natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

181663

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

#ኢትዮጵያ #ታሪክ

የቀድሞው ፕሬዜዳንት ሀገር ጥለው ከወጡ በኃላ ለ7 ቀናት ኢትዮጵያን ያስተዳደሩት ሌ/ጀነራል ተስፋዬ ገ/ኪዳን ናቸው።

የ7 ቀኑ መንግሥት በወቅቱ ' የተስፋዬዎች መንግስት ' የሚል ስም ተሰጥቶት ነበር። ይህ ስያሜ የተሰጠው ፦

- ተስፋዬ ገ/ ኪዳን ተጠባባቂ ፕሬዜዳንት
- ተስፋዬ ዲንቃ ጠቅላይ ሚኒስትር
- ተስፋዬ ወልደስላሴ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር
- ተስፋዬ ታደሰ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው ነው።

ሌ/ጄነራል ተስፋዬ በተለይም ፦

" #የኢትዮጵያ_ህዝብ_ሰላም_ጠምቶታል። የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሰላም መታጣት በመሆኑ ቀዳሚው ጉጉቱና ናፍቆቱ ሰላም ነው።

በሰሜንም ሆነ በደቡብ፣ በምስራቅም ሆነ በምዕራብ በመሃልም ሆነ በደንበር ኢትዮጵያዊ እናት፣ ኢትዮጵያዊ አባት፣ የወደፊት ባለተስፋ የሆነው ወጣት ሁሉ ከምን ጊዜ በላይ ምኞቱ ሰላም ነው። " በሚለው ንግግራቸው ይታወሳሉ።

ከ7 ቀናት የ ' ተስፋዬዎች መንግሥት ' በኃላ ኢህአዴግ ሀገሪቷን ተቆጣጠረ ፤ 17 ዓመታትን በስልጣን ላይ የቆየው ደርግም እስከወዲያኛው ላይመለስ አከተመ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

4 ኪሎ 70 ደረጃ መሀል ፒያስ ምን ደረሰ?

ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች መልስ አላቸው ይደመጥ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ልዩ መረጃ‼️

በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ እና ሚዳ አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረው የእስክንድር ነጋ ጽንፈኛ ቡድን አባላት ተደመሰሱ:: መከላክያ ሰራዊት በወሰደው የማያዳግም እርምጃ የቡድኑ መሪና ጽንፈኛው ታጣቂ ጀሌ ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል:: ምስሎቹን ለማየት ቴሌግራም t.me/NatnaelMekonne…

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሐሰተኛ መረጃ ተደናግረው ወደ በረሃ ወጥተው ከነበሩና ቀደም ብለው የመንግስትን የሰላም ጥሪን ተቀብለው ከነበሩ ታጣቂዎች መካከል የነበሩ ቀሪ ታጣቂዎች ዛሬ ከያሉበት ተጠራርተው ማህበረሰባቸውን በሰላም ተቀላቅለዋል። የሽፍትነት ሕይወትን አልመርጥም አላስፈላጊ መስዋዕትነት አልከፍልም አላስከፍልምም ብሎ ለዛውም ማህበረሰብን ለመካስ ደጋግሞ የሚቀርበውን የመንግስት የሰላም ጥሪን ተቀብሎ በሰላም መመለስ መቻል ጀግንነት ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ወታደራዊ ጉዳዮች ያላትን ትብብር ማጠናከር እንደምትገልግ ገለጸች

በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራው የኢትዮጵያ መከላከያ የልዑካን ቡድን በጣሊያን ወገን በተደረገለት ግብዣ መሠረት ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።

የልዑካን ቡድኑ ጣሊያን ሲገባ በሀገሪቱ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን እና በሌሎች ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዛሬው ዕለት ከጣሊያኑ አቻቸው አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን ጋር በወታደራዊ ትብብሮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት አድርገዋል።

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በውይይቱ ወቅት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን ግንኙነት አውስተው፣ ለዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን ያደረጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት መጠናከር አመላካች መሆኑን አንስተዋል።

አክለውም፥ አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን በቅርቡ በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት በዘርፉ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳበረከተም ገልጸዋል።

አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን በበኩላቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል በተለያዩ ወታደራዊ ጉዳዮች ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ጣሊያን ያላትን ፍላጎት ገልጸዋል።

