት ሰዓት በርካታ ሀሰተኛ ገንዘብ ይዘው ተገኝተዋል።
በጎጃም ኮማንድፖስት ስር የሚገኘው ክፍለጦር ሰሞኑን ባደረገው ዘመቻ ከ47 በላይ ፅንፈኞችን ደመሰሰ።
የክፍለጦሩ አመራር እንዳስታወቀው በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ አጉት ቀበሌ በተደረገው ውጊያ ስምንት የጽንፈኛውን አመራሮች ጨምሮ 47 አባላቱ ተደምስሰዋል ፣ ፅንፈኞችን ጨምሮ ፣ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እና ሌሎች ቁሳቁሶችም ተማርከዋል ።
ከተደመሰሱት ስምንት የጽንፈኛው አመራሮች መካከል ባንቲ ሃይሌ እና አንደሻው የሚባሉ የሎጀስቲክስ አመራሮች እንዲሁም ሻምበል ዋሌ ፣ በዜ መኮነን እና ደሴ ወለላው የተባሉ የተዋጊ አመራሮች ይገኙበታል ።
ክፍለጦሩ የጀመረውን ፅንፈኛውን ከገባበት ገብቶ የመመንጠሩ ሂደት አጠናክሮ እንደሚቀጥልና የጥፋት ሀይሎች በሚፈጽሙት ግፍ የተማረረውን ህዝብ ሰላም እንደሚያረጋገጥ አስታውቋል ።
ህብረተሠቡ እንደእስካሁኑ ሁሉ በየትኛውም አጋጣሚ ለሠራዊቱ የሚያደርገውን ድጋፍ እና ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል አመራሮች ጠይቀዋል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ሚዛን አማን ድንገት በተነሳው እሳት የንብረት ውድማት ደርሷል‼
በሚዛን አማን ከተማ ህብረት ቀበሌ በተለምዶው ሀናን ካፌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል።
ዛሬ የካቲት 19/2016 ከንጋት ጀምሮ በተከሰተው የእሳት አደጋ የሃናን ካፌን ጨምሮ በአካባቢው ያሉ በርካታ ቁጥር ያሉት የንግድ ሱቆች መውደማቸው ታውቋል ።
የተከሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋን ለመቆጣጠር የአካባቢው ህብረተሰብ ርብርብ ሲያደርግ ማንጋቱን ነው ነዋሪዎች የገለፁ ሲሆን ድንገተኛ የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና እና በሙያው የሰለጠኑ የሰው ሀይል ባለመኖሩ እሳቱን መቆጣጠር እንዳልተቻለ የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት እሳቱ በቁጥጥር እየዋለ መሆኑን አቶ አብዱ ሙሃመድ በስፍራው ተገኝቶ ተመልክቷል።
የአደጋው መንስኤና የደረሰ የውድመት መጠንም ገና አልታወቀም።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
#Update
" አንዳንድ ቤተሰቦች ተስፋ በመቁረጥ የለቅሶ ስነ ስርዓት ፈፅመዋል " - የደላንታ ወረዳ አስተዳደር
በናዳ ከተቀበሩ 18 ቀን የሞላቸው ወጣቶች ዛሬም አልተገኙም፡፡
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ወገል ጤና አካባቢ በማዕድን ቁፋሮ ላይ እንዳሉ ጉድጓድ ከገቡ 18ኛ ቀን የሆናቸውን ወጣቶች እጣፋንታ ለማወቅ የተደረጉ የህዝብና የመንግስት ጥረቶች እስካሁን እንዳልተሳኩ የደላንታ ወረዳ አስተዳደር አስታውቋል።
አንዳንድ ቤተሰቦች ተስፋ በመቁረጥ የለቅሶ ስነ ስርዓት መፈፀማቸው ተነግሯል።
የአካባቢው ነዋሪዎች ወጣቶቹን ከተቀበሩበት ጉድጓድ ለማውጣት በሰው ኃይል ሲያደርጉት የነበረው ሙከራ ባለመሳካቱ ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጋር በመተባበር ለቁፋሮ እንቅፋት የሆነውን የአለት ክፍል በከባድ መሳሪያ ለማስወገድ የተለያዩ ሙከራዎች ሲደረጉ ቢቆይም የተገኘ ምንም ውጤት እንደሌለ ወረዳው ገልጿል።
ወረዳው ፤ በባባህላዊ መንገድ ቁፋሮዎች ለተከታታይ አንድ ሳምንት ያክል ሲካሄድ መቆየቱን ግን ሌላ ናዳ በቆፋሪዎች ላይ ሊያስከትል የሚችል ስጋት በመፈጠሩ በሰው ጉልበት ሲደረግ የነበረው ቁፋሮ መቆሙን አመልክቷል።
