የእርሻ መሬቶች ላይ በሚደረግ ግንባታዎች የተነሳ የእርሻ መሬቶች አደጋ ላይ መዉደቃቸዉ ተገለፀ።
በእርሻ መሬቶች ላይ የሚደረገዉ ግንባታዎች በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ የአድአ ጤፍ የሚባል አይኖርም ተብሏል።
ይህ የተባለዉ ረቡዕ ጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ይፋዊ የህዝብ ውይይት ባደረገበት ወቅት ነዉ።
"ሀገራችን ከፍተኛ የእርሻ ፍላጎት አላት በለሌላ በኩል ደግሞ የከተማዉ ፍላጎት አለ በተይም የኢንዱስትሪ፣የትራንስፖርት እና የማዕድን ፍላጎት አለ እነዚህ ሁሉ መሬት በመፈለጋቸዉ የመሬት ሽሚያ አለ ይላሉ አቶ ትዕግስቱ ገብረመስቀል የግብርና ሚኒስቴር የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ዋና ስራአስፈፃሚ።
ይህንን ከፍተኛ የሆነ የመሬት ፍላጎት በዕቅድ መምራት አለብን የሚሉት ስራ አስፈፃሚው ካልሆነ ግን ከፍተኛ የሆነ ግጭት ይፈጥራል ይላሉ።
እነዚህን አጠቃሎ የሚይዝ የመሬት ልማት ፖሊሲ አስፈላጊነቱን አፅንኦት ተሰጥቶታል።
ከአዲስ አበባ አቅራቢያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማስፋፋያ በተመለከተ የጋራ መኖሪያ ቤትች ግንባታ፣በሞጆ አካባቢም የኢንዱስትሪ ግንባታዎች በእርሻ መሬት ላይ የሚከናወኑ ናቸዉ ተብሏል።
ግብርና ሚኒስቴር እነዚህን ችግሮች በመመልከት የሚፈታበት መንገዶችን በማጥናት ፖሊሲዉ የሚፀድቅበትን መንገድ እየሰራ ቢሆንም ባለመፅደቁ አዎጁ ላይ ማካተት አልተቻለም ተብሏል።
የግብርና ሚኒስትር ድኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤልያስ በበኩላቸዉ መታረስ የማይገባቸው መሬቶች እየታረሱ ስለሆነ ለአርሶ አደሮች አማራጭ የህልውና መሰረት በመስጠት መሬቱ እንዲያገግም እድል ማግኘት እንዳለበትና አጠቃላይ ሁሉንም ተቋማት ያካተተ ፖሊሲ እስኪወጣ ድረስ ከፍተኛ የሆነ የበረሃማነት አደጋ ስጋት ያጋጥማል ብለዋል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
I'm on Threads as @natnaelmekonnen21. Install the app to follow my threads and replies. natnaelmekonnen21" rel="nofollow">https://www.threads.net/@natnaelmekonnen21
Читать полностью…ይህ ጎፈንድሚ የሲሳይ አጌና ሉዓላዊ ሚዲያን ለማጠናከር የተከፈተ ነው:: 24 ሰዓት ሳይሞላው 6790 ዶላር መሰብሰብ ተችሏል:: ሉዓላዊ ሚዲያን ያጠናክሩ ! 📸 Look at this post on Facebook https://www.gofundme.com/f/6m698?utm_campaign=p_lico+share-sheet-first-launch&utm_medium=copy_link&utm_source=customer
Читать полностью…🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
ሬስቶራንት የጋራ ትውስታችን አይደለም!
በተለምዶ ሎምባርዲያን ተብሎ የሚጠራውን ሕንጻ በሚመለከት በፌስቡክ ገጻቸው የተለጠፉ ልጥፌችን ተመለከትኩና መቆርቅራቸውንና ሀሳባችፕውን አደባባይ ማውጣቸውን ወደድኩት፡፡
ነገር ግን በይዘቱ ስሁት ነውና ልሞግት ወዲያውም ላስተካክል ለተከታዮቻቸውም ትክክለኛ መረጃ እንዲኖራቸው የማውቀውን ላካፍል ወደድኩ!