አያይዘውም፥ በዘርፉ በተለያዩ ደረጃዎች ያለውን ግንኙነት ማስቀጠል እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተው መናገራቸውን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በድሬደዋ ከተማ የሚገኘውን ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ፡፡

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴን ተዟዙረው ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ወቅት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በክልሉና በአከባቢው ያለውን ከፍተኛ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን ታሳቢ በማድረግ የማህበረሰቡን የሲሚንቶ ፍላጎትን ለሟሟላት ምርቱን ለማሳደግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡

ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ የሲሚንቶ ፋብሪካውን እንቅስቃሴ ከጎበኙ በኋላ ከፋብሪካው አመራሮች ጋር በምርት እና ምርታማነት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።

በጉብኝቱና የውይይት መድረኩ ላይ በብልፅግና ፓርቲ ሶማሌ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንጅነር መሀመድ ሻሌን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል

በዚህም መሰረት፡-

1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣

2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና

3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ሁሴን አሚራብዶላሂን በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።

የሄሊኮፕተር አደጋው የተከሰተው በትናንትናው ዕለት ሲሆን፤ ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን አስመርቀው ሲመለሱ መከሰቱን የውጭ ሚዲያዎች ዘግበዋል።

በአደጋው የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን በተጨማሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂያን፣ የፕሬዝዳንቱ ጥበቃ ኃላፊ ማሄዲ ሙሳቪ፣ የምስራቅ አዘርባጃን ግዛት አስተዳዳሪ ማሊክ ራህማቲ ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።

ማሽሀድ በተባለ መንደር ውስጥ የተወለዱት የ60 ዓመቱ ራይሲ ኢራንን ለሶስት አመታት መርተዋል። በመጪው አመት በሚደረገው ምርጫም እንደሚወዳደሩ ይጠበቅ ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከሄሊኮፕተሯ መጋጨት በኋላ የነፍስ አድን ሰራተኞችን ፕሬዝደንት ራይሲን በመፈለግ ላይ ይገኛሉ።

የኢራኑን ፕሬዝደንት ኢብራሂም ራይሲን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር አብዶላሂያንን ያዘችው ሄሊኮፕተር በዛሬው እለት አደጋ እንዳጋጠማት የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኻን ዘግበዋል።

አደጋው የደረሰው ፕሬዝደንት ራይሲ፣ ኢራን ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ባለው ከባድ ጭጋጋማ አየር ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማረፏን የሚያመለክቱ ዘገባዎች እየወጡ ናቸው።

የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ አህማድ ቫሂዲ የአካባቢየው የአየር ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ የነፍስ አድን ሰራተኞች እስካሁን ቦታው ላይ መድረስ አልቻሉም ብለዋል።

የኢራን ሚዲያዎች እንደዘገቡት ከሆነ አደጋው የደረሰው ፕሬዝደንቱ ከኢራን- አዘርባጃን ድንበር ተነስተው በሰሜን ምዕራብ ኢራን ወደምትገኘው ታብሪዝ ከተማ እያመሩ በነበረቀት ወቅት ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://youtu.be/mOcr9huTtfg?si=xJyKGfjpjiXQIcdH

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጓደኛቸውን በመግደል ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ24 ሰዓታት ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ።

የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ/ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሰሜን ማዘጋጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡

ከአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ገ/ሚካኤል ሰይፉ የተባለው ሟች የወንጀል ፈፃሚዎቹ የቅርብ ጓደኛ በመሆኑ በየዕለቱ እየተገናኙ አብረው የሚውሉ፣ የሚዝናኑ እና በእጅጉ የጠነከረ የጓደኝነት ግንኙነት ያላቸው የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች እንደሆኑ ተጠርጣሪዎቹ ለፖሊስ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል። በዕለቱ ሟች በወንጀሉ ከተጠረጠሩት ከሁለቱ ጓደኞቹ ጋር አብሮ ሲዝናና እንዳመሸ ታውቋል።

ተጠርጣሪዎቹ ቴዎድሮስ ታከለ እና ሲሳይ ጥላሁን ከምሽቱ 5 ስዓት ገደማ የጓደኛቸውን አንገት በማነቅ ህይወቱ እንዲያልፍ ካደረጉ በኋላ አስክሬኑን መንገድ ላይ በመጣል ሞባይል ስልኩንና መታወቂያውን ጨምሮ በወቅቱ ሲያሽከረክረው የነበረውን የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 4-15624 ኢት መኪና ወስደው ተሰውረዋል ተብሏል፡፡

