natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

181663

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧

       🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
  (ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)

🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1

📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
.          🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
          
        🎁🎁      ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን      🎁🎁 

❄️50+  ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል

❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች         for him and for her
                    -በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን

Free Delivery 🏍️🏍🏍️

Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞  0942163022
Join  @perfumesellers
for more

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ጉቦ የተቀበሉ የመሬት ሊዝ አስተዳደር ፅ/ቤት ሰራተኞች እጅ ከፍንጅ ተያዙ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጉዳይ ለመፈፀም 1 ሚሊየን 4 መቶ ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ ሁለት የመሬት ሊዝ አስተዳደር ፅ/ቤት ሰራተኞች እና ተባባሪያቸው በአዲስ አበባ ፖሊስ እና በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የቅንጅት ስራ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል፡፡

የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ምክትል ዳይሬክተር ኮማንደር መስፍን በላቸው እንደገለፁት በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የመሬት አስተዳደር የቦታ ርክክብና ክትትል ቡድን መሪ እና የሊዝ ማስተላለፍ ባለሙያ ሲሆኑ ሶስተኛዋ ተጠርጣሪ ደግሞ ለወንጀሉ ተባባሪ የሆነች የሊዝ ማስተላለፍ ባለሙያው እህት ነች፡፡

የግል ተበዳይ ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ/ም በሊዝ የገዙትን ቦታ ለመረከብ ሲመላለሱ ከቆዩ በኋላ የግንባታ ማስጀመሪያ ፈቃድ እንዲራዘምላቸው ለመጠየቅ አገልግሎት ፈልገው ነበር ወደ ክፍለ ከተማው አስተዳደር የሄዱት፡፡

ይሁን እንጂ ተጠርጣሪዎቹ ተገቢውን አገልግሎት መስጠጥ ሲጠበቅባቸው ቀጠሮ በማብዛት ሲያመላልሷቸው እንደነበር እና ጉዳዩን ለመፈፀም ገንዘብ እንደተጠየቁ የግል ተበዳይ መግለፃቸውን ኮማንደር መስፍን አስረድተዋል፡፡

„በሊዝ የተገዛው ቦታ መንገድ ዳር በመሆኑ እኛ ለምንፈፅምልዎት ጉዳይ የሚከፍሉን ገንዘብ ይጨምራል „ የሚል መደራደሪያ ሃሳብ በማቅረብ ተጠርጣሪዎቹ 3 ሚሊዮን ብር ጠይቀው እንደነበር እና በመጨረሻም ወደ 1 ሚሊዮን 5 መቶ ሺህ ብር ዝቅ እንደተደረገ ኮማንደር መስፍን አብራተዋል፡፡

ከተጠየቀው ገንዘብ ውስጥ 1 ሚሊዮን 2 መቶ ሺህ ብሩ የሊዝ ማስተላለፍ ባለሙያው በሆነው ተጠርጣሪ እህት የባንክ ሂሳብ ውስጥ እንዲገባ መደረጉን የጠቀሱት የምርመራ ሃላፊው፤ ከግል ተበዳይ በቀረበ አቤቱታ በአዲስ አበባ ፖሊስ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ባደረጉት ክትትል 200 ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ ሲቀበሉ እጅ ከፍን ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል ብለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
.          🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
          
        🎁🎁      ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን      🎁🎁 

❄️50+  ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል

❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች         for him and for her
                    -በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን

Free Delivery 🏍️🏍🏍️

Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞  0942163022
Join  @perfumesellers
for more

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧

       🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
  (ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)

🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1

📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የነዳጅ ድጎማ መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ እስከ ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ለድጎማ ወጪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
እንዲሁም ባለፉት ሥድስት ወራት÷ 1 ሚሊየን 151 ሺህ 503 ነጥብ 769 ሜትሪክ ቶን ነጭ ናፍጣ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ በቀለች ኩማ ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም 426 ሺህ 113 ነጥብ 402 ሜትሪክ ቶን ቤንዚን ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙንም ጠቅሰዋል፡፡
ከነዳጅ ድጎማ ጋር በተያያዘም÷ ተሽከርካሪዎች ድጎማ ወስደው ሕብረተሰቡን በአግባቡ በተፈቀደ ታሪፍ መሠረት ያለማገልግል ችግር እንዳለ ጠቁመዋል፡፡
በሕብረተሰቡ በኩልም ታሪፍን አውቆ መብትን በአግባቡ ያለመጠየቅ እና ችግር ሲያጋጥምም ለሚመለከተው አካል ጥቆማ ያለመስጠት ውስንነቶች መኖራቸውን ነው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የተናገሩት፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የሚከበረውን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ስለመደረጉ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

በዓለም የድንቅ የውቅር አብያተ ክርስቲያናት መገኛ በሆነቸው ላሊበላ ከተማ የሚከበረውን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልና የቅዱስ ላሊበላን ልደት ቦታው ላይ ተገኝተው የሚያከብሩ የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገር እንግዶች ወደ ከተማዋ በመግባት ላይ ናቸው ።

የፊታችን ታህሳስ 29 የሚከበረውን የልደት በዓል በልዩ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው የገና በዓልን ለማክበር ከተዋቀረው አብይ ኮሚቴ ጋር ስራውን ገምግሟል።

የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ በክልሉ በርካታ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት የሚከበሩ በመሆኑ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ለማድረ እየተሰራ ነው ብለዋል። ገና በላሊበላ ልዩ የሆነ ሃይማኖታዊ ትርጉም ያለው በዓል መሆኑን የሚገልፁት ቢሮ ሃላፊው በዓሉ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከበር ቢሆንም ዕንግዶች በዚህ ታሪካዊ ቦታ ተገኝተው ሲያከብሩ ቅርሱንም የመጎብኘት ዕድል የሚያስገኝላቸው በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው ብለዋል።

በዓሉን በድምቀት ማክበሩ የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት የሚያስችል መሆኑንና በቅርብ ድጋፍ እያደረጉ መህኑን የገለፁት ሃላፊው ገናን በላሊበላ ለማክበር ዝግጅት መደረጉንና ማህበረሰቡም በባለቤትነት በማስተባበር በኩል እየሰራ ስለመሆኑ ገልፀዋል።

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመነጋገር ተጨማሪ አውሮፕላን በረራዎች እንዲኖሩ ለማድረግ በቀን ከአስር ያላነሱ በረራዎች ወደ ላሊበላ እንዲደረጉ አየር መንገዱ ማመቻቸቱንና በሃገር ውስጥ ያሉ በረራዎችን በማስተሳሰር እንግዶች በቀጥታ ወደ ላሊበላ መጥተው በዓሉን እንዲያከብሩ ለማድረግ መመቻቸቱን ተናግረዋል።

የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ወንድምነው ወዳጀ የ2016 የልደት በዓልን በድምቀት ለማክበር ልዩ ልዩ ኮሚቴዎች ተዋቅረው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ገልፀው
የዘንድሮው የልደት በዓል ከእስካሁኑ በተለየ መልኩ በልዩ ሁኔታ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉንና ከወጣቶች፣ ከዕምነት አባቶች፣ከዕድር መሪዎችና ከመንግስት አካላት የተውጣጣ አንድ አብይ ኮሚቴ በስሩ 6 ንኡሳን ኮሚቴዎች ያሉት አደረጃጀት ተዋቅሮ ዝግጅቱ መጠናቀቁን ተናግረዋል።

የአካባቢው ማህበረሰብ እንግዶችን ለመቀበል በተለመደው የዕንግዳ አቀባበል ባህሉ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በዓሉን በቦታው ተገኝተው እንዲያከብሩ ከንቲባው ጠይቀዋል።

የላሊበላ ባህልና ቱሪዝም ሃላፊ ዲ/ን አዲሴ ደምሴ እንግዶችን በተለመደው ሁኔታ ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጋቸውንና በከተማው ያሉ 45 ሆቴሎች መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። በዓሉ ሃይማኖታዊ ከመሆኑም ባለፈ ለከተማው ማህበረሰብ የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያስችላል ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለምስራቅ አፍሪካ ደጀን እና ኩራት የሆነ ባህር ሃይል በሱማሌላንድ ይገነባል!! Ethiopia to build Port and Military base in Somaliland...

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has just signed an MoU with Somaliland President Muse Abdi which will allow Ethiopia to access the Red Sea and build a seaport as well as

a military base.

According to the agreement, Ethiopaua will receive a sizeable land on lease for 50 years and Somalinad in return will take a share of one of Ethiopia’s successful public enterprises

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እየመጡ ነው : በምዕራብ ጎንደር ዞን ወረዳ እና ከተሞች ታጥቀው ይንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች መንግስት የሰጠውን የሰላም ጥሪ በመቀበል የተሃድሶ ስልጠና መውሰድ ጀምረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ ብሪክስን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀሏ ተገለጸ

ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት ሀገሮች ከዛሬ ጀምሮ ብሪክስን በይፋ መቀላቀላቸውን ሲጂቲኤን ዘግቧል።

ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ሳዑዲ አረቢያ፣ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ኢራን ብሪክስን በይፋ ተቀላቅለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228

👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ

📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧

       🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
  (ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)

🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1

📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
.          🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
          
        🎁🎁      ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን      🎁🎁 

❄️50+  ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል

❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች         for him and for her
                    -በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን

Free Delivery 🏍️🏍🏍️

Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞  0942163022
Join  @perfumesellers
for more

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

👨‍💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
 
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br

በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት   ያላቸውንና   ምርጫዎን  የጠበቁ  ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች  ሳይለፉ   ሳይደክሙ  ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር 

ስልክ
+251911522626
+251953120011

Inbox @Natyendex

🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY

አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://youtu.be/pzqKfx_MWco?si=TjWok1u3wW4lg6ay

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ በወሰደችው የወደብ ስፍራ ላይ ልማት ለማከናወን ሲዘጋጅ መቆየቱን አስታወቀ።

ትላንት በሁለቱ አገራት የተፈረመው ስምምነት ለስራችን ትልቅ ዜና ነው ያሉት የኢባትሎ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር)፤ በድርጅቱ ስራ ላይ ትልቅ እመርታ የሚያመጣ ነው ብለውታል።በተለይ ከዋጋ እና አላስፈላጊ ወጪ ጋር በተገናኘ እንደ አገር ትልቅ እፎይታ የሚያመጣ ነው ሲሉ ስምምነቱን አሞግሰዋል።

ድርጅታቸውም በተወሰደው ቦታ ላይ መሰረተልማት ለማከናወን ሲዘጋጅ እንዲሁም የሚያስተዳድራቸውን መርከቦች መጠን ለመጨመር ሲሰራ እንደቆየ ነው የገለፁት።ትላንት ይፋ በተደረገው ስምምነት ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ የበርበራ ከተማ በስተ ሰሜን አቅጣጫ በሚገኝ የባህር ዳርቻ የራሷን የጦር ሰፈር እና የንግድ ወደብ እንደምታለማ ተገልፀጿል።

Via Capital

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

👨‍💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
 
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br

በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት   ያላቸውንና   ምርጫዎን  የጠበቁ  ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች  ሳይለፉ   ሳይደክሙ  ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር 

ስልክ
+251911522626
+251953120011

Inbox @Natyendex

🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY

አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሱዳን ጦር ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎን ተቀብለው ያስተናገዱ ሀገራትን ተቃወመ

የጦሩ መሪ አብዱልፈታህ አልቡርሃን ሱዳን ነጻነቷን ያወጀችበት 68ኛ አመት ሲከበር ነው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል መሪውን የተቀበሉ ሀገራትን የተቹት።

ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ) ዘጠኝ ወራት ካስቆጠረው ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በኡጋንዳ፣ ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል።

አልቡርሃን ሶስቱ ሀገራት ሄሜቲን ተቀብለው ማስተናገዳቸው የሱዳን ሉአላዊነትን እንደመዳፈር ቆጥረውታል፤ እርምጃ ልንወስድ እንችላለንም ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228

👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ

📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጅጅጋ በአኡን ሰዓት::

የኢትዮጵያ ሰማይ የእኛ ነው!
የኢትዮጵያ ምድር የእኛ ነው!
የኢትዮጵያ ባህር የእኛ ነው!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተጀምሯል

የገና የበዓል ማድመቂያ ካሉበት ሆነው ለመላው ቤተሰብዎ.

ሃበሻ ዴሊቨሪ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#BDU

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ ብሏል።

በአማራ ክልል የሚገኙ 10 የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 2 ሳምንታት መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል።

የትምህርት ሚኒስቴር ከክልሉ ኮማንድ ፖስት፣ የፀጥታ አደረጃጀቶች፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የ10 ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የክልሉ ፀጥታ አካላት ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ተከታታይ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቶ የውይይቶቹ የመጨረሻው ክፍል ሐሙስ ከተደረገ በኃላ ነው ውሳኔው የተላለፈው።

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) ምን አሉ ?

- ከመስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተማሪዎችን ለመቀበል ተዘጋጅተን የነበረ ቢሆንም፣ በክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ሳቢያ ተሰናክሏል።

- በእኛ በኩል የዝግጅት ክፍተት የለብንም።

- በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቁጥጥር ሥር የሆነ የፀጥታ ሁኔታ አለ። ከእኛ ቁጥጥር ውጪ የሆነም የፀጥታ ሁኔታ አለ። ከእኛ ውጪ በሆነው ጉዳይ ላይ ምንም ማድረግ አንችልም። ምንም ማድረግ ባልቻልንበት ሁኔታ የሰው ልጅ ጠርቼ አንድ መጥፎ ነገር ቢከሰት ምንድነው የምለው ? የሚለውን ተማሪዎችም፣ ወላጅንም ታሳቢ አድርገን ተማምነን ይቆይ የሚል አቋም ስለነበረን በዚህ ምክንያት ነው እስካሁን ቀስ እያልን የመጣነው።

- የመማር ማስተማሩ እንዲጀመር በነበረው ውይይት ሒደት አቅደን የነበረው ተመራቂ ተማሪዎችን ወደ የትምህርት ግቢያቸው ማስገባት ነበር።

- እስካሁን ባለን ልምድ ግጭቶች እዚህም እዚያም ሊቀሰቀሱ ይችላሉ። ቀጣይነታቸው ግን ብዙም አይደለም። አንድ ቀን ወይ ሁለት ቀን መስተጓጎል ሊፈጠር ይችላል ከዚያ ግን ያበቃል።

- ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ተጠርተው ሲመጡ ታሳቢ ማድረግ ያለባቸው ጉዳዮች አሉ ፤ ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ሊያጋጥሙ የሚችሉ ዕክሎችን ከግምት በማስገባት ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው።

- ተማሪውም፣ ወላጅም፣ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብም እንደ አገር የሚመለከታቸውም አንድ ላይ ሆነን መደበኛ ትምህርት መጀመር አለብን ብለን ወስነናል።

- የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ተቋማቸው ከልደት (ገና) በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ ያደርጋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል (አርኤስኤፍ) አዛዡ ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ) ከጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር መከሩ።

ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎ ጦርነት እንዲቆምና የሱዳን ህዝብን ሰቆቃ ለመጨረሻ ጊዜ የሚቋጭ ሁሉንአቀፍ መፍትሄ ላይ ለመድረስ ቁርጠኛ መሆናቸውን አንስተዋል።

የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የጀመረው ጥረት ውጤታማ ሆኖ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍንም ለድርድር ዝግጁ ነኝ ብለዋል።

ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎ የጎበኙዋት ጂቡቲ ሁለቱን ተፋላሚ ጀነራሎች ፊት ለፊት ለማገናኘት ቀጠሮ ይዛለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

👨‍💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
 
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br

በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት   ያላቸውንና   ምርጫዎን  የጠበቁ  ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች  ሳይለፉ   ሳይደክሙ  ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር 

ስልክ
+251911522626
+251953120011

Inbox @Natyendex

🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY

አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ለ15 ሺህ 592 ሠራተኞች፣ ባለሙያዎችና መካከለኛ የሥራ ሃላፊዎች የብቃትና ባሕሪ ምዘና ፈተና ሰጥቷል።

የብቃት ምዘና ፈተናውን ከወሰዱት መካከል፣ ዳይሬክተሮችና የቡድን መሪዎች ይገኙበታል። የምዘና ፈተናው የተሰጠው፣ አዲስ የመዋቅር ጥናቶችን ባጠናቀቁ መስሪያ ቤቶች ለሚሠሩ ሠራተኞች፣ ባለሙያዎችና ሃላፊዎች ነው። የከተማ አስተዳደሩ በምዘናው ከ50 በመቶ በታች ውጤት የሚያመጡ ሠራተኞችን፣ ከሥራ ለማሰናበት ወይም በዝቅተኛ የሥራ መደቦች ለመመደብ አቅዷል። የብቃት ምዘና ፈተናውን ያዘጋጁትና የሰጡት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ናቸው።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተፈጠረብኝ ባለው „የቴክኒክ ችግር“ ምክንያት፣ የብቃት ምዘና ፈተናው ካለፈው ሳምንት ወደ ዛሬ መተላለፉ ይታወሳል።

 

Читать полностью…
Subscribe to a channel