#ዜና_ዕረፍት
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ባደረበት ህመም በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ሌሊቱን ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተገልጿል።
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሙዚቃን ከ 6 አመቱ ጀምሮ የተጫወተ ሲሆን በፈጣን ባንድ ፣ ሸበሌ ባንድ ፣ የቬነስ ባንድ እና በኋላም ከዋልያስ ባንድ ጋር በመሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን የሙዚቃ ስራዎችን ተጫውቷል።
ጌታቸው “ትዝታ እና ፈጣን” በሚባል የሙዚቃ ስልቶች ተወዳጅ የነበረ ሲሆን ከተጫወታቸው ተወዳጅ ዜማዎች መሃከል „ሀገሬን አትንኳት „፣ አዲስ አበባ“ ፣ “ትዝ ባለኝ ግዜ”፣ „የከረመ ፍቅር” ፣ “መሄዴ ነው“ ፣ „ሳይሽ እሳሳለሁ“ የተሰኙት የሚጠቀሱ ናቸው።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈጸሙ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በክህሎት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው ዕለት ፈጽመዋል፡፡
በጋራ አብሮ ለመስራት የሚስችለውን የመግባቢያ ስምምነት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል እና የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ፈርመዋል፡፡
ስምምነቱ ኮርፖሬሽኑ የኮንትራክሽን ዘርፉን ለማሳደግ እያከናወነ ላለው ውጤታማ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ታምኖበታል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያሳድጉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በዚሁ ወቅት ተናግርዋል፡፡
የኮንስትራክሽን ዘርፉን ማሳደግ ለአገር እድገትና ሁለተናዊ ብልጽግና መደላድል መፍጠር ነው ያሉ ሲሆን ክቡር አቶ ረሻድ ከማል ይህንኑ ለማሳካት በኪህሎት የዳበረ ባለሙያ ኮርፖሬሽኑ እንዲኖረው ለማስቻል መሰል እቅስቃሴዎችን ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉም ነው የተናገሩት፡፡
የዛሬው ስምምነት ኮርፖሬሽኑ አገራዊ ፋይዳው ላቅ ያለ የምርምር ማዕከል ለመፍጠር እያደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያግዝ አመላክተዋል፡፡
እንደአገር ፋይዳ ያላቸውን ሥራዎች እያከናወነ የሚገኘውን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስኬታማ ጉዞውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ኢንስቲትዩታችን የኪህሎት ክፍተቶችን እየለየ ይሞላል ያሉት ደግሞ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ኮርፖሬሽኑ ዘርፉን ለማሳደግና ውጤታማ የቤት ልማቱን ለማስቀጠል የሚያደርገውን ከፍተኛ እንቅስቃሴ ተቋማቸው ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡
የኢንስቲትዩቱ አመራሮች የኮርፖሬሽኑን የሪፎርም ሥራም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
ኢትዮጵያና የአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የ49 ነጥብ5 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ስምምነት ተፈራረሙ
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴና የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሲዲ ኦልድ ታህ ተፈራርመውታል።
ስምምነቱ መንግስት በአግሮ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳድግና የወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር የጀመራቸው ስራዎችን ለመደገፍ የሚውል መሆኑ ተመላክቷል።
በተለይ በአራት የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የአፍሪካ ልማት ባንክና መንግስት በመቀናጀት ምርታማነትን ለማሳደግ እያከናወኑ የሚገኙትን ስራ ለማገዝ እንደሚውል ተገልጿል።
በዚህም 8ሺህ ሄክታር መሬት የሚሸፍነውን የጊዳቦ ፕሮጀክት የመስኖ መሰረተ-ልማት ለመገንባት እንደሚውል መገለጹን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በዚሁ ወቅት ባንኩ ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው የባንኩ ፕሬዝዳንት የቀጣናዊ የልማት ኢኒሼቲቭ የሆነውን የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭን እንዲቀላቀሉ ግብዣ አቅርበዋል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
በፍጥነት እያደገ ያለው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አቅም ማሳያ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መዳራሻውን ሁለንተናዊ አገራዊ ብልጽግና አድርጎ እየሰራ ያለ መንግስታዊ የልማት ድርጅት ነው፡፡
ኮርፖሬሽኑ ከስድስት ዓመታት በፊት አገራዊ ለውጡን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ተቋማዊ ሪፎርም ሲጀመር ካስቀመጣቸው በርካታ የሪፎርም አጀንዳዎች መካከል፡- የኮስትራክሽን ዘርፉን ማሳደግ የሚለው አንኳር የሪፎርም አጀንዳ ነበር፡፡
ታዲያ ኮርፖሬሽኑ ይህንኑ የሪፎርም አጀናዳ ለማሳካት አዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂ ለዘርፉ አስተዋውቋል፡፡ ይኸውም የአልሙኒየም ፎርምወርክ የግንባታ ቴክኖሎጂ በመባል ይታወቃል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ በገርጂ በ18 ወራት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር እውን አድርጓል፡፡ በዚሁ ቴክኖሎጂ ያካባተውን ልምድና ቴክኖሎጂ እንዲሰፋ ከኦቪድ ግሩፕ ጋር በመሆን ለተለያዩ መንግስታዊ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታና ዲዛይን ማማከር አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡
ከሰሞኑ በኮርፖሬሽኑ ጠንከራ የአማካሪነት ሚና በአማራ ክልል ባህዳር ከተማ በዚሁ ቴክኖሎጂ ዘመናዊ የመኖሪ መንደር ተገብቶ ለምረቃ በቅቷል፡፡ በዚህ ፕሮጀክት ኮርፖሬሽኑ ከተቋማትና እና በሁሉም የአገራችን ክፍሎች እየቀረበለት ላለው የድጋፍ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ተጫማሪ ልምድና አቅምም ያገኘበት ፕሮጀክት ነው፡፡ በተመሳሳይ ኮርፖሬሽኑ የመከላከያ ፋውንዴሽን እያስገነባው ያለውን የመኖሪያ ቤት በብቃት የማማከር አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ግንባታው በፍጥነት፣ በጥራት እና በተያዘለት በጀት እንዲጠናቀቅ ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ እየሰጠም ነው፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በዲዛይን ኤንድ ቢውልት (DB) የማማከር አገልግሎት በመስጠት በአገራችን ብቸኛው ተቋም ነው፡፡
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 6ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለየዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡
በዚህ መሰረትም፡-
1. ዶ/ር አብዱላዚዝ ዳውድ ---የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈትቤት ሃላፊ
2. ዶ/ር አብዲ ዩያ --------የኦሮሚያ ክልል ፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሸነር
3. መሰረት አሰፋ --------- የክልሉንግድ ቢሮ ሃላፊ
4. መብራት ባጫ --------- የክልሉ የሕጻናት እና ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ
5. አቶ ማቲዎስ ሰቦቃ ----- የክልሉ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ
6. ኢ/ር ኤባ ገርባ --------- የክልሉ የሥራ እና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ
7. አቶ ጀማል ከድር ---------- የክልሉ የሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ሃላፊ ሆኖ የቀረበለትን ሹመት ጨፌው አጽድቋል፡፡
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ሞሪታኒያ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከኮሞሮስ ተረከበች
ሞሪታኒያ የ2024 አፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከኮሞሮስ በይፋ ተረክባለች።
37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው መክፈቻ መርሀ-ግብር የወቅቱ የሕብረቱ ሊቀ መንበር ኮሞሮስ ለሞሪታኒያ ሊቀ መንበርነቷን በይፋ አስረክባለች።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
Special News : በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ከህዝብ የመጣውን ምሬትና እሮሮ የከተማ አመራሩ ገምግሞ አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡ በዚህም በባህርዳር ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የቤት ለቤት ፍተሻ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ሂደት በተደረገው የቤት ለቤት ፍተሸ ከተገኙት መሳሪያ እና ተተኳሽ ውስጥ ብሬን2፣ ስናይፐር 1፣ ክላሽ 7፣ የተለያዩ ሽጉጦች 72፣ የሽጉጥ ጥይቶች 10223፣ የብሬን ጥይት 2406፣ 4 ቦምብ ፣ ዘጠኝ አጋቾች ከሚጠቀሙበት ተሸከርካሪ ጋር ተይዘዋል፡፡ ሁለት አጋቾች ደግሞ ካገቱ በኃላ 1.7 ሚሊዮን ብር ሲቀበሉ ተይዘዋል፡፡ አንድ የባንክ ሰራተኛ የግለሰቦችን አካውንት እያየ ለአጋቾች መረጃ እንደሚሰጥ ተደርሶበት በጥርጣሬ ተይዟል፡፡
በግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ከተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች መጥተው የተደበቁ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወንጀለኞችም ተይዘዋል፡፡ ከከተሞችና ከገጠር ወረዳ (ከሜጫ ወረዳ እና መራዊ ከተማ) የተዘረፉ የህዝብ ሀብቶች በፍተሻ ተይዘዋል፡፡ ዘራፊዎች ማን ከማን ጋር እንደሚገናኙ አስፈላጊው መረጃ ተገኝቶበታል፡፡
እነዚህ ተግባራት በህብረተሰቡ ተሳትፎ በመሰራታቸው ዘራፊው ሀይል መሽጎ ከተቀመጠበት እግሬ አውጭኝ በማለት በመሸሽ ላይ ይገኛል፡፡ በሌላ በኩል የዘራፊው ሀይል ስምሪት ሰጭና አዛዥ የሆነው ፅንፈኛው ሚዲያ ይህንን ትግል ለማኮላሸት ዘረፋ ተካሄደ በሚል የተለመደ ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳውን በመንዛት ላይ ይገኛል፡፡ ነገር ግን አፈፃፀሙ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ሰዎች ምንም ተፅዕኖ ሳይደርስባቸው በኮሚቴ ለሚንቀሳቀሱ ፈታሾች ፈቃዳቸውን በማሳየት ታልፈዋል፡፡ሂደቱም እጅግ በጥንቃቄ እየተመራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ እስከ አሁን የቀረበ አቤቱታ ባይኖርም የሚመጣ ቅሬታ እና አቤቱታ ካለም መንግስት ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል፡፡
በዚህም ምክንያት መላው የከተማው ሰላም ወዳድ ማህበረሰብ ይህ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል በመጠየቅና በመተባበር የእገሌ ቤት ታልፏል፣ በደንብ አልተፈተሸም በማለት እየተባበረ እና መረጃ እየሰጠ ይገኛል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ሰላም ወዳድ ህዝብም ምስጋናውን በማቅረብ ይህ የተጀመረ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል እና ለነዋሪው ህብረተሰብ አስተማማኝ ሰለማም ለማምጣት ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጧል፡፡
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ አዲስ አበባ ገብተዋል
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
እንዲሁም የቱኒዚያው ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ሀቻኒ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
እንዲሁም የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቲ ዳይ ሺሜዬ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ኢትዮጵያ እና ጆርዳን በቅርስ ጥበቃና በጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ጆርዳን በቱሪዝም ኢንቨስትመንት፣ ፕሮሞሽን፣ በቅርስ ጥበቃ እና በጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል::
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የጆርዳን ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ ጋር ተወያይተዋል::
በውይይታቸውም፤ ሁለቱ ሀገራት በቱሪዝም ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እና የልምድ ልውውጥ ማድረግ በሚችሉበት ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል::
በተለይም በቱሪዝም ኢንቨስትመንት፣ ፕሮሞሽን፣ በቅርስ ጥበቃ እና በጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተጠቅሷል::
የጆርዳን ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ በሀይማኖት ቱሪዝም እና ጤና ቱሪዝም ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ውይይቶችን ከተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል፡፡
ሚኒስትሩ በከተማዋ ያሉ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችንም እንደሚጎበኙም ከቱሪዝም ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
" ችግሩ ተስተካክሏል " - ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ በባንኩ መረጃ ማስተላለፊያ የፋይበር ኦፕቲክስ ገመድ ላይ ተፈጥሮ የነበረው ችግር መስተካከሉን ገልጿል።
በዚህም ፦
➡ በቅርንጫፎች፥
➡ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥
➡ በሞባይል ባንኪንግ፥
➡ በሲቢኢ ብር ላይ ተቋርጦ የነበረው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መጀመሩን አመልክቷል።
ባንኩ ተፈጥሮ ለነበረው የአገልግሎት መስተጓጎልም ይቅርታ ጠይቋል።
ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
📌📌 ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር 📌📌
አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
Tel: 0911 892011/ 0930202124
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አረጋ ከበደ ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ባለፈው ሳምንት በመላው ክልሉ የተደረጉ ውይይቶች ማጠቃለያ ነው።
ተወካዮቹ የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በክልሉ የሰላም እና ፀጥታን አስፈላጊነት አፅንዖት በመስጠት ብሎም እየተከናወኑ ባሉ የልማት ፕሮጀክቶች ስራ ላይ በማተኮር ምላሽ ሰጥተዋል። በውይይቱ ማብቂያ ተወካዮች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እያከናወኗቸው ላሉ ተግባራት በማመስገን ስጦታ አበርክተውላቸዋል ።
አርቲስት ቡዙአየሁ ድምሴ ከሚያወጣው አዲስ አልበሙ ላይ የተለቀቀ ነጠላ ዜማ ነው:: አርቲስቱ ከቅርብ ግዜ በኃላ ሙሉ አልበሙን በዚህ #YouTube ቻናል ይለቀዋል:: https://youtu.be/sBpcMki0S0A?si=l_PhgLZkhhPRbFUm
Читать полностью…ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ የማህበረሰብ አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች እና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ።
የጉብኝቱ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የጉብኝቱ ተሳታፊዎች የተለያዩ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ገፅታዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል
ከ18000 ብር ጀምሮ
❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች
📞0919868065 / 0992997458
➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
➕Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
♾ሜካፕ
⏰ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr
የከተሞች መልማትና መስፋፋት የህዝቦችን ትስስርና ህብረብሔራዊነትን ያጎለብታል - ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች መልማትና መስፋፋት የህዝቦችን ትስስርና ህብረብሔራዊነትን ያጎለብታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ህብረ ብሔራዊ ሀገርን ለመፍጠርና ወሰን የሌለውን መሰረተ ልማት ለመዘርጋት የከተሞች ፎረም መከበሩ ትልቅ ሚና እንዳለውም አስገንዝበዋል።
በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ባለው 9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩ ነህ ባደረጉት ንግግር÷ ህብረ ብሔራዊ ሀገርን ለመፍጠር ወሰን የሌለው መሰረተ ልማት መሰራቱ ግድ ነው ብለዋል፡፡
የከተሞች ፎረም መካሄዱ የተሻለ ተሞክሮ ለመለዋወጥና ለመተባበር እንዲሁም የተሻለ ከተማን ለመፍጠር ሚና እንዳለውም ገልጸዋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ÷ ለኢንቨስትመንት ምቹ እና ውብ በሆነችው ወላይታ ሶዶ የከተሞች ቀን በመከበሩ የተሰማቸውን ደስታ ገልዋል።
የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሙኤል ፎላ በበኩላቸው÷ የከተሞች ፎረም መካሄዱ የመሰረተ ልማት ስራዎች እንዲከናወኑ ዕድል የሚሰጥ መሆኑን አንስተዋል።
ከየካቲት 9 እስከ የካቲት 15 ቀን 2016 ድረስ የሚከበረው የከተሞች ፎረም በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ሲሆን÷ የፎረሙ መካሄድ ከተሞች ለልማት ያላቸውን ተነሳሽነት ይበልጥ እንዲያድግ ያደርገዋል ተብሏል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል
37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ጉባኤው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋት“ በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2024 መሪ ሀሳብ ላይ ትኩረት አድርጎ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨማሪም ሰላምና ደህንነት፣ ንግድና ትስስር፣ ተቋማዊ ማሻሻያዎች፣ ግብርናና የአየር ንብረት ለውጥ፣ ሰብዓዊ መብቶች፣ ስርዓተ ጾታና ወጣቶችን ማብቃት እንዲሁም የተቋማትና አደረጃጀቶች በጉባኤው ትኩረት ከሚሰጣቸው አጀንዳዎች መካከል እንደሚሆኑ ተነግሯል።
በጉባኤው ለመሳተፍ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የተቋማት ኃላፊዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
Breaking news : በአሁን ሰአት በባህር ዳር ከተማ ድንገተኛ ልዩ የቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ ብዛት ያለው የጦር መሳሪያና ገንዘብ እንዲሁም ከተለያዩ ቦታ በመምጣት ተደብቀው የነበሩና ለሽብር ስራ የተዘጋጁ ሰዎች ተይዘዋል::
Читать полностью…🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