ፖሊስ የወንጀሉ ሪፖርት ከደረሰው በኋላ ባደረገው ያልተቋረጠ ክትትል ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩትን ግለሰቦች ለይቶ በማወቅ በ24 ሰዓታት ውስጥ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል፡፡ አንደኛው ተጠርጣሪ ከአየር ጤና አካባቢ የተያዘ ሲሆን ሁለተኛው ተጠርጣሪ ደግሞ ሱሉልታ ከተማ ውስጥ ሊገኝ ችሏል፡፡

ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በተከናወነ ምርመራ የማስፋት ስራ የሰረቁትን ተሽከርካሪ በሸገር ከተማ ወለቴ ተብሎ ወደሚጠራው አካባቢ በመውሰድ እንዲሸጥላቸው ለአንድ ግለሰብ እንደሰጡት በማረጋገጥ መኪናው ከቆመበት በምሪት እንዲመለስ ተደርጓል፡፡

ተሽከርካሪውን ለመሸጥ ተስማምቶ ከተጠርጣሪዎቹ የተቀበለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የክትትል እና የምርመራ ስራው የቀጠለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።

የከተማችንን እና የነዋሪዎቿን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ ገልፆ በከተማችን የተፈጸሙ አንዳንድ ወንጀሎችን መነሻ በማድረግ የበሬ ወለደ ይዘት ያላቸውን የተዛቡ እንዲሁም የተጋነኑ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ተቋማት መኖራቸውን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ የከተማችንን የፀጥታ ጉዳይ በተመለከተ ትክክለኛውን መረጃ ከትክክለኛ ምንጭ የማግኘት ልምድን ሊያዳብር እንደሚገባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል።

ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ ፖሊስ ጨምሮ ማሳሰቡን ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር መረጃ
============
አቡነ ቴውፍሎስ አለሙ እና አቡነ ያዕቆብ በተገኙበት ተይዘው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት አዘዘ
=======================
መንግስት በኃይል እንዲወገድ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተወግረው እንዲገደሉ በህዝብ ፊት ቅስቀሳ በማድረግ ክስ ቀርቦባቸው የ9 ዓመት ፅን እስራት ከተፈረባቸው አቡነ ሉቃስ ጋር ሲሰሩ የነበሩ ሁለት ጳጳሳት ላይ ክስ ተመስርቷል። በዚህ መሰረት:-

አንደኛ ተከሳሽ አቡነ ቴዎፍሎስ አለሙ፣ የሰሜን አሜሪካ የካሊፎርኒያና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሲኖዶስ አባል፤ ዜግነት አሜሪካዊ፤ የፓስፖርት ቁጥር፡- 548624294

ሁለተኛ ተከሳሽ አቡነ ያዕቆብ የጆርጂያና አካበባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስና የሲኖዶስ አባል፤ ዜግነት አሜሪካዊ፤ የፓስፖርት ቁጥር፡- 573701746 የሆነ በተገኙበት ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ወጥቶባቸዋል። እነዚህ ጳጳሳት በአሁን ወቅት በአሜሪካ ሀገር የሚገኙ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ታስረው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት አዟል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኢራን የተከሰከሰው አሜሪካ ሰራሹ ሄሊኮፕተር “ቤል 212” እውነታዎች

“ቤል 212” ሄሊኮፕተር በ1980ዎቹ መጀመሪያ ቴክስትሮን በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ መመረት ጀምሯል።

https://bit.ly/44MmRVT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳና የአዲስ አበባ (ሸገር) ነዋሪ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#AddisAbaba

አምስት (5) ፓርኮችን ለማልማት ከ10 ቢሊዮን ብር ላይ የሚፈጅ የፕሮጀክት ጥናት መደረጉ ተነገረ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ኮርፓሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 10 ፓርኮች መካከል 5ቱ በንጉሱ እና በደርግ ጊዜ የተሰሩና ከስታንዳርድ በታች በመሆናቸው ለማልማት / ደረጃቸውን ለማሻሻል ታቅዶ ለ3ቱ ዲዛይን ተሰርቶ አንዱን ማልማት መጀመሩን አስታውቋል።

