አቶ ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ዛሬ ተወያይዋል።
ውይይቱን ያደረጉት በስዊዘርላድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ነው። በዚህም ወቅት ቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በጤና፣ በግብርና እና በሰው ሃብት ልማት በኢትዮጵያ እያደረገ ለሚገኘው ድጋፍ አቶ ደመቀ ምሥጋና አቅርበዋል።
የምጣኔ ሃብት እድገትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ መንግሥት ለሚያደርገው ጥረት ፋውንዴሽኑ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል አቶ ደመቀ ጠይቀዋል። የቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ፋውንዴሽኑ የዜጎችን ሕይወት ለመለወጥ የሚያስችሉ የልማት ሥራዎችን አጠናክሮ መሥራት እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
ኢትዮጵያ ከታጠቀችው ዘመናዊ ድሮዎኖች ውስጥ አንዱ ቱርክ ሰራሹ እረጅም እርቀት የሚጏዘውና 24 ሰአት በአየር ላይ ቅኝት በማድረግ ኢላማውን የሚመታው Bayraktar long distance Akinci UAV
Читать полностью…🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል su-30 ተዋጊ ጀቶችን መታጠቁን አስታወቀ
Breaking: Ethiopia announced that it has acquired 4th generation multi-role SU-30 fighter jets and unnamed strategic combat UAVs የኢፌዴሪ አየር ሀይል እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የመጀመሪያ ዙር የsu-30 ተዋጊ ጀቶችንና የስትራቴጂክ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ታጥቋል።
በዚሁ ርክክብ ላይ የተገኙት የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ በአለማችን ላይ ተመራጭ የሆኑትን የsu-30 እና የስትራቴጂክ ሰው አልባ አውሮፕላን ባለቤት መሆናችን በሀገራችን ላይ ሊቃጡ የሚሞከሩ ጥቃቶችን ለማክሸፍ ወሳኝ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የ4ኛ ትውልድ አካል የሆኑት ዘመናዊ ተዋጊ አውሮፕላኖችና የስትራቴጂክ ስው አልባ አውሮፕላኖች አየር ሀይሉን የማዘመን አንዱ አካል መሆናቸውንም ጠቁመዋል።
አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር ሀይል በአፍሪካ በውጊያ አቅሙ፣ በጀግንነቱና በትጥቁ የነበረውን ዝና ዘመኑ በሚጠይቀው መልኩ ለማዘመን እየተሰሩት ያሉት ስራዎች ውጤታማ መሆናቸውን የገለፁት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ፣ ዘመን ተሻጋሪ የአየር ሀይል የመገንባት እንቅስቃሴው ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።
የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ፣ አየር ሀይሉ በሰለጠነ የሰው ሀይል ፣ በትጥቅና በውጊያ መሰረተ ልማት መጠናከሩን ጠቁመዋል።
ተቋሙ የተረከባቸው ዘመናዊ የጦር ጀቶች በተመሳሳይ ጊዜ በአየርና በምድር ላይ ያለ የጠላት ታርጌትን ማውደም የሚችል መሆኑን ጠቁመው ዘመናዊ የሰው አልባ አውሮፕላኖችም የጠላትን ዒላማ የማይስቱ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በአዲስ አበባ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በመዲናዋ ከሚገኙ የሰላም ሰራዊት አባላት ጋር መክሯል፡፡
በከተማ ደረጃ የተደራጁ 141 ሺህ የሰላም ሰራዊት አባላት መኖራቸውን የቢሮው ኃላፊ ሊዲያ ግርማ በመድረኩ ላይ ገልጸዋል፡፡
እነዚህ የሰላም ሰራዊት አባላት ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመቀናጀት የመዲናዋን ሰላምና ደኅንነት በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
የሰላም ሰራዊት አባላቱ በተለይም የአደባባይ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ በማድረግ በኩል ሚናቸው ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡
ይህን ተከትሎ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲከበር ለሰላም ሰራዊቱ አባላት የተግባርና የንድፈ ሃሳብ ትምህርት መሰጠቱን አመላክተዋል፡፡
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነስርዓት የፊታችን ሰኞ በ9 ሰአት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ቤተሰቦቹ ለዘሐበሻ ተናግረዋል። ለቅሶ መድረስ ለምትፈልጉ የእናቱ ቤት አድራሻ
አያት ዞን 8 መንገድ 5 ውስጥ ነው።
በአሜሪካ የአስፋው መሸሻ የሽኝትና የጸሎት መርሃግብር የሚከተለው ነው።
ረቡዕ ጃንዋሪ 17፣ ከቀኑ 2PM ጀምሮ፣
ቨርጂኒያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ECDC) አዳርሽ የሽኝት መርሃግብር
901 S Highland St,
Arlington, VA 22204
ሃሙስ፣ ጃንዋሪ 18
ከጠዋቱ 10 AM ጀምሮ የጸሎት ስነስርዓት በደብረገነት መድሃኒአለም ቤተክርስትያን
4401 Old Branch Ave.,
Temple Hills, MD 20748
