🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ቦይንግ 737 ማክስ 9፡ ዩናይትድ አየር መንገድ በፍተሻ ጊዜ ልል ብሎኖችን አገኘ!
በቦይንግ 737 ማክስ 9 ላይ በተደረገ ፍተሻ “ለተጨማሪ ማጠንከሪያነት” የሚያገያግሉ ልል ብሎኖች መገኘታቸውን ዩናይትድ አየር መንገድ ገለጸ።ፍተሻው የተደረገው ንብረትነቱ የአላስካ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 737 ማክስ 9 በሩ በበረራ ወቅት ተገንጥሎ መውደቁን ተከትሎ ነው።
የዩናይትድ አየር መንገድ ይህ አውሮፕላን ወደ አገልግሎት ከመመለሱ በፊት ከበር መሰኪያዎች ጋር የተያያዙ “የመግጠም ችግሮች ሊስተካከሉ" ይገባል ብሏል።171 ተመሳሳይ አውሮፕላኖች በአሜሪካ ተቆጣጣሪ አካል ከበረራ ውጭ እንዲሆኑ ተደርጓል።
ዩናይትድ አየር መንገድ ባወጣው መግለጫ “ቅዳሜ ዕለት የመጀመሪያ ደረጃ ፍተሻ ከጀመርንበት ጊዜ አንስቶ ከበር መግጠም ጋር የሚዛመዱ ለምሳሌ ተጨማሪ ማጠንከሪያ የሚያስፈልጋቸው ብሎኖች አንዳሉ አግኝተናል” ብሏል።የወደቀው በር መስኮት ያለው እና በአደጋ ጊዜ ለመውጫነት የሚያገለግል መሆኑ ታውቋል።
የአላስካ አየር መንገድ አውሮፕላን የአደጋ ጊዜ በር በአሜሪካዋ ኦሪጎን ግዛት በሚበርበት ወቅት ተገንጥሎ ወድቋል። በሩ በአንድ መምህር የአትክልት ስፍራ መገኘቱም ታውቋል።አውሮፕላኑ በድንገተኛው አደጋ ምክንያት ያረፈ ሲሆን ከተሳፋሪዎቹም ሆነ ከአውሮፕላኑ አባላት አንድም ሰው ላይ ከባድ ጉዳት አልደረሰም።
በአሜሪካ ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉት ቦይንግ 737 ማክስ 9 አውሮፕላኖች በዩናይትድ አየር መንገድ እና በአላስካ ባለቤትነት የሚተዳደሩ ናቸው። የቱርክ አየር መንገድ፣ የፓናማ ኮፓ አየር መንገድ እና ኤሮሜክሲኮም ተመሳሳይ ሞዴል ያላቸውን አውሮፕላኖች ለምርመራ ሲሉ ከሥራ ውጭ እንዲሆኑ አዘዋል።
ዩናይትድ ከሰኞ ጀምሮ 200 በረራዎችን መሰረዙን እና ማክሰኞ በተመሳሳይ ከፍተኛ የበረራ ስረዛዎች እንደሚኖሩ አስታውቋል።“ሰኞ እና ማክሰኞ እያንዳንዳቸው ወደ 30 የሚጠጉ ስረዛዎችን በማስቀረት በሌሎች የአውሮፕላን አይነቶች አንዳንድ የታቀዱ በረራዎችን ማካሄድ ችለናል” ሲል ዩናይትድ አክሏል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በአሜሪካ የአየር ጉዞን የሚቆጣጠረው የፌደራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) ባወጣው መግለጫ አየር መንገዶች በፍተሻ ወቅት ሊመለከቷቸው የሚገቡ የፍተሻ ዝርዝሮችን ማሳወቁን ገልጿል።
ኤፍኤኤ በመግለጫው አክሎ እንደገለጸው ሁሉም ቦይንግ 737 ማክስ 9 አውሮፕላኖች ላይ “በግራ እና ቀኝ የሚገኙ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሮችን፣ የበር ክፍሎችን እና ማያያዣዎችን በሙሉ መርምረው” እስኪያጠናቅቁ ድረስ ከበረራ ውጭ ሆነው እንደሚቆዩ አስታውቋል።
Via BBC
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ዓባይ ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው::
ዓባይ ቴሌቪዥን፣ የኅብረተሰቡን መልካም ባህል እና ዕሴት የሚጥሱ ሐሳብ ያለበት ፕሮግራም አስተላልፏል በሚል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል።
ባለሥልጣኑ ለቴሌቪዥን ጣቢያው በጻፈው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ፣ “ዓባይ ቴሌቪዥን እሑድ ታኅሣሥ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ‘ዋሸሁ እንዴ?' በተሰኘ ፕሮግራሙ ላይ የሴቶችን ስብዕና፣ መብት እና ክብር የሚያጎድፉ እንዲሁም የኅብረተሰቡን መልካም ባህል እና ዕሴት የሚጥሱ በተለይም በሴት ልጆች ላይ የሚፈጸም ወንጀልን የሚያበረታቱ እና ታዳጊዎችን ላልተገባ ድርጊት የሚዳርጉ ሐሳብ እና አስተያየቶች በፕሮግራሙ ላይ መተላለፋቸውን ባለሥልጣኑ ያደረገው የሚዲያ ይዘት ክትትል ግኝት የሚያመለክት ሲሆን ከኅብረተሰቡም ጥቆማዎች ቀርበዋል” ብሏል።