ከዚህ ቀጥሎ ዞን፣ ክልልና ፌደራል መንግስት በጋራ ተነጋግረው በባለሙያዎች ተጠንቶ ተራራውን የሚንድ መሳሪያ እንዲመጣ ተደርጎ 35 ቶን የሚመዝን ተተኳሽ ተጠምዶ ተንጠልጣይ ቋጥኙን በፍንዳታ ለማስወገድ ቢሞከርም ሳይቻል ቀርቷል ብሏል።
ዛሬም የአካባቢው የመከላከያ ኃላፊ፣ የዞን የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች በተገኙበት ቋጥኙን በተለያዩ ተተኳሾች ለማስወገድ የተደረገው ሙከራ እንዳልተሳካ ተገልጿል።
ዛሬ ብቻ ቋጥኙን 10 ጊዜ ያክል በታንክ ቢመታም ቋጥኙን ማስወገድ እንዳልተቻለ ወረዳው አሳውቋል።
የደቡብ ወሎ ዞን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ በናዳው 20 ያክል ወጣቶች መቀበራቸውን ከዚህ ቀደም ቢያሳውቅም ወረዳው ግን በተጨባጭ አደጋው የደረሰባቸው 9 ወጣቶች ናቸው ብሏል፡፡
ተስፋ የቆረጡ አንዳንድ ቤተሰቦች ለቅሶ መቀመጣቸውን ያሳወቀው ወረዳው ፤ እስካሁን የተደረጉ ሙከራዎች ባይሳኩም የቤተሰብ ፍላጎት እስካለ ድረስ ወጣቶቹን በህይወት የማገኘት እድሉ በእጅጉ የጠበበ ቢሆንም አስከሬንም የሚገኝ ከሆነና በወግና በስርዓት የቀብር ስነስርዓት ለመፈጸም ፍለጋው በሰው ኃይልም ቢሆን ተጠናክሮ ይቀጥላል ብሏል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የዶቼ ቨለ ሬድዮ ጣቢያ ነው።
ፎቶ፦ የደቡብ ወሎ ዞን ኮሚኒኬሽን
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር ከሆኑት አብዲ ማህሙድ ኢቤ ጋር ተወያዩ
******************
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር ከሆኑት አብዲ ማህሙድ ኢቤ ጋር መወያየታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
Abiy Ahmed Ali, Prime Minister of Ethiopia, arrives at JKIA and is received by President William Ruto
Читать полностью…በፅንፈኛው ሃይል ላይ እየተወሠደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኮሩ ዋና አዛዥ አሥታወቁ።
ከደንበጫ ወደ ፈረስ ቤት ተጓጉዞ ለገበሬው ሊታደል በመጋዘን የተቀመጠውን የአፈር ማዳበሪያ ለመዝረፍ የመጣው ጽንፈኛ ሀይል መደምሰሱን በጎጃም ኮማንድፖስት የኮሩ ዋና አዛዥ አስታወቁ ።
ዋና አዛዡ ብርጋዲየር ጀኔራል መለስ መንግስቴ ፣ ፈረስ ቤት ከነበረው ሠራዊት ከፊሉ ወደ ሌላ ግዳጅ መንቀሳቀሱ መረጃ የነበረው ጽንፈኛው ሀይል በተለያየ አቅጣጫ ቀሪውን ሀይላችንን በመክበብና በማጥቃት የአፈር ማዳበሪያውን ለመዝረፍ ቢጥርም ሳይሳካለት በሚገባ ተቀጥቅጧል ብለዋል ።
በዚሁ ፈረስ ቤትን ለማጥቃት እና ለመዝረፍ ከመጣው ጽንፈኛ ውስጥ 40 ሲደመሰስ ፣ 28 ቆስሏል ።
በተመሳሳይም ከአጉት ወደ አሽፋ በነበረው አሳሳ የተገኙ ዘጠኝ የሰላም ፀር የሆኑ ፅንፈኞች ተደምስሰዋል ። ከአሽፋ ወደ ጉንድል በተደረገው ዘመቻም ሰባት ጽንፈኛ ሃይል መመታታቸውን አዛዡ አረጋግጠዋል ።
በተጨማሪም ከቡሬ የተነሳው አንድ ክፍለጦር የካቲት 16 እና 17/2016 አጉት ላይ ባደረገው ዘመቻ ከ54 በላይ ፅንፈኞች የተደመሰሱ ሲሆን በዛሬው ዕለት ከጉንድል እስከ አምቢሲ መገንጠያ ድረስ በነበረው ስምሪት 47 የፅንፈኛው ጀሌዎች ተደምስሰዋል። ከአርብ ገበያ ወደ ቋሪት መስመር ትላንት እና ዛሬ በነበረ ግጭት 11 ጽንፈኞች ሲገደሉ 4ቱ ቆስለዋል።
ብርጋዲየር ጀኔራል መለስ እንዳሉት ፣ ኮሩ ከአማራ ክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመጣመር እየተደረገ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ የህዝብ ሰላም እስከሚረጋገጥ ድረስ በተጠናከረ ሁኔታ ይቀጥላል ።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ የተሰማሩ ሦስት አዘዋዋሪዎችን ከ117 ኮብላዮች ጋር በቶጎ ውጫሌ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለፀ።
በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የአብዛኛቹ ዕድሜ 15 ዓመት ያልበለጡ ታዳጊ ወጣቶች ሲሆኑ በኦሮሚያ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች በሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ተታለው በሶማሌ ክልል በኩል ወደ ውጭ ሀገር ሊወጡ ሲሉ ሦስት ሕገ- ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች እና 117 ኮብላዮች ቶጎ ውጫሌ ሲደርሱ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር ውለው ለሶማሌ ክልል ፖሊስ ተላልፈው መሠጠታቸው ታውቋል።
ፖሊስ ይህን በማድረጉ ኮብላዮቹ በሕገ-ወጥ መንገድ ተጉዘው ከሚደርስባቸው ከፍተኛ ስቃይና ሰቆቃ እንዲሁም ለሞት አደጋ እንዳይዳረጉ ማድረጉን ጨምሮ ገልጿል።
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶችን የሚጥስ፤ የወንዶች፣ የሴቶች እና የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን የሚያካትት የወንጀል ዓይነት ነው ያለው ፖሊስ በዓለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወንዶች፣ ሴቶች እና ህፃናት የሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ እየሆኑ መሆናቸውን ገልጿል።
ኅብረተሰቡ በሕገ-ወጥ መንገድ የሰው ልጅን ማዘዋወር መሠረታዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል በመሆኑ መሰል ድርጊቶችን ሲመለከት በአካባቢው ላለ የፀጥታ አካላት መረጃ በመስጠት ኃላፊነቱን እንዲወጣ ፖሊስ ጥሪውን ያቀርባል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሌ፣ አፋር፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። @AbiyAhmedAli
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ከህብረተሰብ ከተወካዮቹ ጋር መጠነ-ሰፊ ርዕይ ባላቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል።
አክለውም “ውይይታችን በልማት፣ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነ ነበር” ብለዋል።
በሀሰተኛ የብር ኖት ልብስ ሲገዛ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
በሀረሪ ክልል ሀረር ከተማ ልዩ ስሙ ሸዋ በር ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ አዲስ ህንፃ የገበያ ማዕከል የልብስ መሸጫ ሱቅ በመግባት ሸሚዝና ሱሪ ከገዛ በኋላ ሀሰተኛ የብር ኖት የከፈለዉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።
የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ምክቴል ኩማንደር ኡመር አሜን ለብስራት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ እንደገለፁት ተጠርጣሪ አሸናፊ ዳኘ የተባለ ግለሰብ ልዩ ስሙ ሸዋ በር አዲስ ህንፃ ተብሎ በሚጠራዉ የገበያ ማዕከል ባለዉ የልብስ መሸጫ በመሄድ ሸሚዝና ሱሪ ለመግዛት ተስማምቶ 3 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖት ለባለመደብሩ ይከፍላል።
