የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “ በዓድዋ ዜሮ ዜሮ “ ፕሮጀክት መግቢያ በር ፊለፊት ላይ የአፄ ምኒሊክ እና የእቴጌ ጣይቱ ሃውልት እንደሚኖር ገልጿል።
ሚኒሊክ አደባባይ የሚገኘው “ የአፄ ምኒሊክ ሃይውልት ሊፈርስ ነው፤ ከቦታው ተነስቶ ወደ ሙዚየም ሊገባ ነው “ የሚባለው ፍፁም ሀሰት ሲል ገልጿል።የከተማው ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰጡት ቃል ፤ “ በዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎሜትር ፕሮጀክት የአፄ ምኒሊክ እና የእቴጌ ጣይቱ ሃውልት ፊትለፊት ላይ ገና መግቢያው ላይ አለ፤ አዲስ ተጨምሮ። ያንን አዲስ የሚሰራ እንዴት ነው አሮጌውን የሚያፈርሰው ? ይሄ ያስኬዳል ? እንዴት ነው የበዓል ማክበሪያ ቦታ በዛ በኩል የሚደረገው ? “ ሲሉ ተናግረዋል።
ከንቲባዋ ፤ “ አፄ ምኒሊክ የራሱ ትክክል አይደለም የምንለው የሰራቸው ጥፋቶች አሉ ብለን እናምናለን። በዓድዋ ላይ ደግሞ የሰራቸው ትልልቅ ታሪኮች አሉ። አንድ የሆነ ጥፋት ካለ ሌላውን ሁሉ እውነት በዛ እንሸፍናለን ማለት አይደለም። የሆነ እውነት ካለ በጥፋቱ ሸፍነን እናያለን ማለት አይደለም። ታሪክን ጥፋትም ይኑር በጎ ገፅታውን ፣ መልካም ገፅታውንም እንዳለ እውነቱን ማስቀመጥ ነው ከእኛ የሚጠበቅ “ ሲሉ ተናግረዋል።
“እኛ አልሰራነው፤ ለምን የአሁኑ ትውልድ መከራውን እንደሚያይ ብዙ አይገባንም። እኛ አልሰራነው ፤ ይሄ ትውልድ አልሰራው የጥፋቱንም የጀግንነት ፓርቱንም ይሄ ትውልድ አልሰራውም። ግን የራሱ ሃገር ታሪክ ነው፤ የራሱ ህዝብ ታሪክ ነው በመልካምነት የሚይዘውን ይኮራበታል፤ ይይዘዋል፤ ያሳይበታል። ትክክል አልነበረም የምንለውን አንደግመውም፤ በእኛ ዘመን መደገም የለበትም። “ ብለዋል።
የ “ዓድዋ ዜሮ ዜሮ “ ፕሮጀክት ከጥቂት ቀናት በኃላ ለህዝብ ክፍት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
#ሀርጌሳ
" ሀገራችንን አልሸጥንም " - ሙሴ ባሂ አብዲ
ባለፉት ቀናት ኢትዮጵያ የነበሩት የራስ ገዟ ሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ዛሬ ሐሙስ ዕለት ወደ ሀርጌሳ ተመልሰዋል።
ፕሬዚዳንቱ ሀርጌሳ ሲገቡ ህዝቡ ወደ አደባባይ ወጥቶ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
አደባባይ ወጥቶ ለተቀበላቸው ህዝብ ባሰሙት ንግግር ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር የተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ትልቅ ዋጋ ያለው መሆኑ ገልጸዋል።
ፕሬዜዳንቱ " ሀገራችንን አልሸጥንም " ያሉ ሲሆን " ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጦር ሰፈር #በሊዝ ነው የምትከራየው " ብለዋል።
" ኢትዮጵያ ለሶማሌላንድ እውቅና ለመስጠትም ተስማምታለች " ሲሉ ተናግረዋል።
ፕሬዜዳንቱ ፤ መቼ እንደሆነ ቀኑን በግልፅ ባይናገሩም የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት #በቅርቡ ለሶማሌላንድ እውቅና እንደሚሰጥ በድጋሚ ለህዝባቸው ገልጸዋል።
" ይህ የሶማሌላንድ ህዝብ ላለፉት ሶስት አስርት አመታት የደረሰበት ትልቅ ስኬት ነው " ሲሉም ገልጸዋል።
ስምምነቱ በሁለቱም ወገን በኩል ፍላጎትና ጥቅማቸውን መሰረት ያደረገ ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።
በሌላ በኩል ፤ ሶማሌላንድን እንደ ራሷ አንድ ግዛት የምትቆጥራትና የተፈረመው ስምምነት ሉዓላዊነቴን ጥሷል በሚል የተቃወመችው ሶማሊያ ውስጥ ዛሬ የተቃውሞ የአደባባይ ሰልፎች ሲደረጉ መዋሉን ለማወቅ ተችሏል።
ቪድዮ ፦ ሶማሌላንድ፣ ሀርጌሳ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
እየገቡ ነው:: እኛም ከቀናት በኃላ እንመጣለን
በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ይገኛል