በዕለቱ የተሠራጨው ፕሮግራም የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/2013 አንቀጽ 68/2 ለ/ሐ/መ/ እና ሠ ላይ የተቀመጡ ድንጋጌዎችን የጣሰ ሆኖ መገኘቱን ነው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጠቆመው።
አክሎም፣ “ዓባይ ቴሌቪዥን በተደጋጋሚ የኅብረተሰቡን መልካም ዕሴት፣ ሰላም እና ደኅንነት የሚያናጉ ፕሮግራሞች እና ዘገባዎችን በጣቢያው ሲያሠራጭ ከባለሥልጣኑ በኩል በተለያዩ መንገዶች ግብረ-መልሶችን በመስጠት እንዲሁም ከጣቢያው ኃላፊዎች ጋር ውይይቶችን በማካሄድ ጭምር መሻሻሎች እንዲደረጉ ጥረት ቢደረግም ጣቢያው ይህን መሰል ድርጊቶችን ለማረም አልቻለም” ሲል ገልጿል።
በመሆኑም ጣቢያው በቀጣይ መሰል ሕግን የሚጥሱ፣ ኃላፊነት የጎደላቸው፣ የሰውን ልጅ ስብዕና እና ደኅንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ፕሮግራሞችን ከማሠራጨት እንዲቆጠብ ይህ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው አስታውቋል
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የህግ ያለህ!
ይህን ርዕስ በመስጠት ፕሮግራም መስራት ብቻ ሳይሆን እንደ ጀብዱ በፕርግራም ላይ እንደ ጀግና ሴት ደፍሬ አውቃለሁ በማለት ማውራት ወንጀል ብቻ ሳይሆን ለራስ ወንጀል በቂ ምስክር መስጠት ነውና የህግ ሰዎችና መንግስት እነዚህን ሰዎች ጠይቁልን!!
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: አደረሰን
Hordoftoota amantaa kiristaana hundumtu baga ayyaana Qilleetiin isin gahe!
ንኹሎም ሰዓብቲ እምነት ክርስትና ንጎይታና ኢየሱስ ክርስቶስ ርሑስ ልደት ንምነየልኩም። ኣድሒኑና እዩ።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚፈፀሙ ወንጀሎችንና ህገ - ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎችን እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን ጨምሮ በርካታ የወንጀል ፍሬዎችን በቁጥጥር ስር መዋሉን የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
***
የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሌሎች የፀጥታ እና የአስተዳደር አካላት እንዲሁም ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በተለያዩ ክ/ከተሞች በተከናወኑ የኦፕሬሽን ስራዎች በርካታ የወንጀል ፍሬዎችን የተለያየ የወንጀል ተሳትፎ ካላቸው በርካታ ግለሰቦች ጋር ይዞ ምርመራ እያጣራ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ሀሰን ነጋሽ እንዳስታወቁት አዲስ አበባ ከተማን ከወንጀል ስጋት ነፃ ለማድረግ ባለፈው 6 ወር ተከታታይነት ያለው አመርቂ የወንጀል መከላከል ስራ መስራት ተችሏል ብለዋል፡፡ በጦር-መሳሪያ በመታገዝ አልፎ አልፎ ይፈፀሙ የነበሩ የዘረፋ ወንጀሎችንና የመኪና ሰርቆትን ስጋት መቀነስየተቻለ መሆኑን ም/ኮ/ር ሀሰን ነጋሽ ገልፀው፤በተለይ በዚህ በታህሳስ ወር በጥናት በተለዩ ቦታዎች ላይ በተደረገ ቁጥጥር ለወንጀል መፈፀሚያ የሚጠቀሞባቸው ከህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ 6 ክላሽንኮቭ 67 ሽጉጦች 1,392, 811 ብር፣ ከ80 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የመኪና አካላት ስፖኪዮ፤ እና 4566 ሞባይሎች ፣335 ላፕቶፖች ፣23 ኮምፒተሮች፣ 94 ታብሌቶች 157 ቴሌቪዥኖች እንዲሁም 10 ኪ.ግራም አደዛዠ እፅ በተደረገው ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ከዋሉ የወንጀል ፍሬዎች መካከል የሚገኙበት ሲሆን የተለያየ የወንጀል ተሳትፎ ያላቸው በርካታ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑንና ምርምራቸው ተጠናቆ መዝገቡ ለአቃቤ ህግ የተላከ መሆኑን ም/ኮሚሽነር ሰን ነጋሽ ገልፀዋል፡፡
የሜትር ታክሲ በሚሰሩ አሽከርካሪዎች ላይ የሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶችን እና በሀሰተኛ ሰነዶችን ተጠቅመው የሚፈፀሙ ወንጀሎችን በከተማችን እንደቀነሰ ኮሚሽነሩ ገልፀዋል፡፡በተለይ በአሁኑ ስአት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሞባይል ባንኪንግ ብር ከግለሰቦች ባንክ አካውንት የሚያጭበረብሩ 13 ግለሰቦች ከበርካታ ሲም ካርዶች ጋር በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ ተሰርቷል፡፡ህብረተሰቡም የማታለል ወንጀል የሚሰሩ ወንጀል ፈፃሚዎች እንዳሉ ተገንዝቦ ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል፡፡
በተጨማሪም ከገና በአል ጋር ተያይዞ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት የትራፊክ ፖሊሶቻችን ተገቢውን ቁጥጥር እያደረጉ እንደሚገኝ የተናገሩት ም/ኮሚሽነር ሀሰን ነጋሽ አሽከርካሪዎችም ሆኑ እግረኞች የመንገድ ትራንስፖርት ህግና ደንቦችን አክብረው ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ተናግረው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በአል እንዲሆንላቸው በአዲስ አበባ ፖሊስ ስም መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድ ወታደራዊ አመራሮች ውይይት አደረጉ።
ዛሬ በራስ ገዟ ሶማሌላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ የተመራ ልዑክ በሀገር መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ተገኝቶ ውይይት አድርጎ ነበር።
በውይይቱም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል።
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የሚጠረጠረው መሀመድ ሽኩር አበባው ይፈለጋል። ግለሰቡ እጁን እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል። ተጠርጣረው ያለበትን የሚያውቅ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር አዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል።
*
አዲስ አበባ ፖሊስ በሼህ አብዱ ሞት የተሠማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው እና ለእምነቱ ተከታዮች መፅናናትን ይመኛል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀሉን ፈፃሚ በቁጥጥር ስር ለማዋል የክትትልና የምርመራ ቡድኖችን አዋቅሮ ክትትሉን አጠናክሮ ቀጥሏል።
የመኖሪያ አድራሻው ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የነበረ ሟቹ ያሳድጉት የነበረው መሀመድ ሽኩር አበባው ሼህ አብዲ ያሲንን በመግደል ወንጀል ተጠርጥሮ ይፈለጋል። ስለሆነም መሀመድ ሽኩር አበባው ያለበትን የሚያውቅ ሆነ ማንኛውም መረጃ ያለው በስልክ ቁጥር 011-1-11-01-11 ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 991 መረጃ በመስጠት እንዲተባበር አዲስ አበባ ፖሊስ ያስታውቃል፡፡ በወንጀል የተጠረጠረ ግለሠብን መደበቅ ሆነ እንዲያመልጥ መተባበር የህግ ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ያስታውቃል።
👨💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br
በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር
ቦሌ መድሃንያለም ዛሬ ልዩ ነበር::
ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን:: ፍጣሪ ልባችንን ለፍቅርና ለበጎ መንፈስ፣ ለበጎ ሀሳብ ይክፈትልን! ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
መልካም በዓል
ሩሲያ በዩክሬን ጥቃት ከተፈጸመባት ከተማዋ ነዋሪዎች ማስወጣት ጀመረች!
