🔜 💥ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ቤቶቹ ተሽጠው ሳያልቁ ይጎብኙን።
🎁🎁🎁
መሀል ከተማ ላይ የመጀመሪያው ኢትዬጲያ ውስጥ Compound መንደር፤ ቅንጡ ሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ። 🥁🥁🥁
🏑ከሸራተን አዲስ አጠገብ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት።
🏑𝗗𝗢𝗡'𝗧 𝗠𝗜𝗦𝗦 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗖𝗘
👉በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ !!! 🏠
✅ 1 Bedroom - 86 &91 m²
✅ 2 Bedroom - 135 & 163 m²
✅ 3 Bedroom - 172 &221 m²
✅ 4 Bedroom - 211 &,267 m²
✅ Penthouse -426 & 646 m²
👉 የማስረከብያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ
👉 50% የደረሰ ሳይት 35,751 ካሬ ኮምፓውንድ። ግንባታ መጀመር ብቻ አደለም 8ተኛ ፎቅ ደርሰናል።
For more information, call us on:
📞 0991929444
📞 0991904555
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እሁድ ጥር 05 ቀን 2016 ዓ.ም
በአማራ ክልል የጎጃም ኮማንድ ፖስት በየደረጃው የሚገኙ የፀጥታ አመራሮችን አቅም ለመገንባትና ለማጠናከር የሚያስችል የስልጠና መድረክ ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከተማ መስጠት ጀመረ።
በአማራ ክልል የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሀመድ ተሰማ በስልጠናው መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት ስልጠናው የፀጥታ አመራሩን አቅም ከማሳደግም በላይ በቀጠናው የፀጥታ ሀይሎችን ለማጠናከር፣ ለማሰልጠንና ለማጥራት እንዲሁም አሁን በሰራዊታችን፤ መስዕዋትነትና በሰላም ወዳዱ ህዝብ ትብብር የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ለማረጋገጥ ሥልጠናው ወሳኝ ሠሆኑን ተናግረዋል።
ሌተናል ጄኔራል መሃመድ በአቋራጭ ወደ ስልጣን ለመምጣት ፍላጎት የነበረውን ፅንፈኛ በመምታትና ህልሙን በማክሸፍ ሰራዊታችን ህይወቱን ክፍሎ ክልሉን ከመበታተን ታድጓል ብለዋል።
በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ደረጃ የአስተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው በበኩላቸው ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ዘራፊ ቡድን ባለፉት ወራቶች ከፍተኛ የኢኮኖሚ መቃወስን ያስከተለ፣ የመንግስትና የህዝብ መገልገያ ተቋማትን በማውደም ህዝቡ በሰላም ሰርቶ እንዳይኖርና ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት ሆኖ የቆየ ቢሆንም አሁን ላይ በፀጥታ ሀይሎች ተጋድሎና በህዝባችን ድጋፍ ተነፃፃሪ ሰላም እየታየ ይገኛል ሲሉ ተናግረዋል።
ሠራዊቱ ክልሉን ከብተና ሀገርን ደግሞ ከውድቀት ታድጓል ያሉት አቶ ደሳለኝ ለፀጥታ አመራሩ የሚሰጠው ስልጠና እንደ ክልል በራስ አቅም ለመቆምና ያለ መከላከያ ሰራዊት የክልሉ የፀጥታ ስራ ለመስራት የሚያስችል ቁመናን ለመያዝ ያግዛል ለዚህም ክልሉ በትኩረት ይሰራል ብለዋል።
የደብረማርቆስ ከተማ ካንቲባ አቶ መንበሩ ዘውዴ ፅንፈኛውና ዘራፊው ቡድን በከፈተው ጦርነት በክልሉ በርካታ የመንግስትና የህዝብ መገልገያ ተቋማት በደረሰባቸው ውድመት አገልግሎት መስጠት አቋርጠው የቆዩ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ ሰራዊታችንና በፀጥታ ሀይላችን ከፍተኛ ተጋድሎ ትምህርት ቤቶች፣ ተቋማትና የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩን ተናግረዋል።
ኮማንድ ፖስቱ ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ለፀጥታ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና ለተከታታይ አስር ቀናት የሚቆይ መሆኑን የገለፀ ሲሆን በቀጣይም በየደረጃው እንደሚቀጥልም አሳስበዋል።
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
በ5,032,557.36ብር
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
በ6,908,652ብር
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
በ10,989,825ብር
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
በ13,052,640ብር
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
🔜 💥ለ ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ
🎁🎁🎁
መሀል ከተማ ላይ የመጀመሪያው ኢትዬጲያ ውስጥ Compound መንደር፤ ቅንጡ ሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ። 🥁🥁🥁
🏑𝗗𝗢𝗡'𝗧 𝗠𝗜𝗦𝗦 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗖𝗘🏑
ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (10%) አድርገናል !!!
👉 ግንባታ መጀመር ብቻ አደለም 9ተኛ ፎቅ ደርሰናል።
👉በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ !!! 🏠
✅ 1 Bedroom - 86 &91 m²
✅ 2 Bedroom - 135 & 163 m²
✅ 3 Bedroom - 172 &221 m²
✅ 4 Bedroom - 211 &,267 m²
✅ Penthouse -426 & 646 m²
የማስረከብያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ
50% የደረሰ ሳይት 36,000 ካሬ ኮምፓውንድ።
For more information, call us on:
📞 0996586445
📞 0991929444
☎️ 0916586445
/channel/+v_55WxFRZcg3YmU0
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ጥምቀትን በጎንደር እንደወትሮው ሁሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን እና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ በድምቀት ይከበራል፡፡
የጥምቀት በዓል በወረኃ ጥር በመላ ሀገራችን በሕዝበ ክርስቲያኑ ደምቀዉ ከሚከበሩ የአዳባባይ በዓላት መካከል አንዱ ነዉ። በዓሉ በታሪክ መዳረሻ በ44ቱ መናገሻ በዉቢቷ ጎንደር ሲሆን ደግሞ የተለየ ድምቀት የተለየ ዉበት ይጎናጸፋል። በዚህ በዓል ሽዎች ይታደማሉ፣ ታሪክ ይዘከራል፣ አንድነት ይሰበካል፣ አብሮነት ይነግሳል።
የጥምቀት በዓል ጎንደር ላይ በተለየ ሁኔታ እንዲከበር ካደረጉት ዋነኛ ምክንያቶች አንዱ ታሪካዊ ትውፊቱንና ሃይማኖታዊ ክብሩን ጠብቆ በታሪካዊው የቅዱስ ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት (በተለምዶ የአጼ ፋሲል መዋኛ ገንዳ) መከበሩ ነዉ። በዚህም ማራኪነቱን በማጉላት የሀገርና የውጭ ቱሪስቶችን ቀልብ ሣቢ የአደባባይ ሁነቶችን አካቶ የያዘ መሆኑ ነው።
በበዓሉ ያለው በአዲስ ተውቦ የሌለው ያለውን አሳምሮ የሚታደሙበት ሃይማኖታዊ ክብሩን ከባህላዊ እሴቱ ጋር አሰናስሎ አንድነቱን፣ ፍቅሩን፣ መከባበሩንና የሀገር ክብሩን በተለያዬ መንገድ የሚገልፅበት ልዩ ክስተት ነው።
በቅርብ ብቅ ብቅ ያሉ ታሪክን በማጠልሸት የተካኑ የሽብር ዋናተኞች በስሙ እየማሉና እየተገዘቱ በሕዝባችን ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ ጥለውበት፣ ለግብርና ምርቱ ማሳደጊያ የሚመጣለትን ማዳበሪያ እንዳይቀርብለት አግደው፣ ህፃናት ልጆቹ ትምህርት እንዳይማሩ ቦንብ በመወርወር እያሸበሩ፣ አሁን ደግሞ ዩኒቨርሲቲዎቾ ለተማሪዎች ጥሪ ሲያስተላልፉ እንገድላለን እንዘርፋለን በማለት ያለሐፍረት የሽብር ሥራ ሢሠሩ ይታያል።
ይህ አልበቃ ያለዉ ጽንፈኛው ቡድን በጎንደር ከተማ ተደጋጋሚ ተኩስ በመክፈት ሰላም የለም በማስባል በታሪክ ታይቶ በማይተወቅ መንገድ በዓሉ በታላቅ ድምቀት እንዳይከበር ያለ የሌለ ኃይሉን እየተጠቀመ ይገኛል። ይህ ከሕዝብ እሴት ያፈነገጠ ቡድን ጥምቀት በጎንደር የዉጭና የዉስጥ ቱሪስቶች እንዳይታደሙ ምዕመናን በዝማሬ ፈጣሪያቸዉን እንዳያመሰግኑ ለማድረግ ያልፈነቀለዉ ድንጋይ የለም። ይሄም ከሕዝብ ለመነጠሉ ዋነኛ ምክንያት ሁኖት ዉሎ አድሯል።
የእነዚህ ኃይሎች እኩይ ተግባር የገባዉ ቆራጡና አስተዋዩ ሕዝባችን ላሊበላ ላይ እንዳደረገው ሁሉ በጥበብና በቁጭት በልዩ ሁኔታ ጥምቀትን በጎንደርና በተለያዩ አካባቢዎች ለማክበር በጉጉት እየተጠባበቀ ይገኛል።
ስለሆነም በሀገር ዉስጥ እና ከውጭ ጥምቀትን በጎንደር ለመታደም የምትመጡ እንግዶቻችን ባለደማቅ ታሪኩ፣ ጀግናውና እንግዳ ተቀባዩ የጎንደር ሕዝብ እንግዶቹን ለመቀበል በጉጉት እየጠበቃችሁ ይገኛል። የፀጥታውን ሁኔታ በተመለከተ የፀጥታ ኃይሉ ከሰላም ወዳዱ ሕዝባችን ጋር በመሆን የፀረ ሰላም ኃይሎችን እኩይ ፍላጎት አክሽፎ አካባቢዉን ከስጋት ነጻ አድርጎታል።
በመሆኑም የፀጥታ ችግር እንዳይፈጠር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓልና ወደ ውቢቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለጥምቀት እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ፤ በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል ወደ ብን አስመልክቶ በተደረገው የመግባቢያ ስምምነት ዙሪ መምከሩን አስታውቋል።
በዚህም በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውን " መግባቢያ ሰነድ" በተመለከተ የስምምነቱን ማዕቀፍ ፣ዝርዝር ይዘቱን እና ከስምምነቱ ጋር ተያይዞ ባሉት እድሎችና ስጋቶች ላይ በዝርዝር መወያየቱን አስታውቋል።ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በመግለጫው፤ “ስምምነቱን ያለልዩነት የምንደግፍ መሆናችንን አረጋግጠናል” ብሏል።
“የመግባያ ስምምነቱ ከተግባራዊነቱ አንፃር የሚኖሩትን ውስጣዊ እና ውጫዊ ስጋቶችን እንዲሁም እድሎችን በዝርዝር በመምከረም ለስምምነቱ ውጤታማነት በጋራ በመቆም ሚናችንን ለመወጣት ያለንን ቁርጠኝነት ዳግም እናረጋግጣለን” ብሏል ም/ቤቱ በመግለጫው።
መንግስት ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና መላው የሀገሪቱ ህዝብ ለስምምነቱ መሳካት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡመረ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጥሪ አቅርቧል።ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጠቀም ፍላጎቷን ለማሳካት መንገድ የሚጠርግ እና የወደብ አማራጮችን የሚያሰፋ የመግባቢያ ሰነድ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ላይ ትናንት መፈራረሟ ይታወሳል።
የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ጥብቅ የሰራተኛ የደምብ ልብስ መመሪያን ሊተገብር ነው።
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የአገልግሎት ሰጪ ሰራተኞቹን የደንብ ልብስ አለባበስ፣ የተፈጥሮ አካላዊ ገፅታ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ጥብቅ መመርያ ሊተገብር መሆኑን አስታውቋል።
የደንብ ልብስ አተገባበሩን በተመለከተ ኤጀንሲው አዲስ መመርያ እያዘጋጀ መሆኑን ሲገልፅ የአለባበስ ፣ አጠቃቀም፣ የፀጉር አሰራር ና አቆራረጥን እንዲሁም የስራ ቦታ ሁኔታን ጨምሮ የመንግስት የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰራተኞች ሊላበሱት የሚገባውን ገፅታ መሰረት ያደረገ ጥብቅ መመርያ እየተዘጋጃ መሆኑን ጠቁሟል።
መመሪያው በቅርብ ግዜአት ውይይት ተደርጎበት ተግባራዊ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን በተቋሙ ሰራተኞች የሚለበስ ቋሚ አለምአቀፍ መስፈርት ያሟላ እና ጥራቱን የጠበቀ የሰራተኛ የደንብ ልብስ አዳማ በሚገኘው የቻይናው የላይት ሃውስ ጋርመንት ኩባንያ ተዘጋጅቶ የደንብ ልብሱ በቀጣይ ቀናት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ወደ ዋና መስርያ ቤት መጓጓዝ እንደሚጀምር ተገልጿል።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ለተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው የምስክር እና ተጠርጣሪ አያያዝና አቀራረብ፣ የመዝገብ አያያዝና ጥራት እንዲሁም በሌሎች የምርመራ ስራዎች ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተጠናቀቀ::