ኮርፓሬሽኑ ይህንን ያለው ባለፈው ቅዳሜ በሰጠው መግለጫ ሲሆን የሚታደሱትም ፦
- ኩባ ፓርክ፣
- ሐምሌ 19፣
- ብሔረ ፅጌ፣
- ኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ፣
- አዲስ ዙ (ፒኮክ) ፓርኮች መሆናቸውን ገልጿል።

ለማልማት ምን ያህል በጀት ያስፈልጋል ? ተብሎ ጥያቄ የቀረበለት ኮርፖሬሽኑ ፥ “ Estimation በጀቱ ትልቅ ነው። የኮንስትራክሽን በጀቶቹ ቀላል አይደሉም ” ብሏል።

“ አሁን አዲሱ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ፕሮጀክት ነው የተጠናው። በተግባር ሲገባ ስንት ይሆናል ? የሚለው በወቅቱ የምናሳውቅ ይሆናል። ኮሪያ ፓርክ ላይም እየሰራን ያለነው ከ100 ሚሊዮን ብር ባለፈ ወጪ ያለው ነው ” ሲልም አክሏል።

' ስድስት ኪሎ ' ያለው ፓርክ ጥንታዊ እና ታሪካዊ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ በመሆኑ ሲታደስ የታሪክ ትዝታዎቹ አይጠፉም ወይ ? ተብሎ ለቀረበው ጥያቄም፣ “ 6 ኪሎም ሆነ ሌሎቹን በፊት ያለውን መሠረታዊ ነገር እንዲለቅ አይፈለግም ” የሚል ምላሽ ሰጥቷል።

“ የፓርኮች ልማት ጤናማ የሆነ ማህበረሰብ እንዲኖር የማድረግ እድል ይኖረዋል። ስለዚህ በእኛ በኩል ከማንኛውም ልማት በላይ ትኩረት ሰጥተን የምንሰራው፣ ሕዝብንና ተፈጥሮን የማገናኘት ጉዳይ ነው የፓርክ ጉዳይ ” ብሏል ኮርፖሬሽኑ።

“ የፓርክ ልማት ለአዲስ አበባ የህልውና ጉዳይ ነው። ትርፍ ስራ አይደለም ፤ የ Prioritization ስራም አይደለም ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው ፤ አለበለዚያ ከተማው በአንድ ጀንበር የመጥፋት እድል ነበረው ” ሲል ገልጿል።

“ በዛ መልክ የማንሰራ ከሆነ የከተማው ህልውና አደጋ ላይ ነው ያለው። የማህበረሰቡ አኗኗር ለበሽታ የመጋለጥ እድሉ በጣም ከፍተኛ ነው። ፓርክ መስራት ማለት ለሕዝቡ ኦክስጂን መስጠት ነው ” ነው ያለው።

በቀጣይም በኮሪደር ልማት ስራ በርካታ ፓርኮች እና መዝናኛ ቦታዎች እንደሚሰሩ ያመለከተው ኮርፖሬሽኑ እነዚህንም በማካተት " የህዝቡን የመዝናኛ እና ንጹህ ቦታ የመኖር ፍላጎት እንዲሟላ እንሰራለን " ብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽ/ቤት የተገነባው የዐይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት

በትውልድ ብርሀን ማብራት ውስጥ የማይተካ ሚናቸውን እየተወጡ ዛሬም ኢትዮጵያን ለሁሉም እንድትመች አድርገው በመስራት ላይ ናቸው! ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እናመሰግናለን

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አሜሪካ ገመናዋን ለአለም ያጋለጠውን አሳንጄ ከብሪታንያ ለመቀበል እየተጠባበቀች ነው

የብሪታንያ ከፍተኛ ፍርድቤት የዊክሊክስ መስራቹ ለአሜሪካ ተላልፎ ይሰጥ ወይስ አይሰጥ በሚለው ዙሪያ ነገ የመጨረሻ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሏል።

https://bit.ly/4bnVMe9

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

❇️ ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል

❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ

⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ
0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good news : ከመጪው ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ገለጸ።

የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ አቶ ለማ ያዴቻ፤ አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ለመጀመር የሚያስችሉትን ቅድመ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል ብለዋል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel