3ተኛው ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ተጠናቀቀ።
በቱሪዝም ሚኒስቴር እና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ትብብር የተዘጋጀው ታላቁ የበቆጂ ሩጫ 2016 ዓ.ም ውድድር የበርካታ ብርቅዬ አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው ቦቆጂ ከተማ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ።
በውድድሩ ላይ በወንዶች የ12 ኪሎ ሜትር የባለፈው ዓመት አሸናፊ አዲሱ ጎበና በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ አማን ቃዲ ሁለተኛ በመውጣት ማጠናቀቅ ችሏል።
በሴቶች ትዕግስት ደጀኔ፣ መስከረም አሠፋ እና አዳነች መሰፍን ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል።
ከ1 እስከ 3 በመውጣት ያሸነፉ አትሌቶች 25 ሺሕ፣ 10 ሺሕ እና 6 ሺሕ ብር እንዲሁም የዋንጫና ሜዳሊያ ተሸላሚ በመሆን ከእለቱ የክብር እንግዶችና ቸረክበዋል። በመርኃ ግብሩ 15 ዓመት በታች ህፃናት ውድድርም ተካሂዷል።
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
Good News : የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ በረራ እንደሚጀምር ገለጸ።
የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር ውስጥ የደንበኞች ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው።
በዚህም ከመጪው ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ እንደሚጀምር ገልጸው በረራው በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚካሄድ ማስታወቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
አየር መንገዱዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ከማስፋት ባሻገር የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን ለማስፋት እያደረገ ባለው ጥረት በ2035 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ወደ 32 ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ሩሲያ ከሞስኮው የሙዚቃ ድግስ ጥቃት ጋር በተያያዘ 20 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች
ባለፈው መጋቢት ወር ለተፈጸመው ለዚህ ጥቃት አይኤስ-ኮራሳን ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ገልጾ ነበር።
https://am.al-ain.com/article/russia-arrests-20-suspects-in-connection-crocus-mall-attack
በጎጃም ኮማንድ ፖስት የተሰማራው ክፍለጦር በወሰደው እርምጃ 32 የፅንፈኛው አባላት ሲደመሰሱ 16 መቁሰላቸውን አስታወቀ።
ክፍለጦሩ በተሰማራበት የሰሜን ጎጃም ዞን መራዊ ወረዳ ከብራቃት እስከ ሪም ከተማ ባደረገው አሰሳ 32 የፅንፈኛው አባላት ሲደመሰሱ 16 በማቁሰል 10 ኤ ኬ ኤም መሳሪያ ተማርኳል ።
በርካታ የድሽቃ ፣ የፒ ኬ ኤም እና የኤ ኬ ኤም ጥይቶች ፣ 40 የደረት ትጥቆችና አልባሳት ፣ አንድ ከህዝብ ተዘርፎ በጫካ የተደበቀ ተሽከርካሪ ፣ 10 ሞተር ሳይክሎች፣ 1 ጀኔሬተር፣ 2 የላብላቶሪ ቴሌስኮፕ ፣ 4 ካርቶን የተለያዩ መድሃኒቶች፣ 10 ፍራሽ፣ 10 ኩንታል የእንጀራ ድርቆሽ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን በቁጥጥር ስር አውሏል ።
በክፍለጦሩ የተሰማሩ ሬጅመንቶች ብራቃት፣ ሮብ ገበያ፣ ቦሮቦር ስላሴ ገዳም፣ ዴንሳ ባታ፣ ኢዞራ አካባቢዎች ባካሄዱት ስምሪት ውጤት መገኘቱን የገለፁት የክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል አለሜ ታደለ ፣ ከአዴት - ባህር ዳር ፅንፈኛው የሚዘጋቸውን የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በማስከፈት ህብረተሰቡ እንዲገለገል አድርገናል ሲሉ ገልፀዋል።
ኮሎኔል አለሜ ታደለ ክፍለጦሩ በቀጣይ ስምሪቶች ከአካባቢው የክልሉ የፀጥታ ሀይልና ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በፅንፈኛው ላይ የምንወስደው ፈልጎ የመደምሰስና የማፅዳት ኦፕሬሽኖች ይቀጥላሉ ብለዋል።
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ እና የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር ጀዋር በሀዋሳ ከተማ ተገናኙ።
ከዛሬ ሁለት ወር በፊት የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የፀጥታ ልዑካናቸውን ይዘው በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የፀጥታው ሁኔታ የልምድ ልውውጥ ያደረጉ ሲሆን አሁን ደግሞ አቶ ከድር ጀዋር በሀዋሳ ከተማ በመገኘት ጠንካራ ያሉት የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሂደትን ተመልክዋል።
አቶ ከድር ጀዋር ወንድማማችነት የማበልፀግ በርካታ ስራዎችንን እንሰራልን የሃገር የዜጎቿን ደህንነት ከአሁኑ የበለጠ ጠንካራ የፀጥታ ዘርፍ መገንባት የሚያስፈልገው የጋራ ትብብር ማድረግ ይገባል ብለዋል።
አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ አክለውም ድሬዳዋ ማለት ሁለተኛዋ ቤታችንን ናት ድሬዳዋ ከተማ ማለት እንደ ሀዋሳ ከተማ ሁሉ የሁሉም ብሔር መናኸሪያ በመሆኗ ሁሉን አካታች ተቆማትንን ለመገንባት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል።
አቶ አለማየሁ ብልፅግና መንግስታችንን በፈጠረው ሁሉን አካታችነትን እና የጋራ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከሁሉም አከባቢዎች ጋር እና መንግስት ጋር ለህዝባችንን ጥቅም በሁሉም መስክ የምስራ ይሆናል ብለዋል።
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አቶ ጀዋር ከድር የወልቂጤ ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታን በሜዳ ተገኝተው የተመለከቱ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማ በሰፊ የጎል ልዩነት አሸናፊ የሆኑ ሲሆን ለከንቲባ ከድር የሲዳማ ቡና እና የሀዋሳ ከነማ ማለያ በስማቸው በስጦታ መልክ ተሰጥቷቸዋል።
እንድታውቁት አዲስአበባ
ዛሬ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ‘ ከፖሊስ ስራ ‘ ጋር በተያያዘ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮግራም አለ።
ይህ ተከትሎ መንገዶች ተዘግተዋል።
የተዘጉት መንገዶች ፦
- ከልደታ በላይኛው መንገድ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
- ከአፍሪካ ህብረት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
- ከጠማማ ፎቅ በንግድ ምክር ቤት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
- ከገነት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
- ከሰንጋ ተራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
- ከዲአፍሪክ ሆቴል ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
- ከቡናና ሻይ በላይኛው መንገድ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ሲሆኑ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ ያሳወቀው።
በመሆኑም ፦
° በስራ ላይ ምትገኙ አገልግሎት የምትሰጡ አሽከርካሪዎች ፣
° ወደ ስራ እየገባችሁ ያላችሁ ሰራተኞች
° ከስራ ወጥታችሁ ወደ የቤታችሁ እየሄዳችሁ ያላችሁ ነዋሪዎች ይህን መረጃ ተመልክታችሁ አማራጭ መንገድ ተጠቀሙ
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የእሳት አደጋ
ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡30 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የዕሳት አደጋ ተከስቶ ነበር።
እሳቱ የተፈጠረው ከአውሮፕላን ማረፊያው አጥር ውጭ ባሉ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ እንደነበረና አሁን ላይ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተረድተናል።
በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ምንም ዓይነት መስተጓጎል እንዳልነበረ ለመግለጽ እንወዳለን።
© የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የዲጂታል ልማት የሀገራችን የወደፊት የመልማት ዕድል እና የእያንዳንዱን ዜጋ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና አለው፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
ዛሬ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ላይ አትኩሮቱን ባደረገው 'Stride Ethiopia' ኤክስፖ 2024 ላይ ተገኝተን የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ተዋንያን ጋር ጠቃሚ ምክክሮችን አድርገናል።
ወደ ዲጂታል ዓለም ሲገባ ጎታች አሰራሮችን እያስቀረ በአዲስ የሚተካ በመሆኑ ለተለዋዋጭ ሁኔታዎች ምላሽ ሊሰጡ የሚችሉ አደረጃጀቶችን በመቅረጽ ወደ ስራ መግባት ያስፈልጋል፡፡
የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ የሚፈልግ ነው። ስለሆነም ከመንግስት ጋር የግሉ ዘርፍ፣ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና የልማት አጋሮች በቅንጅት በልማቱ ውስጥ ሊሳተፉ ይገባል።
በመሆኑም በሀገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማስረፅ እና መላው ህዛባችን ከዲጂታል ትሩፋቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካል ሀገራዊ ሀላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
Eatopia Eatery, Ethiopian Cuisine, has opened on U Street!!
Congratulation, brother. @djphatsu (ዲጃው) አዲሱ የዲጄ ፋትሱ EATOPIA ምግብ ቤት በዋሽንግተን ዲሲ! ዲጄ ፋትሱ ከባለቤቱ ኤደን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ታሪካዊው U Street NW ላይ አዲስ የከፈተው Eatopia Eatery የኢትዮጵያን ባህል፣ ጥበብና ማንነት በዘመናዊና አለማቀፋዊ አቀራረብ ይዞ መጥታል።
ረስቶራንቱ የራስ ቤት ውስጥ እንደመግባት ልዩ ስሜትን ይሰጣል። በቢቱ ውስጥ ዙሪያውን የተሰቀሉት በኢትዮጵያ ሰአሊያን የተሰሩ ሰዕሎች፣ የሃገራችንን ባህልና ስብዕና ዲሲ ላይ ግዘፍ ነስተው እንዲቆሙ አድርገዋል።
ካለፉትም፣ ካሁንም ዘመናት፤ ኢትዮጵያም ዋሽንግተን ዲሲም ካፈራቻቸው ፈር ቀዳጅ የሆኑ ተጸእኖ ፈጣሪወች ውስጥ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ፣ ከንቲባ ማሬን ባሪ፣ አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ፣ የጃዝ ሙዚቃ አቀናባሪው ዱክ እሊንግተን፣ ኮሜዲያን ዴቭ ሼፐል፣ እና ሙዚቃ አቀናባሪው ኤሊያስ መልካ፣ ይዘከሩ፣ ይከበሩ ዘንድ በስማቸው ልዩ ምግቦች ተሰይመውላቸዋል። እነዚህ በአፍሪካና በአሜሪካ ትሩፋቶች የተሰየሙ ምግቦችን መጥቶ ማጣጣም ግድ ይላል።
የጃዝ ባንዱ ሙዚቃወች ልስለስ ብለው እየተሰሙ ለቤቱ ልዩ የሰላምን ድባብ፣ ለተስተናጋጁ እያረጋጋ የሚያዝናና ስሜትን ይሰጣሉ። ይሄ ሬስቶራንት የኢትዮጵያውያን መናኸርያ በሆነችው ዲሲ ውስጥ የተለያዩ የባህል ልውወጥ መድረኮችን፣ ኢግዚቢሽንና ባዛሮችንና ሌሎች ማህበረሰቡን የሚያሳትፉ መድረኮችን በማዘጋጀት የኢትዮጵያን ባህል፣ ምግብና ጥበብ ለማሳደግ እና ከአሜሪካ ማህበረሰብ ጋ የበለጠ ለማቆራኘት አንድ እርምጃ ወደፊት የሄደ ነው።
ተወዳጁ ዲጄ ፋትሱ ከነመላ ቤተሰብህ እንኳን ደስ አለህ።
#Repost Abebe Feleke #EatopiaEatery #Eatopia #Ethiopianfood #Ethiopiancuisine #djphatsu #djew
ጎንደር ለጽንፈኞች ቦታ የለኝም በማለቷና ለሰላሟ ዘብ መቆሟን በተግባር በማሳየቷ መንግሥት የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት ጨርሶ ለማሳየት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ገባ። የመንግስትን የማልማት ቁርጠኝነት የተመለከቱና ቀድሞውንም የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሕዝባቸውን ለመካስ ወደ ማህበረሰባቸው የተቀላቀሉ ታጣቂዎች በጥርጣሬ ነገሮች ይጥሩ ይለይ ብለው በጫካ ተንጠባጥበው የቀሩ ታጣቂዎችን በሰላም ወደማህበረሰባቸው እንዲቀላቀሉ እያደረጉ ነው። በእውነቱ ይህ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለወጡበት ማህበረሰብ
ዘላቂ ሰላምና ጥቅም የመቆርቆር የጀግንነት ጥግ ነውና ሊደነቅ ይገባል።