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየው የምስክር እና ተጠርጣሪ አያያዝና አቀራረብ፣ የመዝገብ አያያዝና ጥራት እንዲሁም በሌሎች የምርመራ ስራዎች ላይ ያተኮረ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
በስልጠናው ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት የሥራ መመሪያ የሰጡት ክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ኃላፊ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ እየተከናወኑ ያሉ የምርመራ ስራዎች የሁሉም የምርመራ ኃላፊዎችና መርማሪዎች የግል ጥረት የታከለበት ፣በቲም ወርክ የሚሰራና ፣ዲሲፕሊኑን የጠበቀና እንዲሆን ተቋማዊ ለውጥ እንዲኖር በማድረግ ረገድ የአመራሩ ሚናና ብቃት ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በቀጣይም እንደነዚህ አይነት ስልጠናዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸውና የበለጠ ለማጠናከርም ውዝፍ መዝገቦችን ሙሉ በሙሉ በዚህ አመት በማጠናቀቅ ተቋማዊ ሪፎርምን ማጠናከር ይጠበቅብናል በማለት ክቡር ም/ኮሚሽነር ጀነራሉ ተናግረዋል።
በመጨረሻም በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የተገኙ የምርመራ ስራ ውጤቶች የሁሉም አመራርና መርማሪዎች አስተዋፅኦ የተገኘ ውጤት መሆኑን በመግለፅ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ስም ምስጋና አቅርበዋል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
በ5,032,557.36ብር
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
በ6,908,652ብር
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
በ10,989,825ብር
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
በ13,052,640ብር
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
🔥ተለቀቀ 🔥
" እዩት "
ራሄል ጌቱ
ሲጠበቅ የነበረው " እዩት " የተሰኛውን አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ በናሆም ሪከርድ ዩቱዩብ ቻናል ተለቋል::
እታች ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/cgpsjYAtLlE?si=DhSKFYruWOvRtaD4
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ኢትዮጵያ 2 ሺህ ሙሽሮችን በሚሊኒየም አዳራሽ ዳረች
ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የተውጣጡት ሙሽሮች የቀለበት ስነ ስርአት በማድረግ ጋብቻቸውን ፈፅመዋል።
https://bit.ly/4204yLn
#ኢትዮጵያ
„ ስለ ስምምነቱ ቀድሞውኑ የሚመለከታቸው ሀገራት እና ተቋማት እውቅናው ነበራቸው ፤ ግን አላዋቂ ለመምሰል ጥረት እያደረጉ ነው „ - አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሬድዋን ሁሴን ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ምን አሉ ?
„ ኢትዮጵያ ከባህር በር ጋር በተያያዘ ዕድል ያላት የሚመስለው ከሰሜን በኩል ነበር።
ሁሉም ሰው ስለ ባህር በር ሲወራ ቀይ ባህር ነው፤ ስለ ባህር ሲወራ ኤርትራ ነው ፤ ስለ ባህር ከተወራ አሰብ ነው። ይሄን አሁን ለመገልበጥ የሚያችል አዲስ አቅጣጫ ነው የወሰድነው።
ኢትዮጵያ ዙሪያዋ እድሎች አሏት፣ ዙሪያዋ ያሉ እድሎችን መጠቀም የሚያስችል አቅምም አላት፤ መጋራት የሚያስችል በጎ ፍላጎትም መነሻም አላት።
በአንድ ወይ በሌላ መንገድ ኢትዮጵያ አንድ የሆነ የባህር በር ሊኖራት ይገባል በሆነ መንገድ የሚለው ብዙዎች እየገዙት የመጣ ነው።
አትጋጩ፣ ችግር አትፍጠሩ፣ በሰላማዊ መንገድ የሚመጣበትን መንገድ በትዕግስት ሂዱ ነው እንጂ የሚለው ኢትዮጵያ unfair የሆነ ነገር እየፈለገች ነው የሚል ብዙ ምልከታ የለም።
ኢትዮጵያ ፍላጎቷን፣ ያላት concern ትክክል ነው፣ የህዝብ እግደቷም ትክክል ነው፣ ኢኮኖሚዋም ትክክል ነው ፣ የቀጠናው ችግር ትክክል ነው በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በአውንታዊነት ሚና ልጫወት ማለቷ ተገቢ ነው የሚለውን አጀንዳ ማድረግ ተችሏል።
... ይሄንን ፊርማ (ከሶማሌላንድ ጋር) እስክንፈርም ድረስ በUN ተቋማትም፣ በአንዳድን ትላልቅ ሀገሮች የመረጃዎችም ፣ በእኛ Think tank በሚባሉ NGOዎችም ይሰራ የነበረው ጥናት የኢትዮጵያ መንግሥት ወይ ኤርትራን ይወራል፣ ወይ ደግሞ ሶማሌላንድን በአውዳል ግዛት በኩል ረብሻ ፈጥሮ ቀጠናውን ያተራምሳል የሚል ጥናት ነበር ሲሰራ የነበረው።
በዚህ ላይ draft ቀርቦ የቀረበው draft official ከመሆኑ በፊት የተመለሰ draft እናውቃለን። ይሄንን እነማን እንደሚሰሩት እናውቃለን፣ እሱ ውስጥ #ኢትዮጵያውያን እንዳሉበትም እናውቃለን። ስለዚህ ትላልቆቹ ሀገራት የሳቱት ነገር ፤ እኛም ባገኘናቸው ቁጥር ጦርነት አንፈልግም ውጊያ አንፈልግም ሲባል ‚ አይ መዋጋታችሁማ አይቀርም አናምናችሁም ‚ የሚባል ነው ጭቅጭቁ ከዋሽንግተን እስከ ሌሎቹ ድረስ ፤ ስለዚህ በዚህ ሊዋጉ ነው ብለው ሲገምቱ በዚህ በኩል በሰላም መጣን አልተገመትንም ግን ያልተገመትነው ለበጎ ነው።
... መንግሥት ፍላጎቱን ይፋ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ ለጎረቤት ሀገሮች ፣ በአጠቃላይ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ከአንዴም ሁለት ጊዜ envoy ተልኳል። የማያውቁት ነገር ቢኖር ሙሳቤሂ መቼ እንደሚመጣ (ወደ አዲስ አበባ) እና እዚህ ውስጥ የሼር ጉዳይና የእውቅና ጉዳይ MoU ውስጥ እንደሚካተት አያውቁም። ስለዚህ ከሞላ ጎደል አሰብ አካባቢ የምንከራተት አድርገው ስለወሰዱ ይሄን ጉዳይ ትርጉም አልሰጡትም።
አሁን አፍጥ ሲመጣ ነው ሰው የደነገጠው እንጂ የአብዛኛው ሰው ፍርሃት #በአሰብ በኩል ችግር ትፈጥራላችሁ ፣ ስለዚህ እጃችን ላይ በቂ ችግር አለ የዩክሬን አለ የጋዛ አለ፣ ከምትጨምሩብን በሰላማዊ መንገድ አድርጉትና በሰከነ መንገድ እኛም እናግዛችኃለን የሚል ነውና የpredictability deficit የተነሳበት angle ትክክል አይመስለኝም።
ስለ ጉዳዩ ለእያንዳንዱ ለሚመለከተው መንግሥት አስረድተናል። „
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
ጋዜጠኛ እና ፕሮግራም አቅራቢ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ::
ጋዜጠኛ አስፋው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ነበር::ተወዳጁ የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አስፋው መሸሻ በኤፍኤም አዲስ 97.1 “አይሬ” በተባለ የሙዚቃ ፕሮግራሙ ይታወቅ ነበር።
በኢቢኤስ ቴሌቪዥንም “ኑሮ በአሜሪካ” በተሰኘ ፕሮግራሙ ተወዳጅ የነበረው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በህመም አልጋ ላይ እስኪወድቅ ድረስ በቴሌቪዥን ጣቢያው በፕሮግራም አቅራቢነት ሲያገለግል ቆይቷል።
እውነት እና ጋዜጠኝነት በሲሳይ አጌና! ሁሉም ሊያደምጠውና ሊማርበት የሚችል:: https://youtu.be/B74CNgkBdYg?si=f2AFzuVqGWBw4k83
Читать полностью…🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ሙስጠፌ‼
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በኢትዮጵያና ሶማሊ ላንድ ከሣምንት በፊት የተፈራረሙትን ስምምነት አስመልክቶ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ<< ስምምነቱ ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ ከማድረጉም ባለፈ ያለንን መልካም ጉርብትና ያጠናክራል>> ብለዋል፡፡
በተለይም ክልሉ ካለው የእንስሳት ሃብት የተሻለ ጥቅም እንዲያገኝ የሚያስችል ስምምነት መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡
በዚህም የክልሉ አርብቶ አደር ለእንስሳቱ ገበያ የተሻለ አማራጭን ያስገኝለታል ማታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል መርኅ የወታደራዊ ቤዝና ኮሜርሻል ማሪታይም አገልግሎት ለማግኘት የደረሰችው ስምምነት መልካም ጉርብትናን በማምጣት ሌላውን ሳንጎዳ የሀገራችንን ስብራት የሚጠግን ነውም ብለዋል፡፡
ስምምነቱ ጸጋዎችን በጋራ በማልማት አብሮ ለማደግ ያለውን የመንግስት ቁርጠኝነት ያሳየ መሆኑንም ጠቅሰዋል ሲል ፋና ዘግቧል።፡፡
🔜 💥ለ ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ
🎁🎁🎁
መሀል ከተማ ላይ የመጀመሪያው ኢትዬጲያ ውስጥ Compound መንደር፤ ቅንጡ ሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ። 🥁🥁🥁
🏑𝗗𝗢𝗡'𝗧 𝗠𝗜𝗦𝗦 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗖𝗘🏑
ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (10%) አድርገናል !!!