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እየተደረገ ባለው የአቀባበል ስነ ስርዓት ላይ የቱሪዝም ሚንስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ባቀረቡት ጥሪ መሰረት በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው።
“Back to your origins” የሚል ስያሜ የተሰጠው በውጭ የሚኖሩ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ በሶስት ዙሮች የሚካሄድ ነው::
በዚህም እከታህሳስ 20 እስከ ጥር 30 በመጀመሪያው ዙር ከብዝኃ ባህል መሰረትዎ ጋር ይገናኙ በሚል በተሰየመው መርሃ ግብር ወደ ሀገራቸው ይገባሉ።
ጥሪውን ተቀብለው ለሚመጡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ትኬት፣ በሆቴሎች፣ አስጎብኚ ድርጅቶች የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ለማስተናገድ ተዘጋጅተዋል::
👨💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br
በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር
መንግስት ህገወጥ ሰነድ በያዙ የውጭ አገር ዜጎች ላይ እርምጃ ሊወስድ ነው! 30 ቀናት ብቻ ተሰጥቷቸዋል!
ከ18 ሺህ በላይ ሀሰተኛ ጊዚያዊ የመኖርያ ፍቃድ ከ1ሺ 500 በላይ ሀሰተኛ ቪዛ ከ1ሺህ 800 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ተገኝቷል !
የኢትዮጵያ ዜግነት ሳይኖራችሁ ከተፈቀደላቸሁ ጊዜ በላይ በኢትዮጵያ የቆዩ፣ ሀሰተኛ የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ያሉ፣ ሀሰተኛ የካምፓኒ ምዝገባ በማድረግ ቪዛ እና የመኖሪያ ፍቃድ የወሰዱ፣ እንዲሁም ሌሎችም ህጋዊ ያልሆኑ መረጃዎችን ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት! ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኢግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል ቀርበው ወደ ህጋዊ ስርአት እንዲገቡ የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ዜጎቹ የተሰጠውን ጊዜ መጠቀም ባልቻሉ አካላት ላይ መንግስት እርምጃ ለመውሰድ ግብረሃይል መቋቋሙም ተገልጿል።
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ኦዳ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ።
ችሎቱ በዛሬው ቀጠሮ ከዚህ በፊት ለፖሊስ በተሰጠው የ14 ቀናት ጊዜ ውስጥ የተሰሩ የምርመራ ውጤቶችን ተመልክቷል።
በዚህም መርማሪ ፖሊስ በተጠርጣሪው ላይ የ12 ሰው ምስክር ቃል መቀበሉን፣ ለብሄራዊ መረጃ ደህንነት የቴክኒክ ማስረጃ መጠየቁንና ሌሎች ተግባራትን እንዳከናወነ አብራርቷል።
መርማሪ ፖሊስ ቀረኝ ያላቸውን ማለትም ከጳውሎስ ሆስፒታል የአስከሬን ምርመራ ውጤት ለማቅረብ፣ ከሟች የተወሰደ ንብረትን የማስመለስ ስራ እና ከብሔራዊ መረጃ ደህንነት ተቋም ቀሪ ማስረጃ ለመሰብሰብ፣ በተጨማሪም ተጠርጣሪው ፍቃድ አውጥቶ የተቀበለውና በተመሳሳይ ተግባር በሌላ ሰው ላይም የመተኮስ ተግባር ፈጽሞበታል ተብሎ የተጠረጠረበት የጦር መሳሪያን መደበቁን የገለጸው ፖሊስ ይህን መሳሪያ አፈላልጎ የማቅረብ ስራ እንደሚቀረው ለጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ ገልጿል።
እንዲሁም ወንጀሉ ሲፈጸም በቦታው የነበሩ፣ ቀጥተኛ ምስክር የሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎችና በልመና ላይ የተሰማሩ ምስክሮች አድራሻ በመቀየራቸው ምክንያት አፈላልጎ ቃላቸውን የመቀበል ስራ እንደሚቀረው ጠቅሶ፤ ቀሪ የምርመራ ስራዎችን አጠናቅቆ ለማቅረብ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቋል።
የተጠርጣሪ ጠበቃ በበኩላቸው ለፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው ጊዜ የተሰራ አዲስ ነገር የለም በማለት የፖሊስን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ጥያቄ በመቃወም ተከራክረዋል። በተጨማሪም የተጠርጣሪው ጠበቃ ደንበኛቸው ከለሚ ኩራ ፖሊስ ፍቃድ የወሰዱት የጦር መሳሪያ መሆኑን ጠቅሰው በጦር መሳሪያው የተፈጸመ ወንጀል የለም በማለት ተከራክረዋል።
ፖሊሰ ከጠየቀው የ14 ቀናት ያጠረ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ እንዲሰጥ ጠይቀዋል። የግራ ቀኙን ክርክር የመረመረው ጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ ጅምር የምርመራ መዝገብ እንደመሆኑ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ እንደሚያስፈልግ በማመን ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ፈቅዷል። ተጠርጣሪ ተስፋዬ ሆርዶፋ በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ኤድናሞል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 4:00 ላይ አባተ አበበ የተባሉ ግለሰብን በ3 ጥይት በመምታት ህይወታቸው እንዲያልፍ አድርጓል በሚል ተጠርጥሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል።
👨💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br
በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
በአድዋ ዜሮ ኪሎሜትር ፕሮጀክት እና በአጼ ሚኒሊክ ሃውልት ጉዳይ እንዲሁም በደብረብርሃኑ የውሸት መረጃዎችን ጠቅለል ባለ መልኩ ሉዓላዊ ሚዲያ ብዙ መረጃዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል Lualawi-2016?si=b26U8ost24Vw19T0" rel="nofollow">https://youtube.com/@Lualawi-2016?si=b26U8ost24Vw19T0
Читать полностью…ደብረብረሃን ምድነው የሆነው እውነት ድብረብረሃን በጽንፈኛ ሃይል ሙሉ በሙሉ ቁጥጥር ስር ነው? ለደብረብረሃ ከፍተኛ አመራር ስልክ አቃጨልኩኝ::
ሰላም ደብረብርሃንን ያዝን እያሉ ነው ምን አዲስ ነገር አለ? ከእረጅም ሳቅቅቅ በኃላ በደብረብርሃን ያሉ ከፍተኛ አመራር ያሉኝን ቃል በቃል ላስቀምጥ
መሬት ላይ ያለው ሀቅ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና በደብረብርሃን ዙሪያ ባለው ባሶና ወረና ወረዳ ቆላማ ቦታ ችግር እየፈጠረ ያለውን ፅንፈኛ ቡድን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መልክ ለማስያዝ ግልፅ መንግስታዊ ኦፕሬሽን ተጀምሯል። እንደከዚህ በፊቱ ነካ አድርጎ መለስ የለም ተብሏል። ፅንፈኛውን አፅድቶ የአካባቢው ህዝብ ረፍት እንዲያገኝ ታቅዶ ስራ ተጀምሯል።
ከሰኞ ጀምሮ በተጀመረው ኦፕሬሽን በመዘዞ ፣ በሰላድንጋይ (ፃድቃኔ) ፣ በጅሩ ፣ በኤፍራታ በተደረገው አበረታች ውጤት ተገኝቷል። የዚህ ኦፕሬሽን ከባድ መሆን እረፍት የነሳውና ቀድሞ ሲቪል ሆኖ በከተማው የነበረ ፅንፈኛ ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ እስከ 3:30 ደብረብርሃን ከተማ ጥቃት ከፍቶ ነበር። የተወሰነ ሰውም ጉዳት አድርሰው አሁን ላይ የከተማው የፀጥታ ሀይል፣ አድማ ብተናና መከላከያ ሁኔታውን ተቆጣጥረውታል።
በከተማው ፓትሮል የሚያደርገው የመንግስት የፀጥታ ሀይል ነው። ሰው የመሳሪያ ድምፅ ሲሰማ ስለሚደናገጥ ከተማው ፀጥ ረጭ ብሏል። ይሔንን የጀመሩት የተጀመረውን ኦፕሬሽን ለማስተጓጎልና የሀይል መሳሳት ለመፍጠር ነው። አሁን በዚህ ሰዓት ሰላም ነው።
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
