ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ቶማስ ሳንካራ "ሻምፓኝን ለጥቂቶች፤ ወይም ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለብዙሀን፡፡ ከሁለት አንዱን መምረጥ አለብን" በሚል ንግግሩ ተለይቶ የሚታወስ የአፍሪካው ቼ ጉቬራ ነበር፡፡ ሆኖም በምዕራባውያን ቅጥረኞች ሕዝቤን እና ሃገሬን እንዳለ በፈረንሳይ ሴራ ደመ ከልብ ሆኖ መቅረቱ የሚታወቅ ነው። ከዛው ከቡርኪናፋሶ ታዲያ አዲሱ ሳንካራ የሚባል ዕንቁ መሪ ከተገኘ ከረምረም ብሏል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክስ ትከፍቱም ፈረንሳይ ለሶስት ጊዜያት የግድያ ሙከራ የፈፀመችበትን እና አጥብቃ እያደነችው ያለውን የአፍሪካዊ ፈርጥ የሆነውን መሪ በተመለከተ ብዙ ሚስጥራትን ታደምጣላችሁ፡፡ ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=UVWwBUi-V14
ሰበር መረጃ
ሞርካና እና ሞሂ የተባሉ የአሸባሪው ሸኔ አመራሮች ከነታጣቂዎቻቸው ተደምስሰዋል! ጃል ሞርካና ጃል ሞሂ የተባሉ የጠላት ሻምበል አዛዦች እና ግብረ አበሮቻቸው ተሰባስበው በቀጣይ በሚወስዱት የሽብር ተግባር ዙሪያ እያቀዱና እያሴሩ በነበሩበት ሰዓት መረጃው የደረሰው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር ፈጥኖ በስፍራው በመድረስ በሰላም እጅ እንዲሰጡ ቢጠይቅም ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እርምጃ ሊወስድባቸው ችሏል።
ሁለቱን አመራሮች ጨምሮ ከሌሎች ሁለት የቡድኑ አባላት ጋር በተወሰደባቸው ፈጣን እርምጃ የተደመሰሱ ሲሆን ለጥፋት አላማ ሲጠቀሙበት የነበረ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና የተለያዩ ቁሳቁሶች ተማርከዋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ቶሌ ወረዳ ክፍለጦሩ በሚያደርጋቸው ፈጣን እንቅስቃሴና ደምሳሽ እርምጃዎች ስጋት ላይ የወደቁ አራት የሽብር ቡድኑ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ሰጥቷል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የአፋርና የሶማሌ ክልሎች፤ ግጭት ለማቆም መስማማታቸውን ተናገሩ!
በአፋርና በሶማሌ ክልል መካከል እያሰለሰ የሚፈጠር ግጭት ለንጹሃን ሞትና መፈናቀል ምክንያትት ሆኖ የዘለቀውን ለማቆም ሁለቱ ክልሎች መስማማታቸው ተናግረዋል፡፡በይዞት ይገባኛል ጥያቄ ምክንያት በተደጋጋሚ ግጭት ከሚነሳባቸው ግጭቶች መካከል የአፋርና የሶማሌ ክልሎች ይገኙበታል፡፡ክልሎቹ ዛሬ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት መግለጫ ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ተናግረዋል፡፡የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ ‘’ግጭት ለማቆም ተስማምተናል’’ ብለዋል፡፡
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ በበኩላቸው በሁለቱ ክልሎች መካከል ለንጹሃን ሞትና መፈናቀል ምክንያት የሆነው ግጭት ለማቆም ‘’በፌዴራል ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች በተሰጠው ውሳኔ ከስምምነት ተደርሷል’’ ብለዋል፡፡ሙስጠፌ መሐመድ ባለፉት ዓመታት ጀምሮ የነበረው ግጭት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ላላስፈላጊ ውድመት ምክንያት ሆኖ ቆይቷል ብለዋል፡፡ አሁን ግን ይህን ግጭት ለመፍታት ሁለቱ ክልሎች መስማማታቸውን ተናግረዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረትም ግጭቶች እንዲቆሙና የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ ከስምምነት ተደርሷል ብለዋል፡፡
ምስረታውን በ1949 ያደረገው ኔቶ በዋሽንግተን ትኩረት ሳቢ ጉባኤውን እያደረገ ይገኛል፡፡ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የሩሲያን ያህል ከባድ ፈተና ገጥሞኝ አያውቅም ያለው ወታደራዊ ጥምረቱም በሞስኮ ላይ ጦርነት ማወጁ እርግጥ ሆኗል። ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም በአንድ በኩል ሩሲያ እና አጋሮቿን በሌላ በኩል በአሜሪካ የሚመራውን የምዕራቡን ሀይል የሚያፋልመውን አውዳሚ ጦርነት በተመለከተ ያልተሰሙ ሚስጥራትን ታደምጣላችሁ፡፡ ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር እንጠይቃለን፡፡
https://youtu.be/Vmxh0SoAQbg
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የኢትዮጵያ ቡና ንግድ በሀውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር ላይ ባደረሱት ጥቃት ምክንያት ለሶስት ቀናት ተስተጓጉሎ ነበር ተባለ
ኢትዮጵያ ከቡና ንግድ 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ብታቅድም 82 በመቶው ብቻ መሳካቱ ተገልጿል
ባለፉት 12 ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ቡናዋን ወደ 65 ሀገራት እንደላከች አስታውቃለች
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4fkvLPp

ህወሓት በ50 አመታት ታሪኬ አጋጥሞኝ የማያውቅ ፈተና ውስጥ ነኝ አለ፣ በቀጣይ ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤየን ለማካሄድ ወስኛለሁ ብሏል!
የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ለ11 ቀናት ሳካሂደው የነበረው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ስብሰባ እና ግምገማ አጠናቅቂያለሁ ሲል ዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።ሳካሂደው የሰነበትኩት በፓርቲው አመራራ ላይ ያተኮረ የ11 ቀናት ስብሰባ እና ግምገማ “ፓርቲውን ከመበታተን ሊታደግ የሚችል ጉባኤ እንዲካሄድ ምቹ ሁኔታዎችን የፈጠረ ነው” ብሏል።
በያዝነው ሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ባሉት ቀጣይ ጥቂት ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤ ይካሄዳል ሲል የገለጸው የህወሓት መግለጫ “ብሔራዊ ህልውናችንን ማረጋገጥ ቀዳሚ ተልኳችን ነው” ሲል አስታውቋል።
አሁን “በፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ያጋጠመው ችግር ድርጅቱ ከተመሰረተ ጀምሮ ባሉት 50 አመታት አጋጥሞኝ አያውቅም” ያለው ህወሓት ዋነኛ የለየኋቸው ችግሮቼ “ቡድንተኝነት፣ ፀረ ዲሞክራሲያዊነት፣ ጎጠኝነት እና ሙስና ወደ ላቀ ደረጃ አድጎ ፓርቲውን አላፈናፍን ከማለት ባለፈ የመፈራረስ አደጋ ደቅነውብኝ ነበር” ብሏል።
[Addis Standard]
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ በነበሩ ክስተቶች ዙሪያ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
ወላይታ ድቻ
- 395 ሺህ ብር ክለቡ እንዲከፍል
- 840 ወንበር መሰበራቸውን ፣ 7 የቧንቧ መዝጊያ እና መክፈቻ ፣ 17 የሽንት ቤት ቫልብ ተሰብሯል። በቀጣይ በሚወጣ ዋጋ ተጨማሚ ገንዘብ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
ኢትዮጵያ ቡና
- የክለቡ ደጋፊዎች 194 ወንበር ሰብረዋል፣ 2 የውሀ መዝጊያ እና መክፈቻ ሰብረዋል ፣ የአንግል ቫልብ ተሰብሯል የመፀዳጃ ቤት በር አንድ ተጣሟል ፣ የሽንት ቤት መውረጃ ሁለቱን ሰብረዋል ፣ የድቻን ግብ ጠባቂ ቢኒያም ገነቱን ሊስትሮ በማለት ሰድበዋል በማለት ክለቡ የ100 ሺህ ብር ቅጣት ተጥሎበታል።
በተጨማሪም ንብረቱ ተሰልቶ የሚቀርበውን ተጨማሪ ብር እንዲከፍልም ተወስኗል።
የትግራይ ግዜያዊ አስተዳድር የክልሉ ፖሊስ ኮምሽን ከፍተኛ ሃላፊዎችን ከሃላፊነታቸው አባረረ ‼️
የትግራይ ግዜያዊ አስተዳድር የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮምሽን ከፍተኛ ሃላፊዎችን ከሃላፊነታቸው አባረረ።
1) ም/ኮምሽነር ገብረስላሴ በላይ (የአድማ ብተና ሃላፊ የነበረ)
2) ም/ኮምሽነር ታደሰ መሰረት (ወንጀል ማጣራት ሃላፊ የነበረ)
3) ም/ኮምሽነር ብርሃነ ( የልዩ ተልእኮ ሃላፊ የነበረ)
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ብድር ማግኘት የሚያስችላት ዋስትና ከአበዳሪዎቿ አግኝታለች! ይህ ከ IMF ብድር ለማግኘት ለዓመታት ደጅ ለጠናችው ኢትዮጵያ ዕጅግ መልካም ዜና ነው‼
Читать полностью…በዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ያደረገው ወጣት ወላጅ አባት ስለ ልጃቸው አስቀድመው ለፖሊስ አሳውቀው ነበር ተባለ
ማቲው ክሩክስ የተባለ የ20 ዓመት አሜሪካዊ ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል ሲሞክር በጸጥታ ሀይሎች ተገድሏል
የአሜሪካ ሚስጢራዊ ደህንነት ሀላፊ ከስልጣን እንዲለቁ ግፊት እየተደረገባቸው ይገኛል
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bRNc6X
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር በሽብር ቡድኑ አመራሮች ላይ እርምጃ ወሰደ።
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሸዋ ልዩ ስሙ ሶዶ ዳጪ በተባለ ቦታ የጥፋት ሴራ ሲያሴሩ በነበሩ የጠላት አመራሮች ላይ እርምጃ መወሠዱን የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ፍቃዱ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡
ጃል ሞርካና ጃል ሞሂ የተባሉ የጠላት ሻምበል አዛዦች እና ግብረ አበሮቻቸው ተሰባስበው በቀጣይ በሚወስዱት የሽብር ተግባር ዙሪያ እያቀዱና እያሴሩ በነበሩበት ሰዓት መረጃው የደረሰው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር ፈጥኖ በስፍራው በመድረስ በሰላም እጅ እንዲሰጡ ቢጠይቅም ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እርምጃ ሊወስድባቸው ችሏል።
ሁለቱን አመራሮች ጨምሮ ከሌሎች ሁለት የቡድኑ አባላት ጋር በተወሰደባቸው ፈጣን እርምጃ የተደመሰሱ ሲሆን ለጥፋት አላማ ሲጠቀሙበት የነበረ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና የተለያዩ ቁሳቁሶች ተማርከዋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ቶሌ ወረዳ ክፍለጦሩ በሚያደርጋቸው ፈጣን እንቅስቃሴና ደምሳሽ እርምጃዎች ስጋት ላይ የወደቁ አራት የሽብር ቡድኑ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን መስጠታቸውንም አዛዡ ተናግረዋል፡፡ ዘገባው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
" የሚዲያ ዘመቻችሁን እንድታቆሙ እንጠይቃለን " - የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር
የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ፥ " በሕገ-ወጥ መንገድ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይለማ የቆየ 280,000 ካሬ ሜትር ለልማት እንዲውል ማድረግ ሕገ- መንግስትን ማስከበር እና ማክበር እንጂ የሚያስወቅስ ጉዳይ አይደለም " አለ።
ይህን ያለው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያ ነው።
አስተዳደሩ ፥ " ሕግ እና ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን ማስከበር የአንድ የመንግስት አካል ሃላፊነት ሆኖ እያለ ለ40 ዓመታት ያለ ልማት ( ያለ ህዝብ ጥቅም) የቆየ 280,000 ካሬ ሜትር ስኩዌር (የህዝብ እና የቀጣይ ትውልድ ውስን ሐብትን በሕገ -ወጥ መንገድ በየትኛውም መንገድ በሚዲያ ጫናም ሆነ በጉልበት ይዞ መገኘት ወንጀል ነው " ብሎታል።
" በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ኩሪፍቱ ሃይቅ ዙርያ የሆነው እንደሱ ነው " ሲል አክሏል።
ከተማ አስተዳደሩ ፥ " የመንግስት እና የሀዝብ ውስን ሃብትን የመጠበቅ ፥የማስተዳደር እና ለልማት እንዲዉል የማድረግ ህዝባዊ ፣ መንግስታዊ ግዴታ እና ተጠያቂነት አለበት " ያለ ሲሆን " ተደጋግሞ የሚደረግብን የሚዲያ ጥላቻ እና ዘመቻ የህዝብን ጥቅም ከማረጋጋጥ ጉዞዋችን ቅንጣት የማይገታን መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን " ብሏል።
" የከ/መስተዳድሩ ይህን መሬት ለልማት እንዳያውል በሃይማኖት ሽፋን ሕገ- ወጥ ሁከት እና ዘመቻ እያደረጋችሁ ያላችሁ አካላት በሙሉ ከድርጊታቸሁ እንድትታቀቡ " ሲልም አሳስቧል።
" ከዚህ ውጪ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ላይ የሕግ-የበላይነት ለማስከበር እንገደዳለን " ሲልም አስጠንቅቋል።
" የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ይህንን ተረድተዉ የተጀመረውን ሃገራዊ እና የሕዝቦችን ተጠቃሚነት ጉዞ የሚያደናቅፍ የሚዲያ ዘመቻውን እንድያቆምልን እንጠይቃለን " ብሏል።
#Bishoftu
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ለጡት ካንሰር ተብሎ በገበያ የሚገኘው ሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም መድሀኒት ሀሰተኛ መሆኑ ተነገረ
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ከሆፍማን ሮቼ የንግድ ተወካይ ጽህፈት ቤት የተላከለትን መልዕክትና በኬንያ የተሰራጨውን ማስጠንቀቂያ ዋቢ በማድረግ ባደረገው ማጣራት ሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም የተሰኘውን ሀሰተኛ መድኃኒት ገበያ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል፡፡
በዚህ መሠረት ባለሥልጣኑ በጥያቄ ውስጥ ያሉትን ምርቶች የገበያ ፈቃድ በተመለከተ የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ ተደርጓል ። ተቋሙ ምርቱ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለማቅረብ የተመዘገበ የምርት ስሙ ሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የተመረተ ስለመሆኑ ፣ የተሰራበት መንገድ ፓውደር የሆነ በመርፌ መልክ የሚሰጥ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ ይዛ ።ይሁን እንጂ በኬንያ 05830083 መለያ ቁጥር የተሰጠው ሀሰተኛ መድኃኒት ስለመሆኑ እና በኢትዮጵያ የመለያ ቁጥር ኤች 5170 በሚል እንደተሰጠው የተረጋገጠ መሆኑን ባለስልጣኑ አስታውቋል ።
በተጨማሪም የመድኃኒቱ ምርት በተፈቀደላቸው አስመጪዎችና አከፋፋዮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንዳልመጣ በባለስልጣኑ የመድሃኒት አምራቾች ኢንስፔክሽንና ህግ ማስፈፀም ዴስክ ሃላፊ አ/ቶ ደጄኔ ጣባ የሆኑት ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ታካሚ ምንጩ ያልተረጋገጠውን የሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም መድሃኒት መግዛቱ እንዳረጋገጠ ገልጿል ። ይኸው የመድኃኒቱ ማቀፊያ ሳጥን በከፊል የሚያሳየው ምስል እና የመድኃኒት ጠርሙስ ምስል ቁጥር ኤች 5170 ሐሰተኛ የመድኃኒት ምርት በኬንያ ውስጥ እየተሰራጨ መሆኑ ተረጋግጧ ።
መድሃኒቱ የጡት ካንሰርን ለማከም የሚሰጥ መድሃኒት ሲሆን በሆስፒታል ደረጃ የሚታዘዝ ከመሆኑም በላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ እንደሆነ የገለፁት አ/ቶ ደጄኔ መድሃኒቱን እንዲያስመጣ ፈቃድ የተሰጠው አካል ወደ ሀገር ውስጥ ያላስገባው እንዲሁም ከሌላ መድሃኒት ጋር ተመሳስሎ የተሰራ እንደሆነ ለተቋሙ ጥቆማ እንደደረሰው ገልፀዋል ።ከመድኃኒቱ ምርት መረዳት እንደሚቻለው ምንም እንኳን ይህ የተጭበረበረ ምርት በኬንያ ቢታወቅም በኢትዮጵያ የተሰራጨው በኢ-መደበኛ ገበያ ሊሆን እንደሚችል ተቋሙ ገልጿል ። ስለሆነም በህብረተሰቡ ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ከስርጭት ውስጥ መለየት እና ማስወገድ አስፈላጊ ስለመሆኑ ተቋሙ አስገንዝቧል ።
በተለይም መድኃኒት አስመጪዎች፣ አከፋፋዮች፣ ችርቻሮ ነጋዴዎች እና ጤና አጠባበቅ አቅራቢዎች የሀሰተኛ ወይም የጥራት ደረጃቸውን ያልጠበቁ የመድኃኒት ምርቶች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ፣ እንዳይከፋፈሉ፣ እንዳይሸጡ እና እንዳይገዙ እንዲሁም ከአቅርቦት ሰንሰለት ጋር ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል ።ሁሉም የሕክምና ምርቶች ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መገኘት እንዳለባቸው ያሳሰበው ተቋሙ የምርቶቹ ትክክለኛነት እና አካላዊ ሁኔታ በጥንቃቄ መገምገም እንዳለባቸው አስታውቋል ። ከዚህ በተጨማሪ የጤና ባለሙያዎች እና ሸማቾች አጠራጣሪ ከደረጃ በታች የሆኑ እና ሀሰተኛ መድኃኒቶችን በአቅራቢያቸዉ ወደሚገኝ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጽህፈት ቤት ማሳወቅ እንደሚገባቸዉ ጥሪ ቀርቧል ።
ብስራት ራዲዮ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
He’s back. ኢ/ር ታከለ ኡማ ተሾሙ‼
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አ.ማ ዋና ስራ እፈፃሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሠረት ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ ከዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል።
መልካም የስራ ዘመን
የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ሥራ ማከናወኑን አሥታወቀ።
የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ ወጤታማ የሆነ የሥራ አፈፃፀም ማከናወኑን ባደረገው የማጠቃለያ ውይይት አሥታውቋል።
የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ እና የኢንዱስትሪው አመራሮች በውይይቱ ላይ ተገኝተዋል።
የበጀት ዓመቱ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በትኩረት የታየ ሲሆን የሚመለከታቸው የሥራ ሃላፊዎችና ኢንዱስትሪዎች የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው በጠንካራና ደካማ ጎኖች ዙሪያ ውይይት ተደርጎበታል።
የሥራ ክንውኑ በዕቅዱ መሠረት የተሻለ የስራ አፈፃፀም የታየበት ዓመት ነው ሲሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ገልፀዋል። በእቅዱ ያልተሳኩ ስራዎች ላይ አዳዲስ ሃሳቦች ተጨምረውበት በቀጣይ በክፍተቶች ላይ ትኩረት ተሠጥቶ መሥራት እንደሚገባ አመላክተዋል።
በቀጣይ ዓመት እንደ ኮርፖሬሽን በሚሠሩ ሥራዎች ዙሪያ የትኩረት አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን በሃሳቡ ላይ የጋራ መግባባት ተደርሷል።
ሀገራችን ለብዙ ዘመናት እንደ አንድ ሉዓላዊ ሀገር እንድትቀጥል ያደረጓት ሁሉም የታሪክ ክንውኖች እንከን ያልነበራቸው ኩነቶች አድርጎ የሚያቀርበው ትርክትና በሌላ በኩል ታሪካችን በሙሉ የሲኦል ውስጥ ክንውኖች አድርጎ የሚስለው ትርክት፤ ሁለቱም እንደማይጠቅሙና ለሌሎች አዳዲስ ችግሮች መፈልፈያ ምክንያት እንደሆኑ ኢዜማ ምንም አይንት ጥርጣሬ የለውም።
በኢዜማ ዕይታ ምንም እንኳን በደግም ሆነ በክፉ የሚነሱ በርካታ ታሪኮች ቢኖሩንም ለረዥም ዘመን በጋራ ተጉዘናል። ለሁላችንም የሚጠቅመው አካሔድ የጋራውን ጉዞ ማስቀጠል በምንችልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረው አካሔድ ነው።
ለመበታተን ብንስማማ እንኳን ለረጅም ጊዜ አብሮ ከመኖር የመጣውና እርስ በእርሳችን የተቀላቀልንበት ደረጃ የመበታተኑን ሥምምነት በምንም ዓይነት ተግባራዊ ሊያደርገው አይችልም። መሆን የሚችለው ሥምምነት ሁላችንም ተያይዘን እንውደም የሚለው ብቻ ነው።
ይኽም በመሆኑ ለሁላችንም የሚጠቅመን አካሔድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለብዙ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ባለቤት መሆኗን መቀበልና ጥሩዎቹን በመንከባከብ ከመጥፎዎቹ በመማር፤ በቀደምት ታሪካችን የደረሱ ጉዳቶችና በደሎች እንደገና በሌላ ቅርጽና ይዘት እንዳይደገሙና ለጋራ ውድመት እንዳይዳርጉን የምንከላከልበት አካሔድ ብቻ እንደሆነ ኢዜማ ከልብ ያምናል።
#የዜግነት_ፖለቲካ
#ማኅበራዊ_ፍትሕ
#ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም
#ኢዜማ