ከጸሎተ ፍታቱ በኋላ ከ1 PM ጀምሮ ጸበል ጸዲቅ ቨርጂኒያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ECDC) አዳርሽ
901 S Highland St,
Arlington, VA 22204
ነፍስ ይማር።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
በዝምታ ውስጥ ሆኖ ግራ ቀኙን የሚመለከት የሚታዘብ silent majority ኢትዮጵያዊ ብዙዎች ናቸው:: ይህ የሲሳይ አጌናን ሚዲያ ለማቋቋም የተከፈተው ጎፈንድሚ ገና 2 ተኛ ቀኑ ነው 19 ሺህ ዶላር አልፏል:: እናመሰግናለን! ሉዓላዊ ሚዲያን ይደግፉ 📸 Look at this post on Facebook https://www.gofundme.com/f/6m698?utm_campaign=p_lico+share-sheet-first-launch&utm_medium=copy_link&utm_source=customer&fbclid=IwAR2IFV09YVRMllC4Y0DUw3Z_zilf0f41ItgUGpR1vH0sT6lWxR8Q8K054IY_aem_AapAWY_PPuKaYXGr1WbuCmPEMLPIHE-lrbqs_7YsN1Jb0vkSSmF8ecNp-AmSCpQEpMs
Читать полностью…አስከሬኑ ቅዳሜ ጥር 11 ወደ ኢትዮጵያ ይሸኛል።
የራዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አስፋው መሸሻ አስከሬን ረቡዕ ጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አዳራሽ ቤተሰቦቹ ወዳጆቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት የሥንብት ሥነስርዓት እንደሚካሄድ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አስታውቋል።
የፊታችን ሃሙስ ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም በሜሪላንድ በሚገኘው መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን የፍትሃት ሥርዓት እንደሚከናወንለትና ቅዳሜ ጥር 11 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ የአስከሬን ሽኝት ይደረግለታል ተብሏል።
በአዲስ አበባም በቀብር ሥነስርዓቱ አፈጻጸም ዙሪያ በአገር ውስጥ ኮሚቴ ተዋቅሮ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን የቀብሩን ቀንና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎች በይፋ በሚሰጥ መግለጫ እንደሚነገር ኮሚቴው ማሳወቁን ጣቢያው ገልጿል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
በቦሌ አየር መንገድ በኩል የካንሰር መድኃኒቶች በሕገወጥ መንገድ ሊገባ ሲል ተያዙ
ግምታዊ ዋጋቸው ከ750 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ የካንሰር መድኃኒቶች በሕገወጥ ሁኔታና መንገድ በቦሌ አየር መንገድ ተርሚናል በኩል ሊገቡ ሲል መያዙን በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የደቡብ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታውቋል።
በባለስልጣኑ የደቡብ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቦሌ ተርሚናል አስተባባሪ አቶ አለምሰገድ ካብቲመር እንደተናገሩት ታህሳስ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ግለሰብ የተለያዩ ሻንጣዎች ውሰጥ ተደብቀው ወደ አገር ውስጥ በህገወጥ መንገድ ሊገቡ ያሉት የካንሰር መድኃኒቶች የባለስልጣኑና የጉምሩከ ባለሙያዎች የተቀናጀ ፍተሻ አማካኝነት በቁጥጥር ስር መዋል ችሏል፡፡
504 ብዛት ያላቸው ጥራታችው፤ ደህንነታቸውና ምንነታቸው በባለስልጣኑ ሳይረጋገጡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ወደ አገር ውሰጥ ሊገቡ ሲሉ የተያዙት በመርፌ የሚሰጡ የካንሰር መድኃኒቶች መሆናቸው ብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ሰምቷል። መድኃኒቶቹ በሕንድ አገር የተመረቱ ሲሆኑ ግለሰቡም ከሕንድ ወደ አዲስ አበባ በሕገወጥ መንገድ ለማስገባት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር መዋሉን አቶ አለምሰገድ ጨምረው ተናግረዋል።
እነዚህ መድኃኒቶች በጤናው ላይ ጉዳት ያስከትሉ ይችሉ እንደነበር በመግለጽ ሕገወጥ ድርጊት በሀገር ኢኮኖሚም ላይ ቢሆን የራሱ ችግር ይፈጥራል ብለዋል፡፡ በመሆኑም ሕብረተሰቡ ቁጥጥር በሚደረግባቸው የምግብና የጤና ግብዓቶች ዙሪያ ማንኛውም ሕገወጥ ደርጊት ሲመለከት በባለስልጣኑ ነጻ የስልክ መስመር 8482 ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስበዋል፡፡
ማሳሰቢያ
ከዚህ በፊት አጭበርባሪዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ የእቃ ጭነት አገልግሎት (ካርጎ) በኩል ለተለያዩ ግለሰቦች ዕቃ እንደተላከላቸው አስመስሎ በመደወል እና ሐሰተኛ የእቃ ጭነት መለያ ቁጥር Air Waybill (AWB) በመጠቀም የተላከውን ዕቃ ለመቀበል የሚከፈል በሚል ክፍያ በመጠየቅ እንዲሁም ስራ ፈላጊዎችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመቀጠር ለምዝገባ እና ለተለያዩ ወጪዎች በሚል ገንዘብ በማስከፈል የማታለል ተግባር ላይ መሰማራታቸውንና ማሕበረሰቡ ይህንን አውቆ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ማሳሰባችን ይታወቃል፡፡