ዩክሬን በሩሲያ ከተማ በርካቶች የገደለውን ጥቃት ከፈጸመች በኋላ ሞስኮ ዜጎቿን ከከተማዋ ማስወጣት ጀመረች።አንድ የሩሲያ ባለስልጣን ከዩክሬን ድንበር ቅርብ ከሆነው ቤልጎሮድ ከተማ በርካታ የቤተሰብ አባላት ወጥተዋል ብለዋል።ዩክሬን በከተማው ላይ ባደረሰችው ጥቃት ከ25 በላይ ሰዎች ተገድለው ከ100 ያላነሱ ደግሞ መቁሰላቸው ተዘግቧል።
ዩክሬን ይህን ጥቃት የፈጸመችው ሩሲያ 39 ሰዎቸ የገደለውን እና ከ160 በላይ ሰዎች ያቆሰለውን በርካታ የሚሳኤል ጥቃት ከፈጸመች ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው።የድንበር ከተማው የሚገኝበት ግዛት አስተዳዳሪ ቫይላቼስላቭ ግላደቮክ የከተማው ነዋሪዎች በማሕበራዊ ሚዲያዎች የእርዳታ ጥሪ ሲያቀርቡ ነበር ብለዋል።“በጣም ሰግተናል። ወደ ሰላማዊ ቦታ ውሰዱን” የሚሉ ጥሪዎችን ተመልክተናል ያሉት ግላደኮቭ፤ አስተዳደራቸው በርካታ የቤተሰብ አባላትን ከከተማዋ ማስወጣቱን ተናግረዋል።
አስተዳዳሪው ነዋሪዎቹ ኦስኮል እና ጉብኪን ተብለው ወደሚጠሩ ከተሞች መዘዋወራቸውን እና በእነዚህ ከተሞችም አስፈላጊ ሆኖ እስከተገኘ ድረስ እንደሚቆዩ ተናግረዋል።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም ሰላማዊ ሰዎችን ዒላማ ስለማድረጓ በሩሲያ በኩል ተደጋጋሚ ክስ እየቀረበባት ይገኛል።ምንም እንኳ ኪዬቭ ወደ ሩሲያ ድንበር ተሻግራ ጥቃት መፈጸሟን ባታምንም፤ ሩሲያ ውስጥ ጥቃት ስትፈጽም ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም።
ዩክሬን ድንበር ተሻግራ በሩሲያ ላይ ጥቃት የመፈጸሟ ዜና የተሰማው ሞስኮ ፒዮንግያንግ ስሪት የሆኑ ሚሳኤሎችን እና ማስወንጨፊያዎችን በዩክሬን ጦርነት እየተጠመች ነው የሚል ክስ በቀረበባት ወቅት ነው።ሩሲያ የሰሜን ኮሪያ ስሪት የሆኑት ባሊስቲክ ሚሳኤለችን በዩክሬን ጦርነት መጠቀሟ ጦርነቱን የበለጠ ሊያጋግለው እና ውስብስብ ሊያደርገው እንደሚችል አሜሪካ አሳስባለች።ሞስኮ ግን የፒዮንግያንግ ጦር መሳሪያን በጦርነቱ አልተጠቀምኩም ትላለች።
አሜሪካ በዚህ ጦርነት ኢራን እና ሰሜን ኮሪያ ከሩሲያ ጋር ስለቆሙ ዩክሬናውያን ከአሜሪካ ሕዝብ እና መንግሥት የሚያገኙት ድጋፍ መቀጠል አለባት ትላለች።ለዩክሬን የተሰጠው የመጨረሻው የአሜሪካ ወታደራዊ ድጋፍ 250 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን ከቀናት በፊት በዋይት ሃውስ ጸድቋል።ተጨማሪ የምዕራባውያን ዕርዳታ በፍጥነት የማይደርሳት ከሆነ የጦርነት አቅሟ እና የሀገሪቱ ፋይናንስ አደጋ ላይ እንደሚወድቅ ዩክሬን አስጠንቅቃለች።
[BBC]
👨💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br
በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር
#Update
ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 2 ሳምንታት ትምህርት ይጀምራሉ ማለቱ ይታወሳል።
ይህ ተከትሎ አንዳንድ ተቋማት ለተማሪዎቻቸው ጥሪ አድርገዋል።
ጥሪ ካደረጉት ውስጥ አንዱ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነው።
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ባደረገው ጥሪ ፤ የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ እና የማታ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ከጥር 15-17/2016 ዓ.ም ወደ ተቋማቸው እንዲገቡ ብሏል።
በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ (Freshman፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላቸው ተማሪዎ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም ወደ ተቋማቸው እንዲገቡ ጥሪ አድርጓል።
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሐግብር ተማሪዎቹ የ2016 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ ጥር 6 እና 7/2016 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።
በዚህ ጥሪ መሰረት ፤ ነባር የ2ኛ እና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ትምህርታቸው ሲከታተሉ የቆዩና የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ በ2014 ዓ.ም እና በ2015 ዓ.ም በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal በመሙላት ያቋረጡ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት አምጥተው ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ተማሪዎች ሪፖርት እንዲያደርጉ ብሏል።