በቮልስ ዋገን አይዲ ሲሪየስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ።
በቮልስ ዋገን አይዲ ሲሪየስ (ID Series) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ከቻይና ተገጣጥሞ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የነበረው የጀርመን ምርት የሆነው ቮልስ ዋገን ተሽከርካሪ ባትሪው ከኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጋር የሚጣጣም አይደለም በሚል በቀረበው ቅሬታ መሠረት የማስገቢያ ፈቃድ ተከልክሎ ቆይቷል፡፡
በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የሕዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪና ተሽከርካሪ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ አበራ ሞሲሳ ለኢዜአ እንዳሉት፤ የጀርመን መንግሥት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ መሠረት ቮልስ ዋገን ተሽከርካሪ እንዳይገባ ተደርጎ ቆይቷል፡፡
ደብዳቤው የተሽከርካሪዎች ባትሪ ከኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጋር የማይጣጣም እንዲሁም የጀርመን መንግሥት ለኢትዮጵያ ፈቃድ አልሰጠም የሚል እንደነበርም አስታውሰዋል፡፡
በዚህም መሠረት ከባትሪው ጋር ተያይዞ የቀረበውን አቤቱታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በማስጠናት፤ ባትሪው ምንም ችግር የሌለበትና ለኢትዮጵያ የአየር ንብረትም ተስማሚ መሆኑን አረጋግጠናል ብለዋል፡፡
በተሽከርካሪው ላይ ያለው ባትሪ ሙቀት በሙሊት ጊዜ ከዜሮ እስከ 45 ዲግሪ ሴንቲግሬድ እንዲሁም በሥራ/ዲስቻርጂንግ/ ወቅት ከ20 እስከ 60 ዲግሪ ሴንቲግሬድ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በዚህ የሙቀት መጠን ላይ ያለ ባትሪ ጥሩ የሚባልና በኢትዮጵያ የአየር ሁኔታ ለመሥራትም ምንም ዓይነት ችግር የማይፈጥር መሆኑ ተረጋግጧል ብለዋል፡፡
የቮልስ ዋገን ተሽከርካሪ ፈሳሽ የባትሪ ሙቀት መቆጣጠሪያ የሚጠቀም በመሆኑ ከሌሎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በተሻለ በተለያዩ የአየር ንብረት ሁኔታ የመሥራት አቅም እንዳላቸውም አብራርተዋል።
አስመጪዎች ሕጋዊውን አሠራር ተከትለው የቮልስ ዋገን ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ማስገባት ይችላሉ ብለዋል፡፡
በቻይና የሚገጣጠሙ እነዚህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ከሀገራችን የአምራች ቀጥታ ተወካይ እንደሌላቸው ገልፀዋል፡፡
በመሆኑም የተሽከርካሪዎቹ አስመጪዎች ሙሉ መረጃና ዋስትና መኖሩን ማረጋገጥ ይገባቸዋል ብለዋል።
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥናት ውጤት መሠረት አገልግሎት የተጀመረ በመሆኑ፤ እነዚህን ክፍተቶች ማሟላት የሚችል አስመጪ ድርጅት የማስገቢያ ፈቃዱን መውሰድ እንደሚችል ገልጸዋል፡፡
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
ራስ ገዟ ሶማሊላንድ የሶማሊያ መንግሥትን አስጠነቀቀች።
የራስ ገዟ ሶማሌላንድ" የሚኒስትሮች ምክር ቤት " ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ አድርጎ ነበር።
ከስብሰባው በኃላ ባወጣው ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ ፦ ምክር ቤቱ እ.ኤ.አ. ጥር 1/2024 በአዲስ አበባ የተፈርመውን የመግባቢያ ስምምነት በሙሉ ድጋፍ አፅድቆ እንደተቀበለውና እንደሚያደንቅ ገልጿል። ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ " ለሶማሌላንድ ሪፐብሊክ " ሉዓላዊነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያ ሀገር በመሆኗ ምስጋናውን አቅርቧል።
ምክር ቤቱ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሶማሌላንድ ምድሯን፣ አየሯን እና ባህሯን ሙሉ በሙሉ የምትቆጣጠር ነፃ ሀገር ናት ብሏል። በተጨማሪም "በሶማሌላንድ ሪፐብሊክ" ሕገ መንግሥት መሠረት " የሶማሌላንድ ሪፐብሊክ " ከማንኛውም ብሔራዊ ጥቅሟን ከሚያስጠብቅና ከሚጣጣም አካል ጋር ስምምነት የማድረግ ሥልጣን አላት ብሏል።ምክር ቤቱ ፤ " በሶማሌላንድ ሪፐብሊክ " እና በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት መካከል የተደረገውን የመግባቢያ ስምምነት አስመልክቶ የሶማሊያ መንግስት የሰጠውን መግለጫ እና ድርጊት በጽኑ አውግዟል። የሶማሊያ መንግስት በመሰል ጉዳዮች ከመሳተፍ እንዲቆጠብ አስጠንቅቋል።
ምክር ቤቱ ፤ " በሶማሌላንድ ሪፐብሊክ " እና በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ስምምነት ለማደናቀፍ ወይም ለመቃወም ለሚሞክር ማንኛውም ግለሰብ ወይም አካል ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
ምክር ቤቱ የሶማሌላንድ ህዝብ ለተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ ላደረገው ደማቅ አቀባበልና ድጋፍ ያለውን አድናቆት ገልጿል። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያን አርአያነት በመከተል በዓለም ዙሪያ ያሉ መንግስታት " ለሶማሌላንድ ሪፐብሊክ " እውቅና ለመስጠት ድፍረትና ጥበብ እንዲያሳዩ አሳስቧል።
ትላንት ታህሳስ 24 ቀን 2016 ዓ/ም በተፈጠረው የጸጥታ ችግር የደብረብርሃን ከተማ እና አካባቢው ኮማድ ፓስት መግለጫ ሰጥቷል
ሙሉ መግለጫውም ከዚህ በታች እንደሚከተለው ነው።
የደብረብርሃን ከተማ ትላንት ታህሳስ 24 ቀን 2016 ዓ/ም በተፈጠረውን የጽንፈኛ ሀይሎች እኩይ ተግባርና አላማ የጸጥታ ችግር ተፈጥሮ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ደርሷል።
ቢሆንም ግን የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በጀግናው መከላከያ ሰራዊት ፣ አድማ ብተና፣ የከተማው የሰላም አስከባሪ በወሰዱት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከተማው ወደ መደበኛ እንቅስቃሴው በአጭር ጊዜ መመለስ ተችሏል በአቋራጭ የገባው ጽንፈኛ ኀይልም ያሠበውን ሳያሳካ ጉዳት አስተናግዶ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የተፈጠረው የጸጥታ ችግርም የጽንፈኛው ሀይል የከተማው የልማት እና የሠላም መረጋገጥን ወደ ጎን በመተው ከተማውን የብጥብጥ ማእከል ለማድረግ ጥረት ያደረገ ቢሆን አሁን የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር በተቀናጀ ኦፕሬሽን በመቆጣጠር የመንግስት ተቋማት፣ ሱቆች ፣ የባንኮች: ሆቴሎች እና ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ወደ መደበኛ እንቅስቃሴያቸው መመለስ ተችሏል።
ከሰላም እንጂ ከጥፋት የሚያተርፍ የለምና ለሰላም የማይጨነቁ ፣ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ማህበረሰቡ ድጋፉን የበለጠ አጠናክሮ ማስቀጠል ይኖርበታል።
ከተማ የሚያድገውም ሆነ ማህበረሰቡ የልማት ጥያቄውን ምላሽና ዘላቂ እድገቱን ማረጋገጥ የሚችለው እንደነዚህ አይነት ጸረ-ሰላም ሀይሎችን ተከታትሎ ለህግ ተጠያቂ ማድረግ ሲቻል በመሆኑ የህግ የበላይነት የማስከበር ጉዳይ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እያሳወቀ የደብረብርሃን ከተማ የሰላም፣ የኢንዱስትሪ መዳረሻነቷን አጠናክራ እንድትቀጥል ለማድረግ ምቹ የሠላም መደላድልን መከተልም ሲቻል ነው።
ስለሆነም የጸጥታ ሀይሉ እና ሰላም ወዳዱ የከተማው ነዋሪ የተቀናጀ ተግባር በማከናወን ከተማውን ልማት እና ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ ጥሪውን ያስተላልፋል።
የደብረብርሃንና አካባቢዋ ኮማድ ፖስት
ታህሳስ 24 ቀን 2016 ዓ/ም
ደ/ብርሃን
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
የቻይናው ቢዋይዲ ኩባንያ የዓለማችን ቁጥር አንድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሻጭ ሆነ
ኩባንያው ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ከ526 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አምርቷል
የኢለን መስኩ ቴስላ ኩባንያ ለዓመታት የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን በመሸጥ ቀዳሚ ነበር
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://am.al-ain.com/article/chinese-byd-controls-global-ev-sales
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፍህት ቢሮ በርካታ ለግል ፍላጎት ሊውል የነበረ የመንግስት ገንዘብ ወደ መንግስት ካዝና እንዲገባ ማድረጉ ተገለፀ!!!!
በጠቅላይ ዓቃቢ ህግ ተግባር አፈፃፀም በክልሉ የዴሞክራሲ እና መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን፣ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የልማት እንዲሁም የህዝቦችን የላቀ ተጠቃሚነት ያለ ጠንካራ ፍትህ ዘርፍ ሊተገበር አይቻልም በማለት ከህዝባችንን ጋር በጋራ በመሆን የፍትህ ዘርፉን የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ፣ ፍትህን በማስፈን ፣ የዜጎችን ሰብዓዊነት እና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን እንዲረጋገጡ እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ።
በዚህም ውጤታማ ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ የሆነ የፍትህ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰብን እርካታ እና አመኔታ ለማሳደግ በፍትህ አካላቱ መካከል ውጤታማ የተቀናጀ አሰራር መዘርጋትና መተግበር ቁልፍ ጉዳይ መሆኑ ታምኖበት አደረጃጀቶችን በመፍጠር የጋራ አመራር ለመስጠት የተደረገው ጥረት በአጠቃላይ የፍትህ ስርዓቱ ውጤታማ እና ቀልጣፋ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የቢሮ ሃላፊ የሆኑት ጠቅላይ አቃቢ ህግ አቶ ማቶ ማሩ ገለፁ።
የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ አቶ ማሩ እንደገለፁት የሙስና ወንጀሎችን ተጠያቂነትን ውጤታማ ከማድረግ አንፃር በርካታ ሥራዎች የተሠሩ ሲሆን በርካታ ጉዳዬች ላይ ተጠያቂነት ማረጋገጥ ተችሏል ብለዋል። በርካታ ግለሰቦች የመንግስት እምነት በማጉደል ፣ ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም ብሎም የመንግስትን ስራ ምቹ ባልሆነ መንገድ በመምራት የሴፍትኔት ብርን ለግል ጥቅም በማዋል ወንጀሎችንን የመመዝገብ እና በማጣራት ምጣኔ 99.12% ማድረስ ተችላል ብለዋል።
በዚህም እስከአሁን ባለው ሂደት 94.29% የማስቀጣት ምጣኔ ማድረስ የተቻለ ሲሆን 30,000,000 በላይ ያለአግባብ ሊባክን የነበረ ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ እንደመሆን ተችላል ብለዋል። በተጨማሪም የፍትሀብሄር ጉዳዮችን በተመለከተ የፍትሐብሄር ሂደትን በመከታተል በአጠቃላይ 147,19,736 ብር ለመንግስት ግቢ የተደረጉ ሲሆን በርካታ ሄክታር መሬቶችም ለመንግሥት ገቢ መደረጋቸውንም ገለፀዋል።
