መቐለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 14 የመኪና የማደሪያ ቦታዎች (ፓርክ የሚደረግበት) 140 ባለቤትነታቸው ያልታወቁ ተሽከርካሪዎች ማግኘቱ የመቐለ ከተማ ፓሊስ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።
ፖሊስ በመቐለ ከተማ የመኪና ማደሪዎች ድንገተኛ ፍተሻ አድርጎ ነበር።
በዚህም140 ባለቤታቸው ያልታወቁ ተሽከርካሪዎች ሊገኙ እንደቻሉ ገልጿል።
የተገኙት ተሽከርካሪዎች ባለቤትነታቸው ለማወቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማጣራት ስራ እየተሰራ እንደሆነ አመልክቷል።
„ ባለንብረት ነኝ „ የሚል አካል ማረጋገጫ ማስረጃ ይዞ መቅረብ ይችላል ተብሏል።
የመቐለ ፓሊስ ከተሽከርካሪ ፣ ብረታብረትና ሌሎች ንብረቶች ጋር ተያይዞ የማጣራት ስራ በመስራት ላይ እንደሆነ ገልጿል።
የሚካሄደው ምርመራ ግኝቶች በየጊዜው ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አረጋግጧል።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ሐምሌ 4 ባወጣው መግለጫ በክልሉ በቀላል እና ከባባድ ወንጀሎች ተሳትፈዋል ያላቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር የማዋል ኦፕሬሽን መጀመሩ መግለፁ መዘገባችን ይታወሳል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በተገደሉት አሰተዳዳሪ ምትክ ሹመት ተሠጠ
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ
1.ወይዘሮ ፋጡማ ሞላ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ
2. አቶ አሕመድ አሊ አባፍሮ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ዋና አሥተዳዳሪ
3. አቶ አብዱ ጀማል - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክትል ዋና አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ደህንነት መምሪያ ኅላፊ
4. አቶ ሰይድ መሐመድ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የከተሞች እና መሰረተ ልማት መምሪያ ኅላፊ
5. ኢንጅነር ሀሊማ ኡመር -የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ ኅላፊ
6. አቶ ኢብራሂም አልዬ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራና ስልጠና መምሪያ ኅላፊ
7. አቶ ዘሪሁን በቀለ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመሬት መምሪያ ኅላፊ
8. አቶ እንድሪስ አሕመድ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የትምህርት መምሪያ ኅላፊ
9. አቶ አሕመድ ጅብሪል - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የቆላ እና መስኖ መምሪያ ኅላፊ
10. ወይዘሮ ሀሊማ ይማም - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኅላፊ
11. አቶ እንድሪስ አሊ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የፍትህ መምሪያ ኅላፊ
12. አቶ ሲራጅ ጀማል - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ ኅላፊ
13. አቶ ሰለሞን ይትባረክ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ኅላፊ
14. አቶ መሐመድ ሲራጅ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመንገድ መምሪያ ኅላፊ አድርጎ መሾሙን የብሔረሰብ ዞኑ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
የቀድሞው አስተዳዳሪ አቶ አህመድ አሊ ከሳምንት በፊት በጥይት መገደላቸው ይታወሳል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
Breaking news,
በትራምፕ ላይ የተኮሰ ሰው ህይወቱ አለፈ:: ግለሰቡን ፖሊስ ተኩሶ ይምታው እራሱን ያጥፋ ግን እስካሁን መረጃዎች አልወጡም:: BBC ግለሰቡ መሞቱን ብቻ ዘግቧል::
Breaking news,
ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል:: የተተኮሰው ጥይቅት ይሁን ተቀጣጣይ ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ምስሉ ያሳያል::
#ትግራይ
ባለፉት 3 ወራት በዘራፊዎች ጥቃት ለደረሰባቸው 482 ሰዎች የህክምና አገልግሎት መስጠቱን መቐለ የሚገኘው የዓይደር ሰፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ።
በሆስፒታሉ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያው ብርሃነ ገ/ሚካኤል ለትግራይ ሬድዮ በሰጡት ቃል፥ ከሚያዝያ እሰከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ባሉት ወራት በቢላዋ ሌሎች መሳሪዎች በዘራፊዎች ጥቃት የደረሰባቸው 482 ሰዎች በሆስፒታሉ የድንገተኛ የህክምና ክፍል ታክመዋል።
የጥቃቱ ሰለባዎች የ9 ዓመት ዕድሜ ካለው ህፃን አስከ የ70 አመት አዛውንት የሚያካትት እንደሆነ ተናግረዋል።
ከነዚሁ ተጠቂዎች 69ኙ ሴቶች ናቸው።
የሆስፒታሉ የህክምና ተገልጋዮች የመቀበያ ሰነድ እንደሚያመላክተው፦
- በሚያዝያ 183 ሰዎች
- በግንቦት 136 ሰዎች
- በሰኔ 163 ሰዎች በዘራፊዎች ጥቃት ደርሶባቸው ታክመዋል።
ሆስፒታሉ ያለው ውስን የመድሃኒት ፣ የህክምና ቁሳቁስና ባለሙያ ለእርጉዝና የሚወልዱ እናቶች እንዲሁም ለሌሎች የቆየ ህመም ላለባቸው ተገልጋዮች የቅድምያ አገልግሎት ከመስጠት ፈንታ የዘራፊዎች የጥቃት ሰለባዎች ለሆኑ ድንገተኛ ታካሚዎች የህክምና አገልግሎት በመስጠት መጠመዱ ሌላ ጫና እንደፈጠረበት ተገልፀዋል።
አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ የቱሪዝም የክብር አምባሳደር ሆና ተሾመች!!
የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ በዛሬው እለት በአካኼደው የኪነጥበብ እና የቱሪዝም የትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤ ላይ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬን @mekdes_tsegaye_official የአዲስ አበባ ከተማን በሀገር አቀፍና በአለምአቀፍ መድረኮች ላይ እንድታስተዋውቅ የክብር አምባሳደር አድርጎ ሾሟታል።
አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ከኪነጥበብ ስራዎቿ ባሻገር የሀገሯን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅና የተቸገሩ ዜጎችን በተለያየ መንገድ በመርዳት የምትታወቅ ተወዳጅ አርቲስት ነች። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ።
የወርቅ ኮንትሮባንድ ....
በትግራይ የታጠቁ ኃይሎችና የውጭ ዜጎች ከሚሳተፉበት የወርቅ ሕገወጥ ቁፋሮና ኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ ከሚያዝያ ወዲህ ብቻ ከ20 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ በምርመራ ማረጋገጡን ሪፖርተር ዘግቧል።
በተለይ እንዳባጉና ወረዳ የሚገኘው የትግራይ ጀኔራሎች የሚቆጣጠሩት “ራህዋ” የወርቅ ማውጫ ከፍተኛ ሕገወጥ የወርቅ ቁፋሮና ኮንትሮባንድ እንደሚካሄድበትና ተዋናዮቹ የቀድሞ የሕወሃት ተዋጊዎች፣ ወጣቶች፣ ስደተኞችና ቻይናዊያን እንደኾኑ ዘገባው ጠቅሷል።
ዘገባው፣ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በ”ሒንጻት” የወርቅ ማውጫ ከኹለት ወራት በፊት በቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎችና በጥበቃዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት 22 ሰዎች እንደሞቱ መስማቱን ገልጧል።
ሕገወጡ ወርቅ ወደ አዲስ አበባ፣ አሥመራ፣ ሐርጌሳ፣ ናይሮቢ እና ካምፓላ እንደሚሸጥና ከዚያም መዳረሻው ዱባይ እንደኾነ ምንጮች ስለመናገራቸው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
#Sudan
" በ2 ሳምንት ውስጥ ለቃችሁ ውጡ " - የሱዳን ጸጥታ ኃይሎች
የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የውጪ ዜጎች ከዋና ከተማዋ ካርቱም እና በዙሪያ ካሉ አካባቢዎች እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጡ።
ፖሊስ ባወጣው ማሳሰቢያ ፥ የውጪ ዜጎች ከተባሉት የሱዳን አካባቢዎች ለመውጣት የ2 ሳምንት ጊዜ ብቻ ነው የተሰጣቸው።
የሱዳን በመንግሥት ወታደሮች እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ከገቡ በርካታ ወራት አልፈዋል።
ውጊያ አሁን ድረስ ተጠናክሮ በመቀጠሉ የውጪ ዜጎች ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ አካባቢውን ለቀው መውጣት እንዳለባቸው ነው ፖሊስ ያሳሰበው።
በሌላ በኩል ፥ ' በፈጥኖ ደራሹ ኃይል ውስጥ የሌላ ሀገር ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች አሉ ' በሚል በመገናኛ ብዙሃን መዘገቡን ተከትሎ በተለይ ከሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት በመጡ የውጪ ዜጎች ላይ ጥላቻ ይስተዋላል።
ከቀናት በፊት ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ከ150 በላይ የውጪ ዜጎች መታሰራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
#DW
#Reuters
#SudanMilitary
#RSF
የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት በቀጣዩ ዓመት ይጀመራል፡- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2017 ዓ.ም የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል።
አዳዲስ የአሰራር ማዕቀፎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ እና በተለይም ሕጋዊ መረጃዎችን ላሟሉ ዜጎች አስፈላጊውን ክፍያ በመክፈል የቤት ለቤት አገልግሎት ለማስጀመር በዕቅድ መያዙ ተገልጿል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሰጠው መግለጫ፤ በበጀት ዓመቱ 1.1 ሚሊዮን ፓስፖርት ለተገልጋዮች ማድረሱን የአገልግሎቱ ዋና ዳሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተናግረዋል።
በዘንድሮው ዓመት ለትውልደ ኢትዮጵያውያን 51 ሺህ መታወቂያ መስጠት መቻሉም ተመላክቷል።
ተቋሙ በቀን ፓስፖርት የማተም አቅምሙን ከ2 ሺህ ወደ 14 ሺህ ከፍ አድርጓል ተብሏል።
ተቋሙ እየሰራ ካለው የሪፎርም ሥራ ጎን ለጎን ባደረገው ሥራ 620 ሺህ የቪዛ አገልግሎት ለውጭ ዜጎች መስጠት ተችሏል።
ተቋሙ ከአገልግሎት ክፍያ 14.7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ ችሏል።
ከነሐሴ ወር ጀምሮ አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን ተግባራዊ እንደሚያደርግም አስታውቋል።
አንድ ዓመት ከአምስት ወር ያክል ፓስፖርት የመስጠት አገልግሎት ተቋርጦ የነበረ በመሆኑ፤ በበጀት ዓመቱ የተጠራቀመ ፍላጎት እንዲቀረፍ ተደርጓል ተብሏል።
ዘመናዊ አሰራርን ተግባራዊ ለማድርግ የሚያስችል መስሪያ ቤት 74 በመቶ መጠናቀቁን የገለፁት ዋና ዳሬክተሯ፤ በአዲሱ ዓመት ወደዛው እንደሚዛወሩ ተናግረዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ስራ አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመስግነዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በምስጋናው ወቅት፤ የኮሪደር ልማት ስራው የእያንዳንዱ ቀን እና ምሽት ስራ እየተገመገመ የሚስራ ስራ ነው ብለዋል፡፡
ልማቱ ለመረጠን እና ቃል ለገባንለት የከተማችን ነዋሪ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር የሚያስችሉ አገልግሎቶችን በማስፋፋት፤ ከዘመናዊነት ጋር የተቃኘ አሰራርን በመዘርጋት እና በማሳለጥ ለከተማችን የኢኮኖሚ እድገት ወሳኙን ሚና እንድንወጣ ያስቻለን ነዉ ሲሉም ገልፀዋል፡፡
በሂደቱም በምታደርጉት ተሳትፎ በአዲስ አበባ ፈጣን ለውጥ ውስጥ ታሪካዊ አሻራችሁን እያሳረፋችሁ መሆናችሁን ተረድታችሁ ስራውን በፍጥነት ብቻ ሳይሆን በጥራት እንድትሰሩ አበረታታችኋለሁ ማለታቸውን ከከንቲባ ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።።
በታሪክ ሂደት የከተማዋን የሥራ ባህል በቀየርንበት፤ ቀንና ለሊት በስራችሁበት ጎን ለሥራ ጥራት የምትሰጡት ትኩረት እንዲሁ ባህል ሆኖ መቀጠል እንዲችል መስራት አለብን ሲሉ ተናግረዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ በቦሌ ሳይት በየምሽቱ በሥራ ላይ ለነበሩ ሰራተኞችን የእራት ግብዣ እያደረጉ ያሉትን የአካባቢውን ነዋሪዎች ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የ42 ሴቶችን ህይወት ያጠፋው ኬንያው በፖሊስ ተያዘ
ከሰሞኑ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ የ9 ሴቶችን አስክሬን በቆሻሻ መጠያ ውስጥ ያገኝው ፖሊስ ባደረገው ምርመራ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር አውሏል።
https://bit.ly/467iWnc
ኤለን መስክ ከግድያ ሙከራ ማምለጡን ተናገረ
የቴስላና የኤክስ ኩባንያ ባለቤት የሆነዉ ቢሊየነሩ መስክ በሁለት የተለያዩ አጋጣሚዎች ሁለት ሰዎች ሊገድሉኝ ሞክረዋል ብሏል።
ሰዎቹ ቴክሳስ ከሚገኘው ከቴስላ ዋና መስሪያ ቤት በ20 ደቂቃ ርቀት ላይ ከእነ ጦር መሳሪያቸው ተይዘዋ ሲል አሜሪካዊው ቢሊየነር በማህበራዊ ሚዲያው ላይ አጋርቷል።
ከፊታችን አደገኛ ጊዜ ይጠብቀናል ማለቱንም አርቲ ዘግቧል
ቢሊየነሩ ይህንን የተናገረዉ ዶናልድ ትራምፕ ከግድያ ሙከራ ከተረፉ በኋላ ነወ፡፡
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
Donald Trump rally shooting: suspect and audience member killed, former president ‘fine’ –
The Guardian
Breaking news,
ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል:: የተተኮሰው ጥይቅት ይሁን ተቀጣጣይ ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ያሳያል::
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ'ገበታ ለሀገር' ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች:-
Читать полностью…የማይታመን እውነት ከኦቪድ ሪል እስቴት
ኦቪድ ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት አራት ኪሎ ኪንግስ ታወር ብሎ የሰየማቸውን በ6 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በማይታመን ዋጋ በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለሽያጭ አቀረበ።
👉 ባለ 1 መኝታ 3.8 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 306,000 ብር
👉 ባለ 2 መኝታ 6.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 496,000 ብር
👉 ባለ 3 መኝታ 8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 658,000 ብር
እንደስሟ ባበበችው ከተማ ከታላቁ ቤተ መንግስት አጠገብ አራት ኪሎ እያንዳንዳቸው የራሳቸው የመኪና ማቆምያ ያላቸው ዘመናዊ ቤቶችን የእርስዎ ያድርጉ።
ለበለጠ መረጃ:
📌 ቦሌ አትላስ ፕላቲኒየም ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ብቅ ይበሉ
📞 በስልክ ቁጥር 9727 ላይ ደውለው
ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው !!
Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | Website
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በሩሲያ ለብሪክስ አባል ሀገራት በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ በተዘጋጀው ፓርላሜንታዊ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
በጉባኤው የብሪክስ ሀገራት በተለያዩ የባለ ብዙ ወገን የግንኙነት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ የሚገኙ ሲሆን፤ የአባል ሀገራቱን ትብብር እና ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚረዳ ፕሮቶኮል እና በጋራ ለመሥራት የሚረዳ ስምምነትም መፈረሙ ተጠቅሷል፡፡
በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያን ፓርላማ አቋም እና የግንኙነት ዝግጁነትን በተመለከተ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጻ ማድረጋቸው ተጠቁሟል፡፡
የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ የፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲ፣ ቀጣይነት ያለው እድገት፣ ዘላቂ ሰላም እና ደህንነት ትኩረት የሰጡባቸው ነጥቦች መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡
አፈ ጉባኤ አገኘሁ በመድረኩ፤ የኢትዮጵያ ፓርላማ የተሳታፊነት ብቻ ሳይሆን የመሪነት ሚናውን ጭምር በብቃት እንደሚወጣ ገልፀዋል፡፡
መድረኩ በሁለት ቀናት ውሎው በእነዚህና በሌሎች ርዕሳነ ጉዳዮች ላይ መክሮ ቀጣይ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፌደሬሽን ምክር ቤት መረጃ ያመላክታል።
ለሁለት ሳምንታት የሚቆየውና አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሚሰጠው ስልጠና ተጀመረ
ለሁለት ሳምንታት የሚቆየውና በቅርቡ በክብርት የኢፌዴሪ ኘሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተሾሙ አዲስ አምባሳደሮች በሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀመረ።
ስልጠናውን በይፋ ያስጀመሩት የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ባስተላለፉት መልዕከት አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የሀገር ፍቅርንና የመሪነት ክህሎትን በመላበስ ተልዕኳቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተናግረዋል።
የውጭ ግንኙነት እውቀት፣ ወቅቱንና ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን መገንዘብ፣ ሀገርን ከሌሎች ሀገራት ጋር ማስተሳሰር፣ የመፈፀም ቁርጠኝነት እንዲሁም በተገቢው ጊዜ ስራዎችን መከወን ከአምባሳደሮች እንደሚጠበቅም ክቡር ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
ስልጠናው በወቅታዊ ቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች፣ በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ፣ ኢትዮጵያ በባለ ብዙ ወገን መድረኮች ባላት ሚና፣ በዳያስፖራ ፓሊሲና ትግበራ፣ በሚዲያ ግንኙነት በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችና ማስፈፀሚያ ስልቶች ላይ አተኩሮ እንደሚካሄድ ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
«ኡስታዝ አቡበከር ሁሴንን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር» የተባሉ አምስት ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
የዐቃቤ ህግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።
ተከሳሾቹም÷ 1ኛ የሁለተኛ ተከሳሽ ወኪል የሆነው ፍፁም ተክሉ አፅብሀ፣ 2ኛ የኡስታስ አቡበከር ሁሴንን ተሽከርካሪ በስሙ አዙሯል የተባለው አበራ ነጋሳ ሆርዶፋ፣ በአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውስጥ የተሽከርካሪ አገልግሎት ባለሙያ ናቸው የተባሉት አብዮት አበራ፣ ልየው አሰፋ አንዱአለም፣ አለሙ ኦልጅራ ናቸው።
በተራ ቁጥር 6 እና 7 ላይ የተጠቀሱት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ የልዩ ልዩ ወንጀሎች ቡድን ኃላፊ ዋና ሳጅን መኳንንት ተመስገን እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የኢንተለጀንስ ቡድን አባል የሆነው ዋና ሳጅን ገመቹ ብርሃኑን በሚመለከት በወቅቱ ታዘው በስራ ላይ ተመድበው እንደነበር ተጠቅሶ ተቋሞቻቸው ማረጋገጫ በማቅረባቸው ምክንያት ነጻ ተብለዋል።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ በአጠቃላይ በሰባት ተከሳሾች ላይ የወንጀል የተሳትፎ ደረጃቸውን ጠቅሶ ዝርዝር ክስ አቅርቦባቸው ነበር።
በአጠቃላይ የተሳትፎ ደረጃን ጠቅሶ ዐቃቤ ህግ ባቀረበው ክስ ዝርዝር ላይ ተከሳሾቹ ንብረትነቱ የግል ተበዳይ ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን መሀመድ የሆነውንና የዋጋ ግምቱ 7 ሚሊየን ብር የሆነ ቪ8 ተሽከርካሪ ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም፣ ማህደሩን በመለወጥና በሽያጭ በማስተላለፍ ለመውሰድ ሲሉ የተያዙ መሆኑ ተጠቅሶ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል የሙስና ወንጀል ነበር የተከሰሱት።
ተከሳሾች የክስ ዝርዝር ከደረሳቸው በኋላ የወንጀል ድርጊቱን አልፈጸምንም በማለት የሰጡትን የዕምነት ክህደት ቃል ተከትሎ ዐቃቤ ህግም የግል ተበዳዩን ኡስታስዝ አቡበከርን ጨምሮ ሌሎችንም ምስክሮች አቅርቦ የምስክር ቃላቸውን በችሎት አሰምቷል፡፡
ፍርድ ቤቱም የምስክር ቃል መርምሮ ከ6ኛ እና ከ7 ኛ ተራ ቁጥር ከተጠቀሱ የፖሊስ አባላት ውጪ ያሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል።
ሆኖም በክስ መዝገቡ በተራ ቁጥር 6 እና 7 ላይ የተጠቀሱትን በሚመለከት በወቅቱ ታዘው በስራ ላይ ተመድበው እንደነበር ተጠቅሶ ተቋሞቻቸው ማረጋገጫ በማቅረባቸው ምክንያት ነጻ ተብለዋል።
ተከላከሉ የተባሉትን የመከላከያ ማስረጃ ለመጠባበቅም ከሐምሌ 19 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
(በታሪክ አዱኛ)