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ እስከሚደረግ በትዕግስት እንድጠብቁ ጥሪ አቅርቧል።
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በበኩሉ ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ነባር ተማሪዎቹ ጥር 2 እና 3/2016 ዓ.ም ምዝገባ እንዲያከናውኑ ጥሪ አቅርቧል።
ለአንደኛ ዓመት እና ለሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ እሰከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ለተማሪዎቹ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል።
ሌሎች በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እስካሁን ያሉት ነገር የለም።
በአማራ ክልል ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች አስር ሲሆን በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎችን ሳይጠሩ ወራትን አስቆጥረዋል።
ተማሪዎች መፍትሄ እንዲፈለግላቸው በተለያዩ መንገዶች ጭና ሲፈጥሩ የቆዩ ሲሆን በቅርቡ የትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 አንስቶ ባሉት 2 ሳምንታት ትምህርት እንደሚጀምሩ ማሳወቁ አይዘነጋም።
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎችን ጉባዔ አስመልክቶ ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ
የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለብዙሃን መገናኛ በላከው መግለጫ 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎና ስምሪት ወስዶ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለፀ፡፡
ወቅቱ የገና እና የጥምቀት በዓላት የሚከበሩበት እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚካሄድበት በመሆኑ የሀገራችንን ሰላምና ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ በሚያስችል ዕቅድ እየተመራ የፀጥታ ተግባሩን እያከናወነ እንደሚገኝ የጋራ ግብረ-ኃይሉ መግላጫ አስታውቋል።
ከዚህም ጎን ለጎን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለ2ኛ ትውልድ ባቀረቡት የዲያስፖራ ጥሪ መሠረት እንግዶቹ ወደ ሀገራችን መግባት በመጀመራቸው የሀገራችን ሰላምና ፀጥታ በሚገባ ለማረጋገጥ አስተማማኝ የፀጥታ ስራዎች እየተሰሩ ከመሆናቸውም በላይ በሽብርተኞችና በፅንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን መግለጫው አመላክቷል።
የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ የፀጥታ አካላት ባካሄዱት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ለኅብረተሰቡ ስጋት የሚፈጥሩ የወንጀል ድርጊቶችን በከፍተኛ ደረጃ በመቆጣጠር ሰላሟ የተረጋገጠ ከተማ ለመፍጠር የተጠናከረ የፀጥታ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የጋራ ግብረ-ኃይሉ በመግለጫው አረጋግጧል።
በቀጣይ በሀገራችን የሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን ጨምሮ ሀይማኖታዊና መንግሥታዊ ሁነቶች በሰላም ተጀምረው በሰላም እንዲጠናቀቁ ኅብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጎን ሆኖ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል የጋራ ግብረ-ኃይሉ በመግለጫው ጥሪ አቅርቧል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በጉባዔው የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎችን እና ሌሎች እንግዶችን ተቀብላ ስታስተናግድ በተሰጣት ኃላፊነት እና በተጣለባት እምነት ልክ የእንግዶቿን ደህንነት መጠበቅ እና ማረጋገጥ ከፀጥታ አካላቱ እንደሚጠበቅ የገለፀው የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ መግለጫ ይህንኑ የሚመጥን በተግባር የተደገፈ ልምምድና በቂ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አክሎ ገልጿል፡፡
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል
ታህሣሥ 26 ቀን 2016 ዓ.ም