በቅርቡም የካናዳ መንግስት የስራ እና የትምህርት እድል እንዳወጣ እና ተቋማችን ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሰው እንደወከለ እንዲሁም መመዝገብ ለሚፈልጉም ሁሉ ክፍያ የሚፈፅሙበት የባንክ አካውንትም አንዳሳወቀ በማስመሰል ደብዳቤ በማዘጋጀት ሰዎችን የማታለል ተግባር ላይ አጭበርባሪዎች መሰማራታቸውን ደርሰንበታል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ለተላከላቸው ደንበኞቹ ዕቃቸው መድረሱን እና ወደ ድርጅቱ በመምጣት አስፈላጊ ሂደቶችን እንዲያስጀምሩ ከማሳወቅ ውጪ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ እንዲከፍሉ በስልክ የማይጠይቅ መሆኑን፣ ለስራ ቅጥር ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የማይጠይቅ እና ከማንኛውም አይነት ኤጀንት ጋር አብሮ የማይሰራ መሆኑን እና ለስራም ሆነ ለትምህርት ወደ የትኛውም ሀገር ሰዎችን የመላክ ስራ ላይ እንዳልተሰማራ ለማሳወቅ ይወዳል፡፡
ስለሆነም ማሕበረሰቡ ይህንን ተገንዝቦ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ለማሳሰብ እንወዳለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
ለ100% በ5,032,557.36ብር ክፍያ
ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
ለ100% በ6,908,652ብር
ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
ለ100% በ10,989,825ብር
ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
ለ100% በ13,052,640ብር
ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ህዝቡን ለማሸበር የሚደረጉ ሀላፊነት የጎደላቸውን እንቅስቃሴዎች አልታገስም-የአዲስ አበባ ፖሊስ
ወቅት እና አጋጣሚዎችን እየጠበቁ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ህዝቡን ለማሸበር እና የፖሊስ ሰራዊቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ ሃላፊነት የጎደላቸውን እንቅስቃሴዎች እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከተማችን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሚንቀሳቀሱ ግጭት ጠማቂ ሃይሎች በተለያዩ ጊዜያት ያደረጓቸው ሙከራዎች በፀጥታ ሃይሉ እና በሰላም ወዳዱ የከተማችን ነዋሪ መክሸፋቸው ይታወቃል፡፡
በዚህ በኩል አልሳካ ያላቸው እነዚህ ፀረ ሰላም ሃይሎች እና የእነሱን አጀንዳ የሚያራግቡ አካላት ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የፖሊስን መልካም ገፅታ ጥላሸት ለመቀባት እና ሰራዊቱን ለመከፋፈል ሃሰተኛ መረጃዎችን በመለጠፍ የበሬ ወለደ ወሬ ሲያሰራጩ መቆየታቸውም ይታወሳል፡፡
አሁን ደግሞ ወቅትና አጋጣሚዎችን ተጠቅመው የሚፈልጉትን አጀንዳ ለማሳካት በለመዱበት መንገድ ሃሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ጀምረዋል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ በአንድ ብሔር ተወላጆች የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ ብቻ ያተኮረ እርምጃዎችን ሊወስድ እንዳሰበ የሚገልፅ ይዘት ያለው ሃሰተኛ ደብዳቤ ልዩ ልዩ ህገ-ወጥ ቴክኒኮችን በመጠቀም በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲያዘዋወሩ ተስተውሏል፡፡
እውነታውን መላው የተቋማችን አመራርና አባላትም ሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች የሚያውቁት በመሆኑ ለተሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ቦታ ባለመስጠት ሁከት እና ግጭት ለመፍጠር እንዲህ አይነቱን ህገ ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ግለሰቦችን እና ቡድኖችን በማጋለጥ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ተቀናጅተው መስራታቸውን ይቀጥላሉ ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ፡፡
ሰላም ወዳዱ የከተማችን ነዋሪ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሰላምን ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚከናወኑ ተግባራትን በማገዝ ተባባሪነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ በአንድ ብሔር ተወላጅ በሆኑ የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ ብቻ ያተኮረ እርምጃዎችን ሊወስድ እንዳሰበ ተደርጎ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲያዘዋወር የተስተዋለው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑንም የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በነገራችን ላይ ዛሬ የቀድሞ አየር ሃይል ተዋጊ ጀት አብራሪ እና የአሁኑ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ (THE SKY IS OURS!) አዲስ ከተገዙት ጀቶች ውስጥ SU-30 ተዋጊ ጀትን ለሙከራ ይዘው በመብረራቸው ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አድናቆት ተችሯቸውል:: “ሰማዩ የእኛ ነው!”
Читать полностью…በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ያላችሁ ሴቶች በተለይ አዲስ አበባ ት/ቤት እና መዝናኛ ቦታዎች የምታዘወትሩ ሴቶች ተጠንቀቁ
ወንዴት እየሄደን እንደሆነ አላውቅም:: ዛሬ አንድ የማላውቀው ሰው በመልክት ሳጥን አንድ የሆነ Link ላከልኝ ብዙ ግዜ የሚላክልኝ ሊንክ ስለማልከፍት ፖስት በተደረገው ፔጅ ስም ገብቼ ቪዲዮውን እየሁት አንድ ጥሩ አቋም እና የዘነጠ ወጣት በየሆቴሉና ት/ቤት እየዞረ የሴቶች ሽንት ቤት ስልኩን/የሚቀርጹ ነገሮችን በማስቀመጥ ቪዲዮ እየቀረጸ ይዞ ሊወጣ ሲል ሲያዝ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ያየሁት:: ያሳዝናል እናት እህት የለውም ወይ ምንስ ነው የሚጠቅመው በኃላ ፖስት አደርገዋለሁ ብሎ ገንዘብ ለመቀበል ወይም የተለያዩ የወሲብ ሊንኮች ያሉበት ነገሮች ላይ በመጫን ገንዘብ ለመልቀም? ይሄ እኮ አስገድዶ ከመድፈር አይተናነስም ያሳዝናል!
በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ ከድሉ ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ማሰባሰብ ተጀመረ!
በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ በግለሰቦችና በተቋማት እጅ የነበሩ ከጦርነቱ፣ ከጀግንነትና ከድሉ ጋር የሚያያዙ ቅርሶችን ማሰባሰብ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
በዚህም በዛሬው ዕለት የኢፌዴሪ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን፣ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር እንዲሁም የአዲስ አበባ ሙዚየም ቅርሶችን አስረክበዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት፤ "ቅርሶቹን በክብር ያስረከቡንን ሁሉ እያመሰገንኩ፤ ሌሎችም የነሱን ዓርዓያ በመከተል በእጃቸው ያሉ ከጦርነቱ፣ ከጀግንነት እና ከድሉ ጋር የሚያያዙ ቅርሶችን በየቦታዉ ተበታትነው በአግባቡ ሳይታወቁ እንዳይቀሩ፣ ትውልድ እዲያውቃቸው፣ እንዲማርባቸው፣ ጎልተው እንዲታዩና ከፍታቸውን በሚመጥነው ታላቁን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ ታሪካዊ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲቀመጡና ለዕይታ እንድናቀርባቸው እንዲያስረክቡን ጥሪዬን ለማቅረብ እወዳለሁ" ብለዋል።
🔜 💥ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ቤቶቹ ተሽጠው ሳያልቁ ይጎብኙን።
🎁🎁🎁
መሀል ከተማ ላይ የመጀመሪያው ኢትዬጲያ ውስጥ Compound መንደር፤ ቅንጡ ሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ። 🥁🥁🥁
🏑ከሸራተን አዲስ አጠገብ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት።
🏑𝗗𝗢𝗡'𝗧 𝗠𝗜𝗦𝗦 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗖𝗘
👉በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ !!! 🏠
✅ 1 Bedroom - 86 &91 m²
✅ 2 Bedroom - 135 & 163 m²
✅ 3 Bedroom - 172 &221 m²
✅ 4 Bedroom - 211 &,267 m²
✅ Penthouse -426 & 646 m²
👉 የማስረከብያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ
👉 50% የደረሰ ሳይት 35,751 ካሬ ኮምፓውንድ። ግንባታ መጀመር ብቻ አደለም 8ተኛ ፎቅ ደርሰናል።
For more information, call us on:
📞 0991929444
📞 0991904555
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
ለ100% በ5,032,557.36ብር ክፍያ
ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
ለ100% በ6,908,652ብር
ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
ለ100% በ10,989,825ብር
ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
ለ100% በ13,052,640ብር
ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ምክክር ተካሄደ!
በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በአል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ከሀለቱም ከተሞች የተወጣጡ የጸጥታ መዋቅርና አመራሮች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በምክክር መድረኩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳድር ቢሮ ወይዘሮ ሊዲያ ግርማ ሁለቱ ከተሞች በቅንጅት በተለያዩ የስራ ዘርፎች በጋራ እየሰሩ ነው ብለዋል።
በተለይ ከጸጥታ ጋር ተያይዞ በተሰሩ የጋራ ስራዎች ባለፉት ጊዜያት በርካታ በአላት ያለምንም የጸጥታ ችግር ማክበር እንደተቻለ አስታውቀዋል። በ2016 አ.ም የሚከበረውን የጥምቀት በአልም ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የጸጥታ መዋቅሮች ከላፈው ተሞክሮ ወስደው እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍
ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።
💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ
በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ
የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ
ስቱዲዮ 6,290,696.7 ብር የነበረውን
ለ100% በ5,032,557.36ብር ክፍያ
ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ አንድ መኝታ 8,635,815 ብር የነበረውን
ለ100% በ6,908,652ብር
ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን
ለ100% በ10,989,825ብር
ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን
ለ100% በ13,052,640ብር
ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት
50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት
በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።
25% 🅾🅵🅵 for 💯% payer.
Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352
የሱዳን ሉአላዊ ም/ቤት የኢጋድን የድርድር ጉባኤ ጥሪ እንደማይቀበል አስታወቀ!
የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የሱዳንን ግጭት በተመለከተ በሚቀጥለው ሳምንት በኡጋንዳ ለማካሄድ ባቀደው ጉባኤ ላይ እንደማይሳተፍ በሱዳን ሠራዊት አዛዥ የሚመራው የአገሪቱ የሽግግር ሉአላዊ ም/ቤት አስታውቋል።ም/ቤቱ በተጨማሪም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባላንጣ ከሆነው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ ጀኔራል ሞሃመድ አምዳን ደጋሎ ጋር ግንኙነት መፍጠሩን አውግዟል።
ዘጠኝ ወራት ባስቆጠረው ግጭት፣ በአል ቡርሃን የሚመራው የሱዳን ሠራዊት ግዛቶችን እየተነጠቀ እንደሆነ በመነገር ላይ ነው።የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ ጀኔራል ሞሃመድ አምዳን ደጋሎ፣ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ አዲስ አበባን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መዲናዎችን ሲጎበኙ ሰንብተዋል።
በኢጋድ አማካይነት በኡጋንዳ በመጪው ሳምንት ሊካሄድ እቅድ በተያዘለት ጉቤኤ ላይ እንደማይገኝ ያስታወቀው ሉአላዊ ም/ቤቱ፣ “በሱዳን የተከሰቱት ሁኔታዎች የሱዳን የውስጥ ጉዳይ ናቸው” በማለት አስታውቋል።ከስድስት የአፍሪካ አገራት ጉዞ የተመለሱት ዳጋሎ፣ በኢጋድ የቀረበውን የጉባኤ ጥሪ እንደተቀበሉት በ X ማኅበራዊ መድረክ ላይ አስታውቀዋል።የሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ዳጋሎ መጋበዛቸው ሕግን የጣሰ እና ኢጋድ እንደ ተቋም ያለውን ተአማኒነት የሚጉዳ መሆኑን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ “አሸባሪ ሚሊሺያ” ሲል በጠራው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የተፈጸሙትን ሰቆቃዎች በተመለከተ ኢጋድ ዝምታን መርጧል ሲል ከሶ፣ የአባላት አገራት መሪዎች ብቻ መገኘት በሚገባቸው ጉባኤ ላይ ኃይሉን በመጋበዝ ሕጋዊ እውቅና ሰጥቷል ሲል ቅሬታውን አሰምቷል።የሱዳን ሠራዊት፣ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የሚያደርገውን ግስጋሴ መግታት ባለመቻሉ፣ አል ቡርሃን በዲፕሎማሲው መስክ መገለል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ ተንታኞች በመናገር ላይ ናቸው።
Via VoA