አዲስ አበባ ከተማን አንዳንድ ባለሙያዎች እንደሚጠቅሱት እስከ 60 በመቶ የሚሆነው መልሶ መልማትት ያለበት ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ከተማ አስተዳደሩ ከተማዋን መልሶ ለመገንባት የሚያደርገው ጥረትና ያሳካቸው ስኬቶች የሚያስነቅፉት ሆነው አላገኘኋቸውም፡፡
ደጋግመን እንደምንገልጸው አዲስ አበባ ከተማ የዓለም ሶስተኛዋ ዲፕሎማሲያዊ ማዕከል ናት፡፡አዲስ አበባ ከተማን የሚቀድሙት ኒውዮርክንና ጄኔቫን ወስደን በማንጸሪያነት ካየን በመሰረተ ልማት እና በአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና መሰል ጉዳዮች አዲስ አበባ ገና ብዙ የሚቀራት ከተማ በመሆኗ የፌዴራል መንግስቱንና የከተማ አስተዳደሩን ትኩረት አግኝተው እየተገነቡ ያሉ መሠረተ ልማቶች እና የግል ባለሀብቱ የድርሻውን እንዲወጣ እየተደረተገ ያለውን ጥረት በበጎ ማየት ይገባል ባይ ነኝ፡፡
አንድ ሕንጻ ወይም ቤት በቅርስነት የሚያዘው የባህል ኪነ-ጥበባትና ቱሪዝም የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን በራሱ ሙያተኞች አጥንቶ በቅርስነት ይጠበቅልን ብሎ በከተማው በዓዋጅ እንዲጠበቅለት ሲያደርግ እና መዋቅራዊ ፕላኑ ሲያካክትተው እነደሆነ በግልጽ ይታወቃል፡፡ በዚህ ሒደት አልፈው ጥበቃ የሚደረግላቸው ቤቶች መኖራቸውን ኤልያስ ያጣዋል ብዬ አላስብም፤ ነገር ግን አንባቢ ጉዳዩን እንዲረዳው ለማድረግ ጥቂት ምሳሌ ላንሳ፡፡
የሸገር ቁጥር ሁለት ፓርክ ሲሰራ መሀል ላይ ያለው አሮጌ ቤት ከፓርኩ ዲዛይንና ተግባር (functionality) ጋር አብሮ የማይሄድ ቢሆንም በቅርስነት የተመዘገበ በመሆኑ ከማፍረስ ይልቅ እዚያው ፓርኩ መሀል በሙዚየምነት እንዲያገለግል ነው ተደርጓል፡፡ ቅርስ ማፍረስ በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም፡፡ በከተማው የተለያዩ አካባቢዎች በቅርስነት የተመዘገቡ ሕንጻዎችና ቤቶች ተገቢው ጥበቃ እንደሚደረግላቸው በቅርበት አውቃለሁ፡፡
ሬስቶራንት ሲዝናኑ የነበሩ ሰዎችን ትውስታ ለመጠበቅ ሲባል እንደምን ታሪካዊ ነው ተብሎ በቅርስነት ይጠበቅ?! ሎምባርዲያን ታሪካዊ ነው በሚል የቀረበውመከራከሪያ የጋራ ትውስታችን አንድ አካል ነው የሚል ነው፡፡ በርግጥ ሎምባርዲያን የጋራ ትውስታችን ነው ወይ ሕንጻውስ እሱ ‹‹አለ ወይ ››ብሎ የተጠየቀው የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ታሪካዊ ህንጻዎችን መለያ መስፈርት ያደረገው የጋራ ትውስታን ብቻ ነው? እንዲያ ከሆነ በየሰፈሩ ያሉ ሬስቶራንቶችም የጋራ ትውስታዎቻችን ናቸው ማለት ነው፡፡
መስፈርቱን ለሙያተኞቹና በሕግ ይህ ስልጣን ለተሰጠው አካል ብንተወው! ከተማዋ የጋራችን ናት ፤የጋራ ትውስታችን ሬስቶራንት አይደለም ፤የጋራ ትውስታችን ዓድዋ ነው፤የጋራ ትውስታችን ካራማራ ነው፤የጋራ ትውስታችን ለነጻነታችን ያደረገናቸው ተጋድሎዎች የሚዘክሩ ሀውልቶቻችን ናቸው፡፡
አንድ ሬስቶራንት በምን ሂሳብ ነው የጋራ ትውስታ ሆኖ በሥ-ሕንጻ ቅርስነት እንዲያዝና ዘመናት እነዲሻገር የምንፈቅድለት፡፡ ሕንጻውን የገነቡት የጠቀስካቸው የመናዊ ባለሀብት በወቅቱ ለሀገራችን የተለየ አስተዋጽዖ አብርክተው ሊሆን ይችላል ፡፡ ውለታቸውን የምንመልሰው በከተማዋ ዋና ማዕከል በፋይናንሺያል ዲስትሪክት ውስጥ ሕንጻቸውን እንዲጠበቅ በማድረግ መሆን የለበትም ፡፡
ተከታዮቻቸውን ያሳሳቱበት ሌላኛው ጉዳይ ‹‹ተከራዮች›› በሚል የገለጻቸው ሰዎች መጎዳታቸውን መግለጹ ነው ፡፡ በርግጥ ኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ውል ስለማቋረጡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጻፈው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ አከራይ በሕግ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ውል አቋርጦ ባለበት ‹‹ተከራዮች›› በሚል ስለምን መሞገት ተፈለገ?! እነዚህ ‹‹ተከራዮች›› ተብለው ጥብቅና የሚቆምላቸው እነማንናቸው?! ውል ተቋርጦ እያለ ቤት ሰብረው የገቡ ሕገ-ወጦችን ነው? አከራይ ካሳ ተክሶ ሕንጻውን ባስረከበበት ባልተሰጣቸው ይዞታና በሌላቸው ስልጣን ሕንጻው ቅርስ ቤት ነው የሚሉ ግለሰቦች በየትኛው ህጋዊ መብታቸው ነው ?
24 ሰዓት መስራት የጀመረችውን ከተማ አያውቁአትም መሰል ምሽት ሕንጻው መፍረሱ አስደንቆአዋል፡፡ በርግጥ አዲስ አባባ በየቦታው ፓውዛ እያበሩ የሚሰሩ ስራዎች ብዙ ናቸው፡፡ ቀን የትራፊክ እንቅስቃሴው እንዳይሰተጓጎል እግረኛ ስለሚበዛ ለሰው ደህንነት እና ለስራው ቅልጥፍና ሲባል ምሽቱ መመረጡ የሚያስገርም አይደለም!
‹‹የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ስራው ምን ይሆን?›› የሚል ጥያቄ ያነሱም አሉ :: የዚያ ሙያና የመስሪያ ቤቱ ሰው ባለመሆኔ ዝርዝር መረጃ ፈልገው ከሆነ ምላሽ መስጠት አልችልም፤ የሩቅ ተመልካች ነኝና፡፡ ነገር ግን ከሎምባርዲያን ሕንጻ ጋር በተያያ ዘ ከሆነ ጥያቄው ባለስልጣኑ ስራው ነውና ለተጠየቀው ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም በረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ተፈርሞ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል ቱሪዝምና ኪነ-ጥበባት ቢሮ በተላከ ደብዳቤ ሎምባርዲያ ሕንጻ በባለስልጣኑ ሙያተኞች ተመዝኖ ውጤቱ 38% በመሆኑ የቅርስነት ዕሴቱ ደረጃ ‹‹ሐ›› በመሆኑ የከተማ የስነ-ሕንጻ ቅርስ አይደለም የሚል ምላሽ ሰጥቷል፡፡
በእኔ ዕምነት ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በመስኩ የጠለቀ እውቀትና በርካታ ምርምር ያከሄደ የመስኩ ባለሙያ በመሆኑ በእኔ ዕምነት ትክክለኛ ውሳኔ ነው ባይ ነኝ ሙያን ለሙያተኛው መተውን መለማማድ ይገባል!
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ከመታወቂያና ከወሳኝ ኩነት ሰነዶች ጋር በተያያዘ ሕገ-ወጥ ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 83 ባለሙያዎችና ባለጉዳዮች ተጠያቂ ተደርገዋል
ባለፉት ስድስት ወራት ከመታወቂያና ከወሳኝ ኩነት ሰነዶች ጋር በተያያዘ ሕገ-ወጥ ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 83 ባለሙያዎችና ባለጉዳዮች ተጠያቂ መደረጋቸውን የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዮናስ አለማየሁ ባለፉት ስድስት ወራት በተቋሙ የተተገበረውን የተጠያቂነት አሠራር በሚመለከት ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ኤጀንሲው አዲስ የአገልግሎት ምዕራፍ በሚል የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና ተደራሽነቱን ለማስፋት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።
የነዋሪነት መታወቂያን ከማንዋል ወደ ዲጂታል መቀየር፣ አሠራሮችን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ማድረግና የአሠራር መመሪያዎችንና ደንቦችን ማሻሻል ከተከናወኑ ተግባራት መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል
አል ሸባብ በሙዱግ ዞን ሄሊኮብተር በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተከትሎ የተገኙ ተጨማሪ መረጃዎች።
ባለቤትነቷ የተባበሩት መንግስታት (UN) የሆነች ሄሊኮብተር የጦር መሣሪያዎች፣ የተለያዩ ተተኳሾችን እና መዳህኒት ጭና መነሻዋን ከሂራን ዞን በለድዌይኔ ከተማ በማድረግ ወደ ሙዱግ ዞን ዊስል ሠፍረው የሚገኙ የሶማሊያ ብሄራዊ ጦር (SNA) ካምፕ ለማድረስ በመጓዝ ላይ ሳለች ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት በአልሸባብ ቁጥጥር በሚገኘው ደቡባዊ ሙዱግ ሂንዴሬ መንደር አቅራቢ ሃቦው ቀበሌ ላይ ማረፏን የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ሄሊኮብተሯ ጋር ተሳፍረው የነበሩት 6 የውጭ ዜጐች እና 3 ሶማሊያዊያን ሲሆኑ ያሉበት ቦታ እና ሁኔታ ለማወቅ የምናደርገው ጥረት እንደቀጠለ ነው።
በመጨረሻም በሄሊኮፕተሩ ተጭኖ የነበረውን የጦር መሣሪያዎች፣ የተለያዩ ተተኳሾችን እና መዳህኒት ግን የሽብር ቡድኑ መውረሱን ታውቋል።
የደብረ ብርሃንና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ክልከላ አስቀምጦ የቆየውን የባጃጅ ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ከጥር 01 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ ያነሣ መሆኑን አስታወቀ
በከተማው የተቀመጠው ክልከላ ከተማው ወደ መደበኛ የሰላም እንቅስቃሴው ስለተመለሰ ከዛሬ ከቀኑ 7:30 ሰአት ጀምሮ ክልከላው የተነሳ መሆኑን እና የባጃጅ አሽከርካሪዎች በፈረቃ ወይም በተራ ማሽከርከር እንደሚጠበቅባቸው የደብረብርሃንና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ገልጿል።
የባጃጅ አሽከርካሪዎች የሚያሽከረክሩበት ሰአትም ተቀምጧል በዚህም መሠረት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት እስከ ምሽቱ 12:00 ሰአት መሆኑንም ኮማንድ ፖስቱ ገልጿል።
ኮማንድ ፖስቱ በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጨማሪ ህጎችንና ባጃጆች በፈረቃ ማሽከርከር እንደሚጠቅባቸው አሰራሮችን አስቀምጧል በዚህም መሠረት የመጨረሻ ታርጋ ቁጥራቸው ጎደሎ የሆነ የባጃጅ ተሽከርካሪ በጎደሎ ቁጥር በተጠቀሱ ቀናቶች ማሽከርከር እንደሚገባቸው እና የመጨረሻው የታርጋ ቁጥራቸው ሙሉ ቁጥር የሆኑ ባጃጆች በሙሉ ቁጥር በሚጠቀሱ ቀናቶችን ማሽከርከር እንዳለባቸውም አመላክቷል።
ስለሆነም ዛሬ ከጥር 01 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 7:30 ሰአት ጀምሮ ማሽከርከር ወይም አገልግሎት መስጠት ያለባቸው የመጨረሻው የታርጋ ቁጥራቸው ጎደሎ ቁጥር የሆኑ ሲሆኑ
ነገ ደግሞ የመጨረሻው የታርጋ ቁጥራቸው ሙሉ ቁጥር የሆኑት አገልግሎት መስጠት ይችላሉ ነው ያለው ኮማንድ ፖስቱ በመግለጫው በተራ ማሽከርከሩም በሚቀጥሉት ቀናቶች የሚቀጥል መሆኑን ተጠቁሟል