የፍትህ ስርዓቱን በመከታተል በርካታ የክስ ሂደቶችን ለተበዳይ አካላት በህግ መንግስቱ መሰረት መሰራታዊ ብሎም የህዝቡ አስተማሪ የፍትህ ኩነቶችን በማካሄድ ውጤታማነት እያመጣ ነው ያሉት የቢሮ ተገልጋዮች የገለፅ ሲሆን በዚህም ሃዋሳ ከተማ በወ/ሮ ፀጋ በላቸው ላይ ተፈፅሞ የነበረውን የጠለፋ ወንጀል የክስ ሂደት በመከታተል በሳጅን የኋላመብራት- ወ/ማርያም የተወሰደውን ቅጣት እና እርምጃ በማድነቅ አስተማሪ ነው ሲሉ አመስግነዋል።
የሶማሌላንድ ፕሬዜዳንት ሙሴ ባሂ አብዲ ልኡካን ቡድናቸውን ይዘው ዛሬ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
ፕሬዜዳንቱና ልኡካቸው ገራድ ዊልዋል ኤርፖርት ሲደርሱ የሱማሌ ክልል ፕሬዜዳንት አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ እና ሌሎች የክልሉ ባለስጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሁለቱም በኩል ያሉ ባለስልጣናት የንግድ ትብብርን በተመለከተና በድንበር የፀጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች (በሶማሌ ክልል እና በሶማሌላንድ) ዙሪያ ይመክራሉ ተብሏል።
የሶማሌላንድ ፕሬዜዳንት ከትላንት በስቲያ በአዲስ አበባ ከተማ ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ያደርጋል የተባለለንትን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸው አይዘነጋም።
የታላቁን የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ግንባታ መጠናቀቅን ተከትሎ አካባቢውን የማስዋብና የማጽዳት ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ሙዚየሙ ጎልቶ እንዲታይ የሚሸፍኑትን ሕንጻዎች በማፍረስ ፕላዛ እየተሰራ ነው፡፡ ከዚህ ባሻገር በርካታ ጎብኚዎች የሚመላለሱበት የደራ አካባቢ ስለሚሆን ከአጼ ሚኒልክ ሀውልት እስከ ደጎል አደባባይ እና በማዘጋጃ ቤትና በሙዚየሙ መካከል ያሉት መንገዶች ባለሁለት አቅጣጫ መንገዶ መሆናቸው ቀርቶ ባለአንድ አቅጣጫ 6 ሌን መንገዶች ሆነዋል ፡፡ በዚህም ከዳግማዊ ሚኒሊክ ወደ ደጎል አደባባይ መሄድ እንጂ መመለስ አይቻልም፡፡
ከዳግማዊ ሚኒልክ ሐውልት ጋር በተያዘ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው፡፡ ሀውልቱ አይፈርስም! እንዲያውም የዓደዋ ድል በዓል ሲከበር በሙዚየም በኩል ከሐውልቱ ፊት ለፊት ማክበሪያ ቦታ ተዘጋጅቶለታል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ከአማራ ክልል መንግስት ጋር የሰላም ሥምምነት የተፈራረመው አገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች ሹመት ይሰጣቸዋል ተባለ
የአገው ዴሞክራሲ ንቅናቄ (አዴን) የጥቅምት 2013ቱን የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተከትሎ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በተለይም በአበርገሌና ፃግብጂ ወረዳዎች ትጥቅ ትግል ሲያካሄድ ቆይቷል፡፡
ታጣቂ ኃይሉ በሁለቱ ወረዳዎች ቆላማ አካባቢዎች እስከ 19 የሚሆኑ ቀበሌዎችን ሲቆጣጠር እንደነበረም ንቅናቄውና የመንግስት አካላት አመልክተዋል፡፡
የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የመንግሰትን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ታህሳስ 13/2016 ዓ ም በአዲስ አበባ ከተማ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት ማድረጉንና ትናንት ደግሞ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ማዕከል ሰቆጣ ከተማ የስምምነቱ አጠቃላይ ይዘት ለህዝብ ይፋ መደረጉን የንቅናቄው ሊቀመንበር አቶ ኪሮስ ሮምሃ ዛሬ ለዶቼ ቬሌ በስልክ ተናግረዋል፡፡
“ፊርማ የተፈራረምነው ከ 5 ጊዜ በላይ ከተመላለስን በኋላ ታህሳስ 13/2016 ዓ ም አዲስ አበባ ነው፡፡ ይፋ ለማድረግ ነው ትናንት ሰቆጣ ከተማ ላይ የተሰባሰብነው፣ ስምምነቱ የተደረገው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መካከል ነው“ ሲሉ አቶ ኪሮስ ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል።
የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ብልፅግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዳግም ባይነሳኝ ታጣቂ ኃይሉ ችግሮቹን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ላይ መድረሱን ገልጠዋል፡፡
ጥያቄዎች አሉኝ፣ ጥያቄዎች ሊመለሱ ይገባል በሚል ወደ ትጥቅ ትግል የገባ ኃይል ነበር” የሚሉት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ብልፅግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር በተደረገ የሰላም ውይይት ከሥምምነት መደረሱን አረጋግጠዋል።
”ቡድኑ ከዚህ በኋላ በሚኖረው ሂደት አሉኝ የሚላቸውን ጥያቄዎች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቅየ ያለኝን ዓላማ አሳካለሁ በሚል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለዚህ ቡድን ባስተላለፈው የሰላም ጥሪመሰረት ትናንት በሰቆጣ ከተማ ታላላቅ የሐይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወታደራዊ አዛዦችና የክልል ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት በሰላም ስምምነቱ ዙሪያ ውይይት ተደርጎ ለህዝብ ይፋ ሆኗል” ብለዋል፡፡
የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኃይሉ ግርማይ በበኩላቸው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ ለመንቀሳቀስ ስምምነት ላይ ደርሷል ብለዋል። ንቅናቄው አሉኝ የሚላቸውን ጥያቄዎችም በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር የጋራ መግባባት ላይ መድረሱን ገልጠዋል፡፡
የአገው ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኪሮስ ሮምሃ እንደሚሉት የአገው ህዝብ ራሱን በራሱ ማስተዳደር መብት ተነፍጎታል። የፍትሀዊነትና የእኩልነት ጥያቄዎች አሉበት በሚል ጥያቄዎቹን ለመመለስ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ ነበር፡፡ ሆኖም የትጥቅ ትግል አስፈላጊ አለመሆኑን አውቆ ንቅናቄው ወደ ሰላም መምጣቱን ተናግረዋል፡፡
የታጣቂዎቹን የወደፊት እጣፋንታ በተመለከተ አቶ ኪሮስ “የሚሰሩ ተግባራት አሉ፣መደበኛ ድርደር ነው ያደረግነው፣ በማንነታቸው ምክንት ከስራ የተባረሩ የመንግስት ሰራተኞች የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በሚያቀርበው ዝርዝር መሰረት ወደ ነበሩበት እንደሚለሱ ይደረጋል፣ አመራር የነበሩ ግን በማንነታቸው ምክንት ከክልል የወጡ አካላት ተሐድሶ ከወሰዱ በኋላ ክልሉ በሚያመቻቸው መንገድ በሲቪልና በልማት ተቋማት ላይ በከፍተኛ እርከኖች ላይ ኃላፊነት በልዩ ሁኔታ የሚሰጥ ይሆናል” ብለዋል።
አንዳንድ አካላት የአገው ሸንጎንና የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን በተመለከተ ብዥታ እንዳለባቸው የጠቆሙት አቶ ኪሮስ ሁለቱ ድርጅቶች ተለያዩ መሆናቸውን ግልፅ አደርገዋል፡፡
“አገው ሸንጎ የአገው ህዝብን ጥያቄ እፈታለሁ ብሎ በምርጫ ቦርድ እውቅና ያለው ፓርቲ ነው፣ እኛ (የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) በስልትና አጠቃላይ በአለን የአገው ህዝብ ግንዛቤ በከፍተኛ ደረጃ ልዩነት አለን፣ ምንም ዓይነት ግንኙነት የለንም” ነው ያሉት።
የአገው ዴሞክራሲ ንቅናቄ ለአለፉት 3 ዓመታት በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአበርገሌና ፃግብጂ ወረዳዎች በ19 ያህል ቀበሌዎች ነፍጥ አንስቶ ከመንግስት ጋር ሲዋጋ የነበረ ታጣቂ ኃይል ነው፡፡ (Via የጀርመን ድምፅ ራዲዮ)