የሱቁ ባለቤትም ብሮችን ስለተጠራጠረ ባንክ ቤት በመሄድ ሀሰተኛ ብር መኾኑን ያረጋግጥና ለፖሊስ አመልክቶ በቁጥጥር ስር እንዲዉል ያደርጋል።
ግለሰቡም ሲፈተሽ ተጨማሪ 10 ሺህ ሀሰተኛ ብር ኖት የተገኘበት በመኾኑ ምርመራዉ በማስረጃ በማደራጀት ለፍትህ አካል እንደሚቀርብ ምክትል ኮማንደር ኡመር አሚን ገልጸዋል
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
"ህልውናችን የሚፀናው ህግና ስርዓትን የሚያከብር ጠንካራ የፀጥታ መዋቅር መፍጠር ሲቻል ነው"
የአማራ ክልል መንግስት ያስተላለፈውን ጥሪ በመቀበል ስልጠና ወስደው የተመረቁ የቀድሞ ልዩ ሃይል አባላት ወደ ሰሜን ወሎ ሲገቡ በክልል፣ በዞኑ፣ በወልድያ ከተማ አስተዳደርና በሀገር መከላከያ ሰራዊት አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
#MoE የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ/ም ጀምሮ መለቀቁን ት/ት ሚንስቴር አስታወቀ!!
መልእክቱ ከታች ቀርቧል!
"ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ
የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ
https://result.ethernet.edu.et
ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።"
ትምህርት ሚኒስቴር!
ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው ባለፈው ሐሙስ የካቲት 14 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ሲሆን፤ «ረብሻ ለመቀስቀስ » ሞክረሃል መባሉንም ቀጣሪው ድርጅት አስታውቋል።
አንቷን ጋሊንዶ የተባለው ጋዜጠኛ በቅርቡ የተካሄደውን የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን አፍሪቃ ኢንተለጀንስ ለተሰኘ ልዩ ኅትመት ለመዘገብ ነበር ወደ አዲስ አበባ የተጓዘው።
ጋዜጠኛው ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን፣ 2016 ፍርድ ቤት መቅረቡን የገለጸው አፍሪካን ኢንተለጀንስ እስከ ፊታችን አርብ የካቲት 22 ቀን፣ 2016 ዓ/ም ድረስ እስሩ እንደተራዘመ ማረጋገጡን አስታውቋል።
ጋዜጠኛው «ያለምክንያት መታሰሩን » እንደሚቃወምም ገልጻል። የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት አንድ ማንነቱ እንዳይገለጥ የፈለገ ለጉዳዩ ቅርበት ያለው ምንጭ ነገረኝ እንዳለው ከሆነ፦ ጋዜጠኛው አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ሐሙስ ከሰአት የተያዘው ከአንድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ባለስልጣን ጋር በተገናኘበት ወቅት ነበር።
አንድ የኦነግ አንድ ቃል አቀባይ ሐሙስ ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ የፓርቲያቸው አንድ አባል መታሰሩን ግን ከጋዜጠኛው ጋር በተገናኘ ይሁን አይሁን ማረጋገጥ እንደማይችሉም ለየፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ተናግረዋል።
የአፍሪቃ ኢንተለጀንስ ኅትመት የምሥራቅ አፍሪቃ ክፍልን በኃላፊነት የሚመራው የ36 ዓመቱ ጋዜጠኛ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር ከ2013 እስከ 2017 ኢትዮጵያ የኖረ እና «በኢትዮጵያ የመገናኛ አውታር ባለሥልጣናት»ም የሚታወቅ ነው ሲል የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት አክሎ ዘግቧል።
የኢትዮጵያ መንግስት ባለሥልጣናት በጉዳዩ ላይ ምላሽ አለመስጠታቸውን ዘገባው ጠቅሷል።
የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።