ከዚህ አካሄድ ውጭ ያለተራው ሲያሽከረክር የተገኘ አሽከርካሪም ሆነ ባለንብረት በህግ እንደሚጠየቅና አስፈላጊው የዕርምት ዕርምጃ እንደሚወሰድበት ኮማንድ ፖስቱ ባስቀመጠው አቅጣጫ ጠቅሷል።
ከላይ በተቀመጠው ተራቸው መሰረት ብቻ የባጃጅ አሽከርካሪዎች ለማህበረሰቡ አገልግሎታቸውን መስጠት እንደሚችሉ ጥብቅ አቅጣጫም ኮማንድ ፓስቱ አስቀምጧል።
ከላይ የተቀመጠው ክልከላ ውሳኔ ላይ የተደረሰው ከባጃጅ ማህበራት፣ ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች ጋር በተደረገ ውይይት መሆኑንም ኮማንድ ፖስቱ ጠቁሟል።
ለጋራ ሰላም ፣ ልማት እና እድገት ሲባል የሚነፈሱ መሠረተ ቢስ ወሬዎችን አሉባልታዎችን ወደ ጎን በመተው የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማቶች ወደ መደበኛ ስራቸው አልፎ አልፎ ያልተመለሱ ካሉ መመለስ እንዳለባቸው እና
የከተማውን ሰላም ሊያውኩ የሚችሉ ማንኛውንም አካሄዶችም እንዲሁም ሁኔታዎችን ማህበረሰቡም ሆነ የባጃጅ አሽከርካሪው ኀላፊነት ወስዶ መስራት ይጠበቅበታል ሲል የደብረብርሃንና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ዛሬ ባስቀመጠው አቅጣጫ አሳውቋል።
ደብረብርሃን
ጥር 01 ቀን 2016 ዓ/ም
ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በላሊበላ ተገኝተው የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል መታደማቸውን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በላሊበላ በቦታው ተገኝተው መታደማቸውን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።
በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የተከበረው የዘንድሮው የልደት በዓል የክልሉን አሁናዊ ገጽታ በበጎ ጎኑ ያመላከተ እንደነበር የክልሉ ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና የቅዱስ ላሊበላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በተለየ ሁኔታ በሚከበርባት ዳግማዊት ኢየሩሳሌም ላሊበላ በዓሉ ፍጹም ሰላማዊ ኾኖ ተጠናቋል ተብሏል፡፡ ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች እና ከ512 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ ምዕመናን ልደትን በላሊበላ መታደማቸውን ቢሮው አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ በየዓመቱ በተለየ ድምቀት እና ውበት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በጥንታዊቷ ላሊበላ የተለየ ድባብ አለው፡፡
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ጎንደር ተከስቶ የነበረው ምንድን ነው? የከተማውን ከንቲባ እነጋግረናል/ ኢትዮጵያ አና ሶማሊያ/ ጃዋርን አንዳየሁት
https://youtu.be/MUkdwKra1Bw
የኢትዮጵ አየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት ጀመረ
አየር መንገዱ በአፍሪካ ያሉትን የጭነት መዳረሻዎች ብዛት ወደ 35 አሳድጓል። ወደ ካዛብላንካ የሚደረገው የጭነት በረራ ከ100 ቶን በላይ የመሸከም አቅም ባለው ቦይንግ 777-200F የእቃ ጭነት አውሮፕላን ነው ተብሏል።
የኢትዮጵ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው “ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት መስጠት በመጀመራችን ደስታ ተሰምቶናል ብለዋል በመልዕክታቸው። ይህ በረራ መጀመሩ በአፍሪካ ያለንን የዕቃ ጭነት መዳረሻ ቁጥር 35 ሲያደርስ፤ በተመሳሳይ ብሔራዊ አየር መንገዱ በእቃ ጭነት አገልግሎት ዘርፍ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ እንደሆነ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጭነት በረራ መዳረሻዎች ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚ እና በዓለም የአየር የዕቃ ጭነት አገልግሎት መስክ ቁልፍ ሚና በመጫወት ላይ የሚገኝ እንደመሆኑ የዓለም ንግድ እና ሸቀጦች ፍሰትን ለማሳለጥ አዳዲስ የጭነት መስመሮችን በመክፈት አገልግሎቱን በዓለም ዙሪያ ማስፋፋቱን እንደሚጥል አስታውቋል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