ያለ ሰላም የሚለማ አካባቢ የለምና ለመልካም ጅምሮች ለተጨማሪ የመልማት ጥያቄዎችና ተስፋዎች እውን መሆን ሰላሙ ላይ ጠበቅ ግጭቱን ለቀቅ ማድረግ ተገቢ ስለሆነ በሰላም ሐዋርያነትና በልማት አርበኝነት ከፊት መቅደሙን ማስቀጠል ብልህነት ነው። ይህ ለጎንደር ብቻ ሳይሆን የትኛውም አካባቢ የሚጠቅም መልካም መንገድ ነው።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የፌደራል ፖሊስ ዲጂታል ሪፎርም ስራዎች ዜጎች በወንጀል መከላከል ስራ ይበልጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ እድል የፈጠሩ ናቸው::
ጠሚ አቢይ አህመድ
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ኢትዮጵያ ውስጥ በፍጥነት ሪፎሪም ያደረገ ተቋማት ውስጥ አንዱ ፌደራል ፖሊስ ነው:: የፌደራል ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ረገድ እያሳየ ያለው ጥረት እና በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የሰለጠኑ ሃገራት የደረሱበት ቴክኖሎጂዎች ላይ ለመድረስና ለመዘመን እያደረገ ያለው ቀልጣፋና ዉጤታማ ሥራዎቹ የሚደነቅ ነው::
Читать полностью…Good News : የታሪካዊው አልነጃሺ መስጅድ ጥገና ስራ ከቀናት በሁዋላ ይጀመራል::
የቱሪዝም ሚንስቴር ከቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ባደረገው ተከታታይ ውይይት የ አልነጃሺን መስጅድ ለመጠገን የቱርክ መንግስት አስፈላጊውን የገንዘብ እና የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ላይ ደርሷል::
በመሆኑም ደረጃውን የጠበቀ የጥገና ስራ ለማድረግ የሚያስችል ቅድመዝግጅት ተጠናቋል::
በቀጣይ ሳምንትም የጥገና ስራው በይፋ ይጀመራል::
በአፍሪካ የመጀመሪያው መስጅድ እንደሆነ የሚነገርለት የአልነጃሺ መስጅድ የጥገና ስራው ታሪካዊ ይዘቱን ለትውልድ ጠብቆ ማስተላለፍ በሚያስችል መልኩ የሚከናወን ይሆናል::
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ በግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ አጠገብ ያለ ቤት ውሃልክ እና አፈር ተደርምሶ የአንድ ወጣት ህይዎት አልፏል።
አደጋው የደረሰው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ " የረር ጉሊት " ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ነው።
በግንባታ ስራ ላይ የነበሩ ሰራተኞች ከአጠገቡ ዳገት ላይ የነበረ የግለሰብ መኖሪያ ቤት ውሃ ልክ እና አፈር ተደርምሶ የ28 ዓመት ወጣት ህይወት አልፏል።
አደጋው መፈጠሩ ከተሰማ ጀምሮ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሰራተኞች በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሁለት ሰራተኞችን ህይዎት ለመታደግ ከፍተኛ ርብርብ ማድረጋቸው ተነግሯል።
በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል ፤ ከተማዋ ውስጥ በአደጋ የሚከሰት ሞት ከባለፈው ዓመት ሲታይ ዘንድሮ መጨመሩን ፤ በብዛት የሞት አደጋ እየደረሰባቸው ያሉት ደግሞ የቀን ሠራተኞች መሆናቸውን ጠቁሞ እንደነበር አይዘነጋም።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ላሊበላን እቆጣጠራለሁ በማለት ቅዠት ውስጥ የገባው የጽንፈኛው ቡድን መሪና ጀሌው በዚህ መልኩ በሃገር መከላክያ ሰራዊት ተደምስሷል::
Читать полностью…ፅንፈኛ ኃይሉ ከውጭ ያሉት አለቆቹ ትግሉ ተሟሙቷል እንዲሁም ተፋዟልና ሊያንቀሳቅስ ይችላል ብለው ያሰቡትን ዘዴ ከወደ ቅዱስ ላሊበላ ቀይሰው ከተመቱም ኡኡ የዘር ማጥፋት ተፈፀመ ለማለት ካሜራቸውንና ምላሳቸውን ገትረው ግንቦት 13/2016 ዓ/ም አርሶአደሮችን እያስገደዱና እያስፈራሩ ከፊት አሰልፈው በጎጃም እንዳደረጉት ሁሉ በግፋ በለው ወደ ቅዱሱ ቦታ ገብተውና ፎቶ ተነስተው ለመውጣት ሞክረው ነበር።
ታዲያ ባህሪያቸውን ጠንቅቆ የሚያውቀው የመከላከያ ሠራዊትና የክልሉ የፀጥታ ኃይል በመጀመሪያ በግፋ በለው ተገዶ የመጣው እንዳይጎዳበት በጥንቃቄ ሁለት ሶስት ጊዜ ከፊት ከኋላ፣ ከግራ ከቀኝ ያጮኸው ጊዜ እሩጫውን ሲያቀልጠው ዶላር ቀፋዩዋ ፅንፈኛ ብቻዋን ፍንትው ብላ ታየች። ከዛ በኋላማ ወዳጀ እባብ ታይቶ አይታለፍምና አይቀጡ ቅጣት ተቀጥታ ደሟን እያዘራችና ሬሳዋን እያዝረከረከች ብትንትኗ ወጥቷል። የቁስለኛን ነገር ሌላውን ትተን የገለሶት ጤና ጣቢያ አፍ አውጥቶ ይናገራል። ያንንም መምታት በሠራዊቱ እይታ ውስጥ ነበር ከሲቢል መሀል ተወትፎበት ነው እንጅ።
ለማንኛውም የለመዱትን የሀሠት ፕሮፓጋንዳ ለመንፋት ቢሞክሩም ዘመኑ የቴክኖሎጅ ነውና ሠው በየቤተሠቡና ወዳጁ ደዋውሎ ያረጋገጠው ሀቅ ስለሆነ እንደጉም በነው ቀሩ። የእውነት ቅዱስ ላሊበላ አባታችን ፈረደባቸው! በዶላር አስይዘው ወደ ቅርሱ ሲተኩሱ አረፈዱ ድራሻቸውን አጠፋቸው! ገና ፍርዳቸውን በእውነት አምላክ ያገኛሉ። ህዝብ ሲያሸብሩ ያረፈዱ ሁሉ እንዲህ ቀልደው አይቀሯትም።
ሠራዊቱም የጀግንነት ገድሉን ፅፎ ሙያ በልብነው ብሎ ቁጭ። እነሱም ለአሐቆቻቸው ምን ይበሉ? ቢጨንቃቸው የሹምሻሀን አየር ማረፊያ ተቆጣጠርን ብለው ጮሁ። ኧረ የቅ/ላሊበላ አየር ማረፊያ 23 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው ከላሊበላ ሲባሉ መልስ የለም። አየር ማረፊያውም ላይ የመከላከያና የፌደራል ፖሊስ ይታያልቢሏቸው አይናቸውን በጨው ታጥበው የቆየ ፎቶ መለጠፍ ጀመሩ። ኧረ ህዝበ አዳሜ መስሚያው ጥጥ ነው ጆሮ አይሠጥም።
ለማንኛውም የአመት ቀለባቸውን አግኝተውና ቁስለኛና ሙት ሆነው ከቅዱሱ አባታችን ከቅ/ላሊበላ አካባቢ ተጠራርገውና ዝርክርካቸው ወጥቶ ብን ብለው ጠፍተዋል ሙሾ አውርዱላቸው።
እውነታውና መሬት ላይ ያለው ሀቅ ይሄው ነው!!!