👉 ግንባታ መጀመር ብቻ አደለም 9ተኛ ፎቅ ደርሰናል።
👉በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ !!! 🏠
✅ 1 Bedroom - 86 &91 m²
✅ 2 Bedroom - 135 & 163 m²
✅ 3 Bedroom - 172 &221 m²
✅ 4 Bedroom - 211 &,267 m²
✅ Penthouse -426 & 646 m²
የማስረከብያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ
50% የደረሰ ሳይት 36,000 ካሬ ኮምፓውንድ።
For more information, call us on:
📞 0996586445
📞 0991929444
☎️ 09916586445
/channel/+v_55WxFRZcg3YmU0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቅዳሜ ጥር 04 ቀን 2016 ዓ.ም
ሀገራችንን ለማተራመስ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመከላከል የሠራዊታችንን የውጊያ ዝግጁነት የማረጋገጥ ስራዎች እየተሰሩ ነው ፦ ሌተናል ጄኔራል አለምእሸት ደግፌ
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ9ኛ ዙር በአጭር ኮርስ ያሰለጠናችውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመርቋል።
በምረቃ ዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል አለምእሸት ደግፌ ፣ የሀገራችንን ሰላምና ልማትን የማይፈልጉ ሀይሎችን እኩይ ዓላማ ለማክሸፍ ሰራዊቱ ዝግጁነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል።
የሀገራችን ታሪካዊ ጠላቶች እያሳዩት ያለው መሰባሰብና በውስጥ ጉዳያችን ላይ ብቻ እንድናተኩር እየሰሩት ያለውን ድብቅ ሴራ አስቀድመን በመንቃት ለብሄራዊ ጥቅማችን በጋራ መቆም እንደሚገባ የገለፁት ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን እንደወትሮው በምድርም በአየር ላይም ያለውን ዝግጁነት የማረጋገጥ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ተመራቂዎች በሚመደቡባቸው ቦታዎች ባገኙት እውቀትና ባላቸው ልምድ ተጠቅመው የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ እንዲሰሩም አሳስበዋል።
የኮሌጁ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ሙሉጌታ አምባቸው በበኩላቸው ፣ በስልጠናው ያሳለፍናቸውን የውጊያ ልምዶች በመቀመርና አለም የደረሰበትን የወታደራዊ ሳይንስ ጥበብና ቴክኖሎጂ እድገት ጋር ለመስጠት እንደተቻለ ገልጸዋል።
ኮሌጁ የመማር ማስተማር አቅሙን ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዝ ለማድረግ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የጠቆሙት ጄኔራል መኮንኑ ለዚህም የባለድርሻ አካላትና የኮሌጁ ቀደምት ተማሪ የነበሩ ከፍተኛ አመራሮች በፋይናንስ ፣ በሞራልና የሀሳብ ድጋፍ በመስጠት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
በዝግጅቱ ላይ የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል አለምእሸት ደግፌን ጨምሮ ከፍተኛ የሰራዊቱና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በምረቃ ማጠናቀቂያው ኮሌጁ እያከናወናቸው የሚገኙ የመሰረተ ልማት ግንባታና የፎቶ አውደርእይ ለእይታ በቅቷል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ!
በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል።
የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ ምትኩ ወዳጆ “ተበዳይዋ ተማሪ ስትሆን የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙትም የክፍል ጓደኞቿ ናቸው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።ይህ ወንጀል የተፈጸመው ተበዳይዋ የውጤት ስህተት ለማስተካከል ሰኔ 9/2015 ዓ. ም. ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ነው።“ውጤት ለማስተካከል ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ብዙ ተማሪ አለመኖሩን እንደ አጋጣሚ ተጠቅመው እያጫወቱ ወደ ክፍል ውስጥ ካስገቧት በኋላ በር ዘግተው የመድፈር ወንጀል ፈጽመውባታል” ብለዋል ዳኛ ምትኩ ወዳጆ።
ሁለተኛ ተከሳሽ የክፍሉን በር ሲዘጋ የመጀመሪያ ተከሳሽ የመድፈር ወንጀል ፈጽሟል። ከአንደኛ ተከሳሽ በመቀጠልም ሁለተኛው ተከሳሽ በድጋሚ የወንጀል ድርጊቱን በ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ላይ መፈጽሙን የሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት መዝገብ ያሳያል።“ወንጀሉ ሲፈጸም ልጅቷ የድረሱልኝ ጩኸት ስታሰማ ነበር። ነገር ግን በወቅቱ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ስለነበረ ድምጿን ማንም አልሰማም” በማለት ዳኛው ጨምረው ተናግረዋል።
ተበዳይዋ የወንጀል ድርጊቱ ከተፈጸመባት በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቷ ሄዳ መቆየቷን ዳኛው ይናገራሉ። “ከዛ በኋላ ግን ሕመም ሲሰማት የደረሰባትን ለርዕሰ መምህሩ ተናገረች” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።ከዚያም የደምቢዶሎ ከተማ ፖሊስ ምርመራ አካሂዶ ዐቃቤ ሕግ በሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት ክስ መመሥረቱን ዳኛ ምትኩ ይናገራሉ።
ሁለቱ ተማሪዎች የተከሰሱበት አንቀጽ በ1996 በወጣው አገሪቱ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 620/1 መሠረት ከአምስት እስከ 15 ዓመት እንደሚያስቀጣ ገልጸዋል። ተከሳሾች የወንጀል ማቅለያ ከግምት ገብቶላቸው ፍርድ ቤቱ ታኅሣሥ 25/2016 ዓ. ም. በዋለው ችሎት ሁለቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በአምስት ዓመት ከስድስት ወር በእስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ተናግረዋል።“እነዚህ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈጽመው ስለማያውቁ እንደ ቅጣት ማቅለያ ተወሰዶላቸዋል። በዐቃቤ ሕግ በኩልም ቅጣት ማጠናከሪያ ተብሎ የቀረበ አስተያየት ስለሌለ ሌሎችን ያስተምራል የተባለ ቅጣት” መተላለፉን ዳኛው ተናግረዋል።
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
በ5,032,557.36ብር
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
በ6,908,652ብር
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
በ10,989,825ብር
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
በ13,052,640ብር
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
ኢጋድ፤ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ለሚቀጥለው ሳምንት ልዮ የመሪዎች ጉባኤ ጠራ
በራስ ገዟ የሶማሌላንድ የወደብ ጉዳይ የሚወዛገቡት የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ ለውይይት የሚቀርብበት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ በሚቀጥለው ሳምንት በኡጋንዳ ሊካሄድ ነው። በጉባኤ ላይ በእርስ እርስ ጦርነት እያታመሰች ያለችው የኢትዮጵያ ጎረቤት ሱዳን ጉዳይም ለውይይት ይቀርባል ተብሏል።
ልዩ የመሪዎች ጉባኤውን የተጠራው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የወቅቱ ሊቀመንበር በሆኑት የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ ነው። ጉባኤው እንደሚካሄድ ለሁሉም የኢጋድ አባል ሀገራት ትላንት ሐሙስ ጥር 2፤ 2016 ባሰራጨው ደብዳቤ ያሳወቀው፤ የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ነው።
የመሪዎች ጉባኤው በኡጋንዳ እንዲካሄድ የተወሰነው፤ የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ መሆኑ በደብዳቤው ተጠቅሷል። በዚሁ መሰረት ልዩ ጉባኤው በመጪው ሐሙስ ጥር 9፤ 2016 በኡጋንዳ ይካሄዳል። በጉባኤው ላይ ሁሉም የኢጋድ አባል ሀገራት፣ የአፍሪካ ህብረት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች እንዲገኙ በጅቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር በኩል ይፋዊ ጥሪ እንደሚላክላቸው በደብዳቤው ላይ ሰፍሯል።