“ኢትዮጵያን የሚመጥን እና የወደፊት የፀጥታ ደህንነት ሁኔታን አሻግሮ የሚያይ የወታደራዊ መረጃ ተቋም እየተገነባ ነው።” ፦ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና
የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ እና በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የመረጃ ኮሌጅ ያሠለጠኗቸውን የመረጃ ሙያተኞች እና አመራሮች አስመርቀዋል።
በምርቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ያለንበትን ጂኦ ፖለቲካዊ ቀጠና የሚመጥን ብቃት ያለው የመረጃ ተቋም ለመገንባት እየሠራን ነው ብለዋል።
ዘመኑ የደረሠበትን የመረጃ ቴክኖሎጂ መጠቀም የሚችል የሰው ኃይል ማፍራት ቀዳሚ ተግባራችን ነው ያሉት ጀኔራል መኮንኑ የመረጃ አሰራር አደረጃጀቶችን በማዘመን አቅም ያለው የመረጃ ተቋም እየገነባን እንገኛለን ሲሉም ተናግረዋል።
ሁለንተናዊ ወታደራዊ ዝግጁነታችንን በማጠናከር የሚገጥመንን ጦርነት የሚቀለብስ ኃይል ከማብቃት በተጨማሪም ወደፊት ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶች ተለይተው እየተሠሩ ስለመሆኑም ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ገልፀዋል።
ጀኔራል መኮንኑ የሀገራችንን ክብር ሊያስጠብቅ የሚችል የመረጃ ሙያተኛ የማብቃት ሒደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀው ዛሬ የተመረቁ የመረጃ ሙያተኛ እና አመራሮች ያላቸውን ልምድና ክህሎት ካገኙት እውቀት ጋር ቀምረው ግዳጃቸውን በቁርጠኝነት ሊፈፅሙ እንደሚገባም አሳስበዋል።
በዕለቱም የፌዴራል የፀጥታና የደህንነት ተቋማት አመራሮች ጀኔራል መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ለተመራቂ የመረጃ ሙያተኞች እና አመራሮች የምስክር ወረቀት ተበርክቷል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
በ5,032,557.36ብር
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
በ6,908,652ብር
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
በ10,989,825ብር
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
በ13,052,640ብር
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
የእርሶ ሀበሻ ዴሊቨሪ እና ኬተሪንግ በሳምንት ሰባት ቀን ተየሟላ የብፌ ምግብ አቅርቦት, ውሀ መጠጥ, መስደንግዶን ጨምሮ ከተሟላ የእቃ አቅርቦት ጋር... +251-929908906
Читать полностью…Al-Shabab captures UN helicopter with six aid workers in central Somalia
This is a breaking news story; more details to follow.
(Al Jazeera)
Published On 10 Jan 2024
10 Jan 2024
Al-Shabab has captured a helicopter belonging to the United Nations mission in Somalia after accidentally landing on Wednesday afternoon in territory held by the armed group, according to multiple local reports.
At least six aid workers who were on the plane are now being held by the al-Qaeda-linked armed group, which has wreaked violence in the Horn of Africa for decades.
The helicopter landed close to Gadoon village in the Galgaduud region due to a technical glitch, according to a UN memo seen by Al Jazeera. A UN official in Mogadishu also confirmed the incident to Al Jazeera.
According to the memo, nine passengers were on the plane, including military personnel and a third-party contractor. Six of them were reportedly taken by the group, while two passengers escaped and remain at large.
“All UN flights have been temporarily
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በከፍተኛ ደረጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የሚመራው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ተጠናክሮ መቀጠሉን ዛሬ ታህሳስ 30 ቀን 2016 በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጿል።
ፖሊስ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከአምስት ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ ልዩ ልዩ ኤግዚቢቶች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል።
የፖሊስ ተቋማቱ በየጊዜው የደረሱበትን ውጤት እየገመገሙ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርጉ በገቡት ቃል መሠረት ለአራተኛ ሣምንት ያካሄዱትን የተቀናጀ ኦፕሬሽን በመግለጫው አብራርተዋል።
አፈና በማካሄድ በግድያ ወንጀልየተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል። አሽከርካሪዎች ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል በመፈፀም የተወሰዱ ሁለት የሜትር ታክሲዎች ከአዲስ አበባ ውጪ ፖሊስ ባደረገው ከፍተኛ ክትትል ከነተጠርጣሪዎቹ ሊያዙ ችለዋል።
በሌላ በኩል በሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ የተደገፈ የዘረፋ ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው ከተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የተለያዩ ሽጉጦች ከመሰል 130 ጥይቶች ጋር ተይዟል።
አንድ የታረደ ኤፍ ኤስ አር መኪና ከተለያዩ ዕቃዎች ጋር በፖሊስ ክትትል የተያዘ ሲሆን 301 የተለያዩ የመኪና ጎማና 116 የተለያዩ ፍሬቻዎች እንዲሁም የተለያዩ በርካታ የመኪና መለዋወጫዎች ፣ ሞተር ሳይክሎችና ባጃጆች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በተጨማሪም 26 ጥቅል ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ ዕፅ፣ በርካታ ህገ-ወጥ መድሃኒቶች፣ 949 የተለያዩ ሞባይል ስልኮች ፣ 1 ሺህ 8 መቶ 35 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የሞባይል አክሰሰሪዎች በኦፕሬሽኑ ከተያዙት ንብረቶች መካከል ይጠቀሳሉ።
በተለያዩ ተቋማት ስም የተዘጋጁ ሐሰተኛ ማህተሞች፣ ቲተሮችና ልዩ ልዩ ሰነዶች እንደተያዙ በመግለጫው የተጠቀሰ ሲሆን 45 የተለያዩ ኢንች ቴሌቪዥኖች፣ 36 የተለያዩ ላፕቶፖችና አምስት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች እንዲሁም 39 የተለያዩ ታብሌት ስልኮች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 13 ሺህ 794 የአሜሪካ ዶላር፣ 162 ሺህ 720 ብር እና በርካታ የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች እንዲሁም ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች በጋራ በተደረገው የኦፕሬሽን ስራ የተያዙ ሲሆን ከከፍተኛ የሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር ወንጀል ጋር በተገናኘ ከባንክ ደንበኞች ገንዘብ በመውሰድ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ 33 ሲምካርዶች ጋር በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ፖሊስ የተደወለባቸውን ስልክ ቁጥሮች ለህብረተሰቡ ይፋ ይደረጋል ባለው መሠረት 155 የተደወለባቸው ስልክ ቁጥሮች ይፋ የተደረጉ ስለሆነ የተጭበረበሩ ግለሰቦች በአቅራቢያቸው በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ማመልከት እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
በአጠቃላይ በተካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል ተብሏል በመግለጫው።
በተካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን የከተማው ሰላምና ደኅንነት እየተረጋገጠና ወንጀል በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ መምጣቱንም ፖሊስ በመግለጫው ጠቅሷል።
በቀጣይም ኅብረተሰቡን ባማረሩ ወንጀሎች ላይ የሚካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ተጠናክሮ ይቀጥላል ያለው ፖሊስ፤ ኅብረተሰቡ ከፖሊስ ጎን ሆኖ ወንጀልን በመከላከል እያደረገ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርቧል።
A real Win Win deal. Ambassador J. Peter Pham Former US Special Envoy for Sahel region #No_More_Landlocked #Fast_Growing_Ethiopia
Читать полностью…🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more